ባለፈው ግንቦት ፳፩፡ በማርያም ዕለት ያየሁት የማስጠንቀቂያ ህልሙ በተለይ ያተኮረው በአዲስ አበባ ላይ ነበር።
አዲስ አበባ የሆነ ቦታ ላይ ቆሜ በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ጥያቄዎች እየጠየቁኝ ንግግር የመሰለ ነገር እየጮህኩ አሰማለሁ። በዋናነት የተናገርኩትም ይህን ነበር፦
“ውድ አዲስ አበቤዎች ይህ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ በጣም ሤረኛ ነው፤ ዛሬ አይታችሁት ለማታውቁት ጥፋት፣ ግፍና ሰቆቃ እያዘጋጃችሁ ነው፤ ከታች በኮሮና ሊጨርሳችሁ ፈቃደኛ ነው፤ ከላይ ደግሞ ቦንቡን ሊያወርድባችሁ ወስኗል። እነዚህን ሁሉ ህንጻዎችና ፎቆች ታያላችሁ? አዎ! ብዙ የተከማቹ ፎቆች ብቅ ብቅ ብለው እንዲታዩ ተደርገው የሚሠሩት በቦምብ ድብደባው ወቅት አፍርሰናል፣ አጥፍተናል ብለው ለመርካትና ምስክርነት ለመስጠት ነው፤ ሁሉን ነገር በውጩ ሃገር ቤታቸው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ቀጣሪዎቻቸው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አዘዋቸዋል። የሚፈራርስ ነገር ማየት ይወዳሉ! ኢትዮጵያ መፈራረሷን በዚህ መልክ ለዓለም ማሳየት አለባቸው፤ አዎ ልክ እንደ ሶርያ፣ ኢራቅና ሊቢያ። እቅዳቸው ይህ ነው።
# ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ደግሞ በዋናነት እኛው ክርስቲያኖቹ ነን፤ ምክኒያቱም፦
👉 ፩ኛ. ይህን የአህዛብ መንግስት እልል ብለንና ካባ አልብሰን ሥልጣን ላይ ስላወጣነው
👉 ፪ኛ. ምዕመናን እና ካህናት ሲታረዱ፣ እንዲሁም ዓብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሰልፍ ባለመውጣችን
👉 ፫ኛ. ተማሪ እህቶቻችን ታግተው ሲሰወሩ፣ አረጋውያን እና አራስ እናቶች ከቤቶቻቸው ሲፈናቀሉ ዝምታን በመምረጣችን፤ የሰላም ሽልማት እንደሆነ እንኳን በሰማይ በምድርም እንደማይሰጡን እያየን ነው
👉 ፬ኛ. በሰሞነ ፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ባለመሄዳችን ፤ በስቅለት ዕለት የታየችው የማርያም መቀነት “ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ለአማልካችሁ ጸልዩ እኔ አለሁ፡ እጠብቃችኋለሁ” ሊለን ነበር
👉 ፭ኛ. ስልጣን ላይ ያወጣችሁት መስተዳደር በቅድስት ኢትዮጵያ ምድር የአውሬው ማምለኪያ የሚሆን መስጊድ ለማሰራት በመወሰኑ፤ ሊሰራ የታቀደበት ቦታ (ከ ለቄራ እስከ ለጋሃርና ፍልውሃ ድረስ፡ ሸረተን የሚገኝበትን ቦታ ጨምሮ ) ፍል ውሃ ፀበላትና ሌሎችም ታሪካዊና ድብቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች የሚገኙበት ቦታ ነው
👉 ፮ኛ. ዓብያተ ክርስቲያናቱ ቀስ በቀስ ወድ ንግድ እና ጨረታ ቦታነት እየተለወጡ በመምጣታቸው። በተለይ ሱቆችንና ምግብ ቤቶችን ለተዋሕዷውያን ብቻ ማከራየት ሲገባቸው ለአህዛብና መናፍቅ ሳይቀር አሳልፈው በመስጠታቸው።“
የሚሉትን ነበር በህልሜ የተናገርኩት። በውኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ነው። እነደ ፀሎት ይቁጠርልን!