“በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤” [ራእይ ፲፰፥፪]
“አላሃችን እስላም ያልሆነውን ሁሉ አጥፍቶ እኛ ብቻ በሰላም፣ በጤና እና ብልጽግና እንኖራለን፣ ኩፋሮች ላይ መቅሰፍት ሲደርስና ሲያልቁ እኛ ግን በአላህ መላዕክት የሚጠበቀውን ካባን እየዞርን ጮቤ እንረግጣለን።” ይሉናል ተከታዮቻቸውን ጥላቻ፣ እብሪትና ጥፋት ብቻ የሚያስተምሩት እነዚህ የእስልምና ሊቆች፣ ሸሆች፣ ኢማሞች፣ ኡስታዞችና ጠበቃዎቻቸው።
ሃቁ ግን ሌላ ምስል ይዞ መጥቷል። እኛ ክፉውን አንመኝላቸውም፣ ሆኖም እኛ ለሺህ ዓመታት ያህል “ይሁን” እይልን ታግሰናቸዋል፤ አሁን እነርሱን ለማይመስለው የሰው ልጅ በጎውንና መልካሙን ለማይመኙት ለእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ ይሰጣቸዋል።
ይህን አስመልክቶ ቪዲይው ላይ እንደሚሰማው እህተ ማርያም እና ዝነኛው አረብ ክርስቲያን፡ “ክርስቲያን ልዑል” ተገቢውን ድንቅ መልስ ሰጥተዋቸዋል።
የሚከተለው ከአራት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ ነበር፦
ባለፈው ኅዳር ፳፯ ፪ሺ፰፡ ዲሴምበር 7 2015 ፎቶው/ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፡ የተገመሰችዋ ጨረቃ ከነ ኮከቧ ሰማይ ላይ ተሰካክተው ይታዩ ነበር። ዋናው የእስላም ምልክት ይህ ነው። በዚሁ እለት ነበር ለአሜሪካ ፕሬዚደንትነት እጩ ሆነው የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው የተናገሩት፤ በዚሁ ሳምንት ነበር፤ በአንዋር መስጊድ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ ተብሎ የተነገረው።
ቀደም ሲል ተመሳሳይ ድርጊት በቱርክ ተከስቶ ነበር፤ የቱርኩ ፕሬዚደንት እ.አ.አ በ ኦገስት 14 2015፡ በዓርብ ዕለት፡ አንድ ተራራ ላይ የተሠራ አዲስ መስጊድ በሚመርቅበት ወቅት ከ እነዚያ ጅግራ መሰል ወራሪ ወፎች የምትዛመድ አንዲት ወፍ በራሱ ላይ አርፋበት ብዙዎችን ስታስገርም ነበር። በምረቃው ጊዜ፡ ፀረ–ክርስቶሱ የባቢሎኗ ቱርክ ፕሬዚደንት እርግ እና ጅግራ ነበር በአንድ ላይ የለቀቀው፤ ነገር ግን እርግቧ ሸሽታ ስታመልጥሲሄዱ፤ ጅግራዋ ግን መጥታ እራሱ ላይ አረፈች፤ ድንቅ ነው፣ የሚገርም ነው!
መጽሐፍ ቅዱስ እርግቦችን በጥሩ መንፈስ ሲያያቸው ሌሎች ወፎችን ግን የእርግማን ምልክቶች እንደሆኑ አድርጎ ነው የሚያስተምረን። ለምሳሌ፦
የማርቆስ ወንጌል ወፎችን ክርኩስ መንፈስ ጋር ሲያገናኛቸው፡
“እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት።” [ማርቆስ ፬:፬]
የሉቃስ ወንጌል ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር፦
“ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት።” [ሉቃስ ፰፥፭]
ራእይ ዮሐንስ ደግሞ የፍጻሜ ዘመኗ ባቢሎን የርኩስ መንፈስ እና የአጋንንት ማደሪያ እንደምትሆን በመጠቆም ያስተምሩናል፦
“በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤” [ራእይ ፲፰፥፪]
ይህ ሁሉ ያለምክኒያት አይደልም፤ ካልታወርን፤ እግዚአብሔር ምልክቶቹን በየቦታው እያሳየን ነው። በጣም የሚገርም ነው፡ ተዓምር ነው! ግማሽ ጨረቃ፤ የወራሪ ወፎች ጫጫታ፤ በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈነችው ሙስሊም ሴት፥ የጮኽባት ውሻ፥ የዶናልድ ትራምፕ ጥቆማ፥ አንዋር መስጊድ… አሃ! የዲያብሎስ፣ የአጋንንት ማንነት/ምንነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን አይደለምን?
መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮ–አላህ ሴት ልጆች ናቸው