Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ስዊድን’

Sweden Burns The Quran & Erdogan – Turkey Burns The Cross & Swedish Flag

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2023

🔥 ስዊድን እርኩሱን ቁርዓንን እና ኤርዶጋኔንን አቃጠለች – ቱርክ ደግሞ ክቡር መስቀሉን እና የስዊድንን ባንዲራ አቃጠለች

ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ውጊያው በክቡር መስቀሉ እና በእርኩሱ ግማሽ ጨረቃ/ኮከብ ☪ መካከል ነው። ከየትኛው ወገን ነዎት? ባለፈው ሳምንት በክርስቶስ ተቃዋሚ የግራኝ ሞግዚት ቱርክ ሰማይ ላይ የታየውን ደማማ ደመና እናስታውስ!

Enemies of The Cross ✞

vs.

Enemies of the Crescent Moon & Star ☪

👉 Which Side Are You On?

🔥 Quran Burning Ignites New Spat Between Turkey and Sweden

Protests in Stockholm on Saturday against Turkey and Sweden’s bid to join NATO, including the burning of a copy of the Koran, sharply heightened tensions with Turkey.

Rasmus Paludan, a leader of a far right Danish political party who also holds Swedish citizenship, burnt a copy of the Quran outside the Turkish embassy in Stockholm on Saturday. His action took place despite a call by the Turkish foreign minister to withdraw the permit for the protest.

Paludan sparked riots last year, when during the Muslim holy month of Ramadan he announced that he wanted to go on a tour to burn the Quran.

Last week, he burnt the effigy of Turkish President Recep Tayyip Erdogan in Stockholm.

🛑 UFO over Turkey? Signs and Wonders of The Most High. Antichrist Turkey & Co Are Under Judgment

💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍር ላይ ናቸው

😲 ደማማ ደመና በመስጊዱ ላይ ፤ ዋ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስዊድን | ሙስሊሙ ሾፌር የስግደት ሰዓቴ ነው፤ “አውቶቡስ ኬኛ!” ብሎ ሴት ተሳፋሪዎች ወደ አውቶቡሱ እዳይገቡ ከለከላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2022

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፮፥፭፡፯]❖❖❖

ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።”

ይህ የተከሰተው በአንድ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በዋና ከተማዋ በስቶኮልም ነው። አውቶቡሱ በተመደበለት ማቆሚያና ሰዓት መንገደኞችን መጫን በሚጀምርበት ወቅት፤ ሙስሊሙ ሾፌር በሩን ጥርቅም አድርጎ በመዝጋት አውቶብሱ ውስጥ ከሁለት ልጆቹ ጋር ይሰግድ ነበር። የሥራ ሰዓቷ የደረሰባት ስዊድናዊት መግቢያውን ብታንኳኳ ሾፌሩ መጀመሪያ ላይ ሊከፍትላት አልፈለገም ነበር። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከከፈተላት በኋላ “ስግደታችንን ረበሽ” በማለት ሴትዮዋ ላይ ጮኸባት። ሴትዩዋም ከሙስሊሙ ሾፌር ጋር አብራ ለመጓዝ ስላልተመቻት ጓደኛዋን ጠርታ በግል መኪናው ወደ መሥሪያ ቤቷ እንዲወስዳት አደረገች።

ጥጋባቸው፣ እብሪትና ትዕቢታቸው ተወዳዳሪ የለውም፤ ያውም ለሠፈሩበት እንግዳ-ተቀባይ ሃገር ምንም ዓይነት በጎ አስተዋጽኦ ሳያበረክቱ። አባታቸው ዲያብሎስ አይደል!

ይህን መሰሉ ድርጊት በሙስሊሞች ዘንድ በመላው የምዕራቡ ዓለም እየተዘወተረ ነው። አንዴ እሰግዳለሁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ረመዳን ጾም ነው በማለት በየመሥሪያ እና ትምህርት ቤቱ ሙስሊም ያልሆኑትን ተቋማት፣ ማህበረሰብ እና ዜጎች በጣም በማስቸገር ላይ ናቸው። እስልምናን በደንብ የሚከተሉ ሙስሊሞች ሁሉ ጽንፈኞች እንደሆኑ፣ የወራሪነት አስተሳሰብ እንዳላቸው፣ ብሎም መቻልን እንጅ ሌላውን መቻል የማይፈልጉ መሆናቸውን በየቀኑ የምንታዘበው ነው።

ተመሳሳይ ክስተትም በሃገራችን እያየን ነው፤ በሙስሊሞች ዘንድ ብቻ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ለማጥፋት በተነሳሱትና “ኦሮሞዎች ነን” በሚሉት አጋሮቻቸው፡ በዋቄዮ-አላህ ልጆች ዘንድም እንዲሁ ዓለም በእነርሱ ዙሪያ ብቻ የምትሽከረከርና የእነርሱ ብቻ እንደሆነች አድርገው ነው የሚታያቸው። ምንም ሳይሠሩና ተገቢውን መስዋዕት ሳይከፍሉ ኬኛ/ ሁሉም የኛ ብቻ፣ እኛ ተብድለናልና የፈለግነውን ማድረግና መናገር እንችላለን ፥ ሌላው ግን “የት አባክ! ምንም አይፈቀድልህም” ወዘተ። ይህ የሚያሳየን እነዚህ ሁለት ቡድኖች (ሙስሊሞችና “ኦሮሞዎች” አንድ ዓይነት አምላክ እንደሚከተሉና ምን ያህል እርኩስ በሆነ መንፈስ ቁጥጥር ሥር ወድቀው እንደሚገኙ ነው።

🛑 ይህ ዜና ብዙዎችን አስቆጥቷል። አንዳንድ አስተያየቶች፦

👉“And if you ever had any doubts about the real intent of these invaders, this is the proof of the pudding. Send them all back to their sh*tholes

👉 እናም ስለእነዚህ ወራሪዎች እውነተኛ ፍላጎት/ዓላማ ጥርጣሬ ካለዎት ይህ ጥሩ ማረጋገጫ ነው ፡፡ ሁሉንም ወደ መጡበት ቆሻሻ ሃገር መልሷቸው።

👉 welcome to Angela’s Europe …

👉 ወደ አንጌላ ሜርከል አውሮፓ እንኳን ደኽና መጡ!

👉 To be honest I’m surprised he actually ‘stopped the bus’ before starting to pray…….

👉 እውነቱን ለመናገር መስገድ ከመጀመሩ በፊት አውቶቡሱን ማቆሙ በእውነት አስገርሞኛል፡፡

💭 Prophetic words from Winston Churchill – from the past – 1899 – re Islam:

“In every country where Muslims are in the minority they are obsessed with ‘the rule of law’ and minority rights. In every country where Muslims are the majority there is no ‘rule of law’ nor minority rights….I ask that anyone who is able to show where this is not true to please do so.”

💭 የዊንስተን ቸርችል (ቸርችል ጎዳና) እስላምን የሚመለከት ትንቢታዊ ቃላት 1899ዓ.ም

ሙስሊሞች አናሳ በሆነባቸው አገሮች ውስጥ ሁሉ ስለ የሕግ የበላይነትእና አናሳ ሕዝቦች መብቶች ይጨነቃሉ፡፡ ሙስሊሞች በብዛት ባለባቸው ሀገር ሁሉ የሕግ የበላይነትወይም የአናሳ ሕዝቦች መብቶች የሉም ፡፡ ይህ ትክክል ያልሆነበት ሃገር አለ የሚል አንድ ሰው ካለ ይህን እንዲጠቁመን እጠይቃለሁ፡፡

💭 Sweden: Muslim Driver Stops Bus Service, Refuses Women Entry for Prayer

❖❖❖[Matthew 6:5-7]❖❖❖

And when you pray, do not be like the hypocrites, for they love to pray standing in the synagogues and on the street corners to be seen by others. Truly I tell you, they have received their reward in full. But when you pray, go into your room, close the door and pray to your Father, who is unseen. Then your Father, who sees what is done in secret, will reward you. And when you pray, do not keep on babbling like pagans, for they think they will be heard because of their many words.”

💭 A Muslim bus driver in Stockholm refused to let a woman board his bus as he and another two others began praying in the vehicle.

The incident took place on Friday evening with the woman later saying that she thought no one would believe her story.

On Monday, local Moderate Party politician Kristoffer Tamsons confirmed the story, stating on Facebook that the driver’s actions were “unacceptable”.

He stated that he had begun an investigation into the matter to seek clarification on how employees are allowed to practice their religion while onboard public vehicles and the standards of the transport boards in general.

According to news website Nyheter Idag, the woman said that she found the driver, along with two boys, kneeling on the seats of the bus engaging in prayer. When she attempted to board and knocked on the door of the bus, they ignored her and left her outside in the rain.

She said that while she was let on the vehicle after the trio had stopped praying, the driver became aggressive because she had disturbed him during his prayer.

The woman, uncomfortable about riding on the bus with the man, called her friend who came and picked her up in his car.

Moderate politician Hanif Bali, known for his outspoken anti-mass migration views, posted a picture of the bus driver praying on the bus saying: “A woman was not allowed on a bus in Värmdö late at night, the bus driver had prayer time with his children. After the prayer time, he acted threateningly against the woman. I guess it’s Mormons.”

The Islamic call to prayer made headlines in Sweden last year when police in the Swedish city of Växjö agreed to let the local mosque publicly broadcast the call after requests from the local Muslim community, despite some resistance from locals.

Source

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sweden: Ethiopian Family Members Arrested for ‘Honor Killing’ in Stockholm

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ስዊድን፤ ልጃቸውን “በክብር ግድያ” የገደሉ’ ኢትዮጵያውያን’ የቤተሰብ አባላት ተያዙ

አንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝን ልጅ ሞት ራሷን አጥፍታለችብለው ለማታለል በመሞከራቸው ተይዘዋል።

የ፵፮/46 ዓመቷ ሴት እና ሁለት ወጣቶች በናካስቶክሆልም ማዘጋጃ ቤት የአንድ ቤተሰብ አባል በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ናቸው። ተጠርጣሪዎቹ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፣ ፖሊስ የተያዙትም በክብር ግድያ ወንጀል በመሳተፋቸው ነው።

ቀደም ሲል በነበሩት የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች መሠረት ተጠርጣሪዎቹ ሐሙስ እለት በናካ በሚገኘው ቤቷ ውስጥ ሞታ የተገኘችው ታዳጊ ወጣት ቤተሰብ አባላት ናቸው። የቤተሰቡ አባላት ልጅቷ ራሷን እንዳጠፋች ለፖሊስ ቢናገሩም ፖሊሶች በፍጥነት ተጠራጥረው በግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ሶስት የቤተሰብ አባላትን በቁጥጥር ስር አውለዋል። የስዊድን የዜና ማሰራጫ ናይሄተር ኢዳግ ዘገባ ከሆነ፤ ግድያውን ለመደበቅ ቤተሰቡ እንዳቀደና የቤተሰቡ አባላት ትረካም በመርማሪዎች ዘንድ አሳማኝ ለመሆን ባለመቻሉ ነው።

የአካልና ሕሊና ጉዳትን የሚያስከትሉ ቅጣቶች ፣ ያለ ዕድሜ ጋብቻ ፣ የሦስት-ቀን-ጋብቻ (ሙጣ /ሽርሙጥና) የቤት ውስጥ ዓመፅ እና የክብር ግድያ ልማዶች በእስልምና የተለመዱ ናቸው።

ዛሬ ቀን ወጥቶላቸውኦሮሞ መሃመዳውያን እና ፕሮተኢስታንቶች የነገሡባት ሀገራችን በታሪኳ ይህን ያህል ወድቃና ተዋርዳ በጭራሽ አታውቅም።

የዋቄዮአላህ ባሪያዎች የሆኑት አህዛብ ሥልጣን ላይ ወጥተው የእምቤታችን እርስት የሆነችውን ኢትዮጵያን ያስተዳድሩ ዘንድ እግዚአብሔር አይፈቀድላቸውም። ስንል ለዚህ ነው። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያንን የዋቄዮአላህ ባሪያዎች በመላው ዓለም አዋረዷቸው! የእነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጩኸትና ሥራ ብቻ ነው ለዚህ ዓለም የሚሰማትና የሚታያት።

የዋቄዮአላህ ባሪያዎች ሕጻናትን እንደሚያግቱና ለሉሲፈር አምላካቸው እንደሚሰው እኮ በየቀኑ በመላው ዓለም እያየነው ነው።

ኢትዮጵያ ለመሀመዳውያኑ እና ለኦሮሞዎች አልተሰጠቻቸውምና ጽዮናውያን ሆይ፤ አገራችንን እናስመልስ!ይህን ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ!” የሚል ወገን ሁሉ በራሱ እና በአምላኩ በመተማመን ወንድ ሆኖ በድፍረት ሊናገረውና ሊተገብረው ይገባዋል። መቻቻል የሚባል ተረተረት አይሠራም፤ ወይ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ናቸው የሚነግሡት ወይ ደግሞ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ክርስቲያኖች። ወይ ጨለማ ወይ ደግሞ ብርሃን ነው ሊነግሥ የሚችለው! በተለይ በኢትዮጵያ ጨለማ ልክ እነደ ዛሬው ሲነግሥ ላለፉት አራት ዓመታት ለምናያቸው አስከፊና አሰቃቂ ነገሮች ሰለባ እንሆናለን። የባርነትና ሞት አጥፊ ማንነትና ምንነት ፍሬ ይህ ነው። ጨለማ ከብርሃን ተቻችሎሕብረት ሊኖረው አይችልም። በጭራሽ!

እያየን ያለነው እኮ ሃገራችን ለሌሎች ክብር በሰጠች ቁጥር ክብር እያጣች መምጣቷን ነው።

😈 ኦሮሞዎችና መሀመዳውያን ሥልጣን ላይ በቡድን ደረጃና በጅምላ በጭራሽ መውጣት የለባቸውም! ኢትዮጵያን ምንም ዓይነት ጥንቃቄ የተሞላበት ዝግጅት ሳያደርጉ በገፋ ዕድሜያቸውና በደከመ ጤናቸው በትግራይ ሕዝብ ላይ ነግሠው ውስኪ እየጠጡ ለመንደላቀቅ ሲሉ ብቻ ሁሉንም ነገር ለእነዚህ አውሬዎች አስረክበው ወደ መቀሌ የፈረጠጡት ሕወሓቶች በእግዚአብሔር ዘንድ ከተጠያቂነት አያመልጡም።

💭 ከሳምንት በፊት ልክ በማክሰኞ ዕለት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይረክተር ሆነው በተመረጡበት በኪዳነ ምሕረት ዕለት በአሜሪካዋ ቴክሳስ አስራ ዘጠኝ ተማሪዎችና ሁለት መምህራን ተጨፍጭፈዋል። ይህን ትልቅ ምልክት እናስታውስ፤ በቀጣዮቹ ቀናት እመለስባቸዋለሁ።

Texas Children

👉 19 + 2 = 21 = 911 Call = Sep. 11 = Ethiopian New Year’s Day According to the Ethiopian calendar Hidar 21 (November 30) = Annual feast of St. Mary of Zion.

  • ☆ TExas
  • ☆ TEgray (Tigray)
  • ☆ TEdros (Tigray born)

Children of Tigray

💭 An Ethiopian family allegedly tried to pass off a teenage girl’s death as a suicide

A 46-year-old woman and two young men are in custody as suspects in the murder of a family member in the Stockholm municipality of Nacka. The suspects are Ethiopian citizens, and the police suspect they were involved in an honor killing.

According to previous media reports, the suspects are family members of a deceased teenage girl found dead in her home in Nacka on Thursday. Family members told police that the girl had taken her own life, but police quickly became suspicious and arrested three family members on suspicion of murder.

Reports show the police suspected the family had arranged the suicide to hide a murder after the stories of the family members failed to add up, Swedish news outlet Nyheter Idag reports.

The suspects provided differing statements to the police, and also attempted to hide the victim’s mobile phone and objects used in the alleged suicide.

Police suspect that the motive in the alleged murder was that the girl was hanging out with friends after school, which upset other members of the family. The victim’s school expressed concern for the girl, which was reinforced by the fact that she was reported sick on Thursday.

A forensic pathologist has also found that the girl’s injuries do not correspond with injuries sustained in a suicide.

All suspects deny any wrongdoing.

Honor killings and other honor-related crimes have plagued Sweden in recent years due to mass immigration from “honor societies.” In an example of the violence displayed in some such cases, an Afghan man and his two sons stabbed another man 90 times to “preserve honor.”

In September 2019, the Swedish Police Authority began specifically tracking honor-related crimes, and by November 2021, 4,500 suspected honor-related crimes had been registered in the country’s database.

Honor-related crimes are characterized as organized, and often involve more than one family member. They are not limited to honor killings either, but also include forced marriages, rape, kidnapping, assault, extortion, forced suicides, and torture.

According to the Swedish Agency for Youth and Civil Society, a report from 2009 showed that about 70,000 women and men said they risked being forced to marry against their will, with such numbers representing a massive 6.6 percent of females and 3.5 percent of males in the 16-25 age group in Sweden.

Source

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጂሃድ በስዊደን | የክርስቶስ ተቃዋሚውን መጽሐፍ ቍርአንን ፖለቲከኛው አቃጠለ፥ መሀመዳውያኑ አበዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

😈 ዋቄዮአላህሉሲፈር + እስልምና + እባብ 🐍 + ፒኮክ 🦚

👉 የእስልምና ልሂቃንእንደሚሉን ከሆነ እባብእና ፒኮክየዲያብሎስ/ኢብሊስ ረዳቶች ናቸው።

አዎ! እያየነው አይደል?!

💭 የዴንማርክ የቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሪ ሐሙስ ዕለት በስዊድን ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ የቁርኣንን ቅጂ በፖሊስ ጥበቃ ሥር አቃጠለው።

እንግዲህ ላለፉት ሦስት ዓመታት የእስልምና ወረርሽኝ ኮሮና አጋሩን ስለላካትና ክርስቲያኖችምእርስበርስ እየተባሉ የእነርሱን ጽንፈኛ ሥራ ስለሰሩላቸው መሀመዳውያኑ የተለመደውን ጂሃዳዊ ሽብር ከመንዛት ትንሽ ተቆጥበውና አርፈው ነበር። አሁን ግን መሀመድ ከሲዖል ሆኖ ፊሽካ እየነፋላቸውና ሰበባሰበብ እየፈለጉ ያዙን! ልቀቁን፤ አላህ ስናክባር!”

በአዲስ አበባም የዋቄዮአላህ አርበኞች በየመስጊዱና እባብ ገንዳው (አባ ገዳ) “ያዙን ልቀቁን!” በማለት ላይ ናቸው። አያስገርምም! ሁሉም፤ ሁሌ የመሀመድን ፊሽካ ነው ከሲዖል የሚጠብቁት!

ከእስልምና የከፋ መጥፎ ነገር በዚህ ዓለም የለምና እግዚአብሔር አምላክ ወደ ክርስቶስ ብርሃን ቶሎ ያምጣቸው!

በተለይ በአገራችን፤ አላግባብ፣ ያለጊዜውና ያለቦታው በከንቱ፤ ስለ ጽዮን ዝም አንልም! ኢትዮጵያችን! ተዋሕዶ! ሰንደቃችን ወዘተ፤ እያሉ በግብዝነት ለሚወራጩት፣ ለሚቅበዘበዙትና በኢትዮጵያ፣ ተዋሕዶ እና ሰንደቁ ላይ በተዘዋዋሪ ለሚሳለቁት ቃኤላውያንና ይሁዳዎቹ፤ ወዮላቸው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሲከፍት፤ እነዚህ ግብዞች የእግዚአብሔር ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን መደገፍና ማበረታታት ባልነበረባቸው፤ በተቃራኒው ጠላታቸውን ለይተው በማወቅ በኦሮሞው አገዛዝ ላይ በዘመቱ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ ግራው ቀኝ፣ ቀኙ ግራ የሆነና የተገለባበጠ አንጎል ስላላቸው፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ እያሉ መኖሩን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ መምረጡን ቀጥለውበታል። አይ እነዚህ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ በቱርኮች፣ በሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈሩ ወቅት ነው ሁሉም ያበቃላቸው፤ እንደምናየው ለንሰሐ የመብቂያው ጊዜ እያመለጣቸው ስለሆነ አሁን አንገታቸውን ለዋቄዮአላህመሀመዳውያኑ ሰይፍ ያዘጋጁ! ኢትዮጵያ ከእነዚህ ቆሻሾች መጽዳት ያለባት መሆኑን እያየነው ነው፤ አባ ዘወንጌልም፤ “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር። አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትም ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፭፥፳]❖❖❖

ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”

💭 Danish Far-Right Party Leader Burns The Quran Under Police Protection in Sweden

The Danish leader of the far-right Stram Kurs (Hard Line) party burned a copy of the Quran on Thursday in a heavily-populated Muslim area in Sweden, according to media reports.

Rasmus Paludan, accompanied by police, went to an open public space in southern Linkoping and placed the the Anti-Christ Islamic Quran down and burned it while ignoring protests from onlookers.

About 200 demonstrators gathered in the square to protest.

The group urged police not to allow the racist leader to carry out his action.

After the police ignored the calls, incidents broke out and the group closed the road to traffic, pelting stones at police.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አገር-ወዳድ አውሮፓውያን በእስልምና እና ግብረ-ሰዶማዊነት ላይ ከፍተኛ አመጽ ቀሰቀሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 31, 2020

እነዚህ ሁለት መቅሰፍቶች ማህበረሰባችንን እያበላሹብን ነው።” በማለት ላይ ናቸው። ትክክልም ናቸው!

ቪዲዮው ባለፈው ሳምንት ላይ በማልሞ፤ ደቡብ ስዊድን እና በኖርዌይ የተቀሰቀሰውን የፀረእስላም አመጽ፤ እንዲሁም መሀመዳውያኑ ወራሪዎች ልከ እንደ ኦሮሞ አጋሮቻቸው የኖርዌይን ፖሊሶች“አላህ ስናክባር!” በማለት ሲያጠቁ ይታያል። በተጨማሪ፤ ኢትዮጵያዊቷን ማርያምን “ጥቁሯ ማዶናን” በመያዝ ለኮሙኒዝም መገርሰስ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት ፖላንዳውያኑ ክርስቲያን ብሔርተኞች የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ ሲያቃጥሉት ያይታያሉ።

ኢትዮጵያውያን ብሔርተኞች ከአገርወዳድ አውሮፓውያን ተማሩ፤ ሰልፍ ውጡ! ለአመፅ ተነሳሱ! ግራኝ አህመድን ሂዱና ከነ ፒኮኩ አራግፉት! የገዳዮች ኦሮሞዎችን ድሪቶ ጨርቅ በእሳት አጋዩት።

ለመሆኑ አንድ የኢትዮጵያ ሙስሊም ግለሰብ፣ ቡድን፣ ተቋም ወይንም መስጊድ ግብረሰዶማዊነትን ሲያውግዙ ሰምታችኋቸው ታውቃላችሁን? በፍጹም! ለዚህም ምክኒያት አለው፤ ይህም በእስልምና ግብረሰዶማዊነት ይፈቀዳል እና ነው። “አይ ክልክል ነው! ቁርአን ይከለክላል፣ ሰዶማውያኑን ከፎቅ እንወረውራለን እኮ ቅብርጥሴ!” ይሏችኋል፤ ግን እንደተለመደው ውሸት ነው፤ ግብረሰዶማውያኑን የሚወረውሩት ቁርአንን እና የእስልምናን ታሪክ የማያውቁት የመጽሐፍ ቅዱስን ብሉይ ኪዳንን በከፊል የሚያውቁት ብቻ ናቸው፤ ግብረሰዶማዊነት እንደሚከለክል ምንም ዓይነት ማስረጃ ማቅረብ አይችሉም። እንዲያውም በተቃራኒው ቁርአን ግብረሰዶማዊነትንና ሕፃናትን መድፈር ይፈቅዳል፤ ከነብያቸው ጀምሮ በተግባርም የምናየው ነው። አንድ ግለሰብ፣ አንድ ማሕበረሰብ ከክርስቶስ ብርሃን በርቁ ቁጥር ግብረሰዶማዊ፣ ዘረኛና ሙስሊም ነው የሚሆነው። ለዚህም እኮ ነው በመላው ዓለም ግብረሰዶማውያን እና ሙስሊሞች እየተናበቡ በክርስትናው ዓለም ላይ ዲያብሎሳዊ ዘመቻቸውን ጎን ለጎን የሚያካሂዱት፤ ሙስሊሞች ግብረሰዶማውያንን አያውግዙም ፥ ግብረሰዶማውያንም ሙስሊሞችን አያወግዙም፤ እንዲያውም ብዙ ጊዜ ለሙስሊሞች ጠበቃ ሆነው የሚቆሙት ግብረሰዶማውያኑ ናቸው። በቀጣዩ ቪዲዮ ይታያል።

የኢትዮጵያ እና የክርስቲያኑ ዓለም ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው፦

  • 👉 1.አህዛብ
  • 👉 2.ዘረኞች
  • 👉 3.ግብረሰዶማውያን

እነዚህ ሦስት የኢትዮጵያ ጠላቶች የሚገለጹት በምድራዊው የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው፣ እንዲሁም ለጣዖቱ ዋቄዮአላህ ዲያቢሎስ ተገዥነታቸው ነው።

በዚህ ዘመን በደንብ ተደራጅተው በመምጣት እየተወራጩና በጣም እየጮሁ ያሉት ሦስቱ መንጋዎች መሆናቸውን ልብ እንበል።

ለስጋ ፈቃድ የምኞት ባሪያ የሆኑት ሁሉ ለዚህ አሰራር ተገዥዎች ናቸውና፣ የዲያብሎስ ልጆች ናቸውና። የዲያብሎስ ልጆች ሁሉ ስምና ክብራቸው የሚሰሩት እንደ ኢትዮጵያውያን/እስራኤላውያን ተፍጥሯዊ ጸጋና በረከት ያላቸውን ሌሎች አካላትን በማፍዘዝ፣ በማሰር፣ በማኮላሸት፣ በማሳመም፣ በማሳበድና በመግደል ነው። ስጋ ተፈጥሯዊ ጸጋና በረከት የለውም። ስለዚህ የመንፈስን ስምና ክብር ሰርቆ የራሱ ያደርጋል። የስጋ ስምና ክብር አንጻራዊ ስለሆነ የግድ አንድን መፈሳዊ አካል መስዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ይገድላል፣ ያጠፋል፣ ይሰርቃል፣ ይዋሻል፣ ያጭበረብራል። ለዚህ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለዲያብሎስ ዓላማ ሲናገር፤ “ሌባው ሊሰርቅ፣ ሌገድልና ሊያርድ ይመጣል፤ ስለ ሌላ አይመጣም…[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]ያለን።

ታዲያ ስጋዊ የሆኑ“ ዘረኞቹ ኦሮሞዎች” ፣ ገዳዮቹ መሀመዳውያንእና አጸያፊዎቹ ግብረሰዶማውያንአንድላይ በማበር እግዚአብሔር የሰጠንን ብቸኛ ሃገር ለመቆራመት ተግተው በመስራት እየፈነጩባት፣ እያላገጡባትና እያረከሷት ነው። ስጋውያኑ በአንድ ላይ በመሰባሰብ ላይ እንደሆነ ተመልከቱ። ግብረሰዶማዊው ዐቢይ አህመድ ስጋውያኑን ዲቃላዎቹን እነ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ እባብ ዱላ ገመዳን፣ አልማርያም አለማየሁን፣ ብርቱካን ደምቀሳን፣ ሙስጠፌን፣ አበበ ጋላውን ወዘተ የሰበሰበው ስጋዊ ማንነቱ እና ምንነቱ ስለሚጠቁመው ነው።

እዚህ ሁሉ መቀመቅ ውስጥ መግባት የቻልነው በራሳችን ድክመት፣ ግድየለሽነትና ስንፍና በመሆኑ በፊታችን ላይ ተጋርጦ የመጣውን የጥፋትና የሞት ሃይል መፋልም ይኖርብናል። “እግዚአብሔር ያውቃል!” እያሉ እጅ አጣጥፎ ቁጭ የመባያው ጊዜ አክትሟል። ወይ ከቆለኛማዎቹ አህዛብ ጋር አብረህ ትሞታለህ፣ ወይ እንደ አንድ ነፃ ደገኛ እራስህን ነፃ ታወጣለሁ።

መንፈሳዊ የተባልነው ኢትዮጵያውያን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔርተብላ እንድትቀጥል የምንሻ ከሆነ፤ ለሌላው የማሰቢያ ጊዜው ማክተሙን ተገንዝበን ስጋውያኑን ጠላቶቿን ያለ ምንም ይሉኝታ በስጋም በመንፈስም መታገል ግዴታችን ነው። ወደ ኋላ ሳንመለስ በቃን!” ብለን በመነሳት ለመንፈሳውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የማዳላት ብልጠት ማሳየት አለብን። ዛሬ ስጋዊ ፍጥረታቱን ማግለል፣ ማራቅ፣ መርገጥ ብሎም ከኢትዮጵያ መጠራረግ አማራጭ የለውም። ካወቁበት ብሎም ከበታችነት ስሜትና ከእብሪተኝነት ከተላቀቁ ይህ እነርሱንም ይጠቅማቸዋል። ለዓለም ብርሃን መሆን የምትበቃዋ መንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ልትመጣ የምትችለው እነዚህን እርምጃዎች ከወሰድን ብቻ ነው።

በምድራቸውም በተቀመጥህ ጊዜ፥ ከፊትህ ከጠፉ በኋላ እነርሱን ለመከተል እንዳትጠመድ። እነዚህስ አሕዛብ አማልክቶቻቸውን ያመለኩት እንዴት ነው? እንዲሁ ደግሞ እኔ አደርጋለሁ ብለህ ስለ አማልክቶቻቸው እንዳትጠይቅ ተጠንቀቅ።”[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፪፥፴]

እግዚአብሔር የሚጠላውን ርኵሰት ሁሉ እነርሱ ለአማልክቶቻቸው አድርገዋልና፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደግሞ ለአማልክቶቻቸው በእሳት ያቃጥሉአቸዋልና አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር እንዲሁ አታድርግ።[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፪፥፴፩]

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፯፥]

አምላክህ እግዚአብሔር ልትወርሳት ወደምትገባባት ምድር ባመጣህ ጊዜ፥ ከፊትህም ብዙ አሕዛብን፥ ከአንተ የበለጡትን የበረቱትንም ሰባቱን አሕዛብ፥ ኬጢያዊውን ጌርጌሳዊውንም አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም ባወጣ ጊዜ፥

አምላክህ እግዚአብሔርም በእጅህ አሳልፎ በሰጣቸው በመታሃቸውም ጊዜ፥ ፈጽመህ አጥፋቸው፤ ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ፥ አትማራቸውም፤

ከእነርሱም ጋር አትጋባ፤ ሴት ልጅህን ለወንድ ልጁ አትስጥ፥ ሴት ልጁንም ለወንድ ልጅህ አትውሰድ።

እንዳይከተለኝ ሌሎችንም አማልክት እንዲያመልክ ልጅህን ያስታልና፤ የእግዚአብሔርም ቍጣ ይነድድባችኋል፥ ፈጥኖም ያጠፋችኋል።

ነገር ግን እንዲህ አድርጉባቸው፤ መሠዊያቸውን አፍርሱ፥ ሐውልቶቻቸውንም ሰባብሩ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቻቸውንም ቍረጡ፥ የተቀረጸውን ምስላቸውንም በእሳት አቃጥሉ።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሮፓ ያሉ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በታረዱት የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ሲሳለቁና ‘ድሉን’ ሲያበስሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020

ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል!

አህዛብ እራሳቸው ገድለው እራሳቸው ይጮሃሉ፤ ልክ ሚስቱን ገድሎ ሚስቴን ገደሉብኝ እንዳለው ወንጀለኛ ዓይነት ፥ አዎ! ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀልና የዋቄዮአላህ ልጆች የሆኑት አሕዛብም በሰፊው ያማርራሉ፣ ያጉረመርማሉ፣ “ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ!” ይላሉ ክርስቲያኖችን ይወቅሳሉ፣ ይወነጅላሉ፤ “ያ የኔ ነው፣ ይሄ ይገባኛል፣ ዓለም የኛ ብቻ ናት” ማለት ይወዳሉ።

ፕሮቴስታንት ጀርመን እና ስዊድን “ኦሮሞ” የሚለውን የፈጠራ ስም ለጋላ ወራሪዎች የሰጧቸው ብሎም አሁን በሃገረ ኢትዮጵያ የሚታየውን ጽንፈኛ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የሚያበረታቱ የሉሲፈራውያን ኃይሎች ሆነዋል። ልብ እንበል፦ ፕሮቴስታንቶች፣ ካቶሊኮች፣ ኢአማንያን እና ግብረሰዶማውያን ሁሉም ከእስላም ጎን በመሰለፍ ፀረክርስቶስ እና ፀረኢትዮጵያ አቋማቸውን በግልጽ አሳይተውናል። ሁሉም ከዲያብሎስ ስለሆኑ ዛሬ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ (በተሰጣችው አጭር ዘመን) በአንድ ላይ ሆነው በክርስቶስ ልጆች ላይ በመላው ዓለም ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስዊድን | ሙስሊሙ ሾፌር ‘የስግደት ሰዓቴ ነው’ በማለት ተሳፋሪዎች ወደ አውቶቡሱ እዳይገቡ ከለከለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2019

ይህ የተከሰተው በአንድ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በዋና ከተማዋ በስቶኮልም ነው። አውቶቡሱ በተመደበለት ማቆሚያና ሰዓት መንገደኞችን መጫን በሚጀምርበት ወቅት፤ ሙስሊሙ ሾፌር በሩን ጥርቅም አድርጎ በመዝጋት አውቶብሱ ውስጥ ከሁለት ልጆቹ ጋር ይሰግድ ነበር። የሥራ ሰዓቷ የደረሰባት ስዊድናዊት መግቢያውን ብታንኳኳ ሾፌሩ መጀመሪያ ላይ ሊከፍትላት አልፈለገም ነበር። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከከፈተላት በኋላ ስግደታችንን ረበሽበማለት ሴትዮዋ ላይ ጮኸባት። ሴትዩዋም ከሙስሊሙ ሾፌር ጋር አብራ ለመጓዝ ስላልተመቻት ጓደኛዋን ጠርታ በግል መኪናው ወደ መሥሪያ ቤቷ እንዲወስዳት አደረገች።

ጥጋባቸው፣ እብሪትና ትዕቢታቸው ተወዳዳሪ የለውም፤ ያውም ለሠፈሩበት እንግዳተቀባይ ሃገር ምንም ዓይነት በጎ አስተዋጽኦ ሳያበረክቱ። አባታቸው ዲያብሎስ አይደል!

ይህን መሰሉ ድርጊት በሙስሊሞች ዘንድ በመላው የምዕራቡ ዓለም እየተዘወተረ ነው። አንዴ እሰግዳለሁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ረመዳን ጾም ነው በማለት በየመሥሪያ እና ትምህርት ቤቱ ሙስሊም ያልሆኑትን ተቋማት፣ ማህበረሰብ እና ዜጎች በጣም በማስቸገር ላይ ናቸው። እስልምናን በደንብ የሚከተሉ ሙስሊሞች ሁሉ ጽንፈኞች እንደሆኑ፣ የወራሪነት አስተሳሰብ እንዳላቸው፣ ብሎም መቻልን እንጅ ሌላውን መቻል የማይፈልጉ መሆናቸውን በየቀኑ የምንታዘበው ነው።

ተመሳሳይ ክስተትም በሃገራችን እያየን ነው፤ በሙስሊሞች ዘንድ ብቻ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ለማጥፋት በተነሳሱትና ኦሮሞዎች ነንበሚሉት አጋሮቻቸው፡ በዋቄዮአላህ ልጆች ዘንድም እንዲሁ ዓለም በእነርሱ ዙሪያ ብቻ የምትሽከረከርና የእነርሱ ብቻ እንደሆነች አድርገው ነው የሚታያቸው። ምንም ሳይሠሩና ተገቢውን መስዋዕት ሳይከፍሉ ኬኛ/ ሁሉም የኛ ብቻ፣ እኛ ተብድለናልና የፈለግነውን ማድረግና መናገር እንችላለን ፥ ሌላው ግን የት አባክ! ምንም አይፈቀድልህምወዘተ። ይህ የሚያሳየን እነዚህ ሁለት ቡድኖች (ሙስሊሞችና ኦሮሞዎችአንድ ዓይነት አምላክ እንደሚከተሉና ምን ያህል እርኩስ በሆነ መንፈስ ቁጥጥር ሥር ወድቀው እንደሚገኙ ነው።

ይህ ዜና ብዙዎችን አስቆጥቷል። አንዳንድ አስተያየቶች

— “And if you ever had any doubts about the real intent of these invaders, this is the proof of the pudding. Send them all back to their sh*tholes

-እናም ስለእነዚህ ወራሪዎች እውነተኛ ፍላጎት/ዓላማ ጥርጣሬ ካለዎት ይህ ጥሩ ማረጋገጫ ነው ፡፡ ሁሉንም ወደ መጡበት ቆሻሻ ሃገር መልሷቸው

— welcome to Angela’s Europe …

– ወደ አንጌላ ሜርከል አውሮፓ እንኳን ደኽና መጡ!

— To be honest I’m surprised he actually ‘stopped the bus’ before starting to pray…….

– እውነቱን ለመናገር መስገድ ከመጀመሩ በፊት አውቶቡሱን ማቆሙ በእውነት አስገርሞኛል

— Prophetic words from Winston Churchill – from the past – 1899 – re Islam:

“In every country where Muslims are in the minority they are obsessed with ‘the rule of law’ and minority rights. In every country where Muslims are the majority there is no ‘rule of law’ nor minority rights”

I ask that anyone who is able to show where this is not true to please do so.”

– የዊንስተን ቸርችል(ቸርችል ጎዳና)እስላምን የሚመለከት ትንቢታዊ ቃላት 1899.

ሙስሊሞች አናሳ በሆነባቸው አገሮች ውስጥ ሁሉ ስለ የሕግ የበላይነትእና አናሳ ሕዝቦች መብቶች ይጨነቃሉ፡፡ ሙስሊሞች በብዛት ባለባቸው ሀገር ሁሉ የሕግ የበላይነትወይም የአናሳ ሕዝቦች መብቶች የሉም ፡፡

ይህ ትክክል ያልሆነበት ሃገር አለ የሚል አንድ ሰው ካለ ይህን እንዲጠቁመን እጠይቃለሁ፡፡


Sweden: Muslim Driver Stops Bus Service, Refuses Women Entry for Prayer


A Muslim bus driver in Stockholm refused to let a woman board his bus as he and another two others began praying in the vehicle.

The incident took place on Friday evening with the woman later saying that she thought no one would believe her story.

On Monday, local Moderate Party politician Kristoffer Tamsons confirmed the story, stating on Facebook that the driver’s actions were “unacceptable”.

He stated that he had begun an investigation into the matter to seek clarification on how employees are allowed to practice their religion while onboard public vehicles and the standards of the transport boards in general.

According to news website Nyheter Idag, the woman said that she found the driver, along with two boys, kneeling on the seats of the bus engaging in prayer. When she attempted to board and knocked on the door of the bus, they ignored her and left her outside in the rain.

She said that while she was let on the vehicle after the trio had stopped praying, the driver became aggressive because she had disturbed him during his prayer.

The woman, uncomfortable about riding on the bus with the man, called her friend who came and picked her up in his car.

Moderate politician Hanif Bali, known for his outspoken anti-mass migration views, posted a picture of the bus driver praying on the bus saying: “A woman was not allowed on a bus in Värmdö late at night, the bus driver had prayer time with his children. After the prayer time, he acted threateningly against the woman. I guess it’s Mormons.”

The Islamic call to prayer made headlines in Sweden last year when police in the Swedish city of Växjö agreed to let the local mosque publicly broadcast the call after requests from the local Muslim community, despite some resistance from locals.

Source

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በስዊድን|ሙስሊሞች “የኛ፣ ኬኛ” ብቻ ወደሚሉት መንደር “ኩፋር” ጥቁሮች እንዳይገቡ ሲከለከሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2019

አጋንንት በመላው ዓለም ተልቅቀዋልይህ ነገር በአገራችን ብቻ አይደለም

ሙስሊሞች ጠቅልለው በያዙትና ልክ እንደ አፓርታይድ ሥርዓት ሙስሊምያልሆኑ እንዳይገቡ በሚከለከሉበት የስቶክሆልም ከተማ ክፍል/ No-Go area በኩል በእንግድነት የመጡት ጥቁር አሜሪካውያኑ ሙዚቀኞች ለማለፍ ሲሞክሩ የአፍጋኒስታን ሙስሊሞች ተከታትለው አጠቋቸው። ሙዚቀኞቹ በሰውነት ግዝፈት ከእነርሱ ግማሽ የሚሆኑትን ሙስሊሞች ባካችሁ ተውን! አትከተሉን!” እያሉ ለግማሽ ሰዓት ያህል ቢለማመጧቸውም አሻፈረኝ ስላሏቸው መጨረሻ ላይ አሜሪካውያኑ ሙስሊሞችን እንደ ድመት አንጠልጥለው ሲወረውሯቸው ይታያሉ። ደግ አደረጓቸው!

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክብረ-ቢስ ትውልድ | ለስዊድን ውድቀት ተጠያቂዎች የሆኑት ሶሺያል ዲሞክራቶች በ ”ኢዜማ” ምስረታ ላይ ምን ይሠራሉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2019

መቼ ይሆን ከነጮች ሞግዚትነት ነፃ የምንወጣው?

  • ህዋሃትበ ብሪታኒያ

  • ኦነግ” በ ጀርመን

  • አብንበ አሜሪካ

  • ኢዜማበ ስዊድን?

እርዳታ” ነው የተመሠረቱት!

መከበር የሌለበት ሰው “አንቱ” አይባልም! /ር የተባሉት “አለን!አለን!” ባይነት አይረባም!

ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ቅሌታማና ከሃዲ ፖለቲከኞች መካከል ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አንዱ ነው። ከሃዲ? አዎ! በብዙ ረገድ፤ ለምሳሌ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በ1997 .ም ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ምርጫ ቅንጅት ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ፓርቲን ወክሎ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ መመረጥ ችሎ ነበር፤ ነገር ግን ከንቲባነቱን በቂ ሆኖ ስላላገኘው እና ወዲያው ጠቅላይ ሚንስትር መሆን ስለተመኘ ኢትዮጵያን ለቅቆ በመውጣት “አርበኞች” ግንቦት 7 የተባለ ወሸከቲያም ፓርቲ መሠረተ። ይህ ሰው በእውነት ኢትዮጵያዊ ፍቅር ቢኖረው እና በወቅቱ ያገኘውን የከንቲባነት ማዕረግ ተቀብሎ ቢሆን ኖሮ በአሁኑ ሰዓት እንደምናየው አዲስ አበባ የዋቄዮ አላህ ልጆች ጢቦየ ጢቦ ጢብጢብ ጨዋታ ሜዳ አትሆንም ነበር።

ወደ “ኢዜማ” ስመለስ፤ በኢትዮጵያ ስም እንጅ፤ የአማራ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ ወይም ኦሮሞ ነፃ አውጭ ድርጅት በማለት ሌላ ፓርቲ አለመመስረታቸው ጥሩና የሚበረታታ ነው፤ ነገር ግን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን በአመራርነት ቦታ ላይ ማስቀመጣቸው ስህተት ነው፤ ከዚህ በፊት ሲታይ በነበረው ቅሌታማ እና ፀረኢትዮጵያ የፖለቲካ መዋቅር ያለቆሸሸ አዲስ ሰው/ ትኩስ ደም መምረጥ ነበረበትና።

/ር ብርሃኑ፡ ታች ያለው ቪዲዮ ላይ እንዳወሳሁት ከአሥሩ የ ሲ አይ ኤቅጥረኞች መካከል አንዱ ነው፤ ስለዚህ የመጭው ምርጫ ልክ እንደ 1997ቱ ምርጫ ነው የሚሆነው። አሁን በተራው የሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን መሣሪያዎች እና “Useful Idiots / ጠቃሚ ጅሎች” ህዋሃትየመሠረቱት ኢህዴግ በእነ ዶ/ር አብዮት ኦሮሞዎች መሪነት ስልጣኑን አልለቅም በማለት እነ ዶ/ር ብርሃኑን በድጋሚ እንደሚያዋርዳቸው ገና ካሁኑ መተንበይ ይቻላል።

በፓርቲያቸው ምስረታ ሥነ ሥርዓት ላይ የስዊድን ሶሺያል ዲሞክራቶች እንዲሳተፉ መጋበዛቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳፍር ነው፤ የኢትዮጵያ ነኝ የሚል ኩሩ ፓርቲ ገና በእንጭጩ ለውጭ ፓለቲከኞች መድረኩን መስጠት የለበትም። በተለይ ሶሺያል ዲሞክራቲክ ፓርቲ በመላው አውሮፓ በጣም እየተጠላ የመጣ ፓርቲ ነው። ይህ ፓርቲ ለምሳሌ በስዊድን፣ ዴንማርክ፣ ጀርመን እና አውስትሪያ ተወዳጅነት የለውም፤ ይህ ፓርቲ ከአረንጓዴ ፓርቲ ጋር በማበር ሰዶማዊነትን የሚያስፋፋ፣ ህፃናት ደፋሪዎችንና ሙስሊም ወራሪዎችን የሚረዳ መጥፎ የሆነና ግራ የተጋባ ፓርቲ ነው።

ከአውሮፓ እና አሜሪካ ውድቀት ልምድ መውሰድ ይኖርብናል እንጅ ለውድቀታቸው ያበቋቸውን መንገዶች እንደ ጥሩ ልምድ አድርገን በመውሰድ አብረን መውደቅ የለብንም።

በነገራችን ላይ፤ የእነ ሲ አይ ኤን እርኩስ ተግባር ያጋለጠው አውስትራሊያዊው የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ ለንደን ውስጥ በሚገኘው የኤኳዶር ኤምባሲ ለሰባት ዓመታት ያህል የቁም እስረኛ ሆኖ የቆየበት እና ከአንድ ወር በፊት ወደ እስር ቤት የተወሰደበት ምክኒያት፤ በስዊድን ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ተብሎ በመከሰሱ ነበር።

አዎ! ለሁሉም ሤራቸው፡ አንዴ ስዊድንን፡ ሌላ ጊዜ ደግሞ ዴንማርክን፣ ጀርመንና ፈርንሳይን ይጠቀማሉ፤ ሁሉም አንድ ዓይነት ተልዕኮ ያላቸው የሳጥናኤል ሃገራት ናቸውና።

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስዊድን በእሳት ጂሃድ እየተቃጠለች ነው | የመሀመድ አርበኞች የተቀናጀ የእሳት ቃጠሎ በብዙ ከተሞች ቀሰቀሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 14, 2018

ጎተንበርግ፣ ማልሞ እና ሄልሲንቦርግ ከተሞች እየነደዱ ነው። በገባያ ማዕከላት አካባቢ የሚገኙ 100 የሚሆኑ መኪናዎች በትናንትናው ዕለት ጋይተዋል፤ በቦታው ተገኘትወ በነበሩት ፖሊሶች ላይም ድንጋይ ተወርውሮባቸዋል።

በጣም የሚገርም ጊዜ ላይ ደርሰናል፦

ደጉ የስዊድን ሕዝብ እርዳታ የሰጠ መስሎት በሚሊየን የሚቆጠሩትን “ሂጅራ መሀመዳውያን” ጋብዞ ሰላም፣ ብልጽግና እና ነፃነት አጎናጸፋቸው። ምስጋናና ፍቅር የማያውቁት መሀመዳውያን ግን ስዊድንን በማቃጣል፣ ሕፃናት እና ሴት ዜጎቿን በመድፈር አፃፋውን በሚያውቁት መንገድ መለሱላቸው። ይህ እንግዲህ ለስዊድናውያኑ፡ በአምላክየለሽነታቸው፡ የመጣባቸው መቅሰፍት መሆኑ ነው። ገና ምን አይተው!? / You ain’t seen nothing yet!

የሞቃዲሾን ሶማሌዎች ወደ ከተሞቹ የሚያመጣ፡ ልክ እንደ ሞቃዲሾ ይሆናል።

______

Posted in Conspiracies, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: