Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቀረጥ’

ሕገ-ወጡ ‘መንግስት’ ቤተ ክርስቲያንን ግብር እንድትከፍል በማዘዙ ት/ቤቶች እየተዘጉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

ከመሀመዳውያኑ አገራት በቀር ቤተ ክርስቲያን ግብር የምትከፍልበት አገር በዓለም ላይ የለም!ወገኖች፤ ይህ እኮ በሙስሊም አገራት እስላም ባልሆኑት ላይ የሚጣል አፓርታይዲያዊ/ አድሏዊ የባርነት ግብር መሆኑ ነው፤ “ጂዝያ” ይሉታል። ገበሮነቱ የ፪ሺህ ዓመት ታሪክ ባላት ቤተክርስቲያን ላይ ጀምሯል ማለት ነው። ከዚህ የከፋ ምን ውርደት አለ?! 

እንግዲህ እያየን እና እየሰማን ነው፤ ግራኝ አህመድ እና የቄሮ ፋሺስት አገዛዙ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ በማጧጣፍ ላይ ይገኛል። ይህን ሁሉ ጉድ ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን አልፈጸመችውም ነበር!

አባቶች እባካችሁ እንደ ዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ፣ እንደ ዘመነ አድዋ ሕዝበ ክርስቲያኑን ቆፍጠን ላለ ተቃውሞ አነሳሱት! የተቃውሞ ሰልፍ ያለምንም ቅድመ-ዝግጅት ጥሩ፤ አስር ሚሊየን ክርስቲያን ወደ አራት ኪሎና ዙሪያው ይወጣል፣ ባካችሁ ይህን ሀገ-ወጥ ፋሺስታዊ አገዛዝ እንደ መንግስትነት ከመቀበል ተቆጠቡ፤ በጥብቅ ገስጹት! አውግዙት!”ከስልጣን ውረድ!” በሉት፤ ከዚህ በላይ ምን ትጠብቃላችሁ?

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: