የአሜሪካ መንግስት ገንዘብ በአሸባሪዎቹ እጅ ነው። በጣም የሚገርም አይደለምን?! ሆን ብለው እየስጧቸው ይሆን? አያደርጉትም አይባለም!
ኩፋር” በሚሏቸው ሙስሊም ያልሆኑ ሕዝቦች መካከል የሚገኙት የሶማሊያ አሸባሪዎች የአሜሪካን ጥቅሞች ለመስረቅ ብዙ የዘመቻ ዘዴዎች አሏቸው።
ከነዚህም ውስጥ አንዱ፦
ፎክስ 9 ቴሌቪዥን ጣቢያ በሚኒያፖሊስ ውስጥ በምርመራው ላይ ባገኘው መረጃ መሠረት፡ ሶማሌዎች አሜሪካውያን የሕፃናት እንክብካቤ ማዕከላትን በመጠቀም ለማኅበራዊ ዋስትና የሚውለውን ገንዘብ የአልሸባብ ሽብርተኞች ወደሚገኙበት የሶማሊያ አካባቢዎች እንደሚልኩ ነው።
ነገር ግን ይህ ህገወጥ ተግባር ለብዙ አመታት ይከሰት እንደነበር ሁሉም ሰው የሚያውቀው ነው።
እ.ኤ.አ በ 2015 አንዲት የ ሚኒያፓሊስ ነዋሪ ሴት በ 14 ሚሊዮን ዶላር የማጭበርበር ክስ ተከሰሳ ነበር፡ ሆኖም ግን ለፍርድ ከመቅረቧ በፊት ወደ ሶማሌ ተመልሳ በመጓዝ ለመጥፋት በቅታለች።