Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሶሪያ’

Syria Civilian Death Toll Over 306,000 Since 2011 Vs. Over 1million Civilian Deaths in Ethiopia Since 2021

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

  • በሶሪያ በአሥር ዓመት ውስጥ 306,000 ንጹሐን ተገድለዋል
  • በኢትዮጵያ በ፩ ዓመት ብቻ ፩ ሚሊየን ክርስቲያኖች ተጨፍጨፈዋል
  • 😢 በጣም ያሳዝናል፤ የተባበሩት መንግስታት የሞቱትን ከመቁጠር በቀር ምንም እየሰራ አይደለም።
  • 😢 What a shame; the UN is doing nothing but count the dead.

💭 The UN human rights office said on Tuesday that 306,887 civilians had been killed in Syria during the conflict since March 2011 in what it said was the highest estimate yet.

Syria’s conflict sprung out of peaceful protests against President Bashar al-Assad’s rule in March 2011 and morphed into a multi-sided, protracted conflict that sucked in world powers.

For all the latest headlines follow our Google News channel online or via the app.

The frontlines have been mostly frozen for years but violence is ongoing and the humanitarian crisis grinds on with millions still displaced within Syria’s borders.

UN human rights chief Michelle Bachelet said its latest analysis would give a “clearer sense of the severity and scale of the conflict”.

The toll included those killed as a direct result of war operations and not those who died from lack of healthcare or access to food or clean water. Nor did it include non-civilian deaths.

The top cause of civilian deaths was from so-called “multiple weapons” (35.1 percent) which includes clashes, ambushes and massacres, a U.N. report that accompanied the statement showed. The second cause of death was by heavy weapons (23.3 percent).

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Turkish President Erdogan Contracts Covid Omicron | የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን በኮቪድ ኦሚክሮን ተያዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 5, 2022

💭 ኦሚክሮን – ኡሙአሙአ – ኦሮሙማ – ኦባሳንጆ – አዛዝኤል

ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ድሮኖችን በማቀበል ላይ ያለው ወስላታው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፕሬዚደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ከዚህ በተጨማሪ የቱርኳን አስቴር አወቀን፤ ተሸፋፈኝ!” በሚል የአክራሪ እስልምና አስገዳጅነት መንፈስ ምላሷን ሊቆርጥባት ዝቷል።

☆ Erdogan threatens to cut the tongue of famous Turkish singer

ኤርዶጋን የታዋቂዋን የቱርክ ዘፋኝ ምላስ ሊቆርጥ ዛተ

👉 ከአራት ዓመታት በፊት ወረድ ብሎ የሚገኘውን ጽሑፍ በጦማሬ ላይ አቅርቤው ነበር። ልብ እንበል፤ በዚሁ እ..አ በ2017 .ም ላይ ሉሲፈራውያኑ ፀረኢትዮጵያ የሆኑትን ኦሮሞዎችን ስልጣን ላይ ሊያወጧቸው ሲዘጋጁ በጥቅምት ወር ላይ፤ ሰሞኑን የእሳተ ገሞራ ትዕይንት ከሚታይባት የስፔይን ደሴት ከላስ ፓልማስ በአንድ ግዙፍ ቴሌስኮፕ አማካኝነት በሰማይ ላይ አንድ ያልታወቀ ነገር ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ሲወርድ ታየ። ይህን ያልታወቅ በራሪ ነገር፤ ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚል መጠሪያ ሰጥተውታል።

የወደቀውም ውቂያኖሶች ውስጥ ሲሆን ሸክሞቹም በመላው ዓለም ተሰራጭተዋል። ኮቪድን የመሰለ ወረርሽኝ? ምናልባት ኮቪድ የተባለውን ወረርሽኝ አመጣጥን ጠፈራዊ/ውቂያኖሳዊ እንደሆነ በስውር የሚያወሱት መረጃዎች እና ከ5ጂ ጋር የተያያዘው መላመት ይህን ጽንሰ ሃሳቤን ያረጋግጥልኝ ይሆን?

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፪፡፫]

ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው። ሁለተኛውም ጽዋውን በባሕር ውስጥ አፈሰሰ፤ እንደ ሞተም ሰው ደም ሆነ፥ በባሕርም ከሚኖሩት ሕይወት ያለበት ነፍስ ሁሉ ሞተ።”

የሉሲፈራውያኑ ግብረ ሃይል የወረርሽኙን አመጣጥ በደንብ እንደለዩት በየጊዜው የሚያሳዩን ምልክቶች ይጠቁሙናል። ባዮዌፖን ከኮቪድ ቫይረስ ጋር ይመሳሰላል፣ነገር ግን ፕላኔቶችን ከአገሬው ተወላጅ ባዮ ህይወት ለብዙ አሥርተ ዓመታት ለማፅዳት በቋሚነት ለመቀየር የተነደፈ ተከታታይ ወረርሽኝይሆን? የእግዚአብሔርን በጎች፤ ጥንታውያን ሕዝቦችን ለማጥፋት በሉሲፈራውያኑ/’ጋላክቲካውያኑ የተነደፈ? ምናልባት ይህ ምድር ያጋጠማት የጋላክቲክ ጦርነት የመጀመሪያው ማስረጃ ሊሆን ይችል ይሆን?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

💥 ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚለው ከአሜሪካዋ የሃዋይ ደሴት ነገዶች ቋንቋ የፈለሰ ሲሆን ትርጉሙም ስካውት ወይም መልእክተኛማለት ነው። የዚህ ቃል ድምጽ አጋንንታዊ ቀለም አለው።

💥ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” = ኦሮሙማ/ኡማ(የሙስሊም ኡማ (ህዝብ/ማህበረሰብ)ታከለ ኡማ ወዘተ. “ኦሮሞዎች ከማደጋስካር/ከውቂያኖስ/ባሕር የወጡ ናቸው” ሲባል ሰምተናል

💥ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 አብዛኛዎቹ በ ‘ ‘‘ ‘የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua

ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ

ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ

ኦማር

ኦማን(ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)

ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ

ኦባማ

ኦፕራ

ኦቦቴ

ኦዚል/አዛዝኤል

ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)

ዖዳ ዛፍ

ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ

ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

💭 ከሶሪያ በኋላ | ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እየጠነሰሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞ እና ኦሮሚያ የሚለውን ቃል ማን ፈጠረ? ‘ጋላ’ የሚለውስ ቃል የመጣው ከየት ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 9, 2021

The Oromos/Gallas who are unfortunately now in power in Addis, are a nomadic and pastoral people, who 500 years ago were living in what is present day Kenya and Tanzania, were on the move looking for greener pastures for their cattle, which were the backbone of their economy. The Oromos, contrary to current popular belief, were not organized into a single unitary state, but were a fractured society of nomads organized into Gadas. Each Gada had a leader and operated according to the interests of the Gada and not as part of a bigger entity or an Oromo nation. Some of the Gadas moved Westward from present day Kenya, past Lake Victoria and ended up in what is now Rwanda and Burundi (they may have been the ancestors of the people currently known as the genocidal Hutus, who have very close cultural ties to the Oromos that live in present day Kenya and Ethiopia).

Those nomad Gadas that moved north into Ethiopia did so in staggered waves. According to the Portuguese, the Oromos first set foot in Ethiopia in the year 1522. But their advances were checked by the Ethiopians. Only after 10 years of destructive wars between Adal and Ethiopia, which weakened both nations, were the Oromos able to move deeper into Ethiopia and Adal unopposed. Some may not know this, but the reason that the Adals built the wall of Harrer, which still stands today, was to defend the capital from the advances of the Oromo. A very interesting point that I would like to make here is that, it was because of Gragn that the Oromos got what is now largely perceived as a derogatory name – Galla. From my understanding, when Gran realized that the Ethiopians were turning the tides of war against him, he needed allies quickly and approached the Oromo Gada that had settled closest to Adal, seeking a military alliance.

💭 The Gallas had little to contribute to the Semitized civilization of Ethiopia; they possessed no significant material or intellectual culture, and their social organization differed considerably from that of the population among whom they settled. They were not only the cause of the depressed state into which the country now sank, but they helped to prolong a situation from

which even a physically and spiritually exhausted Ethiopia might otherwise have been able to recover far more quickly.

Edward Ullendorff – “The Ethiopians: An Introduction to Country and People.” Oxford University Press, 1960

ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ “ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን ዋቄዮ-አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል” አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በህገ-ወጧ ባሌ።

View Post

💭በርግጥ ቪዲዮው ሙሉውንና ከዚህ የከፋውን ሰዕል አይስልልንም፤ ሆኖም ግን ዛሬ ለምናየው ከፍተኛ ቀውስና ለገባንበት ጥልቅ መቀመቅ ዋንኛዎቹ ተጠያቂዎች የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቍ. ፩ ጠላቶችና ተጠያቂዎች ኦሮሞዎች/ጋሎች መሆናቸውን ተገንዝቦ ኦሮሞ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ፈጥኖ ትርኩትን ሊቀለብሰው ይገባል። እራሳቸውን በደንብ ሊያሳዩን አራት ዓመት ብቻ በቂ ሆነ እኮ! በተለይ አማራው የኦሮሞ አሻንጉሊት በመሆን ኦሮሞዎች ነገሮችን ሁሉ ገለባብጠው ተጋሩን በጠላትን በመፈረጅ የሚያደርገው እንቅስቃሴ እራሱን እንደሚያጠፋው ታሪክ ያስተምረናልና ከአሻንጉሊትነቱ ነፃ መውጣ መቻል ይኖርበታል። ተጋሩ እንኳን ኤርትራን ከጠቀለሉ በኋላ የመትረፍ ዕድል ይኖራቸዋል። አማራን ጨምሮ ሌሎች አናሳ ነባር የኢትዮጵያ ብሔሮች ግን ከመቶ ዓመታት በፊት ሃያ ሰባት ነባር የኢትዮጵያ ነገዶችን እና ብሔረሰቦችን ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ኦሮሞዎች ይውጧቸዋል ይሰለቅጧቸዋል። ለዚህ ዳግማዊ የጥፋት ማዕበልና አሳዛኝ ክስተት ደግሞ ሁሌም ተጠያቂ የሚሆኑት ኦሮሞዎችን የመዋጋት ተፈጥሯዊ ግዴታ ያለባቸው የኢትዮጵያ ባለረስቶች ተጋሩ እና አማራዎች ይሆናሉ። እግዚአብሔር አማላክ ለእያንዳንዱ ሕዝብ የራሱ የሆነ ግዛት ሰጥቶታል፤ ለኦሮሞዎች ግን በኢትዮጵያና እግዚአብሔር ሕገ መንግስታዊ ሥርዓት እንዲሁም በሰሜናውያኑ አመራር የአዲስ ኪዳኗን የእስራኤል ዘ-ነፍስን ኢትዮጵያን ቁንቋ፣ ባሕልና ሃይማኖት ተከትለውና በክርስቶስ አዲስ ዜጎች ሆነው ለመኖር እንዲችሉ ነበር በንጉሠ ነገሥት አጼ ዮሐንስ እና በአፄ ምኒልክ በኩል ስምምነት ተደርጎ እንዲኖሩ የተፈቀደላቸው እንጂ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍተው ኢትዮጵያን የክርስቶስ ተቃዋሚ በሆነውና የ’ጋላ’ክቲካውያኑ ሰው-በላሽ የኦሮሙማ ሥርዓት ለመለወጥ አይደለም።

👉 ከአራት ዓመታት በፊት ወረድ ብሎ የሚገኘውን ጽሑፍ በጦማሬ ላይ አቅርቤው ነበር። ልብ እንበል፤ በዚሁ እ..አ በ2017 .ም ላይ ሉሲፈራውያኑ ፀረኢትዮጵያ የሆኑትን ኦሮሞዎችን ስልጣን ላይ ሊያወጧቸው ሲዘጋጁ በጥቅምት ወር ላይ፤ ሰሞኑን የእሳተ ገሞራ ትዕይንት ከሚታይባት የስፔይን ደሴት ከላስ ፓልማስ በአንድ ግዙፍ ቴሌስኮፕ አማካኝነት በሰማይ ላይ አንድ ያልታወቀ ነገር ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ሲወርድ ታየ። ይህን ያልታወቅ በራሪ ነገር፤ ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚል መጠሪያ ሰጥተውታል።

የወደቀውም ውቂያኖሶች ውስጥ ሲሆን ሸክሞቹም በመላው ዓለም ተሰራጭተዋል። ኮቪድን የመሰለ ወረርሽኝ? ምናልባት ኮቪድ የተባለውን ወረርሽኝ አመጣጥን ጠፈራዊ/ውቂያኖሳዊ እንደሆነ በስውር የሚያወሱት መረጃዎች እና ከ5ጂ ጋር የተያያዘው መላመት ይህን ጽንሰ ሃሳቤን ያረጋግጥልኝ ይሆን?

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፪፡፫]

ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው። ሁለተኛውም ጽዋውን በባሕር ውስጥ አፈሰሰ፤ እንደ ሞተም ሰው ደም ሆነ፥ በባሕርም ከሚኖሩት ሕይወት ያለበት ነፍስ ሁሉ ሞተ።”

የሉሲፈራውያኑ ግብረ ሃይል የወረርሽኙን አመጣጥ በደንብ እንደለዩት በየጊዜው የሚያሳዩን ምልክቶች ይጠቁሙናል። ባዮዌፖን ከኮቪድ ቫይረስ ጋር ይመሳሰላል፣ነገር ግን ፕላኔቶችን ከአገሬው ተወላጅ ባዮ ህይወት ለብዙ አሥርተ ዓመታት ለማፅዳት በቋሚነት ለመቀየር የተነደፈ ተከታታይ ‘ወረርሽኝ’ ይሆን? የእግዚአብሔርን በጎች፤ ጥንታውያን ሕዝቦችን ለማጥፋት በሉሲፈራውያኑ/’ጋላ’ክቲካውያኑ የተነደፈ? ምናልባት ይህ ምድር ያጋጠማት የ’ጋላ’ክቲክ ጦርነት የመጀመሪያው ማስረጃ ሊሆን ይችል ይሆን?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

💥 ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚለው ከአሜሪካዋ የሃዋይ ደሴት ነገዶች ቋንቋ የፈለሰ ሲሆን ትርጉሙም ስካውት ወይም መልእክተኛማለት ነው። የዚህ ቃል ድምጽ አጋንንታዊ ቀለም አለው።

💥ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” = ኦሮሙማ/ኡማ(የሙስሊም ኡማ (ህዝብ/ማህበረሰብ)ታከለ ኡማ ወዘተ. “ኦሮሞዎች ከማደጋስካር/ከውቂያኖስ/ባሕር የወጡ ናቸው” ሲባል ሰምተናል

💥ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 አብዛኛዎቹ በ ‘ ‘‘ ‘የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua

ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ

ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ

ኦማር

ኦማን (ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)

ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ

ኦባማ

ኦፕራ

ኦቦቴ

ኦዚል/አዛዝኤል

ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)

ዖዳ ዛፍ

ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ

ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

💭 ከሶሪያ በኋላ | ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እየጠነሰሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Is Ethiopia The New Syria? ኢትዮጵያ አዲሲቷ ሶሪያ ናትን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2021

👉 From The Washington Examiner, by Michael Rubin

“To Be a Tigrayan in Abiy’s Ethiopia is to be a Dead Man Walking.”

“በአብይ ኢትዮጵያ ትግራዋይ መሆን ማለት በእግር የሚሄድ የሞተ ሰው ነው።”

“Turkish-backed forces pursued a similar strategy of demographic transformation as they sought to pursue an ethnic cleansing in Syrian districts along the Turkish frontier of their native Kurdish populations”

💭My Note: This was exactly what has happened to the Christians of Northern Ethiopia 500 years ago – and the Turks plus their Adal and Oromo Muslim allies are trying to achieve the same today by pursuing ethnic cleansing of Christian Northern Ethiopians.

Let’s remember, The Oromos/Gallas who are now unfortunately in power in Addis, are a nomadic and pastoral people, who 500 years ago were living in what is present day Kenya and Tanzania, were on the move looking for greener pastures for their cattle, which were the backbone of their economy. The Oromos, contrary to current popular belief, were not organized into a single unitary state, but were a fractured society of nomads organized into Gadas. Each Gada had a leader and operated according to the interests of the Gada and not as part of a bigger entity or an Oromo nation. Some of the Gadas moved Westward from present day Kenya, past Lake Victoria and ended up in what is now Rwanda and Burundi (they may have been the ancestors of the people currently known as the genocidal Hutus, who have very close cultural ties to the Oromos that live in present day Kenya and Ethiopia).

Those nomad Gadas that moved north into Ethiopia did so in staggered waves. According to the Portuguese, the Oromos first set foot in Ethiopia in the year 1522. But their advances were checked by the Ethiopians. Only after 10 years of destructive wars between Adal and Ethiopia, which weakened both nations, were the Oromos able to move deeper into Ethiopia and Adal unopposed. Some may not know this, but the reason that the Adals built the wall of Harrer, which still stands today, was to defend the capital from the advances of the Oromo. A very interesting point that I would like to make here is that, it was because of Gragn that the Oromos got what is now largely perceived as a derogatory name – Galla. From my understanding, when Gran realized that the Ethiopians were turning the tides of war against him, he needed allies quickly and approached the Oromo Gada that had settled closest to Adal, seeking a military alliance.

💭 The Gallas had little to contribute to the Semitized civilization of Ethiopia; they possessed no significant material or intellectual culture, and their social organization differed considerably from that of the population among whom they settled. They were not only the cause of the depressed state into which the country now sank, but they helped to prolong a situation from which even a physically and spiritually exhausted Ethiopia might otherwise have been able to recover far more quickly.

Edward Ullendorff – “The Ethiopians: An Introduction to Country and People.” Oxford University Press, 1960

💭 ጋላዎቹ ለኢትዮጵያ ሴማዊነት ሥልጣኔ የሚያበረክቱት ምንም ነገር አልነበረም ፤ እነሱ ጉልህ የሆነ ቁሳዊ ወይም አእምሯዊ ባህል አልነበራቸውም ፣ እና ማህበራዊ አደረጃጀታቸው ከሰፈሩበት ህዝብ በእጅጉ ይለያል። አገሪቱ አሁን ወደ ገባችበት አሳዛኝ ሁኔታ መንስኤዎቹ ከመሆናቸው በተጨማሪ የአገሪቷ የውድቀት ጉዞ ይራዘም ዘንድ ረድተዋል፣ በአካልም በመንፈሳዊም የተዳከመችዋ ኢትዮጵያያ ያለበለዚያ በፍጥነት ማገገም በቻለች ነበር።

ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ፤ኢትዮጵያውያን ፥ ስለ ሀገራቸው እና ሕዝባቸው መግቢያ።” ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሕትመት፣ እ..1960 .

💭 አዎ! ይህ መራራው ሐቅ ነው፤ ተወደደም ተጠላም እውነታው ይሄ ነው፤ ትናንትናም ዛሬም ለኢትዮጵያ ምንም በጎ ነገር ስላላበረከቱና የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ አካል ስላልሆኑ/መሆን ስለማይፈልጉ ኢትዮጵያን ማፈራረስ ዋናው ፍላጎታቸው፣ ምኞታቸውና ዕቅዳቸው መሆኑን ዛሬም ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና አረቦች ጋር በድጋሚ የፈጠሩት ህብረት በግልጽ ያሳየናል። አንድ ክርስቲያን የሆነ ማህበረሰብ በጭራሽ ከዚህ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ሊያብር ወይም ለእርሱ ድጋፍ ሊሰጥ አይችልም። ይህን ካደረገ በክርስቶስ ላይ ትልቅና ወደ ሲዖል የሚያስወስድ ክህደትና ወንጀል ፈጽሟል! ይህን ሰማይ ላይ የተጻፈውን እውነታ ዋጥ እናድርገውና ጠላታችንን እያወቅን ብሎም በጉን ከፍዬሎቹ እየለየን አካሄዳችንን እናስተካክል፤ ዛሬ እያየን ያለነው እኮ አንድ በአንድ ይህንኑ ነው፤ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ከመቶ ዓመታት በፊት ያሳለፉትን ነው በሚያሳዝንና በሚያስቆጣ መልክ በቪዲዮ እያየነው ያለነው። የውድቀታችን አንዱ ምክኒያትም ይህን እውነታ ተቀብለን አስፈላጊውንና የሚጠበቀብንን የቤት ሥራ ለመስራት ፈቃደኞች ባለመሆናችን ነው። የሚፈላ ውሃ ውስጥ ሆና፤ “ተውኝ፣ ሞቆኛል! አትንኩኝ! አታውጡኝ!” እንደምትለዋ ሞኝ እንቁራሪት ስለሆንን ነው። ጀግናው ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ እንዴት እንደናፈቁኝ!

💭 ከሶሪያ በኋላ | ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እየጠነሰሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

😈 ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው ፻/100% እባቡ ግራኝ አብይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

💭 It has now been over a decade since Syria erupted into civil war. The uprising was spontaneous and spread like wildfire. Within weeks, President Bashar Assad had lost control over huge swaths of Syrian territory. The Assad family’s demise appeared inevitable. Rather than flee, however, Assad increased the brutality.

Neither fighting nor atrocities in Syria were random. Both sides fought for control over Homs, a small city literally at the crossroads of the country: Whichever faction controlled Homs could control commerce across Syria. Meanwhile, both Assad and the radicalized opposition sought to cleanse regions along sectarian or ethnic lines. The Syrian air force focused its assaults on Sunni population centers in order to change the demography of the Sunni heartland. Turkish-backed forces pursued a similar strategy of demographic transformation as they sought to pursue an ethnic cleansing in Syrian districts along the Turkish frontier of their native Kurdish populations.

While Russia, Iran, and Lebanese Hezbollah came to Assad’s defense and Turkey supported the radical Sunni opposition, moderate forces found no patron, especially as the Obama administration chose to sit on the sidelines. There was some support for the Syrian Kurds as they struggled against the Islamic State, but it was little, late, and undercut by former President Donald Trump.

Today, Assad has largely reestablished control over Syria. Moving forward, even if the United States follows the Arab lead to normalize relations with Assad, U.S. leverage over the Syrian dictator will be minimal. Assad now associates survival with intransigence and feels mass murder and ethnic cleansing pay off.

Today, Ethiopia is rapidly becoming the new Syria.

In November 2020, Tigrayan leadership rejected Ethiopian Premier Abiy Ahmed’s order to postpone elections. They feared that he sought to follow the path of self-described reformers who consolidate dictatorship . Abiy reacted with fury, sought to decapitate the Tigrayan military leadership, and then dispatched the Ethiopian army to Mekelle, the capital of the Tigray state. While Ethiopian officials insisted Abiy’s battle was just with the Tigray People’s Liberation Front, the army not only denied food to the entire Tigray Region but also closed Tigrayan businesses in Addis Ababa and rounded up ethnic Tigrayans in internment camps. To be a Tigrayan in Abiy’s Ethiopia is to be a dead man walking.

Initially, however, Abiy’s military assaults failed.

Last June, the Tigray Defense Forces recaptured Mekelle, and subsequently, they and other regional groups began to march on Addis Ababa. Just as the Syrian opposition sought to capture Homs, Tigrayan forces sought to cut off the Chinese-built railroad and highway between Addis Ababa and Djibouti, whose port is a lifeline for Ethiopian trade. Over the past week, the United Nations and various embassies began to evacuate their staff. Abiy’s fall appeared inevitable. It has not come yet.

Instead, the Ethiopian military has regained towns in northern Ethiopia that it previously lost. Tigrayan commanders said they made a tactical withdrawal to reconsolidate their lines. Given the press blackout, it is hard to know what is true. What is certain, however, is that while Washington has remained on the sidelines, other states, including Turkey, the United Arab Emirates, and China, have provided Abiy drones and other technologies to use against the rebels and control the population.

They took a gamble. If Abiy remains, their stock will rise while America’s influence will be zero. Meanwhile, refugee flows will accelerate, and ethnic minorities will radicalize. Abiy is a Nobel laureate, and it is possible that with foreign assistance, he can outlast the opposition. But like Assad, he will then rule over a husk of a country whose potential he has largely destroyed.

There is no magic formula to resolve conflicts, but sitting on the sidelines and acting only as a diplomatic scold will never work. It is time for the U.S. to do what it refused to do in Syria: offer meaningful support to those resisting a murderous dictator.

Source

___________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶሪያዊ ኦርቶዶክስ አባት | አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገራችን ሲገቡ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው ዛሬ ግን ይቆጨናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020

አረብ ሙስሊሞች በወራሪነት ሲመጡ አውሬዎች ነበሩ፤ ቢሆኑም እኛ ክርስቲያኖች አስተማርናቸው፣ አሰለጠንናቸው፤ ግን ከዱን፤ ይህ ስህተት እንደነበር አሁን ተረዳነው፤ ስላሰለጠንናቸውም ወደፊት ታሪክ ይወቅሰናል።የነነዌ/ ሞሱል ከተማ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ

ያው እንደምናየው በኢትዮጵያ ሃገራችንም ዛሬ ተመሳሳይ ክስተት እንደገናበመታየት ላይ ነው። በስልጤ እየተፈጸመ ያላው ጂሃድ በጥንታውያኑ ሶርያ፣ ግብጽ፣ ኢራቅ፣ ዛሬ ቱርክ በተባለችው አናቶሊያ በተመሳሳይ ሁኔታ ነበር የተካሄደው።

አዲስ ነገር የለም! ክርስቲያኖች በብዛት ከሚኖሩባቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች ሙስሊሞች በግድም ሆነ በውድ እንዲወጡ መደረግ አለበት። ሞኙ ወገናችን መቀራረቡን፣ አብሮ መኖሩንና የጠላቶቹ ቀላቢ መሆኑን ማቆም አለበት። ደጋግሜ የምለው ነው፤ ዳቦ ከመንግስትም ሆነ ከሙስሊሞች ገዝታችሁ አትብሉ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ህብስትነው። እነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ መስጊድ ለመሥራት ቃል ሲገቡ፣ የእስላም ባንኮችና ዳቦ ቤቶችን ሲከፍቱላቸው ለመጨረሻው ጂሃድ ተነሱ ማለታቸው ነው።

ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል

ከአምስት ዓመታት በፊት ሙስሊሞች በአሁኗ ኢራቅ የዮናስ ከተማ የነበረችውን ሞሱልን/ነነዌን ወርረው ጥንታውያን ክርስቲያኖችን (የክርስቶስን ቋንቋ አራሜይክን የሚናገሩትን)ሲጨፈጭፉና ዓብያተክርስቲያናቱን በእሳት ሲያጋዩ በሕይወት ተርፈው የነበሩት የሞሱል እና የኩርዲስታን ክልል ሀገረ ስብከት የሆኑት የሶሪያ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ይህን ታሪካዊ የቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ሰጥተው ነበር። እሳቸው በበኩላቸው ክርስትያኖች ለወራሪዎቹ የአረብ ሙስሊሞች የስልጣኔ ባህልን እንዳስተማሯቸው/ እንዳሰለጠኗቸው፤ ቢሆንም ቆየት ብለው እንደከዷቸውና በከንቱ እንደሸጧቸው በከፍተኛ ሃዘን አውስተው ነበር።”

በአሜሪካ እና በምዕራቡ ዓለም “በተሳሳቱ ፖሊሲዎች” ውጤት የተነሳ ኢራቅ በማፍያዎች/ወሮበሎች የምትገዛ ሃገር ሆናለች ብለዋል፡፡ ሊቀ ጳጳሱ በማናዲን ቴሌቪዥን ቃለምልልስ በነሐሴ 18 ቀን 2014 .ም በተላለፈው ቃለ ምልልስ ላይ “የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ” ብለዋል፡፡

ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ቪዲዮው ላይ የሚከተለውን መግለጫ ሰጥተው ነበር፦

ቢላዎች እንኳን የሉንም፡፡ ምንም ዓይነት የጦር መሳሪያ ከሌለን እንዴት ራሳችንን መከላከል እንችላለን? እነዚያ [አይሲስ] ታቅፊሮች በወረራ መልክ በመጡ ጊዜ… ሌላውን ሁሉ ይክዳሉ እናም 72 ደናግልን እና ዘላለማዊ ወንድ ልጆችን ለማግኘት ሲሉ መሞት እንፈልጋለን ይላሉ ፡፡

እኛ ክርስቲያኖች የዚህ አይነቱ ፅንሰሀሳብ የለንም ፡፡ እስክሪብቶ ፣ ወረቀት ፣ ባህል እና እውቀት ነው ያለን፡፡ የምንዋጋበት ሌላ ምንም ነገር የለንም፡፡ ሕግ በማይኖርበት ስፍራ አንድ ክርስቲያን መኖር አይችልም፡፡ የምንኖረው በሕግ በሚተዳደር ቦታ ብቻ ነው፡፡ እኛን የሚጠብቀን እና መብቶቻችንን የሚያረጋግጥ ሕግ በሌለበት ቦታ መኖር አንችልም ፣ ምክንያቱም መሳሪያ የለንምና በሃይማኖታችን ፣ በማህበረሰባችን እና በቤተሰባችን ፥ የደም ባህልን ፣ መግደልን እና ዝርፊያን አናውቅምና ነው ፡፡

እኛ እንደዚህ አይነት ባህል የለንም ፣ ይህንን መረዳት አለባችሁ ፡፡ ሙስሊሞቹ ግን ይህ ነው ባህላቸው፡፡ አሁን እኛ ከእነዚህ አራዊት እራሳችንን መከላከል አለብን፡፡ እነሱ እንስሳት ናቸው፡፡ እኛ እንስሶች አይደለንም፡፡ እውነተኛ ሰብአዊነትን እንወክለዋለን እንጅ፡፡ እንዴት እንደሚገደል አናውቅም፡፡ እንዴት እንደምንገድል አናውቅም፡፡ የምናውቀው ነገር ቢኖር በዙሪያችን ያሉትን ባህሎች እንዴት እንደምንፅፍ እና ባህልን እንዴት እንደምናስተምር ነው ፥ ልክ ለ ወራሪዎቹ አረቦች እና ሙስሊሞች ባህልን አስቀድመን እንዳስተማርናቸው።

አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገሮቻችን ሲገቡ እኛ በተለይም የሶሪያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለእነርሱ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው፡፡ እነሱን በማስተማራችን እና ለእንርሱ መፅሐፍትን ወደ አረብኛ በመተርጎማችን ወደፊት ታሪክ ይረገምናል፡፡ እኛ እስከዛሬ ድረስ በጎውን ባህል ስናካፍላቸው ቆይተናል ፣ ግን አሁን በቀላሉ ሸጡን ፥ ለመሞት ፈቃደኞች ከሆንባት ሃገራችን እኛን አባረሩ፡፡

ይህ ሁሉ የአሜሪካ እና የምዕራቡ ዓለም የተሳሳቱ ፖሊሲዎች ውጤት ነው። የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ፡፡ ስለዚህ ያው አሁን እኛ በዓለም ፊት እየተገደልን ነው፡፡

ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው ነው፤ በእስልምና የባርነት ቀንበር/ድህሚ ሆኖ ከመኖር መሞትን እንመርጣለን። እግዚአብሔር አምላክ ነፃ አድርጎ ነውና የፈጠረን ባሪያ ከመሆን ነፃ ሆነን መሞት ይሻለናል።

ብለው ነበር።

የሚከተለው ከስድስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ላይ ከቀረበው የተወሰደ ነው

በዝምታ ዋሻ ውስጥ የተደበቃችሁ የተዋሕዶ አባቶች፡ ሌቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ የገጠማቸውን ዓይነት ሃዘን ከማየታችሁ በፊት፤ አላየንም፤ አልሰማንም፣ አላወቅንም!” ማለት አትችሉምና ነገሮች ሁሉ በይበልጥ አደገኛ ከመሆናቸውና፣ የቤተክርስቲያን ዕጣ እንደዚህ አሳዛኝና አስለቃሽ የሆነ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት፤ እንደተለመደው ሰላም! ሰላም! በማለት ወለም ዘለም ሳትሉ ዛሬውኑ በጎቻቸውን በቆራጥነት መቀስቀስ ይጠበቅባችኋል! የዋቄዮአላህ ተከታዮች ተመሳሳይ ፋሺስታዊ ተግባር በመፈጸም ላይ ናቸውና ፥ የግራኝ አህመድ ታሪክ እየተደገመ ነውና።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶሪያዊ ኦርቶዶክስ አባት | አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገራችን ሲገቡ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው ዛሬ ግን ይቆጨናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 13, 2019

አረብ ሙስሊሞች በወራሪነት ሲመጡ አውሬዎች ነበሩ፤ ቢሆኑም እኛ ክርስቲያኖች አስተማርናቸው፣ አሰለጠንናቸው፤ ግን ከዱን፤ ይህ ስህተት እንደነበር አሁን ተረዳነው፤ ስላሰለጠንናቸውም ወደፊት ታሪክ ይወቅሰናል።ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ

ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል

ከአምስት ዓመታት በፊት ሙስሊሞች በአሁኗ ኢራቅ የዮናስ ከተማ የነበረችውን ሞሱልን/ነነዌን ወርረው ጥንታውያን ክርስቲያኖችን (የክርስቶስን ቋንቋ አራሜይክን የሚናገሩትን)ሲጨፈጭፉና ዓብያተክርስቲያናቱን በእሳት ሲያጋዩ በሕይወት ተርፈው የነበሩት የሞሱል እና የኩርዲስታን ክልል ሀገረ ስብከት የሆኑት የሶሪያ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ይህን ታሪካዊ የቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ሰጥተው ነበር። እሳቸው በበኩላቸው ክርስትያኖች ለወራሪዎቹ የአረብ ሙስሊሞች የስልጣኔ ባህልን እንዳስተማሯቸው/ እንዳሰለጠኗቸው፤ ቢሆንም ቆየት ብለው እንደከዷቸውና በከንቱ እንደሸጧቸው በከፍተኛ ሃዘን አውስተው ነበር።”

በአሜሪካ እና በምዕራቡ ዓለም “በተሳሳቱ ፖሊሲዎች” ውጤት የተነሳ ኢራቅ በማፍያዎች/ወሮበሎች የምትገዛ ሃገር ሆናለች ብለዋል፡፡ ሊቀ ጳጳሱ በማናዲን ቴሌቪዥን ቃለምልልስ በነሐሴ 18 ቀን 2014 .ም በተላለፈው ቃለ ምልልስ ላይ “የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ” ብለዋል፡፡

ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ቪዲዮው ላይ የሚከተለውን መግለጫ ሰጥተው ነበር፦

ቢላዎች እንኳን የሉንም፡፡ ምንም ዓይነት የጦር መሳሪያ ከሌለን እንዴት ራሳችንን መከላከል እንችላለን? እነዚያ [አይሲስ] ታቅፊሮች በወረራ መልክ በመጡ ጊዜ… ሌላውን ሁሉ ይክዳሉ እናም 72 ደናግልን እና ዘላለማዊ ወንድ ልጆችን ለማግኘት ሲሉ መሞት እንፈልጋለን ይላሉ ፡፡

እኛ ክርስቲያኖች የዚህ አይነቱ ፅንሰሀሳብ የለንም ፡፡ እስክሪብቶ ፣ ወረቀት ፣ ባህል እና እውቀት ነው ያለን፡፡ የምንዋጋበት ሌላ ምንም ነገር የለንም፡፡ ሕግ በማይኖርበት ስፍራ አንድ ክርስቲያን መኖር አይችልም፡፡ የምንኖረው በሕግ በሚተዳደር ቦታ ብቻ ነው፡፡ እኛን የሚጠብቀን እና መብቶቻችንን የሚያረጋግጥ ሕግ በሌለበት ቦታ መኖር አንችልም ፣ ምክንያቱም መሳሪያ የለንምና በሃይማኖታችን ፣ በማህበረሰባችን እና በቤተሰባችን ፥ የደም ባህልን ፣ መግደልን እና ዝርፊያን አናውቅምና ነው ፡፡

እኛ እንደዚህ አይነት ባህል የለንም ፣ ይህንን መረዳት አለባችሁ ፡፡ ሙስሊሞቹ ግን ይህ ነው ባህላቸው፡፡ አሁን እኛ ከእነዚህ አራዊት እራሳችንን መከላከል አለብን፡፡ እነሱ እንስሳት ናቸው፡፡ እኛ እንስሶች አይደለንም፡፡ እውነተኛ ሰብአዊነትን እንወክለዋለን እንጅ፡፡ እንዴት እንደሚገደል አናውቅም፡፡ እንዴት እንደምንገድል አናውቅም፡፡ የምናውቀው ነገር ቢኖር በዙሪያችን ያሉትን ባህሎች እንዴት እንደምንፅፍ እና ባህልን እንዴት እንደምናስተምር ነው ፥ ልክ ለ ወራሪዎቹ አረቦች እና ሙስሊሞች ባህልን አስቀድመን እንዳስተማርናቸው።

አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገሮቻችን ሲገቡ እኛ በተለይም የሶሪያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለእነርሱ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው፡፡ እነሱን በማስተማራችን እና ለእንርሱ መፅሐፍትን ወደ አረብኛ በመተርጎማችን ወደፊት ታሪክ ይረገምናል፡፡ እኛ እስከዛሬ ድረስ በጎውን ባህል ስናካፍላቸው ቆይተናል ፣ ግን አሁን በቀላሉ ሸጡን ፥ ለመሞት ፈቃደኞች ከሆንባት ሃገራችን እኛን አባረሩ፡፡

ይህ ሁሉ የአሜሪካ እና የምዕራቡ ዓለም የተሳሳቱ ፖሊሲዎች ውጤት ነው። የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ፡፡ ስለዚህ ያው አሁን እኛ በዓለም ፊት እየተገደልን ነው፡፡

ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው ነው፤ በእስልምና የባርነት ቀንበር/ድህሚ ሆኖ ከመኖር መሞትን እንመርጣለን። እግዚአብሔር አምላክ ነፃ አድርጎ ነውና የፈጠረን ባሪያ ከመሆን ነፃ ሆነን መሞት ይሻለናል።

ብለው ነበር።

ልክ በዚህ ወር ከ አምስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ላይ ከቀረበው የተወሰደ ነው

በኢትዮጵያ ሃገራችንም ተመሳሳይ ክስተት እንደገናበመታየት ላይ ነው

በዝምታ ዋሻ ውስጥ የተደበቃችሁ የተዋሕዶ አባቶች፡ ሌቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ የገጠማቸውን ዓይነት ሃዘን ከማየታችሁ በፊት፤ አላየንም፤ አልሰማንም፣ አላወቅንም!” ማለት አትችሉምና ነገሮች ሁሉ በይበልጥ አደገኛ ከመሆናቸውና፣ የቤተክርስቲያን ዕጣ እንደዚህ አሳዛኝና አስለቃሽ የሆነ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት፤ እንደተለመደው ሰላም! ሰላም! በማለት ወለም ዘለም ሳትሉ ዛሬውኑ በጎቻቸውን በቆራጥነት መቀስቀስ ይጠበቅባችኋል! የዋቄዮአላህ ተከታዮች ተመሳሳይ ፋሺስታዊ ተግባር በመፈጸም ላይ ናቸውና ፥ የግራኝ አህመድ ታሪክ እየተደገመ ነውና።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጦርነት በአውሮፓ | አረብ ሙስሊሙ በውሻ ስለተነከሰ ውሻውና ባለቤቱ በእሥራት ተቀጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2018

ቻይኖች ይህን የያዝነውን አዲስ አመታቸውን፡ “የውሻ አመት” ብለውታል።

የውሻ መንጃ ፈቃድ የሚወጣበት ዘመን እየመጣ ይሆን?

በምስራቅ ጀርመኗ ማግደበርግ ከተማ አንድ የሶሪያው ተወላጅ ፓርክ ውስጥ ከሚስቱና ልጆቹ ጋር ሲዘዋወር ነበር በውሻ የተነከሰው። የውሻው ባለቤት ተፈርዶበት ታሥሯል

ቪዲዮውን ያነሱት የሶሪያው ቤተሰቦች ናቸው። አንዳንድ ሰዎች እንደጠቆሙት ከሆነ ሙስሊሞች ውሾችን ስለሚጠሉ ሶሪያውም እንዲሁ የውሻውን ባለቤት ሆን ብሎ ሳይተናኮለው አልቀረም።

ለማነፃፀር፦

እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደተገለጸው፤ “ኢትዮጵያዊት” የተባለችውን ልጃገረድ የነከሳት ውሻ ከባለቤቶቹ ተነጠቀ እንጂ ባለቤቶቹ ክስ አልተመሠረተባቸውም፤ አልታሠሩምም። ክስተቱ ተመሳሳይ ነው፤ የህግ አስከባሪዎቹ ውሳኔ ግን የተለያየ ነው፤ የሚገርም ነው።

እዚህ ላይ ምን የሚታየን ነገር አለ?

ለማንኛውም፤ ሁለቱም ተነካሾች፤ “አቤት ሲሳይ!ብለዋል።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: