Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሳዑዲ’

ማሜ በ G20 | ገዳዩ የሳዑዲ ልዑል መሀመድ፡ ማክሮንን እና ሜይን አደነዘዛቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018

የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ከትኩስ የግድያ ዘመቻ ወደ አረጀንቲና ለመጣው የሳዑዲ አረቢያ ልዑል መሀመድ (ሌላ “M‘) ስጋት እንዳደረበት ሲነግረው፡ እባቡ ሳዑዲ “አይዞህ አትስጋ!„ በማለት አጽናናው።

የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ደግሞ ከ መሀመድ ጋር ስትገናኝ ሙሉ በሙሉ የደነዘዘች ትመስላለች። የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ኤክስፕረስ” “ተሪዛ ሜይ የውጭ አገር መሪዎችን ተቀብላ ስታነጋግር ይህን የመሰለ ባይተዋር የሆነ ነገር ገጥሟት አያውቅም” በማለት በርዕሰአንቀጹ ጽፎ ነበር።

“ሰብአዊ መብት” እያሉ የሚንጫጩት የሉሲፈራውያኑ ግብዝ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ስም የሚጀምረው በ “Mነው፤ ዛሬ ደግሞ የሳዑዲው “ሀመድ”፣ የ አርጀንቲናው ክሮኒ እና የ ህንዱ “ዲ” ታክለውበታል። የሰዋስው ትኩረት ብንሰጠው፦ መመማሜ...ማማማሞ የሚሉትን ስሞች እናገኛለን — መሜማሞ

 ሀመድ = = ርከል = ክሮን = ክሮኒ =

አደንዛዡ መንፈስ የዲያብሎስ መሀመድ መሆኑ ነው

በነገራችን ላይ፡ በዘንድሮውም የ G20 መሪዎች ስብሰባ ላይ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የተባበሩት መንግስታት ድርጅታቸውን ወክለው በድጋሚ ተሳትፈዋል። አይይ የ ዶክተር ነገርየሳቸው ስም፡ “አድሃኖ” ደግሞ በ ”M” ነው የሚጨርሰው። ከዚህ በፊት አፍሪቃን ወክለው በተደጋጋሚ ሲጋበዙ የነበሩትን ሌላ ባለ “Mለስ ዜናዊን ገድለዋቸዋል። ወቸውጉድ! እስኪ “”ጨረሻውን ያሳየን!

_______________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሳሳቢ አዲስ መረጃ | አንዳንድ የ ኢትዮጵያ ወጣቶች በገንዘብ እየተገዙ ወደ እስልምና ለመለወጥ እየተገደዱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2018

ይህ ወደ ሲዖል የሚያስገባ ወንጀል ነው!

አንድ ማንንታቸውን ማሳወቅ ያልፈለጉ ክርስቲያን እንደገለጹት ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣት ዜጎች በገንዘብ እየተገዙ ወደ እስልምና ለመለወጥ እየተገደዱ ነው። ሥራን ትምህርትን ቤቶችን እና ሌሎች  ድጋፎችን ከሙስሊሞች በማግኘት እየተገዙ ነው።

ክርስቲያኖች ድህነትን ለማምለጥ ሲ ወደ ሙስሊም ሃይማኖ እንዲቀላቀሉ እየተደረገ ነውበማለት የካቶሊክ እርዳታ ሰጭ ድርጅት መሪ ተናግረዋል።

የሙስሊም አሠሪዎች ወጣት ታዳጊዎችን እያደኑ ነው ስኮላርሽንስ የሥራ ዕድል ወዘተ ….እንደሚሰጣቸው ቃል እየገቡላቸው ነው።”

የስራ አጥነት በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ስለዚህ ይህ ለወጣቶች በጣም ማራኪ ነው።” ስራ ከፈልግክ እንደዚህ መኖር ይኖርብሃል” ተብለው ይነገራሉ ፥ ወጣቶቹ ግቦቻቸው ናቸው።”

ሥራ ማግኘት ይችሉ ዘንድ በመንገዶች እና በመንደሮች መሻገሪያዎች ላይ በመቶዎች እንዲያውም በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በሰልፍ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።፣

የማዕድን ማውጫ ቦታዎች ሙስሊም የሆነ ሰው ብቻ ስለሚቀጥሩ ወጣት ክርስቲያኖች ከእምነታቸው ወጥተው ቋሚ ሥራ እንደሚሰጣቸው ቃል ይገቡላቸዋል።”

በአንድ ሀገረ ስብከት የእምነበረድ ማዕድን እና የወርቅ ማዕድን ውስጥ ባለሀብቶቹ ሙስሊሞቹ ናቸው።

ስለዚህ ሥራ የሚሰጣቸው ሙስሊም የሆኑት ብቻ ናቸው።

ወጣቶች ሥራ ሲፈልጉ ወይም ቤት የሚፈልግ ከሆነ ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ይገደዳሉ።

ወደ እስልምና ከቀየሩ ቤቶችን ለመግዛት እርዳታ ይሰጣቸዋል።”

የሃይማኖት መሪዎቹ በተጨማሪ እንደገለጹት፡ “10 ሙስሊም ቤተሰቦች የሚኖሩበት አካባቢ ካለ መስጂዶች ይገነባሉ፥ አዳዲስ አብያተ ክርስቲያናትን መገንባት ግን አስቸጋሪ ነው።

ገንዘ እንደ ሳውዲ አረቢያ ሉ የውጭ አገሮች ነው የሚመጣው።

በተጨማሪም ሙስሊሞች በሃገረ ስብከቱ ውስጥ የሚኖሩትን እምነትአልባ ማሕበረሰቦች አባላትን ለመሳብ የገንዘብ ጉቦ ይሰጧቸዋል። እስልምና ውጊያውን በገንዘብ በማጧጧፍ ላይ ነው ፤ ትምህርትን፣ ስራዎች ወይም ሌሎች እገዛዎችን በማድረግ ተስፋ በመስጠት ያታሉሏቸዋል።

የክርስትያኖ መሪ እነኚህን የአገሬው ሰዎች ለመማረክ በሥራ ላይ የዋለው ገንዘብ ከውጭ አገር የሚመጣ መሆኑን ይጠቁማሉ።

በተለምዶ ክርስቲያኑ እና ሙስሊሙ ተስማምቶ በኖረባት ኢትዮጵያ አሁን የሃገሪቷ ኢስላማዊ ህብረተሰብ ላይ የአረብ አገራት ተፅእኖ እየጨመረ እንደመጣ መጥቷል፤ አሳሳቢ ነው።”

ቀጥተኛ ጥቃት ወይም ቀጥተኛ ግጭት ባይኖርም፤ ግን ይህ በጥቂት አመታት ውስጥ ሊለወጥ እንደሚችል ፈርተናል በግብፅ እና በአቅራቢያ ባሉ ሌሎች ስፍራዎች ውስጥ ያለውን ሁኔታ አይተናልና።

ብለዋል የክርስቲያኖቹ መሪ።

ምንጭ

ይህ መረጃ እንከን አይወጣለትም፤ በአገራችን እየተደረገ ያለው ይህ ነው። ቀደም ሲል በጎዴና ጂጂጋ አካባቢ የሚኖሩ የተዋሕዶ ሕፃናት ተዋሕዶ ሕጻናቱ ተገድደው እንዲሰልሙ መደረጋቸውን እዚህ ላይ አቅርቤው ነበር፦

በ አንቦ አካባቢ የተዋሕዶ ሕፃናትን በየጎረቤቱና ትምህርት ቤቱ እየበከሏቸውና እያኮላሿቸው እንደሆነ ባለፈው ሳምንት ላይ አንድ እውቀቱ ያላቸው እናት ጠቁመውኛል።

አሁንማ ጦር ያልያዘው ግራኝ አህመድ ፪ኛ ስልጣን ላይ ወጥቷል በማለት መንገዱ በሰፊው ተከፍቶላቸዋል፤ ገንዘቡም ከአረቢያና ቱርክ ይጎርፍላቸዋል ያለው።

ተዋሕዶ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች ቀዝቃዛ ጦርነት ታውጆብናል፤ ንቁ እንንቃ! በአሁኑ ዘመን ወገንን ከእስልምና አደጋ ከመከላከል የበለጠ ፃድቅ የሆነ ሥራ የለም፤ አንድ ኢትዮጵያዊ እስላም ወይም ጲንጤ መሆን የለበትም፤ የውድቀት ውድቀት ነውና!

የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ ከሁለት ዓመታት በፊት ኦርቶዶክስ ጆርጂያ እና አርሜኒያን ሲጎበኙ አንድ ሃቅ ተናግረው (የተበላሸም ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነውና) ነበር፦

ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ወደ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቀይሩ ማለት የለብን፤ ይህ ትልቅ ኃጢዓት ነው የሚሆንብን እና”

አዎ! ኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለመዋጋት ቀድማ ገብታ የነበረችው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ነበረች፤ ነገር ግን በኢትዮጵያ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ቁጥር በጣም ዝቅተኛ ነው። ምክኒያቱ ካቶሊኮች የተዋሕዶ ልጆችን ማደን ድሮ ነው ያቆሙት፤ ይህ ድርጊት ሲዖል የሚያስገባ መሆኑን ከታሪካዊ ክስተቶች ተምረዋልና ነው። የሮማው ጳጳስም ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከማያቁባቸው ምክኒያቶች አንዱ ይህ ይመስለኛል።

ከታሪክ አንማርም ያሉት እውሮቹና ደንቆሮዎቹ ሙስሊሞች እና ጴንጤዎች ብቻ ናቸው። የክርስቶስን ልጆች እንዲህ በገንዘብ እየደለሉ የሚመለምሉት ሁሉ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው በሲዖል የሚጠብቃቸውም ገሃነም እሳት ብቻ ነው። ጉዟቸውን ያፋጥንላቸው!

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለሳዑዲው ሽህ ሰይጣነህ ሰግደው የተመለሱት አቶ ደመቀ ጣና ሐይቅ እምቦጭ ላይ ወደቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2018

መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ?

ምን ዓይነት ሤራ በአገራችን ላይ እየተጠነሰሰ እንደሆነ፣ ተንኮሉ ከየት እንደሚመጣና ማን እንደሚያመጣው እግዚአብሔር እያየ ነውየሳዑዲን መሬት የረገጠ የእናት ኢትዮጵያን ምድር መርገጥ የማይችልበት ጊዜ በቅርቡ ይመጣልእነርሱን አያድርገን። ለመሆኑ ለምንድን ነው መሪዎቻችን ፍየሎቹ የእግዚአብሔርና የሕዝባችን ጠላት ወደሆኑት አገራት ጉብኝቱን ሲያዘወትሩ፡ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ወዳጆች ወደ ሆኑት ወደ እስራኤል፣ ግሪክ ወይም አርሜኒያ ጉብኝት ከማድረግ የተቆጠቡት?

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሸህ ሰይጣነህ ለአቶ ደመቀ መኮንን ሃሰን አብዱልቃድር፦ “ሁለተኛ አገርህ ወደ ሆነችው ወደ ሳዑዲ እንኳን ደህና መጣህ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2018

የዜናው ርዕስ እራሱ ይገርማል “የሁለቱ “ቅዱስ” መስጊዶች ጠባቂ ሞግዚቱ የሳውዲ ንጉሥ ለአረብ መሪዎች አቀባበል አደረጉ” ይላል። አቶ ደመቀ መኮንን ሃሰን አብድሉልቃድር አረብ ናቸው ማለት ነው።

ምናልባት አሁን፡ ለብዙ ዓመታት በሳዑዲ እስር ቤት የሚማቅቁትና የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችንን “አስፈታኋቸው” በማለት ሰሞኑን ለሚታየው ድራማ አስተዋጽዖ ያበረክቱ ይሆናል አቶ ደመቀ።

እነዚ ሰው ነገሮች እጅግ በጣም ተቻኩለዋል፡ አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲዋ ጋዜጠኛ የእስልምናን አለባበስ ሕገ ደንብ በመጣሷ ለመሰደድ ስትገደደ፤ ኢራናውያን ደግሞ፡ “ሞት ለፍልስጤም እና ለአያቶላ” እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2018

የሳውዲ አረቢያ ቴሌቪዥን አስተናጋጇ ሸሪን አልራፊዬ ቪዲዮው ላይ እንደምትታየው ጸጉሯን ሙሉ በሙሉ ባለመሸፈኗ እስራትነና የ100 ጂራፍ ግርፋትን ለማምለጥ ስትል ሳውዲ ለቃ ወጥታለች። ትገደል! የሚሉ ጥሪዎች በማሕበራዊ ትስስር ድህረ ገጾች ከተሰሙ በኋላ ለህይወቷ በመስጋቷ ነው ከሳውዲ ለማምለጥ የወሰነችው።

በሱኒ ሳውዲ ቀንደኛ ጠላት በሺያ ኢራን ደግሞ ወጣቱ በማመጽ ላይ ነው። “ሞት ለአያቶላ ካሜኔይ! ሞት ለፍልስጤም!” በማለት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወጣት ኢራናውያን መንገድ ላይ እየወጡ ነው።

ስለእነዚህ ሁኔታዎች ዋናዎች የሚባሉት ሜዲያዎች ጸጥ ብለዋል፤ ስውዲም ኢራንም፤ ሁለቱም የፀረክርስቶስ አገራት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። በእነዚህ ትዕቢተኞች፣ ግትር እብሪትኞች ላይ እየመጣባቸው ያለው መቅሰፍት ገና ብዙ ደም ያስለቅሳቸዋል።

በነገራችን ላይ በዛሬዋ ኢራን ወይም በቀድሞዋ ኃያሏ ፋርስ ላይ የእስልምና መቅሰፍት የመጣባት በ፮ኛው መቶ መጨረሻ ላይ በየመን የነበሩትን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ጨፍጭፋ በመግደል የመንን ግዛቷ ባደረገቻት ማግስት ነበር። ይህ ብዙ የማይነገርለት ታላቅ የታሪክ ማስረጃ ነው!

ስለዚህ አስገራሚ ታሪክ ለአንዲት ክርስትናን ለተቀበለች ኢራናዊት አንድ ጊዜ ሳወሳላት፡ የተደሰተችው ደስታ አይረሳኝም፤ የክርስቶስን ብርኃን ስላየች ሁሉም ነገር ተገጣጠመላትና ነው።

እኛ ኢትዮጵያውያን እጆቻችንን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት የአምላካችንን ድንቅ ሥራ እንታዘባለን።

ኡራኤልጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት

______

 

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: