Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሺያ’

ዶ/ር አህመድ ቴሌን ለአረቦች መሸጥ ማሰቡ አረቦችንና ኢራኖችን እርስበርስ እንዲጨራረሱ እያደረጋቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2019

የዶ/ር አብዮት አህመድ መንግስት የኢትዮቴሊኮምን፡ “ኢትሳላት” ለተባለው ለተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ተቋም አሳልፎ ለመስጠት ሽርጉድ በማለት ላይ ነው። (ስማቸው ሳይቀር እንዲመሳሰል ተደርጓል፤ “ኢትዮቴሌኮም”፣ “ኢትሳላት”። እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች የስልኩን መስመር የሚፈልጉት በስልኩ መስመር ውስጥ ጋኔን አፍላቂ የሆነ የንፋስ መስጊድ ለማስገባትና የመቶ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን መንፈስ ለመቆጣጠር ነው። ወዮላችሁ ለአረቦች ትሸጡና!

ስልክ የመገናኛ ዘይቤ ብቻ አይደለም። ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ምን ዓይነት ዲያብሎሳዊ ሥራ እየሠሩ እንደሆነ የሚከተለው ቪዲዮ ላይ በጥቂቱ ገልጨው ነበር።

ይህ የኢትዮ ቴሌን የሚመለከተው ዜና በተሰማ በማግስቱ የአርቡ ዓለም አስደንጋጭ የሆነ ጉዳይ ላይ ወድቋል፤ በዛሬው ዕለት ኦማን፣ ኢራን እና አረብ ኤሚራቶች አካባቢ በሚገኘው የባሕረ ሰላጤ ሁለት ነዳጅ የያዙ ታላላቅ መርከቦች ላይ የ ቦምብ ጥቃት ደርሶባቸው ሰምጠዋል። እርስበርስ እጅግ በጣም በሚጠላሉት በሱኒ እና ሺያ እስላም ሃገራት(ሳውዲ፣ ኤሚራቶች፣ ካታር እና ኢራን) መካከል በቅርቡ አስከፊ የሆነ ጦርነት እንደሚካሄድ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።

ካታር የ2022ቱ የዓለም እገር ኳስ ዋንጫ አዘጋጅ ሆና ስትመረጥ፤ ይህ ውድድር የሚካሄድ አይመስለኝም የሚል ስሜት በወቅቱ ተሰምቶኝ ነበር፤ እስኪ እናያለን።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፬፡]

የእግዚአብሔር የበቀሉ ቀን፥ ስለ ጽዮንም ክርክር የብድራት ዓመት ነው።

የኤዶምያስም ፈሳሾች ዝፍት ሆነው ይለወጣሉ፥ አፈርዋም ዲን ይሆናል፥ መሬትዋም የሚቀጠል ዝፍት ትሆናለች።

በሌሊትና በቀንም አትጠፋም፥ ጢስዋም ለዘላለም ይወጣል፤ ከትውልድ እስከ ትውልድም ድረስ ባድማ ሆና ትኖራለች፤ ለዘላለም ዓለም ማንም አያልፍባትም።

፲፩ ጭልፊትና ጃርት ግን ይወርሱአታል፤ ጕጕትና ቍራም ይኖሩባታል፤ በላይዋም የመፍረስ ገመድና የባዶነት ቱንቢ ይዘረጋባታል።

፲፪ መሳፍንቶችዋን ወደ መንግሥት ይጠራሉ፥ ነገር ግን ማንም አይገኝባትም፤ አለቆችዋም ሁሉ ምናምኖች ይሆናሉ።

፲፫ በአዳራሾችዋም እሾህ በቅጥሮችዋም ሳማን አሜከላ ይበቅሉባታል፤ የቀበሮም ማደሪያና የሰጐን ስፍራ ትሆናለች።

፲፬ የምድረ በዳም አራዊት ከተኵሎች ጋር ይገናኛሉ፥ አጋንንትም እርስ በርሳቸው ይጠራራሉ፤ ጅንም በዚያ ትኖራለች ለእርስዋም ማረፊያ ታገኛለች።

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በ መዲና | የመሀመድን መቃበር ለማየት ይጓዝ የነበረ የ 6ዓመት ሕፃን፡ እናቱ ፊት ታረደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2019

በመዲና ከተማ የስድስት ዓመቱ ሕፃን፡ ዛካሪያ አልጀበር ከእናቱ ጋር በታክሲ ወደ ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የመቃብር ቦታ ሲሄዱ፤ ሾፌሩ መኪናውን አቁሞ እና ልጁን ከመኪናው አውጥቶ አንገቱን አረደው። የታክሲው ሾፌር ልጁን ወደ አንድ የቡና ገበያ በመውሰድ ጠርሙስ ሰብሮ ጉሮሮውን ቆረጠው፤ ከዚይም በለቅሶ የምትጮኽው እናቱ ፊት የልጁን አካል በተደጋጋሚ ወጋው። ምክኒያቱ? ሾፌሩ “ሱኒ” ሙስሊም ነው፡ ሕፃኑ ደግሞ “ሺያ”

6 ዓመት ህፃን?! “ቅዱስ” ናት በሚሏት ከተማ?! “ነብያችን” የሚሉት ሰው በተቀበረበት ቦታ?! እይይይይ! አቤት አቤት! እግዚኦ!!! እርስበርሳቸው ይህን ያህል የሚጠላሉ ከሆነ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ምን ያህል የከፋ ጥላቻ እንደሚኖራቸው ማሰብ አያዳግትም።

እንደው እንደው እንደ እስልምና የመሰለ አስቀያሚ ነገር በዚህች ምድር ላይ ይኖራልን? እስኪ የትኛው ሕዝብ ነው በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ አስከፊ ድርጊት የሚፈጽም?

ሁሉም ነገራቸው = 666

ከጥቂት አመታት በፊት በሞስኮ ሩሲያ አንዲት በሞግዚትነት የተቀጠረች ሙስሊም እንደዚህ የ6 ዓመት እድሜ የነበረውን ሕፃን አንገት ቆርጣ ጭንቅላቱን መንገድ ለመንገድ አንጠልጥላ ታይታ ነበር። ለመን ይህን ጭካኔ እንደፈጸመች ስትጠየቅ ይህን ብላ ነበር፦ “ሌሊት ላይ አላህ ቀሰቀሰኝ፡ በጥቁር ኒቃብ ተሸፋፈኝ እና ሕፃኑን መስዋዕት አድርጊልኝ”

622 .ም መሀመድ ከመካ ወደ መዲና ሲሰደድ (ሁለተኛው ሂጂራ) መዲና “ያትሪብ” የሚል መጠሪያ ያላት የአይሁዶች ከተማ ነበረች። ልክ በመጀመሪያው ሂጂራ የዋኾቹ ኢትዮጵያውያን ደካም ለነበሩት ለመሀመድ ተከታዮች በርህራሄ አስተናግደው እንደተንከባከቧቸው፡ የመዲና አይሁድ ነዋሪዎችም በደግነት ለመሀመድና አጋሮቹ ጥገኝነት ሰጧቸው፤ ነገር ግን ምስጋና ቢሱ መሀመድ ማንሰራራትና ጥንካሬ ማግኘት ሲጀምር “አላህን ተቀበሉ፤ እኔም የእርሱ ነብይ ነኝ፤ ተቀበሉኝ” እያለ ይበጠብጣቸው ነበር። በዚህ ጊዜ የውሸት ነብይ እንደሆነ የተረዱት የመዲና/ያትሪብ አይሁዶች በመሀመድ ከተከበቡ በኋላ፡ ሽማግሌ፣ ሴት፣ ሕፃን አልቀረም ተጨፈጨፉ። እራሱ መሀመድ ብቻ ከስምንት መቶ እስከ አንድ ሺህ የሚሆኑትን አይሁዶችን በመዲና ከተማ አንገታቸውን በጎራዴ ቆርጧቸዋል። ይህን የራሳቸው ቁርአን እና ሃዲት በደንብ ገልጸውታል።

እኔን እስካሁን የሚከነክነኝ፤ የወገኖቻችን መታወርና መደንቆር ነው። እንዴት ነው ይህን ታሪክ እያወቅን፣ በሕጻኑ ላይ የደረሰውን ጭካኔ የተሞላበት ዲያብሎሳዊ ሥራ እያየን፡ እንዴት ነው፤

1. ወገኖቻችን አሁንም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ የሚሹት

2. “መዲና”፤ አረመኔው መሀመድ ብዙ ጭካኔ የፈጸመባት ከተማ ሆና እያለች፡ ለምንድን ነው “አዲስ አበባን”፤ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች “መዲናችን” እያሉ የሚጠሯት? ምን ዓይነት ግድየለሽነት ነው? ሙስሊሞች አዲስ አበባን “መዲናችን” ሲሉ ሰምታችሁ ታውቃላችሁን? በፍጹም አይሏትም!

ሌላ አስገራሚ ነገር፦ ሕፃኑ የሚታይበት ፎቶ ላይ፡ በስተግራ በኩል፡ የአረብኛው ጽሑፍ ያረፈበት የግንብ ግድግዳ ትልቅ መስቀል ሠርቶ ይታያል

_________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: