Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2023
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
  293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሶማሌ ተገንጣዮች’

ሉሲፈራዊው ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) የኦሮሞ ተገንጣዮችን ባንዲራ ለጥፏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2019

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚለው ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረእስራኤል የሆነ ተልዕኮ ያለው ሉሲፈራዊ ተቋም ነው።

ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ለሃገርአፍራሾች፣ ፀረሰላም ቡድኖች፣ ሽብር ፈጣሪዎችና ወንበዴዎች መብት የቆመ ፀረክርስቲያን ቡድን ነው።

ለዚህ ማስረጃ ሊሆነን የሚችለው ከ666ቱ የሆነው አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ ከወጣበት ዕለት አንስቶ፡ በአንድ በኩል ለመንግስቱ የድጋፍ መግለጫዎችን በተክታታይ ማውጣቱ ፥ በሌላ በኩል ደግሞ፡ ባለፉት አስራ አምስት ወራት በጣም አስከፊ እየሆነ የመጣውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ ጸጥ ብሎ ለማለፍ መወሰኑ ነው።

ተዋሕዶ አባቶች ሲታረዱ፣ አብያተ ክርስቲያናት በእሳት ሲጋዩ፣ ኢንጂነሮች እና ጄነራሎቹ ሲገደሉ፣ ጋዜጠኞች ወደ ቀዝቃዛማና ጨለማማ ጉዳጓድ ውስጥ ሲወረወሩ፣ እናቶችን ከመኖርያ ሲፈናቀሉ፣ ህፃናትና እርጉዞች ሲንገላቱ፣ ዜጎችን ከእኔ ጋር አልተደመራችሁም እየተባሉ ከሥራዎቻቸው ሲባረሩ፣ ሰው በጠራራ ፀሃይ ተዘቅዝቆ ሲስቀል፣ ባንኮችና ትራንስፎርመሮች ሲዘረሩ፣ ሦስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ከትውልድ ቦታቸው እየተፈናቀሉ ሲራቡ፤ ይህ በመላው ዓለም ለሰብዓዊ መብት ቆሚያለሁ፣ የሞራል ሞኖፖል አለኝ የሚለው ግብዝ ተቋም፡ ስለእነዚህ ከፍተኛ የሰበአዊ መብት ረገጣዎች እስካሁን ድረስ የተናገረው ነገር የለም፤ ጭጭ ብሏል።

እንዲያውም በተቃራኒው የአብዮት አህመድ ወኪላቸው ጽንፈኛ ተግባር እንዳይጋለጥበት፡ ልክ ጄነራሎቹ በተገደሉ ማግስት፡ ከዓመት በፊት የሶማሌ ክልልን አስመልክቶ የወጣውን የእስር ቤት ሪፖርት በድጋሚ አቀረቡት። ሁለት ሳምንት በተከታታይ የቀረቡት ሪፖርቶች የህዋሃት መንግስትን የተመለከቱ አሮጌ መረጃዎች ናቸው። ሁሉንም Hrw.com ገብቶ ማየት ይቻላል።

የሚገርም ነው፤ የትግርኛ ተናጋሪ ጠላቶች የሆኑትና ከገዳይ አልአብይ ጋር ይተደመሩት የ “ኢሳት” ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሂውማን ራይትስ ወች (HRW) እና ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች ናቸው።

ሂውማን ራይትስ ወች (HRW)የሶማሌን ጉዳይ አሁን ደጋግሞ ማንሳቱ ቀጣዩ አጀንዳቸው ወዴት እንደሚያመራ ይጠቁመናል። ገና ሲጀመር ከሃያ ስምንት ዓመታት በፊት ለንደን ላይ አሁን የምናየው የኢትዮጵያ ካርታ ሲነደፍ ሆን ተብሎ ሰፊው የኢትዮጵያ መሬት ተቆርሶ የተሰጠው ለሁለቱ ቀንደኛ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ነው፦ ለ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎችሌሎች ክልሎች አንድ ላይ ቢሆኑ እንኳን የእነዚህን ሁለት ክልሎች ያህል ስፋት አይኖራቸውም። ታዲያ ይህ በጣም የሚያስገርም ነገር አይደልምን?!

ታዲያ አሁን መንግስቱን ለኦሮሞዎች ካስረከቡ በኋላ ቀጣዩ የሻህማት ጨዋታ ወደ ሶማሌ ክልል ያመራል። አብዮት አህመድ ስልጣኑን ሲይዝ ግጭቶች ቶሎ ብለው የተቀሰቀሱት በሶማሌ ክልል ነበር፤ ተዋሕዶ አባቶች የታረዱትና አብያት ክርስቲያናት የተቃጠሉት በዚሁ የሶማሌ ክልል ነው። ያዘጋጇቸውን ፖለቲከኞች በስልጣን ላይ ካወጡ በኋላ የፖለቲካው እንቅስቃሴ ወደ ሰሜኑ ኢትዮጵያ ዞሯል።

ከሁለት ቀናት በፊት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦

አብዮት አህመድ ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ሥራውን በግድያ ነው የጀመረው፤ በመስቀል አደባባይ እነ ኢንጂነር ስመኘውና አዲስ አበቤዎችን በመግደል፣ በጅጅጋ ልክ እንደ ግራኝ አህመድ ተዋሕዶ አባቶችን ከእነ ዓብያተክርስቲያናቱ በእሳት በማቃጠል ነው። በጅጅጋ ይህን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸመ በኋላ የነበረውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኦምርን ከስልጣን በማንሳት የለስላሳ ጂሃድ አጋሩን አህመድ አብዲን በቦታው ተካው።

እነዚህ ሶማሌዎች ዛሬ ልክ እንደ ዶ/ር አህመድ ኢትዮጵያዊነትን እየሰበኩ ጅል ኢትዮጵያውያንን በማታለል ላይ ይገኛል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ሰሞኑን ወደ ባህር ዳር በመጓዝ የማታለያ ጂሃድ ሲያካሂድ ታይቷል። ዶ/ር አህመድ አንድ ነገር ቢሆን ወይም ከስልጣን ቢወገድ ስልጣኑን ከሰሜን ሰዎች በመከላከል ለሶማሌዎች ትቶ ለመሄድ የተዘጋጀ ይመስላል። ኦሮሞ + ሶማሌ። የሉሲፈራውያኑ ፍላጎት ያ ነውና! እኛ ማወቅ ያለብን ግን አንድ ሙስሊም ሶማሌ በምንም ዓይነት ተዓምር ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ሊወድ አይችልም፤ በፍጹም!!!

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: