Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • September 2022
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሳዑዲ አረቢያ’

ሳውዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ጎብኝዎች በሯን ዘጋች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 12, 2020

ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ/ወደ 39 ሃገራት ጉዞ ታግዷል። አሁን ጥቁሩ ድንጋይ (ካባ)ብቻውን ቀርቷል፤ ሃጅ የለም!

የሰው ልጅ ግትር ነው፤ አልማር ባይ ነው፣ ማድረግ የማይገባውን ነገር የሚያደርግ ልበ ደንዳና ነው። እግዚአብሔር ግን ባልጠበቅነውና ባላሰብነው መንገድ ወደ ገደሉ እንዳናመራ በየጊዜው ደግሞ ደጋግሞ ያስጠነቅቀናል።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በሳውዲ አረቢያ | አምላካችን ሆይ እርስበርስ አባላቸው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2020

መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉ ሞክረዋል የተባሉ ሦስት ከፍተኛ “ልዑሎች” ታስረዋል። አንዱ የንጉስ ሳልማን ወንድም ነው።

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ አረቢያ ታይቶ በማይታወቅ የቀይ ባሕር ማዕበል ተናወጠች | የእግዚአብሔር ድምፅ በማዕበል ውስጥ ይሰማል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፱]

የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ። ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።

የስሙን ክብር ለእግዚአብሔር አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።

የእግዚአብሔር ድምፅ በውኆች ላይ፥ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፥ እግዚአብሔር በብዙ ውኆች ላይ።

የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው።

የእግዚአብሔር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል።

እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ አንድ ቀን እንዳለው አውሬ ልጅ ስርዮንን ያዘልላቸዋል።

የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል።

የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል።

የእግዚአብሔር ድምፅ ዋላዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ጫካዎቹንም ይገልጣል፤ ሁሉም በመቅደሱ። ምስጋና ይላል።

እግዚአብሔር የጥፋት ውኃን ሰብስቦአል፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይቀመጣል።

፲፩ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይልን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል።

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , | Leave a Comment »

“ናግራን” ሳውዲ አረቢያ በአንበጣ መንጋ ተወረረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2019

ሰማዕታተ ናግራን

ከኢትዮጵያ (ኤርትራ + ሱዳን) አካባቢ የተነሳው የአንበጣ መንጋ በሳውዲ እና የመን መዋሰኛ የምትገኘውን የናግራን ከተማ ወርሯል። በ፮ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ (የአክሱም) መንግሥት

ቀይ ባሕርን ተሻግሮ እስከ ደቡብ ዓረብ (የመን) ድረስ ግዛቱን አስፍቶ እንደነበር የሚታወቅ ነው። ከ495-525 .. የነገሠው የሀገራችን ንጉሥ አጼ ካሌብ በየመን (ናግራን/Najran) አካባቢ የሚገኙ ክርስቲያኖች፡ ድሁ ንዋስ (ፊንሐስ) በተባለ አይሁዳዊ ከደረሰባቸው ጥቃት ለመከላከል መቶ ሃያ ሺህ ሠራዊት በ፷ መርከቦች አዝምቶ ከጥቃት ታድጓቸዋል።

ለሰማዕታቱም መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሐዋርያነት ታሪክ በዐረቢያ ምድር የመጀመሪያው ድንቅ ቤተ ክርስቲያን ከ1400 ዓመታት በፊት በዚሁ በናግራን ታንጾ ነበር፤ ይህም የቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ነበር። ነገር ግን እርኩሱ መሀመድ (በገሃነም እሳት ይቃጠል) 622 .ም ጀምሮ በዲያብሎሳዊው ጂሃዱ እና “ሁለት ሃይማኖቶች በአረቢያ ጎን ለጎን መኖር የለባቸውም” በሚል መርሆው እዚያ የነበሩትን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን (ደካማ በነበረበት ዘመን መጠለያ ሰጥተውት የነበሩትን) በመጨፍጨፍ ቤተክርስቲያናቸውን አፈራርሶባቸዋል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ዛሬ ሳውዲ አረቢያ ተብሎ በሚጠራው ሃገር በምትገኘዋ በናግራን ከተማ ክርስቲያኖች አይኖሩም።

የመጀመሪያ ማሰንቀቂያ የሆነው ይህ የአንበጣ መንጋ በሚቀጥሉት ሳምንታት ወደ አረብ ኤሚራቶች፣ ኢራን እና ግብጽ ያመራል። እኛ ዝም ብንል የሰማዕታት ደም ዝም አይልም፤ ይጮኻል፣ ይጣራልፈስሶ አይቀርምሊቢያና የመን ውጥንቅጣቸው እየወጣ እንደሆነ እያየን ነው፣ ግብጽና ሳውዲም አንበጣ ብቻ ሳይሆን ገና እሳት ይወርድባቸዋል።

[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፡፬፥፭]

አንበጣዎች

ሕዝቤን ለመልቀቅ እንቢ ብትል ግን፥ እነሆ ነገ በአገርህ አንበጣዎችን አመጣለሁ፤ የምድሩንም ፊት ይሸፍኑታልና ምድሩን ለማየት አይቻልም፤ ከበረዶውም አምልጦ የተረፈላችሁን ትርፍ ይበሉታል፥ ያደገላችሁንም የእርሻውን ዛፍ ሁሉ ይበሉታል

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳዑዲ መካ በቢሊየን ‘በራሪ’ በረሮዎችና ፌንጣዎች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተጠቃች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2019

በተለይ የተጠቃው ሙስሊሞች የሚሳለሙት ጥቁሩ “ካባ” ድንጋይ እና የዓለም መስጊዶች እናት የሚባለው ታላቁ መስጊዳቸው ነው። ከየት እንደመጡ የሚታወቅ ነገር የለም።

በራሪ” የሆነ በረሮታሪካዊ የሆነ ጊዜ ላይ እንገኛለን፡ ወገኖች!

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ኮፕት ወገኖቻችን በሳዑዲ አረቢያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት በይፋ ለማካሄድ በቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2018

በሳዑዲ አረቢያ ክርስቲያኖች እስከ እዚህ ዕለት ድረስ በአደባባይ ጸሎት ማድረግ አይፈቀደላቸውም ነበር፡

የኮፕት ቤተሰቦች በተሰበሰቡበት ቤታቸው ውስጥ ቅዳሴውን በይፋ እንዲመሩ የተፈቀደላቸው ሊቀ ጳጳስ አቫ ሞርኮስ ናቸው። ለቅዳሴው ሥነ ስርዓት የሚያስፈልጋቸውን የቤተክርስቲያን ቅዱሳን ዕቃዎች ከግብጽ ይዘው እንዲገቡ ተፈቅዶላቸው ነበር።

ምንምን እንኳን የሳዑዲ ባቢሎንን ነገር ሁሉ በጥንቃቄና ከጥርጣሬ ጋር መመልከት ቢኖርብንም፤ ይህ ግን ጥሩ እርምጃ ነው። ለአዳም ዘር መቅሰፍት ይሆን ዘንድ በዲያብሎስ የተላከው እስልምና ቀስ በቀስ ከምድር መጥፋት ይኖርበታል።


First Ever Coptic Mass Celebrated In Saudi Arabia


The mass led by Egyptian Bishop Ava Morkos of Shoubra El Kheima came following an invitation sent by Saudi Crown Prince Mohammed bin Salman to the Coptic clergy of Egypt earlier in March.

The mass was held in a house of a Copt in Saudi Arabia, where Coptic families gathered to participate and celebrate the religious occasion. The bishop brought with him required items from Cairo especially for the mass.

Holding the mass is considered by many as the first step that paves the way for more freedoms for Christians in a country where non-Muslims are not allowed to practice their faith openly.

This comes at a time that is believed to be critical for Saudi Arabia and its Crown Prince, who is facing accusations of involvement in the murder of Saudi journalist Jamal Khashoggi in Istanbul.

As part of his efforts to achieve more “reforms” in the conservative Kingdom, MBS had allowed women to start driving after a 30-year ban. He also launched a governmental committee that is responsible for holding concerts and entertainment activities in the Kingdom.

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ኡ! ኡ! የሚያሰኝ ጥናት | የሳዑዲ “ትምህርት ቤቶች” በአይሁዶች፣ ክርስቲያኖች እና ሴቶች ላይ ኃይለኛ ጥላቻን ያስተምራሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2018

የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃዎች ትምህርት ቤቶች ህፃናቶቻቸው አሁንም የጥላቻ መንፈስ የተሞላባቸውን መጻሕፍት በይፋ እንዲያነብቡ እና እንዲሸመድዱ ያስገድዷቸዋል፤ በሳዑዲ ትምህርት ሚንስትር በይፋ የቀረፀው ካሪኩለም ይህን ይፈቅዳል። “ኤዲ ኤል” የተባለው አይሁድ አሜሪካዊ ድርጅት ትናንትና ባወጣው ጥናት ላይ ለዘመናት የታወቀውን ይህን ሃቅ ያረጋግጣል።

ልጆቻቸው ለምሳሌ የሚከተሉትን ይማራሉ፦

 • አይሁዶች ዝንጀሮዎች ናቸው፣ ክርስቲያኖች አሳማዎች ናቸው”

 • አይሁዶችና ክርስቲያኖች የሙስሊሞች ጠላቶች ናቸው”

 • በአላህ ፈቃድ ከአይሁዶችና ክርስቲያኖች ጋር እስከመጨረሻው ድረስ እንዋጋለን፤ በፍርድ ቀንም አላህ ለሙስሊሞች ድሉን ይሰጣቸዋል”

 • ሙስሊሞች ጥሮዎች ናቸው፥ ሙስሊም ያልሆኑት ግን መጥፎዎች ናቸው፤ ስለዚህ ከምድር መጥፋት አለባቸው”

 • እስላም ባልሆኑ ሃይማኖቶች ላይ ጂሃድ መካሄድ አለበት”

ትምህርት ቤት በሚሉት ቦታ የሚሰጠው ይህ የጥላቻ ኢትምህርት የተገኘው ከ ቁርአናቸው እና ሃዲታቸው ነው።

በአገራችንም፡ በሳዑዲ ባርባሪያ ፔትሮዶላር የሚደጎሙት የጥላቻ ኢ-ትምህርት ቤቶችም ይህን ነው የሚያስተምሩት።

______

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመጨረሻ ሰዓት ጥሪ ለመሀመዳውያን፤ ክርስቶስን ተቀበሉ | መካ እና መዲና በ ጎርፍ ተጥለቀለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2018

ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምሞ የተላከው ጥቁር ደመና በባቢሎኗ ሳዑዲ ኃይለኛ ዝናብና በረዶ አወረደ። የዓለም መስጊዶች ሁሉ እናት በሆነችው የመካዋ መስክጊድ ላይ ታይቶ የማይታወቅ በረዶ ወረደ፣ ህንጻዎቻቸውና መኪናዎቻቸውም ከካርቶን እንደተሠራ ሳጥን ጥርግርግ ብለው በጎርፍ ተወሰዱ። ጎርፉ እስካሁን 50 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።

አልዋሽም፤ ሰው ከሚመስሉት አረቦች ይበልጥ የሚያሳዝኑኝ ግመሎቹና እንስሳቱ ናቸው።

በተለይ ልባቸውን አደንድነው ክርስቶስን ለካዱት ሞኝ ወገኖቻችን፤ ሰዓቱ ደርሶባችኋል፤ እድሉ እያመለጣችሁ ነው! ቀላል አይምሰልን፤ በተለይ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ ከፍተኛ ፍርድ ይፈረዳል፤ ሰላማዊ መሆን ብቻ በቂ አይደለም፤ በእስያ እና በየአረብ አገራቱ ያሉት ሙስሊሞች ምናልባት ወንጌልን ለመስማት እድሉ ላይኖራቸው ይችላል፤ የኢትዮጵያውያኖቹ ግን ምንም ምክኒያት ሊኖራችሁ አይችልም፤ ስለዚህ፡

ከሌሎች አገሮች ሙስሊሞች የበለጠ በእግዚአብሔር አገር በኢትዮጵያ ወንጌልን ለዘመናት ሰምታችኋል፣ የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል ተዋሕዷውያን አሳይተዋችኋል፤ በኋላ አልሰማሁም፣ አላየሁም ማለት አትችሉምና ዛሬውኑ በሲዖል እየተቃጠለ ያለውን መሀመድ አብዱአላህን ትታችሁ ወደ መድሀኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እና ተፈወሱ፣ ዳኑ!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳዑዲ አሁን ደግሞ የአርክቲክን በረዶ ለበሰች ፤ ኢማሞቿም ሱሪ መልበስ ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 14, 2018

መለኮታዊ ምልክቶች የፍጻሜ ዘመን ምልክቶች

በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ጎርፉና በረዶ በሳዑዲ በረሃ ተፈራረቁ፤ በቅርቡ እሳት ይከተላል።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

የመሀመድ ባሪያዎች ለፍጥረታት ያላቸው ጭካኔ VS. የተክልዬ ልጆች ለፍጥረታት ያላቸው ፍቅር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018

* በ ባቢሎን ሳዑዲ አረቢያ ጨካኞቹ አረቦች አገልጋይ ግመሎቻቸውን ለጎርፍ አደጋ አሳክፈው ሰጧቸው

በርሃ = ሲዖል

+ በቅድስት ኢትዮጵያ (አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን) የተክልዬ ልጆች ውሻዋን ከጎርፍ አደጋ አዳኗት

ለምለም = ገነት

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: