Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሲ.አይ.ኤ.’

ስለ ገዳይ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ያየሁት ኃይለኛ ሕልም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 6, 2020

+ አብዮት ልጆቿን ትበላለች ፥ CIA ዘራ ፥ CIA በላ

👉 ..1980 .

(ሃምሳ አለቃሳሙኤል ካንየን ዶበአዲስ አበባ)

CIA ቅጥረኛው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ለCIA ቅጥረኛ ወንድሙ ለላይቤሬው ርዕሰ መስተዳድር

ሳሙኤል ካንየን ዶ ድጋፍ እንዲሰጥ ታዘዘ፤ (ልክ ሰሞኑን የ CIA ቅጥረኛው ዐቢይ አህመድ ለየ CIA ቅጥረኛው ደብረ ጽዮን ድጋፍ እንዲሰጥ እንደታዘዘው)

👉 ..አ በ1990 .ም፤ የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ካንየን ዶ እንደ ጥንቸል ከተደበቀበት ጉድጓድ ተይዞ ወጣ። ከዚያም ዓለምን ጉድ! ባስባለ አሰቃቂ ሁኔታ ተቆራርጦ ተገደለ። CIA ዘራ ፥ CIA በላ!(ሲገደል ፊልም ተቀርጿል ነገር ግን ይህ ቪዲዮ አያሳየውም።)

👉 ሳሙኤል ካንየን ዶ በአፍሪቃ እንደተለመደው በፈረንሳይ እና በCIA መፈንቅለ መንግስት ተደርጎበት ነበር የተገደለው። እሱም የቀድሞውን ፕሬዚደንት ገድሎ ነበር ሥልጣን ላይ የወጣው።

👉 ቪዲዮው እንደሚያሳየን፡ በፍርሃት ሲዖል የገባው ሳሙኤል ዶ አሳሪዎቹንና አዲሶቹን የእነ ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች እየተርበተበተና ቁልጭ ቁልጭ እያለ ሲማጸን ነው፦

ሁላቺኒም አንዲ ነን! ሁላቺኒም ተደማሪዎች ኢኮ ነን!ባካቺሁ ኢዘኑልኝ፣ አቲግደሉኝ?…”

👉 ጨፍጫፊው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛም ይህን ካየ በኋላ ነበር ወደ ዚምባብዌ እንዲፈረጥጥ የተደረገው(ባለውለታቸው ነበርና)ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መሪ የነበረውን ተፈሪ ባንቲን በሲ.አይ.ኤ ትዕዛዝ የገደለው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነበር።

👉 የ ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ እጣ ፈንታም ከ ሳሙኤል ካንየን ዶየተለየ አይሆንም። ባለፈው ዓመት ላይ የራሱው ኦሮሞዎች ናቸው ቆራርጠው ወደ ሲዖል የሚልኩትበማለት ተናግሬ ነበር።

+ ታሪክ ራሱን ይደግማል ፣ በመጀመሪያ እንደ አሳዛኝ ፣ ከዚያም እንደ ፌዝ!

👉 ሳሙኤል ካንየን ዶ በ28 ዓመት ዕድሜው፤ እ..አ ከ1980 – 1986 ርዕሰ መስተዳድር ፥ 1986 – 1990 ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ በቅኝ ያልተገዛችው ሁለተኛዋ አፍሪቃዊት ሃገር የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ነበር።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባጋጣሚ? | ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ባባረረች ማግስት ፕሬዚደንቷ ሞቱ (ተገደሉ)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ዳግመኛ መመረጥና የሃገሪቱ ፕሬዚደንትም መሆን እንደማይሹ ከሁለት ዓመታት በፊት አሳውቀው ነበር።

በቡሩንዲ 85% የሚሆኑት ነዋሪዎች ከሁቱ ነገድ ናቸው፤ እነዚህ የሁቱ ነገዶች ነበሩ በሯዋንዳ ቱትሲዎች ላይ የዘር ዕልቂት የፈጸሙት። በቡሩንዲ የሚገኙት ቱትሲዎች 14% ይሆናሉ።

👉 የመናፍቃን ትንቢት

..28 ነሐሴ 2019 .

የሲ.አይ.ኤ ወኪሉ መናፍቅ ፓስተር፤ ትንቢት ነው፣ መንፈስ ነግሮኛልበማለት፤ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሊገደል እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጠ። በሲ.አይ.ኤ ተነግሮት ይሆን?

(የቡሩንዲ ፕሬዚደንትም መናፍቅ ነበሩ)

👉 የኢትዮጵያ አየር መንግድ፤ የአብዮት አህመድ ሲ.አይ.ኤኛ የሙቀት መለኪያ

..21 ኅዳር 2019 .

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪ አውሮፕላኑ ቡጁምቡራ ላይ ሊያርፍ ሲል በውሸት ቦምብ ይዣለሁ ብሎ እንዲያስፈራራ ተደረገ።

👉 ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን አባረረች

..14 ግንቦት 2020 .

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት የዶ/ር ቴዎድሮስን WHO ሠራተኞችን ከአገሯ አባረረች።

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ) በውቅቱ በቡሩንዲ በኮሮና ክፉኛ የተጠቃ ሰው አልነበረም፡

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሞቱ (ተገደሉ)

..9 ሰኔ 2020 .

የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞች ከቡሩንዲ ከተባረሩ ልክ በወሩ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ በልብ ድካምሞቱ ተባለ አሁን ደግሞ ኮሮና ገደለቻቸው እየተባለ ነው (ዋው!)

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ)

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ ነን – በአውሮፓውያኑ የ2012 .ም ደግሞ 4 አፍሪቃውያን መሪዎች ተገደሉ

  • 👉 . ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

ተከታዩ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ጉዳይ ነው፦

በአውሮፓውያኑ፡ በይፋ፡ ከ1953 እስከ 1970ቹ “MK-ULTRA(የገዳይ ናዚ ተቋም) የተሰኘውን የ ሲ.አይ.ኤ አእምሮቁጥጥር ፕሮግራምን ሲመራ የነበረው ሲድኒ ጎትሊብ እ..አ በ1961 .ም ወደ ኮንጎ ተጉዞ የፓትሪክ ሉሙምባ የጥርስ ሳሙና ውስጥ ባክቴሪያ በመጨመር የወቅቱን ባለተስፋ የኮንጎ ፕሬዚዳንትን እንደገደለው ዓለም ያወቀው ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንስ?

በእኛም ሃገር ከደርግ ጊዜ እስከ አሁን፤ ከእነ ዋለለኝና መግስቱ ኃይለ ማርያም እስከ ጅዋር መሀመድ እና አብይ አህመድ ያሉትን ፖለቲከኞች ሁሉ በተመሰሳሳይ የእእምሮ ቁጥጥር ፕሮግራም አካታው እየሠሩባቸሁ እንደሆነ በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ዜሮ ጥርጥር፤ ከዚያን ጊዜው ጋር ሲነፃጸር ሲ.አይ.ኤዎቹ ለቁጥጥር እና ለግድያ ሤራቸው በአሁን ሰዓት እጅግ በጣም የረቀቀ ስውር ቴክኖሎጂ ነው የሚጠቀሙት። እነ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተጣደፉ ያሉት ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው እስከ መጭው ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ገደብ ስለሰጧቸው ነው። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት ላይ መፍረስ አለባት። ይህችን እናስታውስ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እነዚህ ፲ / 10 የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2020

ከኢትዮጵያ ምድር በአፋጣኝ መጠረግ የሚገባቸው ከሃዲዎች ሙሉ የስም ዝርዝር፦

  • አብይ አህመድ ፣
  • ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣
  • ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣
  • ሽመልስ አብዲሳ ፣
  • ጃዋር መሀመድ ፣
  • በቀለ ገርባ ፣
  • ህዝቄል ገቢሳ ፣
  • ዳውድ ኢብሳ ፣
  • አምቦ አርጌ ፣
  • ፀጋዬ አራርሳ ፣
  • አደነች አቤቤ ፣
  • ሞፈሪያት ካሜል ፣
  • መአዛ አሸናፊ ፣
  • ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣
  • ብርቱካን ሚደቅሳ ፣
  • ታዬ ደንደአ ፣
  • ሌንጮ ባቲ ፣
  • ሌንጮ ለታ ፣
  • ዳንኤል ክብረት ፣
  • ብርሀኑ ነጋ ፣
  • ገዱ አንዳርጋቸው ፣
  • ደመቀ መኮንን ፣
  • አለማየሁ ገብረ ማርያም ፣
  • አንዳርጋቸው ፅጌ ፣
  • አንዱዓለም አንዳርጌ ፣
  • ታማኝ በየነ ፣
  • አበበ ገላው

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው ቀንዱን አሳየን | ጣልያን ኮሮማውያን ኢትዮጵያን አንለቅም ብለዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2020

 

የኤድስ ቫይረስን ፈጠረ የሚባለው ጣልያንአሜሪካዊ ነው ፤ ኮሮናንስ ይህ ሰው ሊሆን ይችላልን?

👉 ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም

መስኮት ላይ ሆኜ የምወደውን ንጹሑን እጣን ሳጤስ ያየችው ጣልያናዊት ጎረቤቴ፤ አሁንም እጣን?” ብላ ስታስቀኝ ነበር። ገና አሁን ነው ያሰብኩት አንድ አራት አምስት ጣልያናውያን ጎረቤቶች አሉኝ፤ ጥሩዎች ናቸው፡ ሰላማዊ ግኑኝነትም አለንግን? ግን?

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ላለፉት አራት ቀናት ብቻ ሦስት ሺህ ጣልያናውያን በኮሮና ተመትተው ሕይወታቸው አልፋለች። ግን ለምን ጣልያን? እንዴት ጣልያን በተጠቂዎች ቁጥር ቻይናን ልትበልጣት ቻለች? አንዳንዶች እንደሚሉት ቻይና ለጣልያን የፈሽን ኢንዱስትሪ የጨርቃጨርቅ ምርቶችን ስለምታቀርብ ብዙ ቻይናውያን በጣልያን ሠፍረዋል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በቂ ምክኒያት አይመስለኝም።

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

/ር አንቶኒ ፋውቺ

ከኮሮና ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ተደጋግሞ እንዲታየን የተደረገ ሰው ነው።

ኢትዮጵያ ልክ የአደዋን ድል መታሰቢያ ባከበረችበት ሰሞን የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ትራምፕ መግለጫ ሲሰጡ አንድ አይቼው የማላውቀው ሰው አብሮ መግለጫ ሲሰጥ አየሁት። በሰውየው ላይ ወዲያው የታየኝ አውሬውነበር። የሰውየውን ማንንተ ስመረምር /ር አንቶኒ ፋውቺእንደሚባልና በአሜሪካ የጤናው ክፍል የ ብሔራዊ አለርጂና ተላላፊ በሽታዎች ኃላፌ እንደሆነ ደረስኩበት። ታሪኩንም ሳገላብጥ ጣልያን አሜሪካዊ እንደሆነና በኤድስ፣ ኢቦላ፣ ሳርስ፣ ሜርስ እና የአሳማ ጉንፋን በመሳሰሉ ቫይረሶች ላይ ወዲያ ወዲህ ብሎ ብዙ እንደሠራና በጣም ብዙ ሽልማቶችንና ክብሮችን እንዳገኘ ተረዳሁ።

/ር ፋውቺ፡ ከትናንትና ወዲያ ለኮሮና ቫይረስ በመድሃኒት ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ክሎሮኪን/ Chloroquineየተባለ የወባ በሽታ መድሃኒት አይሆንም፣ አያድንም!” በማለት ውድቅ አደረገው። በዚህም ፕሬዚደንት ትራምፕን ተጻረረ።

👉 /ር ፋውቺ ዶ/ር ቴዎድሮስን ወቀሱ

ቀደም ሲል ዶ/ር ፋውቺ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን በመጻረር

ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረገውን ጉዞ ቀደም ብለን ማቋረጣችን ትክክል ነበር። ጣልያን ግን ይህን አላደረገችም። ድንበር አትዝጉ ያለው ዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመሩት WHO ተሳስቷል። ሃቁ ግን ኢትዮጵያ እንጅ ጣልያን ልክ እንደ ሊሎቹ አውሮፓውያን ሃገራት ድንበሯን ለቻይና በጊዜው ዘግታ ነበር።

ግን እንደገባኝ መልዕክቱ የተላለፈው ለዶ/ር ቴዎድሮስና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ዶ/ር ፋውቺ “ማን ወደ ቻይና ብረሩ አላችሁ?” ለማለት የፈለገ ይመስላል። “/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ያልኮት ለዚህ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁንም ወደ ቻይና ይበራል። የቱርክ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት እንዳሳወቀው አውሮፕላኖቹ ወደ አዲስ አበባ፣ ሞስኮ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ኒው ዮርክና ዋሽንግተን በቀር ወደሌሎች ከተሞች በረራውን ያቆማሉ።(/ር ቴዎድሮስ + የኢትዮጵያ አየር መንገድ)

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

/ር ሮበርት ጋሎ (ጋላ?) የኤድስ ቫይረስ አባት

የኤድስ ቫይረስን የፈጠረው ይህ እርኩስ ሰው እ..አ በ2014 .ም በተከሰከሰው የማሌዢያ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩትን 100 የሚሆኑ ቁልፍ የ የኤድስ ቫይረስ ተመራማሪዎችን አስገድሏቸዋል የሚል ጥርጣሬ አለኝ። በግዜው እንደተለመደው ሩሲያን ነበር ቶሎ ብለው ለአውሮፕላኑ መውደቅ የወቀሱት።

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር

ማይክ ፖምፔዮ

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሃገሪቷን ለ27 ዓመታት በክከቡ ሲመሯት የቆዩትን ህዋሀትን “በቃችሁ፣ አሁን ደግሞ መልክ እንቀይር ፣ በቃችሁ እናንተ ክላሻችሁን ይዛችሁ ወደ መቀሌ ግቡ። አሁን የመረጥናቸው ባሪያዎቻችን ኦሮሞዎች ስልጣን ላይ ይውጡ” ብለው ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ ከስልጣንቸው ተወገዱ።

👉 ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የ ብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለአውሬውና ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው አውሬያዊ/እስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ

👉 የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩየጣልያን ዝርያ ያላቸው ማይክ ፖምፔዮ ወደ አዲስ በመጓዝ ኢትዮጵያ አባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ለኮሮና ዝግጅት ወደ ሳውዲ አመሩ

ቀደም ሲል በብሔር ብሔረሰብ ስም ኢትዮጵያዊውን አታለው ኮከቡን ሰንደቃችን ላይ ላሳረፉት ህዋሃትና ኦነግ ድጋፍ ይሰጡ እንደነበሩት አሁን ደግሞ ለብልጽግና ፓርቲ “ብልጽግናዊ” ድጋፉ እንዲቀጥል ኮከቡን ቀንድ ያወጣው አውሬ ላይ እንዲያሳርፉ አዘዟቸው። “አሁን ሰው ተለማምዶታል፣ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም፣ ግድየለም ልዑላችንን እናሳያቸው” ብለው ባዘዟቸው ማግስት የግራኝ አህመድ ብልጽግና ልዑሉን ፍየል በግረበሰዶማውያን ቀለማት አሸብርቀው ለቀቁት።

ምድራዊ ብልጽግናን ገና ያልጠገቡት ባለጌዎቹ ያው ወደ ጥልቁ እየወረዱ ነው። ከኮከቡ ቀጥሎ ደግሞ ቀንድ ያወጣውን አውሬውን አሳዩን።

👉 የዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ ቅድመ ዓያት ስም ጆቫኒ አቢስ /Giovanni Abys ይባላሉ።

Abyss = ጥልቁ ጉድጓድ

አቢይ / Abyssiniaአቢሲኒያ

ታዲያ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የጣልያን እና የጣልያን ዝርያ ያላቸው ሰዎች ሚና ምን ሊሆን ይችላል?

እንግዲህ በሙሶሊኒ ወረራ ጊዜ ፋሺስት ኢጣሊያ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ መርዛማ የሰናፍጭ ጋዝ በአባቶቻንና እናቶቻችን ላይ ረጭታ ጭፍጨፋ አካሂዳ ነበር። በዚያ ወቅት የተረጨው መርዝ እስክ አሁን ድረስ የአንዳንድ አካባዊዎችን አፈር እንደበከለው ነው።

ከጦርነቱ በኋላስ ኢትዮጵያን በተመለከተ ጣልያን ምን ዓይነት ሚና ተጫውታ ይሆን? ኢትዮጵያን የወረረችው ሶማሊያና ፕሬዚደንቷ ሲያድ ባሬ ብዙ ድጋፍ ሲያገኙ የነበሩት ከጣልያን በኩል ነበር። ጣልያናዊው ዶ/ር ጋሎ የፈጠረው ኤድስ የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ቀጠፈ፣ ጣልያናዊው ዶ/ር ፋውቺስ ኮሮናን ከፈጠሩት አውሬዎች መካከል አንዱ ይሆን? ኢትዮጵያውያን አሰቃቂውን የሳሃራ በረሃ ጉዞ በመጓዝ ወደ ሜዲተራንያን ባሕር እየሳበቻቸው ያለችውም ጣልያን ናት። ደጋግሜ የምለው ነገር ነው ፤ ታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ኮንትራት ወስዶ የሚገነባው “ሳሊኒ” የተባለው ጣሊያናዊ ኩባንያ እንዲሆን መደረጉ ትልቅ ስህተት ነው። ይህ የጣልያን ኩባንያ አሁን በዘመነ ግራኝ እባባዊ የሆነ ሚና በመጫወት ላይ ነው። በአረቦችና ግብጾች ተገዝቶ ይሆን? እንደ እኔ ከሆነ፡ አዎን!

በ አባይ ወንዝ ምክኒያት የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ? | የጣልያን ድልድይ፡ በነርሱ ፍልሰታ ዋዜማ፡ በመብረቅ ተመቶ ፈራረሰ

 

ጣልያን አትለቂንም ወይ? እንግዲያውስ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር አይለቅሽም!

ከዚህ ብልጽግና ከሚባል ፓርቲ ጋር የተሰለፋችሁ ዛሬውኑ አምልጡ! የአውሬው ፓርቲ ነው! አውሬው ብልጽግና ሊያመጣላችሁና መኪና ሊገዛላችሁ ይችላል ነገር ግን መኪናዋ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ነው ይዛችሁ የምትገባው፤ የመጥረጊያው እሳት ለሦት ሩብ ጉዳይ ይላል!

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሜሪካ ከ፪ ዓመታት በፊት መፈንቅለ መንግስት አካሄደች፤ አሁን ደግሞ እስረኞችን አስፈታች | ሉዓላዊነት?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስት ቴለርሰን ህዋሀት መንግስቱን ለኦሮሞዎች አስረክባ ወደ መቀሌ እንድትሄድ አዘዟት፤ ዛሬ ደግሞ የጣልያን ዝርያ ያላቸው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ ኢትዮጵያ አባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ሳውዲ ገቡ።

መንፈሳዊ ወኔያቸው ተወዳዳሪ ባልነበረው በቀደሙት አባቶቻችን መስዋዕት ነፃነቷንና ማንነቷን ጠብቃ ለአምስት ሺህ ዓመታት የቆየችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እውነት ዛሬ ሉዓላዊ ግዛት ናትን? እንዴት ነው፤ እግዚአብሔር በሰጠን ግዛት እኮ ማንኛውም ምድራዊ ኃይል እንዲህ አድርጉ! አሊያ…” ብሎ ሊያዘን አይችልም። ሥልጣን ላይ የተቀመጡት ወንበዴዎች እኮ በታሪክ ተወዳዳሪ የሌለውን የክህደት ተግባር እየፈጸሙ ነው። ላለፉት 150 ዓመታት ከተፈጸሙት በመዋዕለ ሕፃናት ደረጃ የሚፈጸሙ ስህተቶች እንዴት መማር አቃተን?

እስኪ ተመልከቱ፦

ጠላቶቻችን መላዋን ኢትዮጵያን እንደ በሬ ቅርጫ ከዳር እስከ ዳር እየተከፋፈሏት ኢትዮጵያውያን ግን አትኩሮታቸውን፣ ጊዚያቸውን፣ ጉልበታቸውን እና ገንዘባቸውን መጀመሪያ በትንሿአዲስ አበባ ላይ ብቻ ከዚያም በአንድ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ላይ፣ ቀጥሎም የክርስቲያኖች ደም በፈሰሰባት አንዲት ለአንድ በሬ የግጦሽ ቦታ እንኳን የማትበቃ ቦታ ላይ ብቻ እንዲያውሏቸው ኋላቀር የሆነ ዲያብሎሳዊ ተንኮል ተጠቀሙ። በበታችነት ስሜት የተሞሉት ጉረኞቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች፤ እንኳን ኢትዮጵያን መላዋ አፍሪቃን መምራት እንችላለን!” የሚል ከንቱ መፈክር በማሰማት ልክ በሬ ለመሆን ብላ ሰውነቷን ስትነፋ በመጨረሻ ፈንድታ እንደ ሞተችው እንቁራሪት በመነፋፋት ላይ ናቸው ፤ መንደርተኛ እንዲሆን የተደረገውና የተዳከመው ኢትዮጵያዊው ግን ለቁራጭ ቦታ እንኳን ከጠላቶቹ ፈቃድ እንዲሰጠው ደጅ በመጽናት ላይ ይገኛል። እግዚአብሔር በሰጠው ሃገር!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከመንግስት በላይ ናት፤ ስለዚህ በክርስቶስ ደም ላይ የተመሠረተችው ይህች ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ በቀራንዮ የፈሰሰው የጌታችን ደም አቅጣጫውን እንደጠቆማት፣ መንፈስ ቅዱስ እንደመራት በየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት፤ ከደቡብ ግብጽ እስከ ሞቃዲሾ ቤተ ክርስቲያን የመሥራት ሙሉ መብት አላትና የማንንም ፈቃድ መጠየቅ የለባትም። በ22/24 ስህተት የተፈጸመው፤ ልክ ቤተ መንግስት ቤተ ክርስቲያኑን ሲያፈርስና ሰማዕታቱ ወንደሞቻችንም በአብይ አህመድና ታከል ዑማ ትዕዛዝ ሲገደሉ ሕዝቡ ዶማና አካፋ፣ ሲሚንቶና ጡብ ይዞ ወደቦታው በማምራት የቤተ ክርስቲያን ህንጻ ግንባታውን ወዲያው መጀመር ነበረበት። አምስት ሚሊየን የአዲስ አበባ የተዋሕዶ ልጅ ወደዚያ ቢያመራ የትኛው ምድራዊ መንግስት ነው

ሊመክተው የሚደፍረው?!

ይህ አሁን መታየት የጀመረው የመንግስት መለሳለስ የተለመደው እባባዊ መለሳለስ ነው።

ምክኒያቱም፦

1. እንዲለሳለስ ትዕዛዙ የመጣው ከአሜሪካ ነው።

2. ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎቹንና ክርስቲያኖቹን የገደላቸው፣ እህቶቻችንን ያገታቸው/የገደላቸው

እርሱ መሆኑን እስራኤልና አሜሪካ በማወቃቸው ይሄን ካላደረግክ፤ ዋ!” እያሉ ስላስፈራሩት ነው።

3. ሰሜናውያኑ/ ደገኞቹ የተዋሕዶ ልጆች በመጭው የይስሙላ ምርጫእንደማይመርጡት ስላወቀ በመደናገጡ ነው።

ስለዚህ፤ ወገን ኧረ በቃህ! ኧረ አትታለል!ኧረ ከእባብ እንቁላል የዶሮ ጫጩት አትጠብቅ! ይህ መንግስት ስልጣኑን ሳይወድ በግድ አስረክቦ ለፍርድ እስካለቀረበ ድረስ ወደኋላ አትበል!ፍላጎቱንና ዕቅዱን ነግሮሃል፣ ተግባሩና ዓላማውም ቁልጭ ብለው እየታዩ ነው።

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቴለርሰን ግራኝን ዙፋን ላይ አስቀምጦ ተጠረገ፣ ቦልተን ብልጽግናን መሥርቶ ተጠረገ ፥ ፖምፔዮስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2020

አባይን ለግብጽ ሸልሞ ይጠረግ ይሆን?

በአብዮት አህመድ መንግስት እጅ የታገቱትን፡ ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን እያስታወሰን!

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት፤ አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲ .

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሲ.አይ.ኤ ኮትኩቶ ያሳደገውን አብዮት አህመድን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም እንዲችል ትዕዛዝ ሰጥተውት እንደነበር አሁን እያየነው ነው። በወቅቱ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ይህን በማወቃቸው ነበር በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት ማለት ነው። በሌላው ዓለም እንደሚደረገው፣ የህዋሃት መንግስት ለምን ሕዝባዊ ምርጫ በጊዜው አልጠራም?

ከዚህ የሬክስ ቴለርስን ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ

ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በአብዮት አህመድ የሚመራ መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የወሰኑበት ስብሰባ ነበር ማለት ነው። በኋላ ላይ ይህ ከሃዲ “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” በሚለው መሃላው ይህን አረጋግጦልናል።

👉 ..አ ማርች 13/ 2018 .

ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቴለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።

👉 ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የ ብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው የእስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ

👉 ትናንትና የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩ

የእርሳቸውስ ዕጣ ፈንታ ምን ይመስል ይሆን?

በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ በጎ ያልሆነ ዕቅድ በመያዝ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የሚደፍር ባለስልጣን፡ ስልጣኑን ብዙም ይዞ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንና ጆን ቦልተንም የድብቁን መንግስታቸውን ተልዕኮ ፈጽመው በተመለሱ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነትና ከብሔራዊ ደህነነት አማካሪ ኃላፊነቶቻቸው ተወገዱ።

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያን ገዳይ መንግስት አሜሪካ እንዳስቀመጠችው ፕሬዚደንት ትራምፕ መሰከሩ | ዘመነ ባርነት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኛም አምና ገና በእንጭጩ ተናግረን የነበረው ይህን ነበር። አብዮት አህመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።

የሰሞኑ የፕሬዚደንት ትራምፕ ንግግር የሚጠቁመን የወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህዋሃቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቀሌ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ..አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህዋሃት ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።

አብዮት አህመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ..አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!

አዎ! በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ድብቁ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።

እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም።

የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ እ..አ በኦክቶበር 20 / 2018 .ም ላይ አቅርቤው ነበር፦

ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።

ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።

በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።

ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።

ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሲ.አይ.ኤ’ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ እየሞከረ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2019

ኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ እንድትከተል ያደረገችው አሜሪካ እራሷ በፖለቲካ ዘውገኝነት እየተፈረካከሰች ነው። የፖለቲካ ዘውገኝነት የአሜሪካን ውድቀት እያስከተለ ነው። ኢትዮጵያ መውጫና መግቢያ በር እንዳይኖራት ያደረገችውና 361 የባሕር በሮች ያሏት አሜሪካ ከ19 ዓመታት በፊት ስትደግፋቸው የነበሩት መሀመዳውያን ባደረሱባት የሽብር ጥቃት ልክ እንደ ኢትዮጵያ አንድም የባሕር በር እንደሌላት ሃገር ሆና ነበር። ዛሬ ደግሞ ኦሮሞ ሽብር ፈጣሪዎችንና ግብጽን እሹሩሩ በማለት ላይ የምትገኘዋና “አንድ ሕዝብ፣ ሁለት ፓርቲዎች” እያለች የምትመጻደቀው አሜሪካ መቶ ጎሳዎችና መቶ የፖለቲካ ፓርቲዎች ካሏት ኢትዮጵያ በከፋ የፖለቲካ ዘውገኝነት ቀውስ ውስጥ ገብታ ትታያለች።

ፕሬዚደንት ትረምፕ ሥልጣናቸውን ያለአግባብ ተጠቅመዋል በሚል ክስ በዲሞክራት ፓርቲ አባላት የሚመራው የተወካዮች ምክር ቤት / ኮንግረስ ፕሬዚደንት ትራምፕ ከሥልጣን እንዲወርዱ ትዕዛዝ ሰጠ። ትራምፕ በአሜሪካ ኮንግረስ የተከሰሱ ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዋል ማለት ነው።

አሁን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሴኔት ፊት ቀርበው የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ይገደዳሉ ማለት ነው።

በጣም የሚገርም ነው፤ በፕሬዝደንት ትራምፕ የምትመራዋ አሜሪካ ፕሬዚደንቶች ከሊንተን፣ ቡሽና ኦባማ ካመጡባት በሽታ በማገገም ላይ ነበረች፤ ነገር ግን በሁለት ፓርቲ ብቻ የምትመራዋ አሜሪካ በምርጫ በተሸነፈው በዲሞክራቲክ ፓርቲው በኩል በጣም አሳፋሪ የሆነ የጥላቻ ዘመቻ በፕሬዚደንቱ ላይ ላለፉት ሁለት ዓመታት ካካሄደ በኋላ ሥልጣኑን ያለምርጫ በአቋራጭ በእጁ ለማስገባት ይሞክራል። ይህ አካሄዳቸው አሜሪካ የውድቀቷ ገደል አፋፍ ላይ እንድትገኝ እያደረጋት ነው።

የሚገርመው ደግሞ እነርሱ ወደ እኛ መጥተው የሃገራችን ፈላጭ ቆራጮች ሲሆኑና፡ የእኛዎቹም እየሞተች ያለችውን ሃያል ሃገር ለእርዳታና ድጋፍ ደጅ ሲጠኑ ማየቱ ነው። ሲ.አይ. / ኤፍ..አይ እና ሌሎቹ የድብቁ ሉሲፈራዊ መንግስት ተቋማት ፈራርሰው የሚወድቁበት ጊዜ ተቃርቦ እያለ እኛ ታዲያ በእግዚአብሔር ፈንታ እነርሱን መለማመጥና መፍራት ይገባናልን?

እስኪ ይህን ቅሌት በጥሞና እናነፃፅረው፤ ለሃገራቸው ብዙ በጎ የሆኑ ሥራዎችን በሁለት ዓመታት ብቻ የሠሩትን ሃገር ወዳዱን ፕሬዚደንት ትራምፕን ያለምንም ማስረጃ ከሥልጣናቸው እንዲወገዱ ለማድረግ እየተሞከረ ነው፤ በሃገራችን ኢትዮጵያ በተመሳሳይ ጊዜ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ታይቶ የማይታወቅ ችግርና ሰቆቃ ያመጣው፣ ከሃዲው፣ ሌባው፣ ቀጣፊው፣ ገዳዩ፣ ሥልጣኑን ያላግባብ በመጠቀም ላይ ያለው ወሮበላው አብዮት አህመድ አሊ በቂ ማስረጃዎች እያሉን ከሥልጣን እንዲወገድ በማድረግ ፈንታ ሽልማቶች ይሰጠዋል። የተገለባበጠች ዓለም!

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያን ቀለማት በመረጠችው ቦሊቪያ በአ’ማራ ዜጎች ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 20, 2019

ቦሊቪያ እንደ ጋና የሉሲፈራውያኑ ኮከብ ያረፈበትን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንዲራ ስላልመረጠች ጥንታውያኑ አማራ ነዋሪዎቿ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ስቃይ በመጋራት ላይ ናቸው።

በጥንታዊው ክርስትና፣ በጥንታውያን ሕዝቦች እና በኢትዮጵያ የማርያም መቀነት ቀለማት ላይ የሚካሄድ የቀለም አብዮት

በጣም የሚያስገርም ዘመን ላይ እንገኛለን ፥ በርግጥ ዓለማችን ትንሽ ሆናለች።

የኢትዮጵያን ቀለማት የያዙት ቦሊቪያውያን የሉሲፈራውያኑ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ያካሄደውን መንፈቅለ መንግሥት በጥብቅ በመቃወም ላይ ይገኛሉ። ሆን ተብሎ በርዕዮተ ዓለም እንድትከፋፈል የተደረገችው ደቡብ አሜሪካዋ ቦሊቪያ ልክ እንደ ቺሌና ቬኔዝዌላ ታይቶ በማይታወቅ የእርስበርስ ጦርነት ተናውጣለች። ብዙዎች ተገድለዋል። ሉሲፈራውያኑም በአጭር ጊዜ ውስጥ እራሳቸው ያስቀመጡትን አብዮታዊ ዲሚክራሲያዊፕሬዚደንት ኢቮ ሞራሌስን ከስልጣን እንዲወገድና እራሳቸው በመረጧት ሴት እንዲተካም አድርገዋል።

ተመሳሳይ ሁኔታም በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱ ባለቤት በሃገረ ኢትዮጵያ በመታየት ላይ ነው።

ከሰባት ዓመታት በፊት(መለስ ዜናዊን ሲገድሉት) በኢትዮጵያ ሃገራችንም ተመሳሳይ መፈንቅለ መንግስት(መፈንቅለ ሥርዓት) በሉሲፈራውያኑ ተካሄዶ ነበር። 666ቱ ገዳይ አብዮትም የዚህ መፈንቅለ ሥርዓት ልጅ ነው። የሁለቱ መፈንቅለ ሥርዓታት ዓላማም ሃገራዊ፣ ብሔራዊ፣ ክርስቲያናዊ እና የጥንት የሆነውን ነገር ሁሉ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ነው። በኢትዮጵያ አማራ እና ትግሬየተባሉትን ጥንታውያን ኢትዮጵያውያንን ፥ በቦሊቪያ ደግሞ ጥንታዊ የሆነውን የአማራ ነገድ ከእናት ሃገራቸው ማጥፋት ነው። ልክ መለስ ዜናዊን እና አብዮት አህመድን በኢትዮጵያ እንዳዘጋጇቸው ፥ በቦሊቪያም ከአማራ ነገድ የሆነውን የቀድሞ ፕሬዚደንትን ኢቮ ሞራሌስን ሤረኛ በሆነ መልክ አዘጋጅተውታል።

በደቡብ አሜሪካዎቹ ቦሊቪያ፣ ቺሌ እና ፔሩ የሚገኙትና “Pueblos Indiginas / ፑዌብሎስ ኢንዲኺናስበመባል የሚታወቁት ጥንታውያኑ የአገሬው ሕዝቦች መጠሪያቸው አይማራነው። 11 ሚሊየን ነዋሪዎች ባሏት ቦሊቪያ የአይማራ ሕዝብ ቁጥር 1.5 ሚሊየን ወይም 20% ይጠጋል። አብዛኛው የቦሊቪያ ነዋሪ ከአውሮፓውያን ጋር የተካለሰ ሲሆን ለረጅም ጊዜ ስልጣኑንም የያዘው እነዚህ ሜስቲዞስ / ክልሶችየሚባሉት ናቸው። ቦሊቪያን እንደ አይማራ ከመሳሰሉት ያገሬው ጥንታውያን ነዋሪዎች ለማጽዳት ዘር ከመከለስ እስከ ምግብና ውሃ መበከል ያልተሞከረ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አልነበረም።

ከአሥር ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከዚሁ የአይማራ ነገድ የወጣውን የአገሪቷን መሪ ኢቮ ሞራሌስንሥልጣን ላይ አወጡት። ምንም እንኳን ኢቮ ሞራሌስ የአይማራ ነገድ ይሁን እንጅ ተጠሪነቱ ግን ለሉሲፈራውያኑ ነው። የአሜሪካ ተቀናቃኝ እንዲሆን (የሚቆጣጠሩት ተቀናቃኝ / Controlled Opposition) ብሎም የሶሺያሊስታዊ ሥርዓት አራማጅ እንዲሆን አዘዙት። አሁን ልክ ጊዜው ሲደርስ ከስልጣን አስወገዱት፤ በከፊሉ የቦሊቪያ ሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነትንም እንዲያተርፍ ስላደረጉት አሁን እየታየ ያለው ህውከት ሊፈጠር ቻለ።

በሃገራችንም ከዚህ የከፋ ህውከት ከመጪው ግንቦት ምርጫበኋላ ሊፈጠር እንደሚችል ለማወቅ ሊቅ መሆን አይጠበቅብንም።

ከሃያ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኗ ሰርቢያ (የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ) የጀመረው የሉሲፈራውያኑ የቀለም አብዮትጥንታውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑት ሕዝቦች ዘንድ እንዲቀጣጠል ነው እየተደረገ ያለው። ከኦርቶዶክስ ሰርቢያ ወደ ኦርቶዶክስ ጆርጂያ፣ ዩክሬይን እና ሩሲያ እንዲቀጥል ተደርጓል።

አዎ! የሳጥናኤል ግብ ኢትዮጵያ ነው። ዲያብሎስ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ሰንደቅ ዓላማችን በጣም ይጠላቸዋል፣ ይፈራቸዋል። ይህን በሃገራችን እያየን አይደለም?! የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ እንኳን የኩርድ ሕዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ያለቸው ኩርዶች የኢትዮጵያን ቀለማት በመያዛቸው ነው።

የአንድን ሕዝብን ዘር ሙልጭ አድርጎ በማጥፋት የሺህ ዓመታት ልምዱ ያላቸው ቱርኮች እና አረቦች ወደ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ወደ ቦሊቪያ እና ቬኔዝዌላም ርቀው በመጓዝ እየሠፈሩ ነው። እነዚህ የመጥፎ ዜና እና ጥፋት መልዕክተኞች ከምዕራባውያኑ ረዳቶቻቸው ጋር በማበር የኢትዮጵያን ክርስቲያኖች ደም አፍስሰው ለዋቄዮአላሃቸው እንደሚገብሩት በቦሊቪያም ማራ የተሰኘውን ጥንታዊ ሕዝብ ለዚሁ ሰይጣናዊ ተግባር መፈጸሚያ ለማድረግ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

ኢቮ ሞራሊሰ ከስድስት ወራት በፊት ቱርክን በመጎብኘት የመጀመሪያው የቦሊቪያ ፕሬዚደንት ለመሆን በቅቶ ነበር።

የሚገርም ነው፤ በሃገራችን አማራ፤ በቦሊቪያ አማራ። ሁለቱም በአሁኑ ሰዓት የተዳከሙ ሕዝቦች ናቸው። ልዩነቱ ግን የኢትዮጵያ አማራ የደከመው ኢትዮጵያዊነቱ ስላልጠነከረ/ በኢትዮጵያዊነት ስላልተጠናከረ፣ የአባቶቹን ነፍጠኛነት በመርሳቱ ሲሆን የቦሊቪያዎቹ አማራዎች ግን በአማራነታቸው ስላልጠነከሩ/ስላልተጠናከሩ ነው። ከአማራ በፊት ኢትዮጵያ ስትቀድም ከቦሊቪያ በፊት ግን አማራ ይቀድማል።

በኢትዮጵያ በአማራ ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት ነዋሪዎቹ አማራበመሆናቸው ሳይሆን አማርኛ በመናገራቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን በመሆናቸው፣ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቅ ዓላማ በማውለብለባቸው፤ ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ነው። ትግሬየሚባለውም በትግሬነቱ ሳይሆን ጥቃት የሚፈጸምበት በጥንታዊው ኢትዮጵያዊነቱ እንጂ። እነዚህ ኢትዮጵያውያን ከዚህ ኢትዮጵያዊነታቸው እስካልተላቀቁ ድረስ ጥቃቱ ይቀጥላል። ስለዚህ በተቻለ መጠን አማራነት ኢትዮጵያዊ ባልሆነ አማራነት፣ ትግሬነት ኢትዮጵያዊ ባልሆነ ትግሬነት እንዲቀየሩና እንዲዳብሩ ይደረጋሉ። ትናንትና ኤርትራ ዛሬ ደግሞ ትግራይ እና ኦሮሞ በተባሉት የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት የተደረገው ነገር ይህ ነው።

አብንየተባለው ፓርቲ ገና ሲቋቋም ! ! ዋይ! ዋይ!” ብዬ ነበር። በዘውግ የተደራጀ አማራየተሰኘው ሕዝብ በአማራነት ከኢትዮጵያ የሚነጥል ሤር መጠንሰሱን ከውዲሁ ይታየኝ ነበር። የደከመው አማራ ላይ ቶሎ ጥቃት የፈጸሙት፣ መሪዎችየሚሏቸውን ልሂቃን የገደሉትን እና የአብን አመራራትን ወደ እስር ቤት የከተቱት አማራ የሚሉት ነዋሪ ተቆጭቶና ተነሳስቶ ኢትዮጵያዊነቱን እንዲተውና ኢትዮጵያን የከዳ የአማራ ሃገር እንዲገነባ ነው።

አብንየተሰኘው ፓርቲ ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ከሆኑ ኦነጎች ጋር በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጡ ይህን የፀረኢትዮጵያ የሆነ አካሄድ ነው የሚጠቁመን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች ሁሉም በፀረኢትዮጵያ ኃይሎች የተደራጁና በጠላቶቻችን ባትሪ የሚሞሉ ሃገር አጥፊዎች ናቸው። አሁን በአብን እና በኦነጎች መካከል የተፈጠረው ግኑኝነት ከሰላሳ ዓመታት በፊት በህዋሃት እና ኦነግ መካከል ተካሂዶ የነበረውን ጋብቻ ያስታውሰኛል። ያኔም የጥፋት ኦርኬስትራውን ሲመሩ የነበሩት ምዕራባውያኑ ሉሲፈራውያን ነበሩ ፥ ዛሬም እየመሩ ያሉት እነርሱው ናቸው።

በሠላሳ ዓመት ውስጥ ኦሮሞው እና ትግሬው ከኢትዮጵያዊነት እንዲርቅ ተደርጓል ፥ በመጭዎቹ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ አማራው ኢትዮጵያዊነቱን እርግፍ አድርጎ እንዲተው ይደረጋል፤ ያኔ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር እትኖርም፣ ተዋሕዶ ትጠፋለች፣ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱም ወደ ጥቁርነት ይቀየራሉየሚል ነው እቅዳቸው። ግን ብዙ መስዋዕት ያስከፍለናል እንጂ ይህ እቅዳቸው አይሳካላቸውም።

ስቃዩና ዕልቂቱ እንዲቀነሱ ግን ባፋጣኝ አማራእና ትግሬየተባሉት ነገዶች ልሂቃቃናቶቻቸው ለዘመናት ለፈጸሙባቸው በደሎች ብድር ከመመላለስ በመቆጠብና እርስበርስ ይቅር በመባባል ባፋጣኝ መተባበር ይኖርባቸዋል። ይህ በአማሮችና ትግሬዎች ላይ የመጣ የህልውና ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፤ ከምጽዋ እስከ ሞያሌ ያሉትን ሌሎቹን ደካማኢትዮጵያውያን ነገዶችን አንስፍስፎ ከመጣው የዋቂዮአላህ ሠራዊት መከላከል ብሎም ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ከዚህ አውሬ ኃይል ማዳን መቻል ስለሚኖርባቸው ነው።

በሃገራችን፣ በቤተክርስቲያናችን እና በሰንደቅ ዓላማችን ቀለማት ላይ የተነሱትን የዲያብሎስ ቡችሎች ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ቆራርጦ ከእግራችን ስር ይጣልልን!

ኢትዮጵያውያንን በተበከለ የፈረንጅ ዶሮየሚመርዙት አላሙዲን እና ቢል ጌትስ በቦሊቪያም ተመሳሳይ ፕሮጀክት ለመፈጸም አቅደው እንደነበርና ቦሊቪያም ከልክላቸው እንደነበር ከሚከተለው ቪዲዮ ጋር በተያያዘ አውስቼ ነበር፦

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሕልሜ ግራኝ አብዮት አህመድ ላሊበላን እና የሕዳሴውን ግድብ ሲተናኮል አየሁት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 27, 2019

ባለፈው ጊዜ ያለምክኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም ማለት ነው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና በግራኝ አብዮት አህመድ የተገደሉት ጄነራሎች ከላሊበላ እና አካባቢዋ የፈለሱ ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ይህ ግድያ ግራኝ አህመድ ካቀደው የላሊበላ ጥቃት ጋር የተያያዘ ይሆን? ላሊበላን ሊከላከሉ የሚችሉትን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ማስወገዱ ይሆን?

ከአምስት መቶ አመታት በፊት በቱርኮች፣ ግብጾች፣ ሶማሌዎች እና ሱዳኖች የተደገፈው ግራኝ አህመድ በኢትዮጵያ የጥቃት ዒላማ አድርጓቸው የነበሩት ቦታዎች ላሊበላ እና አክሱም ነበሩ። ይህ ግን አልተሳካለትም። ዛሬ ልጆቹም እነዚህን የክርስቲያኖች ቅዱሳት ቦታዎች ለማጥፋት ከምናስበው በላይ ከፍ ያለ ፍላጎት እና ጉጉት አላቸው።

ታሊባን ሙስሊሞች የሺህ ዓመታት እድሜ የነበራቸውን የቡድሃ ሃይማኖት ኃውልቶችን በአፍጋኒስታን ማፈራረሳቸው ይታወሳል። አይሲሶች ደግሞ የግብጽን ፒራሚዶች ሳይቀር ለማፈረስ በመዛት ላይ ነበሩ። በቅድሚያ ግን ለሕዝበ ክርስቲያኑ፡ በተለይ ለሶሪያ፣ ኢራቅና ግብጽ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያኖች ክቡር የሆኑትን ቦታዎች ማውደም ነበረባቸው፤ በሶሪያና ኢራቅ ተሳክቶላቸዋል፤ ኮፕቶችንም በከፊል ለመረባበሽ በቅተዋል። አሁን ደግሞ አትኩሮታቸውን ወደ ኢትዮጵያ ቀይረዋል ተብሏል።

የተዋሕዶ ልጆች በሊቢያ በርሃ እንደ ዶሮ ሲታረዱ፤ በማግስቱ የደስታ “ኢድ” አዘጋጅተው የነበሩትን ሶማሌዎች እና ሱዳኖች እኔ እራሴ በቅርቡ ለመታዘብ በቅቼ ነበር። አፄ ኃይለ ሥላሴ ከዙፋናቸው እንዲወርዱ ሲደረጉና መንግስቱ ኃይለማርያም ስልጣኑን ሲይይዝ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዘንድ የደስታ “ኢድ በዓል” በየቦታው ይካሄድ እንደነበር አባቶቻችን ነግረውናል፤ እንዲያውም ይህን የሚያሳይ ቪዲዮ በአዲስ አበባ መርካቶ ተቀርጾ አይተን ነበር። አዎ! ዲያብሎስ እስልምናን ሲፈጥር በተለይ የክርስትና ጠላት አድርጎ ነው የፈጠረው። ስለዚህ ማንኛውም ዓይነት የክርስትና ሽንፈት ለሙስሊሞች ድል ነው፤ አስደሳች ነው። ባለፉት ወራት ብቻ ብዙ አባቶች መገደላቸውና ሰላሳ አብያተክርስቲያናት መውደማቸው ለእነርሱ ድል ነው፤ ሙስሊሞች “እስልምና አይደለም፣ እኛ አይደለንም፣ አይሲስ እውነተኛ ሙስሊሞች አይደለሙ ቅብጥርሴ” ከማለት ሌላ ድርጊቱን ሲያወግዙና ከክርስቲያኖች ጋር ስሜታዊ በሆነ መልክ የትብብር ምልክት ሲያሳዩ አይታዩም። ምክኒያቱም እስልምና የክርስትና ቀንደኛ ጠላት በመሆኑ ነው!

ስለዚህ አክሱም እና ላሊበላ ላይ ጥቃት ለማድረስ የአምስት መቶ ዓመት ህልማቸው ነው ብንል በጭራሽ አልተሳሳትንም። ዛሬ፡ ለጊዜውም ቢሆን፡ ሁኔታዎች በደንብ ተመቻችተውላቸዋል። ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ስልጣኑን ጨብጧል፤ ም ዕራባውያኑም አረቦቹም ድጋፍ ስለሚሰጡት ሁሉም የልብ ልብ ብሏቸዋል፤ በክርስቲያኖች ላይ የመጨረሻውን የጥቃት ዘመቻ ለማድር ለማድረስ ጊዜው የደረሰ መስሎ ይታያቸዋል፤ ምናልባት በጽንፈኝነት እንዳይወነጀሉ ደግሞ የጽንፈኞች ንግስት የሆነውን አይሲስ የተሰኘ ቡድን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል። እንግዲህ በእነ ላሊበላ ላይ የሆነ ጥቃት ቢደርስ እነ ግራኝ አህመድ እራሳቸውን ለማዳን አይሲስ ነው ይላሉ።

ባለፈው ሰንበት የሕዳሴውን ግድብ የተመለከተ አንድ ልዩ የሆነ ህልም በእንቅቅልፌ ታይቶኝ ነበር፤ ትናንትና ዛሬ ስለዚህ ህልም ሳስብና ሳሰላስል የተጋጠመልኝ “አይሲስ አትኩሮቱን ወደ ኢትዮጵያ ቀይሯል” ከሚለው ዜና ጋር ነው። ሠራዊትአልባዋ ኢትዮጵያ በደከመችበት በዚህ ዘመን ከፍተኛ ዓለም አቀፋዊ አትኩሮትን ሊያገኝላቸው የሚችለውን ተግባር(በሕዳሴው ግድብ እና ላሊበላ ላይ ጥቃት መሰንዘር)በጥድፊያ መፈጸም አቅደዋል ማለት ነው” የሚለው ሃሳብ ነው።

ወገን፤ ሳይዘገይ የአባቶችህን ፈለግ ተከተል፤ ሌላ አማራጭ የለህም፤ አገርህና ቤተክርስቲያንህ ለከፍተኛ አደጋ ተጋልጠዋል፤ ደም የሚያስለቅሰው የጽንፈኞች ድርጊት ከመከሰቱ በፊት የአባይን ውሃ ለመበከል ያስችል ዘንድ የራዲዮ አክቲቭ መርዝን ማዘጋጀት ተገቢ ነው፤ ለዚህ የሚገጋጅ ቡድን መስርቱ፤ ሩሲያን እንጠይቅ፤ አንድ ጆንያ ይበቃል። የአረቦች ኩራት የሆነችው እባቧ ግብጽ በዚህ መልክ ማስጠንቀቂያ ካልተሰጣት ድብቅ ትንኮላዋን በቀላሉ አታቆምም

ቅዱስ ላሊበላ ሞቶም መላዉ ኢትዮጵያዉያንን እየጠቀመ ነዉ ፤ ሞቶም እንኳን ኢትዮጵያን አይረሳም!

______________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: