ማን ነው ከዳተኛውን ለሲሳ (ያው አሁን ከአሜሪካዊው የሚናሶታስታን ኮንግረስማንና የሙስሊም ወንድማማቾ ሰርጎ–ገብ ወኪል ከሆነው ከ Keith Ellison እንዲሁም ከአረቡ የተባበሩት መንግስታት ባለሥልጣን ከ Zeid Ra’ad Al-Hussein በኩል እርዳታ እያገኘ ነው።) ወደ ብራዚል የላከው? ቦርጫሙንስ? …. ይገርማል…. ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ቅሌት ነው፤ በውጩ ግፊት ከውስጥ ሴራ ተጠንስሷል፡ ተንኮል ተሠርቷል ማለት ነው! ግን ያው ጀግናው ቀነኒሳ አጋለጣቸው፡ አዋረደታቸው!
የበረሊን ማራቶን ከደባሪው ሪዮ ማራቶን (ጭር ያሉ ጎዳናዎች፣ ባዶ ስቴዲይም) በሁሉም መስክ፤ (በተሳታፊ ቁጥር፣ በተመልካቹ ብዛት፣ በሞቅታው) እጅግ በጣም የተሻለና ስኬታማ ነበር።
አበሩ ከበደ 2:20:45 ድንቅ አሯሯጥ!