Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሲዓትል’

Protesters Condemning The Tigray Genocide in Ethiopia Crowd Downtown Seattle

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የትግራይን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዙ ተቃዋሚዎች የሲያትልን እምብርት አጨናነቋት

ሰልፍ መውጣቱ ባልከፋ ነበር፤ ነገር ግን ደጋግሜ የምለው ነው፤ ከዚህ በበለጠ ጥሩ ውጤት ሊያመጣልን ሌላ አንገብጋቢ ጉዳይ አለ። ይኸውም የሉሲፈር/ቻይናን ባንዲራን ይዞ መውጣቱ ምንም በጎ ነገር እንደማያመጣ ማወቁ ነው። ይህ የተረገመ ባንዲራ የሕዝባችንን የስቃይና የሰቆቃ ጊዜ ያራዝመዋል እንጂ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ ላለፉት ሁለት ዓመታት አየነው እኮ! ምናለ ለለውጥና ለሙከራ እንኳን የአክሱም ጽዮናውያንን ነጫጭ ልብስ ለብሳችሁ፣ ታቦተ ጽዮንን ተሸክማችሁና የአጼ ዮሐንስን ጽዮናዊ ሰንደቅ ይዛችሁ ብትወጡና ብታዩት?! እንዴት ነው ወገን ይህን ትልቅ ክብደት ያለውን መለኮታዊ ምስጢር መረዳት ያቃተው? ሕወሓቶች እኮ ገዳያችንን ጋላ-ኦሮሞን ለማንገስ የመጡ የዲቃላው ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ አንድ ቅርንጫፍ ናቸው። አታስተውሉም፣ አታዩትም እንዴ? ወገን እንዴት ዛሬም ትምህርት ወስዶ መመለስ አቃተው? ወይንስ ወገን በሉሲፈራውያኑ እጅ ገብቷል? ይህን አስቀያሚ ባንዲራ እስከያዛችሁ ድረስ ከማንም ምንም ዓይነት ድጋፍ አይመጣም፤ በአቀባዊ እና በአግድም፤ በሰማይ ካለው ከእግዚአብሔርም በምድርም ካሉት ሕዝቦች ዘንድ ምንም አይነት እርዳታ አይመጣም።

በትናንትናው ዕለት የቢያፍራ/ናይጄርያን ጀነሳይድ አስመልክቶ ማን ከማን ጎን ተሰልፎ እንደነበር ሳነብ፤ “ታድያ ለምን ይሆን ከትግራይ ጎን አንድም ቡድን ወይም ኃይል ያልተሰለፈው/ለመሰለፍ ያልፈለገው? ብዬ እራሴን በድጋሚ ጠይቄ ነበር። ከሃምሳ አመታት በፊት ከቢያፍራ ነፃ አውጪ ተዋጊዎች ጎን እነ ቻይና፣ እስራኤልና ፈረንሳይ ተሰልፈው ነበር።

በድጋሚ፤ ከትግራይ ጎን ግን ማንም አልተሰለፈም/አይሰለፍምም። ይህን ባንዲራ ሆነ ‘ትግራይ’ የሚለውን መጠሪያ እግዚአብሔርም ስለማያውቀው ይህን ባንዲራ እስከተያዘ ድረስ እግዚአብሔርም ጽዮን ማርያምም ከሰልፈኞቹ ጎን አይቆሙም። ታዲያ ሙሉ በሙሉ ረዳተ-ቢስ የሆነውን አካል ማን ሊረዳው ይሻል? ማንም!

ለሕዝባችን መጥፎ እድል ይዞ የመጣውን፣ ያለማቋረጥ ደማችንን እያፈሰሰብንና መቅኒያችንን እያደረቀብን ያለውን ይህን የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ባፋጣኝ አቃጥሉት እንጂ፤ ባካችሁ፤ ባካችሁ በየአጋጣሚው አታስተዋውቁት! አልያ በእግዚአብሔር ዘንድ፣ በጽዮን ማርያም እናታችን ፊት በጽኑ ትጠየቃላችሁ፤ በቃ! በቃ! በቃ!

💭 ‘Our Families Are Dying:’ Protesters Shut Down Freeway in Downtown Seattle

According to the Washington State Department of Transportation (WSDOT), all lanes of I-5 north were blocked at Lakeview.

FOX 13 spoke with two of the demonstrators, Helen and Fedilla, off camera.

They were on the ground but for the safety of their family in Tigray wanted to remain anonymous.

“Our families are dying, our children, their kids being slaughtered,” Helen said.

“We’re not sure if anybody’s alive, or dead or what the case is,” Fedilla said.

They were a part of the peaceful caravan, which turned into a headache for those gridlocked, they said they did it for their loved ones, living through a humanitarian crisis.

“This isn’t a political issue, it’s ethnic cleansing, they’re not going to stop until all of Tigray is dead,” Fedilla said.

Friday, Nov. 4, marked two years since the war started.

During this time, these protesters and thousands of others have not been able to communicate with their families.

“They don’t have electricity, they don’t have phone, they don’t have access to medicine. So we’re here to make a point,” Helen said.

The demonstrators were seen waving flags, standing and chanting out of their cars as they say 91% of the people in Tigray are being starved to death.

“Nobody wants to be on the freeway, putting anybody at risk or inconveniencing people, but it’s sort of like desperate times call for desperate measures,” Fedilla said.

Fedilla says a peace treaty was signed two days ago,but the situation has only worsened after Ethiopia bombed Tigray four hours later.

“Then they bombed them again the next day, so we’re seeing that this isn’t a matter of peace,” Fedilla said.

The war now one of the deadliest conflicts in the world globally now being referred to as the Forgotten War, until now.

Dozens of people stopped along Denny to find out what was happening.

Ashley Farber and Austin Cassell were two of them.

“Unfortunately, sometimes it does get to matters like this where you do have to step out and step over that boundary line to make sure that things are being heard,” Farber said.

She was happy to see a peaceful protest, while it is illegal she supports them.

“I absolutely plan on going home after I finished my workout and investigating more as a black man in Seattle I want to see more about what’s going on in Ethiopia,” Cassell said.

He is proof their message was heard and is sparking conversation in our community.

“I do want to apologize for the inconvenience, but I am very proud of the fact that we were able to get that message out there,” Fidella said.

The demonstration did bring out WSP made it very clear it’s illegal to block the highway and asked them to disperse.

When asked if they would be willing to be taken into custody the demonstrators didn’t hesitate.

“Absolutely, absolutely, my family’s dying,” Helen said. “The least I can do is get arrested by bringing awareness.”

The protest remained peaceful as dozens of protesters returned to their cars honking as they drove away allowing traffic to flow again.

No one was arrested.

A banner on the surface of the freeway read “Our families are being murdered! #Tigray genocide.”

One protester told FOX 13 News that the group was willing to go to jail as a result of blocking the interstate. Protesters said they were demonstrating two years after the start of Ethiopia’s deadly war.

👉 Courtesy: FOX

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ከተማ በቁራዎች ጨለመች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 10, 2020

ይህ ትልቅ ምልክት ነው! ! ልጆቻችሁን ክትባት አታስከትቡ! እየተባልን ነው።

መካና መዲና የርኵሳንና የተጠሉ ወፎች መጠጊያ ሆኑ፣ የብሪታኒያን ከተሞች ፍዬሎችና አጋዘኖች ወረሯቸው፤ አሁን ደግሞ በዩ.ኤስ አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት በሲዓትል /Seattle ከተማ አስፈሪ ቍራዎች ሰማዩን ሸፈኑት።

ይህች Seattle (አምስቱ ፌደላት (atete /አቴቴ ይሠራሉ)የተባለች በሰሜንምዕራብ አሜሪካ የምትገኝ ከተማ የእነዚህ አንጋፋ ተቋማት መቀመጫ ናት፦

👉 የቢል ጌትስ ማይክሮሶፍት Microsoft(ኮምፒውተር)

👉 የዓለም ኃብታሙ ሰው ጄፍ ቤሶስ “አማዞን” Amazon(ኢንተርኔት)

👉 የሰንሰለት ቡና ቤቶች ንግሥቷ “ስታርባክስ” Starbucks(ቡና)

👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሞግዚት “ቦይንግ” Boeing(ፋብሪካው)

👉 በአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ተቋም

👉 ቲ ኢሜጅስ Getty Images(ፎቶግራፍ አንሺ)

እነዚህ ሁሉ ተቋማት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያን ተኮር ሥራዎችን ይሠራሉ

የራሱን “ዊንዶውስ” ከቫይረስ ነፃ ማድረግ የተሳነውና፣ ምንም ዓይነት የህክምና ዕውቀት የሌለው የማይክሮሶፍት መስራችና ባለቤት ቢል ጌትስ የበሽታዎችን መንስኤና መፍትሒአቸውን አውቃለሁ በሚል እየቀባጠረ ዋንኛው የአውሬው የክትባት ሥርዓት ደጋፊና ልዑክ ለመሆን በቅቷል። በተለይ አፍሪቃውያን ሕፃናትን አንዴ ለእያንዳንዱ ህጻን ጨረርአፍላቂ ላፕቶፖችን “በነፃ” ይሰጣል መለስ ብሎ ደግሞ “ያለክትባት በርሃብ ያልቃሉ” ይላል። ምን አገባው?

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ ሲመኙ ከነበሩት ግለሰቦች መካከል ቢል ጌትስ አንዱ ነው። ሰሞኑን እየተካሄደ ካለው የፀረቴዎድሮስ ዘመቻ ጀርባ የተለመደው ድራማ ነው የሚታየው። ኢአማንያኑ አሜሪካና ቻይና አብረው ነው የሚሠሩት፤ የኮሮና ቫይረስን ያመረቱት ሁለቱም በህብረት ነው፤ አሁን ወረርሽኙ ያስከተለውን ከፍተኛ ዕልቂትና የማህበረሰባዊምጣኔ ኃብታዊ ቀውስ ከራሳቸው ዘወር ለማድረግ በ ዶ/ር ቴዎድሮስ ላይ የሌባ ጣታቸውን ይጠቁማሉ። ጉዳዩ ከግለሰብ ቴዎድሮስ ጋር ሳይሆን ከኢትዮጵያ ጋር ነው። ጅራፍ እራሱ ገርፉ እራሱ ይጮኽና ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥቶ ይደፋዋል። “በጣም ጥሩው መከላከያ ጥሩ አጥቂነት ነው” የሚለውን ስልት ይጠቀሙ የለ። የጫሩት እሳት እራሳቸውን ይፍጃቸው!

ተመሳሳይ ነገር በኢትዮጵያ የጦጣዎች ምክር ቤት ውስጥ አይተን ነበር። የዲያቆን ዳንኤል ድራማም በደንብ የተቀነባበረ ነበር፤ “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እንታገላታላን፤ ጊዜው የእኛ ነው” ብለው ለማሳየት አቅደወት የነበረ ብሔራዊ ቲአትር ነበር እንጅ ተላላኪያቸው ከሆነው ከለዘብተኛው ዳንኤል ክብረት ችግር ኖሯቸው አይደለም፤ ሌላ ከሱ የጠነከረ የተዋሕዶ ሰው እንዳይመጣና እርሱ እንዲቆይ ከመሻት የተነሳ ነው። በመጨረሻም መርጠውታል እኮ!

በነገራችን ላይ በመምህር ምሕረተ አብ ጠሪነት ሲደወል የነበረው የማንቂያው ደወል ጸጥ ያለው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በጎፋ ቅዱስ ገብርኤል የማንቂያ ደወል ላይ ከተገኘበት ዕለት ጀምሮ ነበር። ከዚህ በኋላ የመምህር ምህረተ አብ ወደ ሰዶምና ገሞራ ላስ ቬጋስ (Sin City) ማምራት በወቅቱ ከንክኖኝ ነበር። “ተዋሕዷውያን ልክ መነቃቃት በጀመሩበት ሰሞን ስለምን ሃገሩን ትቶ ወደዚያ ሄደ? ዳንኤል ክብረት አሳስቶት ይሆን?” በሚል። ከሰዶም ውጡ ሊላቸው ከሆነ ጥሩ ፤ ሆኖም የማንቂያ ደወሉ መቀጠል ነበረበት ፤ የፈለገው ቢሆን ዛሬም መካሄድ አለበት ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ ሲዖል የሚልክ ፀረኢትዮፕያ መንግስት የመከልከል ወይም ትዕዛዝ የመስጠት ሞራላዊ ልዕልና የለውም።

ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቀን! ከክትባት እንራቅ!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: