Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2022
VIDEO
❖ The Ethiopian prelate of the Ethiopian Catholic Church – Cardinal Berhaneyesus Souraphiel of Addis Ababa was in Sydney, Australia.
❖ After a Sunday mass in St Mary’s Cathedral Sydney, a woman from Tigray, Ethiopia confronts him about his complicity in Tigray Genocide. While he is meeting people after the mass service, a woman is beckoned by another woman to meet him. He seems to recognize her or her affiliation. The woman approaches him and after greeting him respectfully, she seems to tell him that she represents the Tigray community and then she confronts him thus:
“We just want to ask why there wasn’t much coverage on the Tigray Genocide. Because there is a genocide happening in the Tigray Region right now. As a christian, as father of God you [haven’t said much?]…
We have a picture of you and other religious leaders standing with the Ethiopian military.”
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Australia , Axum , ረሃብ , ሲድኒ , ብርሃነእየሱስ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አውስትራልያ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ካርዲናል , ካቶሊክ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Berhaneyesus , Cardinal , Catholic Church , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Sydney , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2021
VIDEO
☆ከቶኪዮ ኦሎምፒክ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት የጀርመኑ ብሔራዊ ቲቪ፤ “ ኢትዮጵያውያን በጥልቁ ተስፋ ቆርጠው ነው ወደ ሃገራቸው የሚመለሱት፤ ስኬታማ የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንዲህ መውደቃቸው ያስገርማል ! ።” ይለናል። በድምጽ እና በምስል ያዘጋጀሁትን ቪዲዮ ዩቲውብ አግዶታል። የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሜቴ አይፈቅድምና !
💭 እስኪ ከፈረንጆቹ ሚሌኒየም አንስቶ እስከ ቶኪዮ ጃፓን ድረስ የተካሄዱትን ስድስት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች እያነጻጸርን የትኛው ዘመን የጨለማ ዘመን እንደሆነ እንታዘብ፤
✞ የጽዮን ልጆች አዲስ አበባ በነበሩበት ዘመን ወይንስ
😈 የዋቄዮ – አላህ ልጆች ፈላጭ ቆራጭ በሆኑባቸውና አህዛብ እና መናፍቃን በነገሱባቸው ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ?
👉 መልሱ ግልጽ ነው፤ በትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ላይ፤ በጽዮን ልጆች ላይ ጭፍጨፋ እያካሄደች ያለችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ የኢትዮጵያ ጠላት ኦሮሚያ ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዛ መምጣቱን በኦሎምፒክ ጨዋታዎች የታየው ውርደት እንደ ሌላ ተጨማሪ ምስክርነት ተደርጎ ሊወሰድ ይገባዋል። የኦሮሞው ግራኝ ጽንፈኛ አገዛዝ ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ለማፍረስ፣ በሁሉም መስክ የነበሯትን ጥንካሬዎቿን አንድ በአንድ አማሽሾ በማጥፋት “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን” የመመስረት ሕልም እንደነበረው ይህ ሌላ ማስረጃ ነው። መናፍቃንን እና አህዛብ የነገሱባት ኢትዮጵያ መውደቋ ግድ ነው። መቼ ነው የኢትዮጵያ የረጅም እርቀት ሯጮች አምስት መቶ ሜትር እንደሮጡ ውድድሩን እያቋረጡ ወጥተው የሚያቁት? አዎ! ዛሬ ግን የዋቄዮ-አላህ “ስፖርተኞችን” ውድድሩን አንድ በአንድ አቋርጠው ሲወጡ አይተናቸዋል። እኔ እንኳን አራት ሯጮችን ቆጥሬ ከእነ ስማቸው መዝግቤአቸዋለሁ።
☆ ኢትዮጵያ በ 2000 ው የሲድኒ ኦሎምፒክ
❖ ፳ / 20 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2004 ቱ የአቴንስ ኦሎምፒክ
❖ ፳፰ / 28 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2008 ቱ የቤይጂንግ / ፔኪንግ ኦሎምፒክ
❖ ፲፯ / 17 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2012 ቱ የለንደን ኦሎምፒክ
ጠ / ም መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ተገደሉ፤ ደቡባውያን የሉሲፈር ዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች በኢትዮጵያ ነገሱ። ( የዘንድሮውን የለንደን / ኮርንዌል የጂ 7/G7 ጉባኤ እናስታውስ )
❖ ፳፬ / 24 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2016 ቱ የሪዮ ብራዚል ኦሎምፒክ ምስጋና ቢሱና ከሃዲው ኦሮሞ ፈይሳ ለሊሳ ከዓመጽ ጋር የአቴቴ ጋኔኑን አራገፈ፤
መጥፎ ዕልድ ዓመጣ፤ የኢትዮጵያ ስፖርት ዝና ማሽቆልቆል ጀመረ።
❖ ፵፬ / 44 ኛ
💭 ( በዘንድሮው ኦሎምፒክ ደማቸውን ለኢትዮጵያ ከሰጡት ከእነ ለተሰንበት ጋር እናነጻጽረው )
በሮሙ ኦሎምፒክ ጀግናውና ትሑቱ አበበ ቢቂላ የአክሱምን ኃውልት በሮም ከተማ አደባባይ
ላይ ቆሞ ልክ ሲያየው ጫማውን በማውለቅ ዓለምን ያስደነቀውን ድል በባዶ እግሩ ተቀዳጀ።
☆ ኢትዮጵያ በ 2020 ው /21 ዱ የቶኪዮ ኦሎምፒክ
❖ ፶፮ / 56 ኛ
ኢትዮጵያ በስፖርት ደካማዋ በሕንድ ሳይቀር ተበለጠች። ዋው! የጽዮን ልጆች በሞኝነትና ተታልለው ለዋቄዮ-አላህ ልጆች የሰጧቸውን እድል በስተደቡብ ላለችው ኬኒያ አስረከቧት። ኬኒያ በቶኪዮው ኦሎምፒክ ፲፱/19 ሆናለች። የወንዶች እና የሴቶች ማራቶን ውድድሩን ያሸነፉት ሁለቱ የኬኒያ ማራቶን ሯጮች በመዝጊያው ስነ ሥርዓት ላይ የወርቅ ሜዳሊያዎቻቸውን በቢሊየን በሚቆጠሩ ተመልካቾች ፊት በክብር ሲቀበሉ አይተናል።
ጌታችን “በእግራቸው እንዳይረግጡት፣ ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፣ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ” ብሏል፡፡ ለመሆኑ ውሾች የተባሉት ሥራይን የሚያደርጉ፣ ሴሰኞች፣ ነፍሰ ገዳዮች ጣዖትን የሚያመልኩና የሐሰትን ሥራ ሁሉ የሚወዱ ናቸው። [ ራእ . ፳፪፡፲፭ ] ፡፡ እነዚህም ከቶ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አይገቡም፡፡ ዕድል ፈንታቸው ጽዋ ተርታቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፡፡ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው፡፡ [ ራእ . ፳፩፡፰፣ ፳፯፡ ፩ኛ . ቆሮ . ፮፡፱፡፲ ]
❖ ለምረቃ ያህል፤ ከ፲፩/11ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት መካከል
❖ ፱/9ኛ
የጽዮን ልጆች፤ እነ ለተሰንበት ግደይ እንባቸውን አነቡ እንጂ በከዳቻቸው ኢትዮጵያ / ኦሮሚያ ላይ እንደ ፈይሳ ለሊሳ አላመጹም፤ ከባዕድ አገር ሆነው የጥላቻ ፊቶቻቸውን ለመላው ዓለም እያሳዩ አላዋረዷትም።
ይህ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ምንም እንኳን ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ያለችው ኢትዮጵያ፤ ሰሜናውያንን/አክሱማውያንን የበደለችው የምኒልክ ሁለተኛው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ብትሆንም እስከ ቶኪዮ ኦሎምፒክ ቀናት ድረስ በስፖርት ብቻ ሳይሆን በሁሉም መስክ ኢትዮጵያን ማን ሲያዋርዳት፣ ሲክዳት ማን ጡቶቿን ሲነክስባት እንደነበር በተቀራኒው ደግሞ ማን ላቡን እና ደሙን ሲያፈስላትና እያፈሰሰላት እንዳለ በደንብ እያየነው ነው። አዎ! በዘመነ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ፤ እስከ ቶኪዮው ኦሎምፒክ ቀናት ድረስ ለኢትዮጵያ ላባቸውንና ደማቸውን የሚያፈሱት ጽዮናውያን የአክሱማዊቷ ኢዮጵያ/ትግራይ ልጆች ሲሆኑ ፥ ኢትዮጵያን እያዋረዷት፣ እየካዷት እና እያደሟት ያሉት ደግሞ ኦሮሞዎች እና አማራዎች ናቸው። እነዚህ የዋቄዮ-አላህ ዲቃላዎች በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመንም ከቱርኮች፣ ሶማሌዎች ጋር ቆየት ብሎም ከሱዳን እና ግብጽ ድርቡሾች እንዲሁም ከጣልያን ኤዶማውያን ጋር አብረው አክሱም ጽዮንን እንደወጓት ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። እያየነው እኮ ነው!
አዎ! ያለፈው ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ሲሆን የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነው።
_____________ __________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , anti- Tigray , Axum , ለንደን , ማሳደድ , ሜዳል , ሪዮ , ሲድኒ , ስፖርት , ሽብር , ሽብርተኝነት , ቃኤላውያን , ቤይጂንግ , ትግራይ , ቶኪዮ , አማራ ክልል , አስገድዶ መድፈር , አብራሃ ወአጽበሃ , አብይ አህመድ , አቴንስ , አክሱም ጽዮን , አዋጅ , አዲስ አበባ , አድሎ , ኢትዮጵያ , ኢዛና , ኦሎምፒክ , ኦሮሞዎች , ክህደት , ውድቀት , ዘረኝነት , ዘር ማጥፋት , የኢትዮጵያ ግዛት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Kriegstreiber , Olympics , Oromo , Persecution , Rape , Sport , Tigray , Tokyo | Leave a Comment »