🔥 ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም
አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤
ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል
አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
ይህ የፕሮቴስታንት ጂሃድ የተጠነሰሰው የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት የሆነው ጀርመናዊው ማርቲን ሉተር ገና በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ላይ አመጹን በጀመረበት ዘመን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ነው። ማርቲን ሉተር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ በጣም ትልቅ ፍላጎት ያሳይ እንደነበር የታወቀ ነው። ታዲያ ፕሮቴስታንቶች በጂሃድ አጋሮቻቸው በቱርኮች በኩል ግራኝ አህመድ ቀዳማዊን ወደ ኢትዮጵያ በመላክና ፤ ልክ አሁን አሜሪካና ሩሲያ እንደሚሰሩት የተፃራሪነት ድራማ፤ ካቶሊክ ፖርቱጋሎችንም የኢትዮጵያን ክርስቲያኖች እንዲረዷቸው በማድረግ በ “ቄስ ዮሐንስ” ፍለጋ ዘመን ሲመኙት የነበሩትን በኢትዮጵያ ሰርጎ የመግባት ምኞታቸውን በሥራ ላይ አዋሉት። ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት ፖርቱጋልን እና ስፔይንን ከሰባት መቶ ዓመት የመሀመዳውያን/ሙሮች ባርነት ነፃ ይወጡ ዘንድ ስውር ኢትዮጵያውያን መንፈሳውያን አባቶች ከፍተኛ ሚና መጫወታቸውን ደርሰውበታል።
በኢትዮጵያ ላይ የታቀደው ቀጣዩ የፕሮቴስታንቶች ጂሃድ ደረጃ በመጀመሪያው የካቶሊክ ጣልያን ወረራ ዘመን ነበር። ከአደዋው ድል በኋላም አውሮፓውያኑ ስልታቸውን ቀየር በማድረግ በእርዳታ መልክ ሰርገው መግባቱን መረጡ። በዚህም ለፕሮቴስታንቱ ሉተራን ለዮሃን ክራፕፍ ፍኖተ ካርታ በሩን ወለል አድርገው እንዲከፍቱ የተደረጉት አፄ ምኒልክ ነበሩ። የመጨረሻው የጀርመን ቄሳር (ንጉሥ) (የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብነት ያመጣባቸው መለኮታዊ ጦስ ነው የጀርመን ንጉሣዊ ሥርዓት የተወገደው)፣ ዳግማዊ ዊልሄልም በሃገረ ኢትዮጵያ ላይ ማርቲን ሉተራዊ የሆነ ፍላጎት ስለነበራቸው “ቦሽ/Bosch” የሚባለውን ታዋቂ የጀርመን የኤሌክትሮኒክ ኩባንያ ባለቤቶች/ቤተሰቦች ወደ ኢትዮጵያ በመላክ አፄ ምኒልክን በአማካሪነት ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋቸው ነበር። ቤተ መንግስቱንም የሠሩላቸው እነርሱ ነበሩ፣ አዎ! ያስደነግጠናል፤ ንግሥት ዘውዲቱንና እና ራስ ተፈሪን/አፄ ኃይለ ሥላሴን ዙፋን ላይ እንዲወጡ ያደረጓቸውም የቦሽ ቤተሰብ ዓባላት ነበሩ። እኔ ጋር ማስረጃው አለ። ለጊዜው አላወጣዋም።
ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በሮኬት ፍጥነት እንዲስፋፉ የተደረጉት ፕሮቴስታንቶች (ሌላው የኢሃዴግ ትልቅ ወንጀል)
አመችውን ጊዜ በመጠበቅ ከጂሃድ አጋሮቻቸው ጋር በማበር፤ ነፍሱን ይማርለትና ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሉት። በአውሬው የሲ.አይ.ኤ ጥልቅ መንግስት የሚደገፈው ባራክ ሁሴን ኦባማ ከያኔው የግብጽ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲና ከሳውዲው/’ኢትዮጵያዊው‘ ሽህ መሀመድ አላሙዲን ጋር በማበር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን አስገደለ፣ ፕሮቴስታንቱን ኃይለማርያም ደሳለኝን እና ሙስሊሙን ደመቀ መኮንን ሾመ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን ክፍለ ሃገራትና የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በኢንቨስትመንት መልክ ለአረቦች እንዲተላለፉ አደረገ፣ አብዮት አህመድን ጡት አጥብቶ አሳደገ፡ ጊዜው ሲደርስም በመሪነት አስቀመጠው። በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት የሃገር ጠላት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቀም፤ እንኳን ለስልጣን በኢትዮጵያ እንዲኖር እንኳን ባለተፈቀደለት ነበር።
የመለስ ዜናዊ አስከሬን ከቤልጂም ወደ አዲስ አበባ ሲገባ በወቅቱ አዲስ አበባ ነበርኩኝ። ያኔ የሃዘን ስነሥርዓታቱን ለመታዘብ ከበቃሁ በኋላ ወዲያው ለዘመዶቼ የተናገርኩት፤ “መፈንቅለ መንግስት ነው የተካሄደው፤ የአብዛኛው ሕዝብን ታላቅ ሃዘንን ለመንጠቅ የሚሠራ ነገር አለ፤ ህሊናን ለማጠብ የሚሠራ ነገር አለ፤ ሰሜን ኮርያን መሰለች ሃገራችን” የሚለውን ነበር። ከቀናት በኋላም መለስን ይተካ ዘንድ ፕሮቴስታንቱ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተመረጠ። የተመረጠው ግን ምክትል እንዲሆን ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ ነው፤ ልክ የጂሃድ አጋሩ ደመቀ መኮንን ሀሰንን በወቅቱ እንደመረጡት። እነዚህ ሁለት ገለሰቦች ልክ መመረጣቸው እንደታወቀ በሰጧቸው ቃለ መጠይቆች ተደጋግመው ሲሏቸው ከነበረው የተረዳሁት፤ “እነዚህ ግለሰቦች በኦርቶዶክስ ክርስትና ላይ ጂሃድ ለማድረግ አቅደዋል” የሚለው ነበር። በአንድ መጽሔት ላይ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ “እናቴ ኦርቶዶክስ ናትና አልዳነችም፣ እንደኔ ክርስትናን ብትቀበል ደስ ይለኛል።” የሚል ከንቱ ነገር ተናግሮ ነበር።
ቀጣዩ የፕሮቴስታንቶች የጂሃድ ደረጃ በ፪ሺ፲ ዓ.ም ላይ ቀደም ሲል ኮትኩተው ባሳደጉት ፕሮቴስታንት–ሙስሊም አብዮት አህመድ አሊ ተከናወነ። ልብ እንበል፤ አሁንም ምክትሉ ሙስሊሙ ደመቀ መኮንን ነው።
ከተመረጠበት ዕለት አንስቶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን የሚፈታተን የቤት ሥራ ተሰጠው፤ በፍጥነትም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ማዕከል የሆነችውን ትግራይን ማጥቃቱን ጀመረ፣ ጠላቷን ኢሳያስ አፈቆርኪን አቀፈ።
በመንፈሳዊ ጎኔ ስነሳ እራሴን ደጋግሜ የምጠይቀው፤ “ከዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ ከአህዛብና ከፕሮቴስታንቶች ባላነሰ መጠን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ጠላት የነበሩት ኢ-አማንያኑ የህወሃት መሪዎች የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ለእነ አብዮት አህመድ አሊ አሳልፎ በመስጠትና ጦርነት እንዲከፈትባቸው ለማድረግ፣ የትግራይ ተዋሕዷውያን በረሃብ እንዲያልቁ ምን ዓይነት ስውር ሚና ተጫውተዋል/እየተጫወቱ ይሆን? ዛሬም ትግራይን በአልባኒያ ኮሙኒዝም አምሳያቸው ፈጥረው የቻይናንና የሉሲፈራውያን ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ በማውለብለብ “የትግራይ ኢ-አማንያን ሪፓብሊክን” ለመመስረት ይሻሉን? ፤ ሁሉም እንደ እየ ዓላማቸው ይህን ጦርነት ይፈልጉት ይሆንን?” የሚሉትን ጥያቄዎች ነው። ከሆነ፤ ወዮላችሁ!!!
👉 ልክ በትግራይ ላይ ጦርነቱን እንደጀመሩት ይህን ጽፌ ነበር፤
“መጀመሪያ መፈንቅለ መንግስት አደረጉ፤ አሁን መፈንቅለ ቤተ ክህነት እየተገባደደ ነው፤ “የኩሽ ቤተ ዋቀፌታ” ለመመስረት። ትግሬ ወገኖቻችን ኢትዮጵያ የሚለውን ማንነታቸውን እርግፍ አድርገው እስኪተው ነው የሚጠብቁት፤ ዛሬ እየተሳካላቸው ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እኛ ነን የተጠቅስነው ይላሉ። የማርቲን ሉተር መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን “ኩሽ” እያለ የሚጠራትና እነ ፕሮቴስታንቱ ወንጌላዊ ዮሃን ክራፕፍ ኦሮሞ እና ኦሮሚያ የሚባለውን መጠሪያ ለጋሎችና አካባቢው የሰጧቸው ይህ የስጋዊ ማንነትና ምንነት ያለው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ኢትዮጵያን አጥፍቶ ይመሠረት ዘንድ ነው።
የእነ ግራኝ አብዮት ዋናው አላማቸው ይህ ነበር፤ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ + ከአማራ እና ኤርትራ ትግሬዎች ጋር ለሽህ ዓመት በሚዘልቅ የእርስበርስ መጠላላት ተከፋፍለው እንዲኖሩ ማድረግ ነው። በምኒሊክ ጊዜ የጀመረው ትግሬዎችን ከፋፍሎ የማዳከም (ኤርትራን ቆርሶ ለጣልያን በመስጠት) ሤራ ነው ዛሬም በአድዋ ሰዎች(ህወሀት)እርዳታ እና በራያዎቹ የፓርቲው አባላት አቴቴ መንፈስ ተጽዕኖ ዛሬም ቀጥሎ የምናየው።
የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ትግሬ ወገኖቻችን የአምስት ሽህ ዓመታት ታሪካቸውን ተነጥቀው የሃምሳ ዓመት የህወሃት የስጋ ማንነትና ምንነት ብሎም ታሪክ፣ ርዕዮተ ዓለምና ባንዲራ እንዲኖራቸው ነው የተፈለገው፤ ኢትዮጵያን የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ለኩሽ ኦሮሞዎች ለማስረከብ ሲባል ብዙ እየተሠራ ነው። ከምኒሊክ፣ በኃይለ ሥላሴ፣ በደርግና ዛሬ ትግሬዎች በርሃብ እየተቀጡ ያሉት ሌዚህ ዓላማ ነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ጋሎቹን ወደ ራያ አምጥተው አሰፈሯቸው፣ በደርግ ጊዜ ትግሬዎችን ከትግራይ ወደ ወለጋና ጋምቤላ ሳይቀር ወስደው ማስፈራቸው የዚሁ የዘር የማጥፋት ተልዕኮ አንዱ አካል ነው። ዛሬም እየተደረገ ያለው ይህ ነው፤ በረሃብ አዳክሞ ማጥፋት፣ ወደ ሱዳን እንዲሰደዱና ቢቻል በኮሮናና በተበከለ ምግብ ማንነታቸውን እስኪክዱ ቀስበቀስ ማድከም፣ አረጋውያኑን መጨረስ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን ማፈራረስ፣ ቅርስ ማጥፋት ወዘተ።
አባገዳዮቹ የሞጋሳ ወረራ አጀንዳ ነው ይዘው የሄዱት፤ የደከመውን ሕዝብ እንደ ጥንብ አንሳ ለመብላትና በእርዳታና ትብብር ስም አምስት ሚሊየን ኦሮሞ በትግራይ ለማስፈር ሲሉ ነው። ወራሪ ምንግዜም የራሱ የሌለው ወራሪ ነው!
የትግራይ ወገኖቼ፤ ሁሉንም ነገር ለመንጠቅ ነው በመቶ ዓመታት ውስጥ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ከፍተኛ ጥቃት እያደረሱባችሁ ያሉት፤ ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶን፣ ግዕዝን እና ከማርያም መቀነት ያገኘነውን ሰንድቅ አታስነጥቁ፤ ከእናነተ የበለጠ ባለቤት ሊሆን የሚችል ሌላ ወገን የለም። የባሕር መውጫ ያላትን የ፴/30 ዓመቷን ኤርትራን ምን ዓይነት መቀመቅ ውስጥ እንደገባች ተመልከቷት፤ ትምህርት ውሰዱ፤ የጠላት ዋናው ተልዕኮ ይህ ነው።
መፍትሔው ኢሳያስን ባፋጣኝ ጠርጎ ከኤርትራ ጋር ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መመስረቱና በሂደትም ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የምትዘልቀዋን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ መልሶ መመስረት ነው።
የስጋ ማንነትና ምንነት የነበራትና ላለፉት ፻/100 ዓመታት ተዋርዳ ስትኖር የነበረችዋ ደካማዋ ኢትዮጵያ በኖቪምበር 4 በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ሳቢያና በአማራ ልሂቃኑ ነጋሪት ጎሳሚነት አክትሞላታል። አሁን ለአዲሲቷ መንፈሳዊት ኢትዮጵያ እንትጋ። ውጊያው መንፈሳዊ ነው!
___________________________________________