Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሻሪያ’

ክርስቶስን የሚፈልጉ ኢራናውያን ግልብጥ ብለው ወጡ | የ40 ዓመት ሻሪያ መንግስት ይውደም! እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን!

የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮአላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮአላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።

ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መታየት ያለበት | በእስልምና ልሂቃን የሚደገፍ የህፃናት ዝሙት አዳሪነት ሲጋለጥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2019

ይህ የኢራቅ ምስጢራዊ የወሲብ ንግድ በእስልምና ቅዱሳት በሚባሉት ስፍራዎች ላይ በኢማሞችና ሸሆች ላይ የተደረገ ኃይለኛ ምርመራ ወጣት ሴቶችን እና ትንንሽ ልጃገረዶችን በወሲብ የመበዝበዝ መረብን ያሳያል። ህፃናቱ በእስልምና ልሂቃኑ እየተገዙ በሴተኛ አዳሪነት እንዲጠመዱ ተደርገዋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢማሞች ሚስጥራዊ ወሲባዊ ንግድ በካሜራ ተቀርጿል፡፡ በድብቅ የተቀረፀው ፊልም እና የተጎጅዎች ምስክርነት በገልጽ እንደሚያሳዩት፡ ወጣት ሴቶች ለኢማሞችና ሼሆች ደንበኞች እንዴት እንደሚገዙ እና ከህፃናት ጋር ለጥቂት ሰዓታትአስደሳች ጋብቻለማከናወን ዝግጁ እንደሆኑ ነው፡፡

ቪዲይው ላይ የቀረበው ኢማም፦ አዎ ፣ ወሲብ (ጊዚያዊ ጋብቻ) ከዘጠኝ ዓመታት በላይ ፣ በጭራሽ ምንም ችግር የለም ፡፡ በሸሪያ ህግ መሠረት ምንም ችግር የለም፡፡ ከህፃናት ጋር ወሲብ ማድረግ ቁርአንና ነብያችን ፈቅደውልናል(ሙጣ)፣ ነብያችን መሀመድ እኮ አይሻን በ6 ዓመት ዕድሜዋ ነበር ያገቧት።

ቢቢሲ ይህን ማቅረቡ የሚገርም ነው። ይህ ፊልም ከቢቢሲ እንዲወገድ የጠየቀው 17,000 ሙስሊሞች የፊርማ ጥያቄ አቅርበው ነበር፤ ግን ጥይቄአቸው ተቀባይነት አላገኘም።

የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ስጋዊ የአህዛብ ወሮበላዎች መንጋ መንግስት ወደ አረብና ሙስሊም ሃገሮች ቀረብ ቀረብ ማለቱ የሃገራችንን ህፃናት በተመሳሳይ መልክ ለማጋለጥ በማቀድ ነው። የአብዮት አህመድ መግስት የኢትዮጵያ ጠትነው፤ ለሃገር፣ ለዜጎችና ለመጭው ትውልድ የማያስብ መስተዳደር መቀመጡን በግልጽ እያየን ነው።

የግራኝ አብይ አህመድ መንግስት የእስላም ባንኮችን በሃገራችን እየከፈተ ነው፣ አረቦችን ወደ ኢትዮጵያ እያስገባ ነው፣ ቤተመንግስቱንና ፓርላማውን ከአረቦች በተገኘ ገንዘብ እያደሰ ነው፣ የእህሉን፣ የከብቶችን፣ የፍራፍሬውንና የመጠጡን ንግድ ሙሊሞች ብቻ እንዲቆጣጠሩት እያደረገ ነው። ወገኖች፤ በአዲስ አበባ ብቻ እየተከፈቱ ያሉት የሃላል ዳቦ ቤቶችቁጥር ብዛት በጣም ያስደነግጣል። ወገን ተጠንቀቅ! ዳቦ/ሕብስቱን ከሙስሊሞች በጭራሽ አትግዙ)። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ህፃናቱን ለመበከልና ለመቆጣጠር ላብራቶሪ ውስጥ የተቀመሙና በዲያብሎስ መንፈስ የተነጀሱ ምግቦችን ለአዲስ አበባ ህፃናት በነፃበማከፋፈል ላይ ይገኛል። የምግብን ዋጋ በጣም ማናራቸው፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ሲቸገሩና ሲራቡ ለሆዳቸው ሲሉ ሃይማኖታቸውን ወደ ምንፍቅና እና እስልምና መለወጥ ይገደዳሉ የሚለውን ዲያብሎሳዊ ዓላማን በመከተል ነው። ከሺህ ዓመታት በፊት እንደ ግብጽ ባሉ ሃገራት በእንደዚህ ዓይነት መደለያዎች ነበር ክርስቲያን ወገኖቻችን ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ሲደረግ የነበረው።

የአብርሐም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ አምላክ የእስልምናን ነቀርሳ ከሃገራችን ነቃቅሎ ያውጣልን!!!


17,000 Sign Petition Demanding BBC Removes from iPlayer its ‘Pleasure Marriages‘ Expose on how Iraqi Muslim clerics sell young girls for sex because it’s ‘disrespectful’ to Shia Islam

– ማስተካከያ፦ 300 ዲናር ሳይሆን 300 ዶላር ነው

ቪዲዮው ላይ (0300 ደቂቃ) የሚታየው ሰው የግራኝ አብዮት አህመድ ወንደም ይሆን? ለማንኛውም ነገሮች ሁሉ በመገጣጠም ላይ ናቸው


  • BBC broadcast ‘Undercover With The Clerics Iraq’s Secret Sex Trade’ in October

  • Journalists caught clerics offering ‘pleasure marriages’ to girls as young as nine

  • In three weeks almost 20,000 have signed a petition demanding its deletion

  • Supporters say it is misleading and will lead to increased Islamophobia in UK

  • BBC won’t delete the show ‘saying it fully complies with Editorial Guidelines’

Continue reading…

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በስዊድን|ሙስሊሞች “የኛ፣ ኬኛ” ብቻ ወደሚሉት መንደር “ኩፋር” ጥቁሮች እንዳይገቡ ሲከለከሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2019

አጋንንት በመላው ዓለም ተልቅቀዋልይህ ነገር በአገራችን ብቻ አይደለም

ሙስሊሞች ጠቅልለው በያዙትና ልክ እንደ አፓርታይድ ሥርዓት ሙስሊምያልሆኑ እንዳይገቡ በሚከለከሉበት የስቶክሆልም ከተማ ክፍል/ No-Go area በኩል በእንግድነት የመጡት ጥቁር አሜሪካውያኑ ሙዚቀኞች ለማለፍ ሲሞክሩ የአፍጋኒስታን ሙስሊሞች ተከታትለው አጠቋቸው። ሙዚቀኞቹ በሰውነት ግዝፈት ከእነርሱ ግማሽ የሚሆኑትን ሙስሊሞች ባካችሁ ተውን! አትከተሉን!” እያሉ ለግማሽ ሰዓት ያህል ቢለማመጧቸውም አሻፈረኝ ስላሏቸው መጨረሻ ላይ አሜሪካውያኑ ሙስሊሞችን እንደ ድመት አንጠልጥለው ሲወረውሯቸው ይታያሉ። ደግ አደረጓቸው!

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሶማሌዎች በተወረረውና በአሜሪካ አንጋፋ በሆነው ሞል መስቀልና የአይሁድ ቆብ ማድረግ አደገኛ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 5, 2019

ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው!

በሚነሶታ የሚገኘውና በመላው አሜሪካ በአንጋፋነቱ የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘው “የአሜሪካ ሞል”/ The Mall Of America፡ ኡ!! በሚያሰኝ መልክ፡ በመጋረጃ በተሸፋፈኑ ሶማሌዎች ስለተጥለቀለቅ የሶማሌዎች ሞል የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በእዚህ የገባያ ማዕከል፡ መስቀል ይዞ ወይም የአይሁድ ቆብ አድርጎ መሄድ አደገኛ እየሆነ እንደመጣ ክርስትናን የተቀበለው አይሁድ፦ “ከጥቂት ዓመታት በፊት የአይሁድ ቆብ (ያማካ) አድርጌ በዚህ ሞል ሳልፍ ሶማሌዎች ካልገደልንህ ብለው ሲከታተሉኝ ነበር፤ አሁንማ ወደዚያ መሄድ አላስበውም”፡ በማለት መስክሯል።

ይህ አካባቢ በቅርቡ ለአሜሪካው ምክር ቤት የተመረጠችው እባብ ሶማሊት ኢልሃን ኦማር፣ የኬት ኤሊሰን እንዲሁም የጃዋር መሀመድ መዘነጫ ቦታ ነው። ገዳዮቹ የኦሮሚያ መሪዎች አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ሥልጣን ላይ እንደወጡ ፈጥነው ወደ ሚነሶታ ማምራታቸው፡ የሳጥናኤል ባሪያዎች በሆኑት በእነ ባራካ ሁሴን ኦባማ እና ባለ ሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ የተጠነሰሰ ኢትዮጵያን የማጥፋት ሤራ ስላለ ነው። ይህንም አሁን በግልጽ በማየት ላይ እንገኛለን።

እስልምና፡ ከጥላቻ፣ ሽብርና ግድያ ሌላ ገንዘብ እና ገበያ ያለበትን ቦታ በፍቅር ነው የሚወደው። አንድ የቤተክርስቲያን ሕንፃ እንኳን መሥራት የሚከነክናቸው የሙስሊም ሃገራት አስመሳዩና ግብዙ ሙስሊም በረመዳን ጊዜ የሚንጎራደድባቸውን በሺህ የሚቆጠሩ የገባያ ማዕከላትን መገንባቱን መርጠዋል። ሁሉ ነገራቸው ስጋዊና ዓለማዊ አይደለ! በተቃራኒው የክርስቶስ ልጆች ግን በጾማቸው ጊዜ ከገንዘብ እና ከገባያ ማዕከላት መራቁን ይመርጣሉ። ትልቅ ልዩነት!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሻሪያ በጓዳ በር | ሙስሊሙ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚንስትር የአልኮል ማስታወቂያዎችን ከለከለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2019

መቼም ሕዝባችን ይህን ዜና መጀመሪያ ሲሰማ፡ “ዋው! ይሄማ ለበጎ ነው፤ አልኮል እኮ መጥፎ ነው፤ ማንም ይከልክለው ማን፤ ዋናው ጤናችን ነው”ይለናል፤ በጉዳዩ ላይ ሳያንፀባርቅበት።

ግን ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ይህን ሕግ እንዲጸድቅ የገፋፋው የግራኝ አህመድ ቲም አባል የጤና ጥብቃ ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር አሚር አማን ነው።(በአገራችን የማያክመው ዶ/ር በዛ)

ስለ እስልምና ጠለቅ ያለ እውቀት ያለው ወገን ሥልጣን ቦታ ላይ የተቀመጡትን ሙስሊሞችን በጭራሽ ማመን የለብንም፤ በተለይ የወይን ጠጅ እና ሰባ ሁለት ልጃገረዶች በጀነት ተስፋ የሚያደርጉትን የመሀመድ ተከታዮችን።

ለሕዝባችን ጤና አስቤ ነው” አለን ዶ/ር አሚር፤ መቼም ይህን ከአለቃው ከ ዶ/ር አህመድ የተማረው መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምንም ዓይነት በጎ ነገር እንደማያመጡ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምናገረው። “ለሕዝቡ መስማት የሚፈልገውን እየነገርከው አንት ሥራህን ሥራ” ብሎ የለም በግልጽ በመጸሐፉ፤ አዎ! የምዕራብ ኒዎሊበራሎች /ለዘብተኞች የሚባሉት ሞግዚቶቹ ሹክ ብለውት እንዲጽፍ ባዘዙት መጽሐፉ ላይ። ኢትዮጵያውያን ይህን ትርኪ ምርኪ የተሰበሰበበትን መጽሐፉን አንብቡትማ፤ በኢትዮጵያውያን ላይ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያለውን ንቀት ያሳየብት መጽሐፍ ነው። እነ አፄ ቴዎድሮስ፣ አፄ ዮሐንስን እና ሌሎች የተዋሕዶ አባቶችን ከግራኝ አህመድ ጋር በአንድ ረድፍ ያቆመበት ጽንፈኛ መጽሐፍ ነው።

ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል፡ ተንኮለኛው ፈላስፋ ሄገል።

እንጀራ በሚበላባት ሃገራችን ጠላ ወይንም ጠጅ እና የወይንጠጅ እንጅ፡ ውስኪ፣ ቮድካና ቢራ ከጨጓራ እና ስኳር በሽታ ሌላ ለአገራችን ሰው የሚያስገኝለት ሌላ ምንም ነገር የለም። ታዲያ ይህ እየታየና እየታወቀ ባለፉት ዓመታት በአገራችን የቢራ፣ የአልኮል እና መርዛማ ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካዎች እንደ አሸን ነበር የፈሉት፤ ከውጭ ድጎማ እየተደረጉ።

ታዲያ እነዚህ መጠጦች ትውልድን እያበላሹ መሆናቸው ግልጽ እየሆነ ሲመጣ እንደ መፍትሔ ነው በማለት ማስታወቂያዎችን አሁን ለመከልከል ወሰኑ። ግብዞች! እስከ መቼ ይህን ሞኝ ሕዝብ ያታልሉታል?

/ር አህመድን ሉሲፈራውያኑ ሥልጣን ላይ ሲያወጡት የመጀመሪያው ተግባሩ እንዲሆን ያደረጉት ወደ ትግራይ አምርቶ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በትግርኛ ቋንቋ ለመሳብ መሞከር ነበር። ያ ሳይሳካ ሲቀር ወደ አሜሪካ በማምራትና ተዋሕዶ አባቶችን “አስታርቂያቸዋለሁ” በማልት አቡነ መርቆርዮስን ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጣ። አቡነ መቆርዮስ በእነ ሲ አይ ኤ እና ዲያስፐራ ፖለቲካ ፓርቲዎች ግፊት ነው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት፤ እነርሱ ፈቅደውላቸው ነው እንጅ የዶ/ር አህመድ ፍልጎት ወይም ጥረት ስለነበረበት አይደለም። መቼ ነው የዋቄዮ አላህ ልጅ ለተዋሕዶ አስቦ የምያውቀው? በፍጹም!

ሁሉም ነገር ቀስበቀስ ነው፤ የእነዚህ እባቦች የሚቀጥለው እርምጃቸው አልኮል በአደባባይ እንዳይሸጥ ማድረግ ነው፤ ልክ እንደ ሳውዲ አረቢያ። አልኮል እና አደንዛዥ እጽ በሰፊው በመጠቀም በዓለማችን የሚታወቁት ሃገራት የሻሪያ ህግ የሰፈነባቸው ሙስሊም ሃገራት ናቸው። በአደባባይ ባይፈቀድም በድብቅ ግን አደገኛ በሆነ መልክ/ በጓዳ ብዙ አልኮሆል እና አደንዛዥ እፅ ይመረታል። ሻሪያ ኢራን ለምሳሌ በአደንዛዥ እፅ ፍጆት በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ ይዛለች።

አንታለለ፤ ወገኖች! የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ዒላማቸው ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ ጦርነቱም በጌታችን ቅዱስ ስጋና ክቡር ደም ላይ ነው፤ በቤተክርስቲያን በህብስት አምሳል የምንቀበለው የክርስቶስ ስጋ በወይን አምሳል የምንቀበለው የክርስቶስ እውነተኛ ደም እንደሆነ አምነን እና ተቀብለን የመዳናችን ሚስጢር የሚፈፀምበትን አምላካዊ ጸጋ ስለምናገኝበት፡ በጣም ስለሚቀኑ መድኃኒታንን ሊነጥቁን ይሻሉ። ሙስሊሙ የጤና ጥበቃ ሚንስትር“የሕዝባችን ጤና ያሳስበኛል” ሲል በተቃራኒው “ሕዝቡን ማኮላሸት አለብኝ” እንደሚል አድርገን መውሰድ አለብን።

ለህፃናቱ ሲባል ብቻ እነዚህ ሰዎች ብዙ ጥፋት ሳያመጡ ከያዙት ቦታ ቶሎ መነሳት ይኖርባቸዋል።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በ ሱዳን | ንግሥት ሕንድቄ ከሻሪያ እስረኝነት ነፃ ወጣች | ፕሬዚደንት ኦማር አልበሽር ታሠረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 11, 2019

ባለፈው ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የሃይድ ፓርኩ ጀግናው ክርስቲያን “ቦብ”፡ የኑቢያኖችን ስቃይ በሚመለከት ሃይለኛ መልዕክት አስተላልፎ ነበር፣ እኔም ቀጥዬ ስለ ሰሜን ሸዋ ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይም ለኢትዮጵያ እውነተኛ ፍቅር ያለው ሰው ከጦር ሠራዊታችን ቶሎ መነሳት አለበት ብዬ ነበር፤ ግን የሱዳን “ኢትዮጵያውያን” ቀደሙን!

ኑቢያዊቷላ ሳላህ ትባላለች፤ ባላፉት ወራት በሱዳን የፀረሻሪያ መንግሥት እንቅስቃሴውን ከሚመሩት ሴቶች አንዷ ናት። አሁን ግን የእንቅስቃሴው ዋና ምልክት ለመሆን በቅታለች። እናም ሐንዳቃ” በሚል ስያሜኑቢያ ንግሥትተብላ ትጠራለች ተሳክቶላታል፤ ጎበዝ፣ ጀግና!!!

በግራኝ አህመድ መንግስት ውስጥ በአረብ መጋረጃ ተሸፋፍነው ወገኖቻችንን ለረሃብና ለመፈናቀል እያበቁ ያሉት ከሃዲዎች እንዴት ያፍሩ፤ አሁን ጆንያ ውስጥ መደብቅ ይኖርባቸዋል።

ያው እንግዲህ፡ የእስልምና ባርነት በጣም የታከታት፣ ጥቁሩን መጋረጃ መልበስ የመረራት ወጣቷ ሱዳናዊት ነጭ ልብስ ለበሳ በአደባባይ ላይ በመውጣት የመሬት መንቀጥቀጥ በሱዳን አስከትላለች።

በዛሬው ዕለት ለሠላሳ ዓመታት ያህል የእስልምና እና የሻሪያ ሕግን አጥብቆ በመከተል ለብዙ ሚሊየን ሱዳናውያን ክርስቲያኖች በደቡብ ሱዳን፤ እንዲሁም ሌሎች ሚሊየን “ጥቁር” ሙስሊሞች በዳርፉር እንዲጨፈጨፉ የሠራው ፕሬዚደንት ኦማር አልባሽር ከሥልጣኑ እንዲወርድ ተደርጎ ታሥሯል። የመንግስት ፍንቀላውን ያደረገው በመከላከያ ሚንስትሩ የሚመራው የሱዳን ጦር ሠራዊት ነው።

በኢትዮጵያም በፍጥነት ተመሳሳይ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል፤ ንግሥት ሕንድቄ መነሳት ይኖርባታል፤ የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ልጅ የሆነ እውነተኛ አገር ወዳድ ከጦር ሠራዊቱ በመውጣት እጁን መዘርጋትና ግራኝ አህመድን እና ኢሳያስ አፈወርቅን በማስወገድ ኢትዮጵያዊ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ማድረግ ይኖርበታል።

________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | ሙስሊሟ ተማሪ “ላግባሽ!” ብሎ የጠየቃትን እጮኛዋን በማቀፏ ከዩኒቨርሲቲ ተባረረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 14, 2019

..2009 . ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ ለሙስሊሙ ዓለም ንግግር ያሰማበት ታዋቂው የግብፅ አልአዝሃር ዩኒቨርሲቲ፡ ተማሪዋ ሴት ላግባሽ ብሎ አበባ የስጣትን እጮኛዋን በማቀፏ ከዩኒቨርሲቲው አባርሯታል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይህ ቪዲዮ በመታየቱ ነው ዩኒቨርሲቲው እዚህ አወዛጋቢ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የደፈረው። ቪዲዮው የትምህርት ቤቱን መልካም ስም ያጎድፋል፤ ሙስሊሞች መተቀቃፍ የለባቸውምብሎ በመግለጽ ተማሪዋን ለማባረር መገደዳቸውን የዩኒቨርሲቲው መስተዳደር አስታውቋል።

በ ቪዲዮ ላይ አንድ ወጣት እቅፍ አበባ በመያዝ የጋብቻ ጥያቄን እንደማቅረብ በሚመስል መልክ ወጣት ሴቷን በደስታ ሲያቅፋት ይታያል።

______

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: