Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሴነተር’

Babylon VS. Babylon: US Senators Say Saudi Arabia is Trying to Hurt America

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2022

🏴 ባቢሎን በ ባቢሎን ላይ፤ የዩኤስ አሜሪካ ሴናተሮች ሳውዲ አረቢያ አሜሪካን ለመጉዳት እየሞከረች ነው አሉ

🥶 ባቢሎን አሜሪካ ከባቢሎን ሳውዲ አረቢያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጥ ጀመረች ፥ ግንኙነታቸው ቀዝቃዛ እየሆነ መጥቷል 🥶

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፫]❖❖❖

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]❖❖❖

በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።

🥶 Babylon US Begins To Cut Ties With Babylon Saudi Arabia – Their relationship is getting decidedly chilly 🥶

❖❖❖[Revelation 18:3]❖❖❖
“For all the nations have drunk of the wine of the passion of her immorality, and the kings of the earth have committed acts of immorality with her, and the merchants of the earth have become rich by the wealth of her sensuality.”

❖❖❖[Jeremiah 51:44]❖❖❖

I will punish Bel in Babylon, And I will make what he has swallowed come out of his mouth; And the nations will no longer stream to him. Even the wall of Babylon has fallen down!„

💭 Menendez: Freeze US-Saudi cooperation

Senate Foreign Relations Committee Chairman Bob Menendez (D-N.J.) on Monday urged the U.S. government to freeze its cooperation with Saudi Arabia due to that nation’s decision to cut oil production, which is likely to benefit the Russian economy as it wages its war against Ukraine.

“The United States must immediately freeze all aspects of our cooperation with Saudi Arabia, including any arms sales and security cooperation beyond what is absolutely necessary to defend U.S. personnel and interests,” Menendez wrote.

He said that the “terrible” decision made by OPEC+, an organization made up of countries including Saudi Arabia, Russia, Iraq and Iran that export oil, would “help underwrite [Russian President Vladimir Putin’s war.”

“There simply is no room to play both sides of this conflict – either you support the rest of the free world in trying to stop a war criminal from violently wiping off an entire country off of the map, or you support him,” he wrote.

The senator pledged that he will not approve any cooperation with Saudi Arabia on the Foreign Relations Committee unless and until the nation’s leadership changes its decision.

Saudi Arabia’s energy scale-back has been criticized by numerous Democrats since it was announced on Wednesday.

The 2 million-barrel-per-day cut will likely contribute to a spike in gas prices in the U.S., which may affect Democrats’ chances in the midterm elections next month.

Sen. Bernie Sanders (I-Vt.) advocated on Friday for pulling U.S. troops out of Saudi Arabia in response to the move.

“If Saudi Arabia, one of the worst violators of human rights in the world, wants to partner with Russia to jack up US gas prices, it can get Putin to defend its monarchy,” he wrote.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sen. Coons | አሜሪካዊው ሰኔተር ኩንስ ግራኝን “ዋ! ተናዘዝ” ብለው እንዳስፈራሩት ጠርጥረን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2021

አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የውጭ ኃይላትን፣ ሜዲያዎችንና ተቋማትን ብቻ ነው የሚፈራው። አይ ለሦስት ሺህ ዓመታት “ነፃነትሽን” ጠብቀሽ የኖርሽው ኢትዮጵያ፤ ምን ዓይነት ወራዳ ግለሰብ ላይ ወደቀሽ?!😢😢😢 ይህ ከንቱ ድውይ ለዚህ ደካማና ሰነፍ ትውልድ ይገባዋል፤ ይህን አውሬ ባፋጣኝ የሚደፋለት ኃይል ካላገኘ ገና ደም ያስለቅሰዋል!

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ናይጄሪያዊቷ የህዝብ ተወካይ | “ኢየሱስ ክርስቶስን በመቀበሌ፡ ሙስሊም አባቴ ያለኝን ንብረት ሁሉ አቃጠለብኝ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2018

ላለፉት ዓመታት ሕዝበ ክርስቲያኑ በየቀኑ በሚታረዱባት ሰሜናዊው ናይጄርያ፡ የአዳማዋ አውራጃ ወክ የህዝብ ተወካይ የሆነችው፡ ቢንታን ማሲ ጋባ ህይወቷን ለኢየሱስ ክርስቶስ በመስጠቷ ምክንያት አባቷ ንብረቷን ሁሉ እንዳቃጣለባት ተናግራለች።50 ዓመት የልደት ቀኗን ለማክበር በተዘጋጀው የምስጋና አገልግሎት ላይ ነበር እንባ እያፈሰሰች ይህን የተናገረቸው። እግዚአብሔር ጋር፥ የጥላቻን፣ የፍቅር እጦትንና ተቀባይነት የማጣትን ፈተናዎች አሸንፌአቸዋለሁ።

አዳማ = አዳማዋ፤ ቢሾፍቱ = ቢሾፍቱዋ

በአገራችንም ተመሳሳይ ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን፤ ክርስቶስን በመካድ ወደ ሰዶምና ገሞራ መለወጡን የመረጡት የናዝሬት እና ደብረ ዘይት ከተሞች እያሳዩን ነው።

እግዚአብሔር በነፃነት እንኖር ዘንድ ይጠራናል፦

እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው ፍፁም ነፃነትን ሰጥቶ ነው። ነገር ግን ሰው ነፃነቱን አላግባብ በመጠቀሙ የኃጢአት ባሪያ ሆነ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ዋጋ ከፍሎ ደግሞ ነፃነትን ሰጠን። “በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን[. ፭፥፩]። ዛሬ ላይ ደግሞ ለኃጢአት፣ ለሥጋ ፈቃድ፣ ለኑፋቄ፣ ለባዕድ አምልኮ፣ ለዘረኝነት እና ለክህደት እንዳንገዛ በነፃነት እንኖር ዘንድ አምላካችን ይጠራናል። “ወንድሞቼ ሆይ፥ እናንተስ ለነፃነት ተጠርታችኋል፤” [ገላ. ፭፥፲፫]

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: