Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ስብሰባ’

President Joe Biden Confuses Cambodia with Colombia | ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ካምቦዲያን ከኮሎምቢያ ጋር ግራ አጋቧት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2022

💭 Biden Mixes Up His Countries And Continents Again on Trip to Regional Summit

Colombia is apparently “top of mind” for President Joe Biden, who seemed to confuse the South America nation with Cambodia while traveling to Phnom Penh for the Association of Southeast Asian Nations (ASEAN) summit and again Saturday while thanking Cambodian Prime Minister Hun Sen for his leadership as chair.

“Now that we’re back together here in Cambodia, I look forward to building even stronger progress than we’ve already made, and I want to thank the Prime Minister of Colombia for his leadership as ASEAN chair and for hosting all of us,” Biden declared as he opened the summit, according to Reuters.

Biden similarly referred to Cambodia as the South American nation when talking with reporters before departing for the ASEAN summit announcing that he was “heading over to Colombia” before correcting himself, reported Fox News.

Geographic gaffes aren’t just reserved for Joe Biden, though. Vice President Kamala Harris made headlines in September when she stated that the United States had a “strong and enduring alliance” with the Republic of North Korea.

Biden’s latest gaffe is just one in a long series of such mistakes he has made as president, including an awkward moment in September when he tried to acknowledge deceased Republican Indiana Rep. Jackie Walorski at a White House conference.

The New York Times reported that 64 percent of Americans believed that Joe Biden was showing, through these public appearance gaffes, that he was “too old to be president.” Despite this, Biden who will turn 80 this month, stated Wednesday that he intends to run for re-election in 2024, according to Reuters.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hypocrisy and Elitism’ – 400 Private Jets Land in Egypt for UN Climate Conference

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2022

💭 With tens of thousands of elites descending upon the Red Sea resort town of Sharm El Sheikh for the UN COP27 climate conference, some 400 private jets have been witnessed landing in the Egyptian city.

The COP27 climate change summit, which was too hypocritical for even Greta Thunberg to attend, has been beset with accusations of elitism and double standards.

This was further confirmed on Friday, when the Agence France-Presse (AFP) news agency reported that over 400 private jets have landed in the Egyptian coastal city over the past few days while the conference is being held.

Speaking on condition of anonymity to the news agency, a source close to local aviation authorities said: “More than 400 private jets landed in the past few days in Egypt,”

“There was a meeting ahead of COP27, and officials were expecting those jets and made some arrangements in Sharm el-Sheikh airport to welcome those planes.”

The rank hypocrisy from globalist elites is not out of character, with a similar number of private jets flying to last year’s COP26 conference in Glasgow, with even then-Prince Charles and Boris Johnson opting to fly private despite living in the same country, with rail networks available.

Around 33,000 people registered to attend the meeting in Egypt — which could have been done largely on Zoom, if reducing carbon emissions was that important.

Meanwhile, the UN summit has also come under criticism for offering attendees gourmet meals consisting of meat, fish, and dairy products, as many in attendance — including the UN, itself — have advocated for the regular public to start eating more ‘sustainable’ food sources, such as insect-derived proteins.

German reporters have also claimed that the compound hosting the summit has been blasting the air conditioning so cold that people were bundling up with scarves and other winter accoutrements.

All this has seen the conference lose credibility with the public. Leading figures at the conference, such as Britain’s Prime Minister Rishi Sunak and former U.S. Vice President Al Gore called for increasingly radical responses to the alleged climate crisis, including providing climate reparations.

Yet, according to Climate Action Against Disinformation, which tracks supposed disinformation on social media, the main themes in the public’s perception of the meeting were “hypocrisy and elitism”.

👉 Courtesy: Breitbart News

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Egypt: UK PM Rishi Rushed Out of Room By Aides | Genocider Jihadist Abiy Ahmed is Also There

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2022

💭 ግብጽ፤ የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ በረዳቶች ከክፍል ይወጣ ዘንድ ተገደደ

👹 የኤዶማውያኑ እና የእስማኤላውያኑ ቅጥረኛ ግራኝም ጊዚያዊ ‘ድሉን’ ሊያከብር እዚያው ነው፤ ይህ ጂኒ የቆመበት ቦታ ሁሉ በአጋንንት የተበከለ ይሆናል። ሊቀ መላእክ ሚካኤል ቶሎ ይጥረግልን!

የጂ፯/G7 የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ስብሰባ በጀርመን ፥ ፳፯/ 27ተኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በግብጽ። የጀነሳይድ ሰነዱን ለምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከሃዲዎች የሰጧቸው ሁሉንም ነገር በተቀነባበረ መልክ አዘጋጅተውት ነበር!

ዘር-አጥፊው ጅሃዳዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም ጣና ሐይቅን ለአረቦች አሳልፎ ለመሸጥና ገንዘብም ለመሰብሰብ እዚያው በቀይ ባህር መዝናኛ ከተማ በሻርም ኤል-ሼክ ይገኛል። ዛሬ ከሲሲ ጋር ተገናኝቶ እንዲህ አለው፤ “አየህ አይደል፤ ሙስሊም ወንድሜ? ሦስት ዓመት ጊዜ ስጠኝ፤ ግብጽን አልጎዳም፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ! ብዬ ምየልህ አልነበረም?.…ሃሃሃ! አሁን የአባይ ወንዝን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እንችል ዘንድ ሊያምጹ የሚችሉትን ልፍስፍስ አማራዎች መጨፍጨፍ አለብን። ከፊሉን ግዛታቸውን ቆርሼ ለሱዳን እንደሰጠኋት ለአንተና ለግብጽ ወገኖቼ ደግሞ ባሕርዳርን ሰጥቼአቸኋለሁ፤ በዚህ መልክ ጣናን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ትችላላችሁ፤ አሜሪካም አውሮፓም ፈቃዱን ሰጥተውኛል የፖለቲካ ተቃውሞ ብቻ ነው የሚያሰሙት። ግድቡንም ያው ባለፈው ጊዜ ሰጥቼሃለሁና ገብተህ ተቆጣጠረው/አስተዳድረው…ሃሃሃ!”።

Prime Minister Rishi Sunak has rushed off the stage at an event at COP27 in Egypt.

Mr. Sunak was on stage with other world leaders for a climate change event when his aides interrupted him. It has not been confirmed what information Mr. Sunak received from his aides.

It is being reported that two minutes before he fled the stage, an aide spoke to Mr. Sunak who subsequently left the stage and Mr. Sunak remained seated. However, a short while later, another aide approached Mr. Sunak and it was then that the prime minister ran off the stage and out one of the exits at the rear of the hall.

💭 Sisi says Egypt aspires to maximise cooperation with Britain

Egypt President Abdel Fattah El-Sisi has affirmed Egypt’s aspiration to maximise cooperation with Britain as well as to promote political coordination and exchange of views on various files of mutual interest.

Sisi made the remarks as he received on Monday British Prime Minister Rishi Sunak on the sidelines of the UN Climate Change Conference (COP27), currently held in the Red Sea resort city of Sharm El-Sheikh.

______________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መለኮታዊ ክስተት | “ኦሮሞዎች” ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻቸውን ከጀመሩ 44 ዓመታት ሆኗቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020

በመካሄድ ላይ ያለው ውጊያ በእግዚአብሔር አምላክና በዲያብሎስ ዋቄዮአላህ መካከል ነው። የዋቄዮአላህ ሕዝቦች በእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ሕዝቦች ላይ ተነስተዋል። ከማን ጋር ናችሁ?

የኢሬቻ ጋንግ ኦሮሞዎቹእነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ፓስተር ታከለ ዑማና ኡስታዝ በላይ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ የሚያካሄዱትን የጥቃት ዘመቻ አስመልክቶ በትናንትናው የካቲት ፱ ዕለት የተጠራው የቅዱስ ሲኖዶሱ ስብሰባ ልክ በዚሁ ዕለት ከ44 ዓመታት በፊት ኦሮሞዎች አቡነ ቴዎፍሎስን ከመንበራቸው አውርደው ለሰይፍ ያመቻቹበት ዕለት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም።

በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት መከራ በመቀበል ኖራለች። የሩቁን ትተን የቅርቡን እንኳን ብናነሳ በኢጣልያ ወረራ ወቅት ስለሀገር ሉዓላዊነት የመሰከሩና ህዝቡ ለወራሪው እንዳይገዛ ያወገዙ ሁለት ብጹዓን ኣባቶች (ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ ሚካኤል) በመትረየስ ጥይት ተደብደበው ተገደሉ። እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ መነኮሳትና ካህናት በየገዳማቱና አድባራቱ በግፍ ተጨፈጨፉ። በ1966ቱ አብዮት ማግስት ፓትርያርኳ በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ ታንቀው በደርግ ኮማንዶዎች ተገደሉ።

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን አፄ ቴዎድሮስን እና አፄ ዮሐንስን ከገደሉባቸው ጊዜ አንስቶ በሃገረ ኢትዮጵያ የሰፈነውና ባዕዳዊ የሆነው እርኩሱ የዋቄዮአላህ መንፈስ ነው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው የኢትዮጵያና አምላኳ የጠለቀ ጥላቻ ያላቸው ኦሮሞዎች በመላው ሃገራችን ተስፋፍተው በመደበላለቅ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ደካማ ልሂቃን ድጋፍ የቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀየሩ በተዋሐዶ ኢትዮጵያ ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ውድቀትን ሊያመጡ የበቁት።

ግራኝ አህመድና ጣልያኖች የጀመሩትን የፀረቤተ ክርስቲያን ዘመቻ፣ የካሃናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ጭፍጨፋ በዚህ ዘመን ኦሮሞዎች በቀጥታ ተረክበው የጀመሩበት ዕለት የትናንትነው የካቲት የካቲት ፱ / 9 ፲፱፻፷፰/1968 .ም ዕለት ነው። ልክ ከስ ፵፬/44 ዓመታት በፊት። በዚህ ዓመት በኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚመራው የኦሮሞ መንግስት ስልጣን ላይ በወጣ በሁለተኛው ዓመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳ የሆኑትን አቡነ ቴዎፍሎስን (፲፱፻፪ ፲፱፻፷፹)ከመንበራቸው አውርዶ እስር ቤት ውስጥ ለሦስት ዓመታት እንዲማቅቁ አደረገ።

እዚያም ብዙ ሳይቆዩ ሐምሌ ፯/7 ቀን ፲፱፻፸፩ / 1971/ም፡ ኢትዮጵያ ትቅደም!” እያለ በኤዶማውያኑ ፈቃድ ስልጣን ላይ የወጣው አረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁለተኛ ፓትርያርክን አቡነ ቴዎፍሎስን በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ አንቆ ገደላቸው።

የሚከተለው ሰቆቃወ ቴዎፍሎስ በ! ትውልድመካከል … ሞትህ ደጅ አደረከሚለው ጽሑፍ የተወሰደ፦

አቡነ ቴዎፍሎስ በሌ/ኰ ዳንኤል ተይዘው ወደ እስር ቤት ሲገቡ የነበራቸውን ሁኔታና የእስረኛውን ትካዜ አቶ አበራ ጀምበሬ ተርከውልናል፡፡ ትረካቸውን ልዋስ፡

በታላቁ ቤተ መንግሥት ባለሥልጣናት ንጹሕ አየር ለማግኘት፣ በፀሐይ አካላቸውን ለማሞቅ፣ የተሳሰሩ እግሮቻቸውን ለማፍታታት በዙፋን አዳራሽ አጠገብ በሚገኝ በሽቦ በታጠረ ጠባብ ክፍል ውስጥ ይንከላወሳሉ፡፡ ቀኑ መጋቢት 3 ቀን 1968 .ም ከእኩለ ቀን በኋላ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታላቁ መንፈሳዊ አባት ሁለት እጆቻቸው በአንድ ላይ በሰንሰለት ታስረው እየተገፈተሩ ያለመጫሚያ በባዶ እግራቸው ሲመጡ የተመለከቱት እነዚያ እስረኞች ባሉበት ክው ብለው ቀሩ፡፡ በዚህ ወቅት ነበር አንዱ እስረኛ ልቡ ተነክቶ ‹አዲዮስ! የኢትዮጵያውያን ሰብአዊነትና መንፈሳዊነት! › ያለው፡፡ ‹…የኢትዮጵያ ሕዝብ ግብረ ገብነትና መንፈሳዊነት በእነዚህ ጋጠ ወጦች አይለካም› አለ ሌላውበድርጊቱ መብገኑን ሁኔታው እየነገረበት፡፡ …ያደፈ ሽሮአማ ቀሚስ እንደለበሱ ከቀኝም፣ ከግራም፣ ከኋላም ሳንጃ የተሰካበት ጠብመንጃ ተደግኖባቸው ወደዚያች የፖለቲካ እስረኞች መቀየጃ ቅጥር ሲገቡ መንፈሳዊው አባት ‹የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው› በማለት የሚጸልዩ እንጂ የተበሳጩና የተሸበሩ አይመስሉም ነበር፡፡ እስረኛው ከድንጋጤው ገና ሳይላቀቅ፣ ምን እንደሚልና እንደሚናገር አሰላስሎ ሳይጨርስ፣ ከቆመበት ሳይላወስ ነበር ከአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ አስገብተው የቆለፉባቸውና እግራቸውን በእግረ ሙቅ፣ እጃቸውን በሰንሰለት ጠፍረው ካልጋ ጋር ያሠሯቸው፡፡ ‹ይሕን አዚመኛ ቄስ ተጠንቅቃችሁ ጠብቁ› በማለት ለወታደሮች ጥብቅ ትእዛዝ ሰጥቶ የዘቡ አዛዥ ከአጥሩ ወጥቶ ሄደ“(የአቶ አበራ ጀምበሬ የእስር ቤቱ አበሳበዜና ጳጳሳት መጽሐፍ እንደተጠቀሰው፡ (.58-59)

ፓትርያርኩ በዚህ መልኩ በጾምና በቀኖና ተወስነው ለ3 ዓመታት በእስራት ከቆዩ በኋላ ሐምሌ 7 ቀን 1971 .ም ከሌሎች 33 ታሳሪዎች ጋር በሞት መልእክተኞች ተጠሩ፡፡ ተሰለፉ፡፡ በተራቸው ገቡ፡፡ ወደ ጨለማው ቤት ውስጥ ገቡ፡፡ የተለያዩ ኮሪደሮች ባሉት የጨለማ ቤት ውስጥ ጥግ ላይ ያለው ሰው ‹ና› አላቸው፡፡ ወደሱ አተኩረው ሲራመዱ በጨለማው ኮሪደር ለግድያ ካሸመቁ ሰልጣኝ ኮማንዶዎች አንዱ ሳያስቡት በሲባጎ አነቃቸው፡፡ ኮማንዶው ሲባጎውን በሁለት እጆቹ ጠምጥሞ አጥብቆ በአንገታቸው ላይ ካጠለቀ በኋላ ገመዱን በመሸረብና በማሳጠር በስተመጨረሻ ፓትርያርኩን በገመዱ እንደታነቁ የእንግላሊት ጀርባው ላይ አውጥቶ በአንገታቸው የገባውን ገመድ በእጁ እየጠቀለለ በማሳጠርና በማጥበቅ ትንፋሻውን ቋጨ፡፡ አስከሬናቸውን ጎትቶ ከሌሎች እስረኞች ጋር ሸራ አለበሰው፡፡ ማታ ሦስት ሰዓት ኖራ ተነስንሶባቸው ከ33ቱ እስረኞች ጋር በጅምላ በአንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡ ከፓትርያርኩ ጋር አብረው ከተቀበሩት ሰዎች አንዱ የመኢሶኑ የአመራር አባል ኃይሌ ፊዳ ነበር፡፡ አብዮተኛው ባለብሩህ ጭንቅላት ወጣትና ባለራዕይው አረጋዊ ፓትርያርክ በአንድ ጉድጓድ ተጣሉ፡፡ (ርዕዮተ ዓለሙ ዛሬ ባያማልለንም! ) እሱ ከአውሮፓ ለአዲስ ሥርዓት ለውጥ መጥቶ እሳቸው ከነበሩበት መንበር በግፍ ተገፍተው ባንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡

ታዋቂው ገጣሚና መፍቀሬመኢሶን የሚባለው ዮሐንስ አድማሱ ዕንባሽበሚለው ግጥሙ፡

ዘመን ቢያርቃችሁ፣

ሥፍራ ቢለያችሁ፣

ዕንባ አገናኛችሁ፡፡

ያለው በዚያ ዘመን ልጆቿ ከቤተ ክህነትና ከቤተ መንግሥት እየተነዱ በገዳዮቻቸው ለተፈጁባት ኢትዮጵያና ለግፉዓን ልጆቿ ሙሾ ሆኖ ይሰማናል!

አቡነ ቴዎፍሎስ 2/ ፪ኛው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ናቸው፡፡ ሀገር ውስጥ በራሳችን አባቶች በመሾም ግን የመጀመሪያ ናቸው፡፡ የጀመሩት ነገር የመብዛቱን ያህል ሰቆቃቸውም በብዙ መልኩ የመጀመሪያ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ምድር በራሳቸው ወንድሞች ተላልፈው ተሰጥተው በገዛ ወንድሞቻቸው ታንቀው የተገደሉ ቀዳሚ ፓትርያርክ ናቸው፡፡

ኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ኢትዮጵያ ትቅደም!” ብሎ ብዙ ወጣቶችን በማታለል የተዋሕዶ ልጆችን ጨፈጨፈ፤ ኦሮሞው አብዮት አህመድም ኢትዮጵያ ሱሴ!” እያለ የዘመኑን ትውልድ በማምታታት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈልና ለማፍረስ ቆርጦ ተነስቷል፣ ልጆቿን በማሰር፣ በማረድና በመረሸንም ቀዳማዊ ግራኝ አህመድን፣ ፋሺስቶች ሙሶሊኒን እና መንግስቱ ኃይለ ማርያምን የሚያስንቅ እርኩስ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል።

የአባታችን ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን፡፡ አሜን!!!

___________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ሰራዊት ጂሃድ በባሌ | በአቡነ ገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ስድስት ምእመናን ታርደዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2019

ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን በአቋረጠበት በትናንትናው ዕለት የዋቄዮአላህ ጂሃዳዊ ዘመቻ በባሌ ሮቤ ሲካሄድ ነበር። በጻድቁ አቡነ ገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ብቻ፣ ስድስት ምእመናን መገደላቸውን ሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ተናግረዋል፤ አባት እና ልጅ በአሠቃቂ ኸኔታ ተገድለዋል፤ በምእመናንና በቤተ ክርስቲያን ላይ ቦምብ ተወርውሯል…

የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ ፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ። በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም ህዝብ ነገ ያሳውቃል ። መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ጥሪ ተደርጎላቿል ። በተለያዩ ቋንቋዎች የሚደያ ገለፃ ይሰጣል ። ብጽኣን ሊቃነ ጳጳሳት ለሰማዕትነቱ ወደየ አህጉረ ስብከቶቻቸው እንዲመለሱ መመሪያ …

አዎ! የትናንትናው ጂሃድ በደንብ የተቀነባበረ እና ቀደም ብሎ የታቀደ መሆኑን የቅርብ ጊዜ ታሪክ ይነግረናል። ከአሥር ወራት በፊት በባሌ ሀገረ ስብከት ሮቤ ከተማና አካባቢው ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ጥር 15 ቀን 2011 .ም በ ዋቄዮአላህ ሰራዊት መቃጠሉን እናስታውሳለን። ጠላቶቻችን አይተኙም!

እያየን ነው፤ ቅዱስ ሲኖዶሱ ሆን ተብሎ በዋቄዮአላህ ጂሃዳዊ ቡድን መሪዎች ጋር (ደመቀ መኮንን ሃሰን፣ ሙፈሪሃት ካሚል እና ለማ መገርሳ)ክብሯን ለመቀነስ እየተሞከረ ነው። ያለምክኒያት አይደለም “የሰላም ሚንስቴር” የተሰኘ የአጋንንት መጥሪያ ቢሮ እንዲከፈት የተደረገው። ያለምክኒያት አይደለም የጂሃዲስቶች ማዕከል በሆነችው ጅማ የተወለደችውን የአርብ ድንኳን ለባሽ ሙስሊም ሴት ጅማዊው ገዳይ አብዮት አህመድ ሚንስትር አድርጎ እንዲሾማት የታዘዘው። የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስቴር/ ቤት መሆን የሚገባትማ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነበረች። የተገለባበጠች ዓለም፤ የሰላም ሚንስትሯ ሙስሊም፣ የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚው ሙስሊም።

ለመሆኑ እየታዘብን ነው? ሃገር እየነደደች ነው፣ ክርስቲያኖች እየታረዱ ነው፤ “የሃገር መሪ” የተባለው ወሮበላ አብዮት አህመድ ግን በሩሲያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ ጋር የማያቋርጥ የደስታ ሳቅ ሲለዋወጥ አይተናል። ኢትዮጵያን የማናወጡ ዕቅዳቸው/ ተግባራቸው ግቡን እየመታላችው ስለሆነ ይሆን? ገዳይ አብይ ያቀደውን ሁሉ በሥራ ላይ እያዋለ ስለሆነ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃድ አያሳስበውም፣ ሊያሳስበውም አይችልም፤ ለዚህም እኮ ነው እመራዋለሁ የሚለው ሕዝብ ሰላሙን ሲያጣ፣ ሲራብና ሲገደል ተሰምቶት አንዴም እንኳን ትንፍሽ ብሎ የማያውቀው። የሚሠራውን ያውቃልና!

በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብዮት አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ። የተዋሕዶ ልጆች ሆይ፡ በእነ ጀማል እና መሀመድ የሚመራው ሠራዊት አሁን ኦሮሚያ ወደተሰኘው ክልል ወታደሮች እልካለሁ ቢል አትመኑት፣ “ቤተክርስቲያንን እራሳችንን እንጠብቃለን!” ብለን መነሳሳት ስንጀምር ደንግጠው ነው፣ ማዘናጊያ ነው፤ በደሉ ሁሉ ለአንድ ዓመት ያህል ያለማቋረጠ ተፈጽሟል፤ ሠራዊቱን ሊያጠነክሩት የሚችሎትን ጄነራሎች አንድ ባንድ ገድሏል፤ ስለዚህ አብዮት አህመድና የጂሃድ ቡድኑ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል። አለቀ!

እንዲያው ኢትዮጵያ እንደ እስራኤሉ ቢንያም ኔተንያሁ እና እንደ ሩሲያው ቭላዲሚር ፑቲን የመሳሰሉ መሪዎች ቢኖሯት ኖሮ እንደ ውርንጭላው ጃዋር ዓይነት የተረገሙ ወንጀለኛ ሽብር ፈጣሪዎች ከእነ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው ገና ዱሮ ተመንጥረው ነበር።

ፕሬዚደንት ፑቲን የቼችንያ እስላም ሽብር ፈጣሪዎችን ድምጥማጣቸውን ያጠፏቸው የአሸባሪዎቹን ቤተሰቦች በመመንጠር ነው።

The terrorist should understand his relatives will be treated as accomplices

የአሸባሪው ዘመዶቹ እንደ ተባባሪው ሆነው እንደሚቆጠሩ ማወቅ አለበት፡፡” ብለዋል ቭላዲሚር ፑቲን።

ከሽብር ጋር ለመዋጋት የሽብር ፈጣሪዎችን ቤተሰቦች ማጥቃት እንደሚያስፈልግ ፕሬዚደንት ትራምፕም ተናግረውት ነበር

The other thing with the terrorists is you have to take out their families, when you get these terrorists, you have to take out their families.

ከአሸባሪዎች ጋር ሌላኛው ነገር ቤተሰቦቻቸውን መመንጠር ነው ፣ እነዚህን አሸባሪዎች ሲያገኙ ቤተሰቦቻቸውን መመንጠር ይኖርባችኋል፡፡”

ሚነሶታና አሜሪካ ያለን ኢትዮጵያውያን ከዚህ ትምህርት እንውሰድ፤ ከእንግዲህ ወዲያ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አርበኛ/ነፍጠኛ ሊሆን ይገባዋልና ኢትዮጵያዊነታችንን የማስመስከሪያ ጊዜው ዛሬ ነው። ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና ሰላም ሳይኖር ሰላም እያልን ሕዝባችንን አናታል/ አናስት!

ኢትዮጵያን ከጅቦችና ከጅሎች ጂሃዲስት አውሬዎች እንጠብቅ!!!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅ/ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም ፥ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2019

  • + በኦሮሚያ ልዩ ልዩ ከተሞች በምእመናንና በቤተ ክርስቲያን ላይ እየተፈጸመ በሚገኘው አስከፊ ጥቃት እና ግድያ ሳቢያ ቅዱስ ሲኖዶስ የምልአተ ጉባኤውን ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤

  • + የተመረጡ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ለብዙኀን መገናኛዎች እና ለዓለም ኅብረተሰብ ቅዱስ ሲኖዶሱ የሚያሰማውን መግለጫ እያረቀቁ ነው፤

  • + ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለመከላከያ ሚኒስትሩ እና ለሰላም ሚኒስትሯ ለመጨረሻ ጊዜ የሚደርስ ደብዳቤም እያዘጋጁ ነው፤

  • + በባሌ፣ በአርሲ፣ በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በድሬዳዋ እና በአዳማ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን፣ የአክራሪዎች እና ነውጠኞች ሰለባ እየኾኑ ነው፤ ቤታቸው እና ንብረታቸው እየተጠቃ ነው፤ አስከፊ እልቂት ማንዣበቡ ተገልጿል።

ምንጭ፦ ሐራ ዘተዋሕዶ

መምህር ዘመድኩን እንዳቀበለን፦

“• በምዕራብ አሩሲ የኮፈሌ ገብርኤል ሰበካ ጉባኤ አባል የነበሩትን አረጋዊ አቶ ተምራት ፀጋዬ ገደሉ፣ ቀጥሎ አባትየው አስከሬን አጠገብ ልጃቸውን አቢቲ ታምራትን ገደሉ ቀጥለው እንደ ልጃቸው ያሳደጉትን የሱቃቸውን ሠራተኛ በሁለቱ አስከሬን አጠገብ አርደው ገደሉ። መኪናዎቻቸውን፣ ንብረታቸውን በእሳት አቃጠሉ።

በመጨረሻም የሟቹን አረጋዊና የልጆቻቸውን አስከሬን ከተማው ላይ እየጎተቱ ሲጨፍሩ ዋሉ። ይሄ ሁሉ ሲሆን የኦሮሚያ ፖሊስና መከላከያ ቆሞ ከማየት ውጪ ምንም አያደርግም ነበር። በተጠና መልኩ በከተማዋ የሚገኙ የክርስቲያኖቹ ንንረትና ቤት በሙሉ በእሳት እንዲወድም ተደረገ።

ይሄ የተዘጋጁበት የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው። የሟቾቹ ቁጥር ከዚህም በላይ ይገመታል። ኦርቶዶክስ ኦሮሚያን ይልቀቅ ነው ፉከራቸው።”

ይህን እያየ እንዳለየ የሚሆንና ከዚህ በኋላ ከግራኝ አብዮት አህመድ ጎን የሚሰለፍ ኢትዮጵያዊ፡ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልምና እግሩ ይሰበር!!!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: