Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ስዊዘርላንድ’

Klaus Schwab, George Soros Pull Out of WEF Davos Summit At The Last Minute

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2023

💭 የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ መስራችና የስብሰባው አዘጋጅ/ጋባዥ፤ ክላውስ ሽቫብ እና ሃንጋሪ-አሜሪካዊው ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ በመጨረሻው ደቂቃ ከዘንድሮው ዳቮስ/Davos ስብሰባ ወጡ።

የሚገርም ነው፤ ፕሮፌሰር ክላውስ ሽቫብ ያልተገለጸ “የጤና ችግር” እያጋጠመው መሆኑን አስታውቋል።

ጀርመን-ፊንላንዳዊው የፖለቲካ አክቲቪስት ኪም ዶትኮም ቀደም ሲል በኒውስፓንች የታተመውን የዜና ዘገባ በመጥቀስ “የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በፍርሃት እየተራወጡ ነው።” ሲል አውስቷል።

ጆርጅ ሶሮስ እና ክላውስ ሽቫብ በተዘዋዋሪ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ለተሠራው ግፍና ወንጀል በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂ ከሆኑት ሉሲፈራውያን መካከል ናቸው። ፈጠነም ዘገየም ሁሉም ፍርዱን ያገኛል!

💭 Klaus Schwab has followed George Soros in suddenly pulling out of the World Economic Forum annual summit in Davos, being held from today until January 20.

Citing an unexpected “scheduling conflict”, Soros announced on the weekend that he would not be attending the WEF meeting on Monday.

For his part, Schwab announced he is suffering an unspecified “health complaint” and is not expecting to be able to attend the Davos summit.

The unexpected announcements by the two globalist kingpins has set tongues wagging, with many Davos attendees said to be concerned about what is really happening behind the scenes.

Kim Dotcom cited a news report previously published by Newspunch to suggest the elites are running scared.

However, Soros and Schwab’s absences have not stopped the rank and file of the elite from swarming into the globalist headquarters in the Swiss town to participate in the annual summit.

Hundreds of globalist elites landed in private jets in the last few days in airports around Davos to discuss so-called global challenges, such as climate change, behind closed doors.

The rich and powerful are swarming to Davos to discuss climate and inequality behind closed doors using the most unequal and polluting form of transport: private jets,” Klara Maria Schenk, transport campaigner for Greenpeace’s European mobility campaign, told news website Politics.co.uk.

Greenpeace published a new report that showed 1,040 private jets flew in and out of airports around Davos for last year’s meeting, causing CO2 emissions from private jets to increase four times more versus a weekly average.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Folks Going to Davos for the WEF Conference do NOT Want Vaccinated Pilots.

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

✈️ ለ WEF ኮንፈረንስ ወደ ዳቮስ የሚሄዱ ሰዎች የተከተቡ አብራሪዎችን አይፈልጉም

✈️ Unvaxed Pilots and Crew Required for WEF Davos Elites

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Hypocrisy of WEF Elites: One in Ten Travelled to Davos by Private Jet

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

💭 ግብዞቹ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች፤ በዳቮሱ የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ይወያያሉ ከተባሉት ተጋባዦች መካከል ከአሥሩ አንዱ በግል ጄት ወደ ዳቮስ ተጉዟል።

የዚህ መድረክ መስራች የሆነው ዘንዶው የግራኝ አብዮት አህመድ አዛዥ ጀርመናዊው ፕሮፌሰር ክላውስ ሽቫብ በሕመም ምክኒያት በስብሰባው መክፈቻ ስነ ሥርዓት ላይ እንደማይገኝ ተገልጿል።

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲከፈት እነ ግራኝን ካበረታቱት ሉሲፈራዊ ተቋማት መካከል አንዱ ይህ መድረክ ነው። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ወደ ስዊዘርላንድ እንዲመጡ ያደረጉት ይህ መድረክ እና ቢል ጌትስ ናቸው። ዛሬ በግልጽ እንደምናየው በጥንታውያኑ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ለማካሄድ በሁሉም አቅጣጫ በደንብ ነው የተዘጋጁበት።

✈️ Sky-High Hypocrites: Davos Elites Hit Turbulence over Love of Private Jets

👉 Courtesy: Breitbart News

The globalist elites and their private jets are now landing in Davos, Switzerland, for yet another World Economic Forum (WEF) built on a week of fine dining and billionaire back slapping in luxurious surrounds – with a few meetings in between.

As they do they’re drawing contempt for their hypocrisy as elsewhere mere mortals are hectored to stop their own use of regular commercial air travel in the name of saving the planet.

More than a thousand private jets delivered dignitaries to last year’s summit in the plush Swiss holiday resort, a Greenpeace study revealed on Friday, and the sheer volume of flights generated four times the carbon dioxide emissions such aircraft would create in an average week, according to the report.

Greenpeace released the analysis, conducted by Dutch consultancy CE Delft, ahead of this year’s round of moneyed self-congratulation which begins tomorrow.

Europe is experiencing the warmest January days ever recorded and communities around the world are grappling with extreme weather events supercharged by the climate crisis,” Klara Maria Schenk, transport campaigner for Greenpeace in Europe, said in a statement.

Meanwhile, the rich and powerful flock to Davos in ultra-polluting, socially inequitable private jets to discuss climate and inequality behind closed doors,” Schenk added, noting the WEF has long warned of impending doom because of the “world-wide disaster” of climate threats.

Of all the 1,040 private jets studied, 53 percent were for short-haul trips less than 466 miles, while 38 percent were under 311 miles, according to the report.

Greenpeace accused attendees of “ecological hypocrisy” before asking just why the WEF claims it is committed to the global goal of keeping warming below 1.5 degrees Celsius (2.7 degrees Fahrenheit) when the emissions generated from all the private jets flying in and out of airports serving Davos last year were equivalent to those produced by about 350,000 average cars for a week.

Not that this is the first time the privileged Davos members have been accused of hypocrisy, demanding others change their ways while they board their luxury private jet transport.

The 2023 WEF meeting has a self-proclaimed goal of tackling the climate emergency and other “ongoing crises” and has called for “bold collective action.”

Private jet flights are not regulated in the E.U., but they are the most polluting mode of transport per passenger kilometre.

The French government has already banned short haul commercial flights where “green alternatives ” are available and New Zealand may follow soon.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በታሪካችን ታይቶ አይታወቅም | ኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊውን ሲጎትተው ከሃዲው ኢትዮጵያዊ አሸነፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2018

በትናንትናው የሎዛኑ የአልማዝ ሊግ የወንዶች 5,000 ሜትር ሩጫ ውድድር መጨረሻ ላይ ሲመራ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ሌላው ኢትዮጵያ ቁምጣውን ጎትቶ ድል እንዳይቀዳጅ መሰናክል ሆነበት። በሦሰተኛ ቦታ ላይ የነበረው ለባህሬይን የሚሮጠው ከሃዲ ኢትዮጵያዊ ሩጫውን አሸነፈ።

ሰለሞን ባረገ ሩጫውን በአብዛኛው ይመራ ነበር፣ ነገር ግን ሩጫው 100 ሜትር ያህል ሲቀረው ሁለተኛ ሆኖ ሲከተል የነበረው ዮሚፍ ከዘልቻ አግባብ ባልሆነ መልክ የሰለሞንን ቁምጣ ሲጎትተው ሁለቱም መሬት ላይ ወደቁ፤ በዚህ ጊዜ ለባህሬይን የሚሮጠው ብርሃኑ በለው አልማዙን በላው። ሰለሞን በተአምር ሁለተኛ ሆነ። ለባህሬይን እርዳታ ያበረከተው ዮሚፍ ከውድድሩ ተሰናብቷል።

ይህ በኢትዮጵያውያኑ ውስጥ የገባው የምቀኝነት መንፈስ አሁን በየቦታው ይታያል። የኢትዮጵያ አትሊቲክስ መድከም የጀመረው ሰዶማውያን አሰልጣኞችና ማናጀሮች ከውጭ መግባት ሲጀምሩ ሙስሊም ሯጮችና አሰልጣኞች መሳተፍ ሲፈቀድላቸው ነው። ይህን መራራ ሃቅ መዋጥ ግድ ነው። በአረቦች የተያዘውን ሰሜን አፍሪቃን ስናይ እንኳን ክርስቲያኑን ጥቁሮችን እንኳን በፖለቲካውም ሆነ በስፖርቱ መስክ በጭራሽ አያሰልፉም።

በስጋም በመንፈስም ደካማ የሆኑት ሰዶማውያኑ እና ሙስሊሞቹ መጀመሪያ ላይ ድልን ይዘው ይመጣሉ በኋላ ላይ ግን ዘላለማዊ ውድቀትን ያስከትላሉ። ኢትዮጵያ እንደ እግር ኳስ አንድነትን በሚጠይቁት የቡድን ስፖርቶች ደካማ የገባችው ለአንድነት ሊቆሙ የማይችሉ ተጫዋቾች ሲሳተፉ ነው። ከጥቂት አመታት በፊት በአቶ ሰውነት በጋሻው የሚመረው የኢትዮጵያ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ሲያልፍ ጥሩ መሠረት ሊኖረው ይችል ነበር፤ ነገር፡ አዎ! ጥሩ መጫወት የሚችለው የግብጽ ወኪል ሳላሃዲን ብትንትኑን አወጣው፡ ከዛም ሰዶማውያን የውጭ አሰልጣኞች ተቀጠሩ። መሀመዳውያኑ በሚቆጣጠሩት የገንዘብ መለወጥ ላይ ወይም በንግዱ ላይ ብቻ ቢቆዩ ይሻላቸዋል። ከፖለቲካም ከስፖርትም መገለል አለባቸው። ሰዎቹ ሳይሆኑ በውስጣቸው ያለው መንፈሳዊ እባብ ለፍቅርና አንድነት፣ ለእድገትና መሻሻል በጣም ትልቅ እንቅፋት ነው። የእነ አበበ ቢቂላና ደራርቱ ቱሉ ድሎች ልዩ የነበሩት የእናት ኢትዮጵያ ጠባቂው ቅዱሱ መንፈስ አብሮአቸው ስለነበር ነው።

ወንድማችን ኃይሌ ገ/ ሥላሴ መምህር ግርማን በመተናኮሉ መንፈስ ቅዱስን አስቀይሟል፤ ይህ ቪዲዮ በግልጽ የሚያሳየንም ውጤቱን ነው።

በመድኃኔ ዓለም ፈቃድ የተፈወሰችውን ጌጤ ዋሚን ኃይሌ ገ/ ሥላሴ ወደ ሲዖል ሊጎትታት እንደሞከረው

እስማኤላዊው ዮሚፍ ከዘልቻም ክርስቲያኑን ሰለሞን ባረገን ጎትቶ ወደኋላ አስቀረው፤ ክርስቲያኑ ከወደቀበት ተነስቶ ሁለተኛ ሆነ፤ እስማኤላዊው ወደ ሲዖል ተባረረ።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትውልደ ኢትዮጵያ የታበለው ኢማም በአውሮፓ መስጊዱ የከፋ ጥላቻና ግድያን በመስበኩ ታሠረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2017

ይህ እስላማዊ መሪ ትክክለኛ ሙስሊም ያልሆኑትን የሙጥኝ በየቤታቸው እንዲቃጠሉ እና እንዲገድሉ በግልጽ ከሰበከ በኋላ ሰላማዊ ነዋሪዎችን ለግድያ በማነሳሳቱ ክስ ተመስርቶበታል።

በጥቅምት 21, 2016 ስብከት ወቀት ስብዕና የሌላቸው ወይም ጸሎት የማያደርጉ ሙስሊሞች እንዲገደሉ በመጠየቁ ነው አሁን ክስ የቀረበበት።

ትውልደ ኢትዮጵያ የሆነውና ስሙ ያልተጠቀሰው ይህ ኢማም በዙሪክ ከተማ በሚገኝ አንድ መስጊድ ባለፈው ኅዳር ወር ነበር በስዊስ ፖሊስ ተይዞ በቁጥጥር ስር የዋለው።

ግለሰቡ አስጸያፊ የሆኑ የግድያ ምስሎችን በማህበራዊ ድህረገጾች ላይ በመለጠፉና፣ ያለ ሥራ ፈቃድ በድብቅ ሥራ በመሥራቱ በሥራ ላይ በመሰማራቱ ተጨማሪ ክስ ተመስርቶበታል።

አቤት ጭካኔ፤ አቤት አረመኔነት!

ኢትዮጵያ አደራ ይህን ርጉም ሰው እንዳትቀበየው፤ መቅሰፍቱን ያመጣል!

ለማንኛውም ሃጂ ይሁን ወደ ውድ አገሩ ወደ ሳዑዲ ይሂድ!!!

ምንጭ

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: