Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰዶምና ገሞራ’

Terror Attack in Sodom and Gomorrah Tel Aviv | የሽብር ጥቃት በሰዶምና ገሞራ ቴል አቪቭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2023

❖❖❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖❖❖

“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?

እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”

💭 እስራኤልም ከእስማኤላውያኑ ሙስሊም አረቦች፣ ቱርኮች እና እንደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ዩኤኤ ወዘተ ፀረ-ክርስቶስ እስላማዊ አገዛዝ ካላቸው ሃገራት ጋር የጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ ለመጫወት ግኑኝነቷን ካላቆመች እንዲሁም ከሳን ፍራንሲስኮ ቀጥሎ የዓለማችን ቍ.፪ የግብረ-ሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችውን ቴል አቪቭ ከተማን ካላጸዳችና የሰዶም ዜጎችን ካላገደች፣ እስራኤልም የጥፋትን አስጸያፊ ሕይወት ለመኖር በቋፍ ላይ መሆኗን እፈራለሁ – በቅርቡ በእስራኤል የእርስ በርስ ጦርነት እንደሚኖር ይሰማኛል። እባካችሁ ቃላቶቼን ምልክት አድርጉባቸው!

🔥 Reports of Terrorist Attack in Tel Aviv, Multiple People Shot And Wounded

❖❖❖[Amos 9:7-8]❖❖❖

“ “Are you not like the people of Ethiopia to Me, O children of Israel?” says the LORD. “Did I not bring up Israel from the land of Egypt, The Philistines from Caphtor, And the Syrians from Kir? “Behold, the eyes of the Lord GOD are on the sinful kingdom, And I will destroy it from the face of the earth; Yet I will not utterly destroy the house of Jacob,” Says the LORD.„

If Israel doesn’t quit the same primitive geopolitical game-playing by cuddling with the Muslim Arabs, Turks and with Antichrist Islamic Regimes s like in Ethiopia, Eritrea, Sudan, Azerbaijan, Saudi Arabia,UAE, etc. and if Israel doesn’t ban citizens of Sodom , I’m afraid Israel too is already on the verge of living the Abomination of Desolation – It feels like there will soon be a CIVIL WAR in Israel. Please mark my words!

👉 Anyways, The Ukraine war shows us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:

  • ☆ The United Nations
  • ☆ The World Health Organization
  • ☆ Antonio Gutterez
  • ☆ Tedros Adhanom
  • ☆ Klaus Schwab
  • ☆ The European Union
  • ☆ The African Union
  • ☆ The United States, Canada & Cuba
  • ☆ Russia
  • ☆ Ukraine
  • ☆ China
  • 🔥 ISRAEL
  • ☆ Arab States / Arab League
  • ☆ Southern Ethiopians
  • ☆ Amharas
  • ☆ Eritrea
  • ☆ Djibouti
  • ☆ Kenya
  • ☆ Sudan
  • ☆ Somalia
  • ☆ Egypt
  • ☆ Iran
  • ☆ Pakistan
  • ☆ India
  • ☆ Azerbaijan
  • ☆ Amnesty International
  • ☆ Human Rights Watch
  • ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
  • ☆ The Nobel Prize Committee
  • ☆ The World Economic Forum
  • ☆ The World Bank & International Monetary Fund
  • ☆ The Atheists and Animists
  • ☆ The Muslims
  • ☆ The Protestants
  • ☆ The Sodomites
  • ☆ TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:

  • ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
  • ❖ St. Mary of Zion
  • ❖ The Ark of The Covenant

💭 Due to the leftist and atheistic nature of the TPLF, because of its tiresome, imported and Satan-influenced ideological games of: „Unitarianism vs Multiculturalism“, the Supernatural Force that always stood/stands with the Northern Ethiopian Christians is blocked – and These Celestial Powers are not yet being ‘activated’. Even the the above Edomite and Ishmaelite entities and bodies who in the beginning tried to help them have gradually abandoned them.

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲]✞✞✞

ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።”

✞✞✞[Revelation 2:10]✞✞✞

Do not be afraid of what you are about to suffer. I tell you, the devil will put some of you in prison to test you, and you will suffer persecution for ten days. Be faithful, even to the point of death, and I will give you life as your victor’s crown.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The New York Times Pushes U.S. to Fund Abortions in Ethiopia, Which is Currently in a Genocidal War

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2022

👉 Courtesy: BreitbartNews

The New York Times opinion piece promoting abortion in Ethiopia fails to mention that the country has been at war for nearly two years, or that basic medical services in Tigray, and in much of the rest of the country, essentially do not exist. It instead shames America for not doing enough to ensure that more babies are aborted in the Christian-majority African nation.

💭 የኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በአሁኑ ጊዜ በዘር ማጥፋት ጦርነት ውስጥ ላለችው ኢትዮጵያ ሴቶቿ ፅንስ ያስወርዱ ዘንድ አሜሪካ ድጋፍ እንድትሰጥ ይገፋፋል።

“የኒውዮርክ ታይምስ የጋዜጣ ፅንስ ማስወረድን የሚያስተዋውቅው አስተያየት ኢትዮጵያ ለሁለት አመታት ያህል በጦርነት ውስጥ እንዳለች ወይም በትግራይ መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች እና በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደሌሉ ሳይጠቅስ ቀርቷል። ይልቁንስ በክርስቲያን አብላጫዋ አፍሪካዊት ሀገር ኢትዮጵያ ብዙ ሕፃናት በፅንስ ማስወረድ እየተወገዱ መሆናቸውን አሜሪካ ለማውሳት በቂ ጥረት አለማድረጓ ያሳፍራል።”

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

ያው እንግዲህ፤ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደው ጦርነት እንዲሁም ጽንስ ማስወረድ ሉሲፈራውያኑ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ የዘረጉት ዲያብሎሳዊ ፕሮጀክት አካል መሆኑን በትናንትናው ዕለት እንዲህ በማለት ጽፌ ነበር፤

👉 “The plan is for accelerated depopulation. It is part of the extermination of the Tigrayan ethnicity, crime against humanity, war crimes,”

Depopulation is exactly what’s happening – depopulation of ancient Christians / original humans who have the identity and essence of the spirit. The Luciferians have planned their satanic project a long time ago – and executing it accordingly. For now! Africa is the continent with the youngest population worldwide. As of 2021, around 40 percent of the population is aged 15 years and younger.

In 2021, there were around 207 million children aged 0-4 years in Africa. The population aged 17 years and younger amounted to approximately 650 million. In contrast, only approximately 48 million individuals were aged 65 years and older as of the same year.”

A bizarre opinion column published by the New York Times on Monday lamented that the American government is currently not funding abortions in Ethiopia – a country ravaged by a genocidal civil war where basic health care is increasingly difficult to access, the World Health Organization (W.H.O) warned this week.

The column, written by abortion activist Anu Kumar, notably omits that Ethiopia is in the throes of a war between its government, backed by allied Eritrea, and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), a Marxist political party that previously ruled Ethiopia for nearly 30 years. The war began in November 2020, when the TPLF reportedly attacked a government military base, prompting Prime Minister Abiy Ahmed, the 2019 Nobel Peace Prize winner, to blockade the entire Tigray region. The government has since designated the TPLF a terrorist organization and surrounded Tigray with the aid of the Eritrean military.

The Tigray blockade is reportedly causing mass starvation, depriving civilians of critical medical aid, and making it impossible for Tigrayans outside the region to know the fate of their families. Multiple international actors, including the U.S. government, have accused Abiy of “ethnic cleansing.”

Members of other ethnic groups have accused TPLF fighters of atrocities, as well, including the mass murder and gang rape of Amharic and other civilians. Both the government and the TPLF deny the evidence against them.

The article also fails to note the years-long phenomenon of outsider pro-abortion activists complaining that the world has too many Africans, enthusiastically urging African mothers to reconsider having more children. The most prominent of these scandals occurred in 2017 when French President Emmanuel Macron, leading a nation with a dark history of oppression on the African continent, complained that Africa has a “civilizational” problem in its large families. A year later, he stated that girls in Africa were not “properly educated,” leading to too many children, and “more choice would mean fewer children in Africa.”

Advocating for abortion in Ethiopia joins support for terrorist-turned-dictator Fidel Castro in Cuba, denial of the Holodomor genocide of Ukrainians by Joseph Stalin, and the claim that women enjoyed better sex under totalitarian communist regimes among the dubious causes the New York Times has embraced throughout its existence.

The New York Times opinion piece promoting abortion in Ethiopia fails to mention that the country has been at war for nearly two years, or that basic medical services in Tigray, and in much of the rest of the country, essentially do not exist. It instead shames America for not doing enough to ensure that more babies are aborted in the Christian-majority African nation.

“Abortion has been legal in Ethiopia under a broad range of circumstances for the past 17 years. Nevertheless, at the Shekebedo Health Center, abortions cannot be performed at all,” the author, Kumar, laments. “The clinic, situated in a rural part of southwestern Ethiopia where quality health care is hard to access, is partially funded by the U.S. Agency for International Development. This funding has stopped the clinic from offering abortions to Ethiopian women.”

The column did not specify where the Shekebedo Health Center is exactly, though the southwest is far from the northern Tigray region. It also largely ceased to discuss Ethiopia following its opening. Instead, it lambasted the Helms amendment of the Foreign Assistance Act, which does not allow U.S. funding abroad to go to the killing of an unborn child “as a method of family planning” or towards the promotion of killing unborn children.

“In 2020, America sent more than $592 million in family planning funds overseas — about as much as the next three countries combined — and has contributed 40 percent to 50 percent of total direct funding over the past decade,” Kumar nonetheless noted while condemning Washington for its alleged lack of support for family planning.

The column concluded with a demand for legislation that would allow American taxpayers’ dollars to fund the killing of unborn children abroad, lamenting that “widespread Republican support for the Helms Amendment” would likely block any such legislation.

Two days after the New York Times published the pro-abortion opinion piece, the world’s most prominent Tigrayan, W.H.O. Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus warned that his home region was once again on the verge of “genocide.”

“Yes, I’m from Tigray, and yes, this affects me personally. I don’t pretend it doesn’t. Most of my relatives are in the most affected areas, more than 90 per cent of them,” Tedros told reporters at a regular W.H.O. press briefing. “This is a health crisis for six million people, and the world is not paying enough attention.”

Tedros reportedly said that a small “window” existed for the world to prevent a “genocide” of ethnic Tigrayans, most of them trapped behind the blockade with little food or medicine. The director-general noted that, in addition to the absence of outside communication and food, health care is practically nonexistent in Tigray.

“There are no services for tuberculosis, HIV, diabetes, hypertension and more – those diseases, which are treatable elsewhere, are now a death sentence in Tigray,” Tedros said.

The W.H.O. did not list access to abortions among Tedros’ concerns for Ethiopia.

The Ethiopian government announced the capture of three towns in Tigray – Shire, Alamata, and Korem – from the TPLF on Tuesday, promising civilians there would receive humanitarian aid. At least one aid worker in Shire died in an Ethiopian government bombing this week, despite the government claiming it captured the towns “without fighting in urban areas.”

Advances against the TPLF – which, when it had managed to expand outside of Tigray, reportedly allowed fighters to engage in mass gang rapes in Amharic villages – have occurred as mounting reports elsewhere in Ethiopia have surfaced implicating the government in the recruitment of child soldiers.

“The children are being abducted,” one eyewitness in eastern Harar told the Addis Standard last week. “They [security forces] break into houses and abduct children. They pick them, throw them on trucks and drive them to police stations and concentration camps. The majority of the victims are daily laborer children aged between 13 to 15.”

🐷 Pro-Abortion Activists Take Bible And Play Soccer With It. They Then Put The Bible in a Toilet

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Pro-Abortion Activists Take Bible And Play Soccer With It. They Then Put The Bible in a Toilet

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በአሜሪካዋ ሲያትል ከተማ ያሉ የፅንስ ማስወረድ አራማጆች ጸያፍ ድርጊቶችን ፈጸሙ፤ መጽሐፍ ቅዱስን ነጥቀው በሱ ኳስ ተጫወቱበ። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን በተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጣሉት። የሚገርም ነው! 😛 ይህ “የመጸዳጃ ቤት” ምስል ልክ የመካን ጥቁር ድንጋይ / ካባን + zየሂንዱዎችን ሺቫቤተ መቅደስ ይመስላል። እርኩሱን ቁርአንን የማይደፍሩት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም! ባቢሎን አሜሪካም አበቅቶላታል!

😛 Amazing! This „Toilette„ image looks exactly like the Islamic Black Stone of Mecca (The Kaaba) + The Hindu ‘Shiva’ temple.

💭 Pro-abortion activists play soccer with a Bible, commit acts of desecration. The activists threw the Seattle preacher’s Bible into a portable toilet outside.

Disturbing footage from Seattle shows pro-abortion activists playing soccer with a Bible before proceeding to completely desecrate and destroy the sacred book.

In the highly offensive footage posted to social media on Sunday, a group of pro-abortion activists can be seen kicking a Bible back and forth to each other as if it were a soccer ball.

Desecration of another persons Religious material is a HATE CRIME.
If this was a Quran people would be outraged. People must really hate the WORD of GOD right now. pic.twitter.com/IjXqab1qma

When the man recording the footage – who goes by “The Seattle Preacher” on social media — explains to the anti-Christian protesters that it is a “hate crime” to destroy someone else’s religious texts, a voice in the background can be heard cackling with laughter.

The video proceeds to cut to the Seattle Preacher holding the now-damaged Bible, telling the protesters that they would not have treated the book with such disrespect if it were the Quran.

Immediately, one of the protesters snatches the Bible back from the man, and the next piece of footage shows the Bible sitting in human waste in the bottom of a portable toilet.

“That right there is a hate crime … That is ungodly and it is wrong,” the Seattle Preacher lamented, with his voice breaking.

The blasphemous footage sparked a large reaction on social media, with pro-lifers and Christians expressing their disgust with the anti-Christian actions of the pro-abortion activists.

“These people are truly the cancer of Earth. Everything they pretend to be against is *exactly* who they are,” reacted prominent songwriter “Five Times August.”

“One day, their souls will understand how foolish and blind they truly are,” added professional poker player turned Christian evangelist Anna Khait.

This display of sacrilege is only one incident of many similar events that have occurred in the United States since the overturning of Roe v. Wade by the U.S. Supreme Court last Friday.

As reported by LifeSiteNews, two Christian pregnancy centers were the target of vandalism over the weekend, with one of the centers being set ablaze after being spray-painted with pro-abortion messages and threats.

In addition to the pregnancy centers, a historic Catholic church in West Virginia was burned to the ground last weekend in what authorities are describing as a “suspicious” fire.

Source

💭 Legal Abortion in Ethiopia Has Led to The Deaths of Mothers as Well as Babies

💭 በኢትዮጵያ ህጋዊ ፅንስ ማስወረድ ለእናቶች እና ለህፃናት ሞት ምክንያት ሆኗል

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሰዶም ዜጎች የተመረጠው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ግራኝ አህመድ የሰዶማውያንን ባንዲራ አውለበለበ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2022

💭 እያንዳንዱ የክርስቶስን አምላክነት ያላመነ/ያልተቀበለ ፣ ጌታችንን ያልተከተለ፣ ያልተጠመቀና ለዋቄዮአላህሉሲፈር አጎብድዶ የሚሰግድ (ዋቀፌታ + እስላም + ፕሮቴስታንት) ብሎም ከባዕዳውያኑ ምዕራባውያን ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ጋር አብሮ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመተ እያንዳንዱ ሰው የሰዶምና ገሞራ ዜጋ ነው። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሰዶምና ገሞራ ዜጋ መሆኑን ቪዲዮው እንደምሳሌ ያሳየናል።

💭 ባንዲራውን በተመለከተ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት፤ ከምስጋና ጋር፤ ጥሩ ዓይን ወዳለው ወንድማችን ቻነል፤ ወደ “Day 7 Tubeይግቡ።

😈 በተረፈ ግራኝ ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን መኻላ ሲገባ ባዕዳውያኑ የሰዶም ዜጎች ታዛቢዎች ተግኘተው እንደነበረ የሚያሳየውን ምስል በድጋሚ አቅርበነዋል። ግራኝ አብዮት አህመ አሊ + ደመቀ መኮንን ሀሰን + ብዙ ሌሎችም ግብረሰዶማውያን መሆናቸውን ሌሎች ብዙ ማስረጃዎች አሉ። ጊዜው ሲደርስ ሁልሽም “እርርርይ! ! ! ዋይ! ዋይ!” ትያለሽ።

💭 ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010 .| አብዮት አህመድ በግብረሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ ሲፈጽም

😈 ቆሻሻው እባብ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤

ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት አለበኝ፣ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከዓለም ጋር ግንኙነት አለን።” በማለት ታይተው ተሰምተው የማያቁ ወንጀሎችን እና ግፎችን በመስራት ላይ ነው። የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸትና ለማጥፋት፣ ሕዝቡንም በመላው ዓለም እንዲዋረድ፤ በረሃብ ብቻ ሳይሆን በጭካኔ እና አረመኔነት እንዲታወቅ ለማድረግ እየሠራ ነው።”

አዎ! ከዓለም ጋር ግኑኝነት አለው፤ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ከሆኑት ከሰዶምና ገሞራ ዜጎች ጋር። ለዚህም ነው ይሁን ሁሉ ዓለማችን ዓይታ የማታውቀውን ዓይነት ግፍና ወንጀል ሠርቶ ግራኝን እየሸለሙ፣ ገንዘብ እየሰጡ፣ እንደ ቱርክና ኤሚራት ባሉ ሦስተኛ ሃገራት በኩል መሣሪያዎችን እንዲያስገባ እየፈቀዱ፣ ልዑካኖቻቸውን በየገዜው ወደ አዲስ አበባ እየላኩ ያሉት። ሰሜኑን እርስበርስ እያባላላቸው፣ እያፈራረሰላቸውና የሕዝበ ክርስቲያኑን ቁጥር እየቀነሰላቸው ስለሆነ እንደ ዓይን ብሌናቸው እየተንከባከቡት ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ሕወሓቶችን “የሚቆጣጠሯቸው ተቃዋሚዎች” እንዲሆኑ ስላደረጓቸው የእነርሱን ትዕዛዝ በመቀበል ጽዮናውያኑን ወጣት እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ በመዝለቅ እንዲያስጨፍጭፏቸው፣ “ወደ አዲስ አበባ እንዳትገቡ፤ ተመለሱ ” ሲባሉ (የአፄ ዮሐንስ ጽዮናዊ ይህን ዓይነት ት ዕዛዝ ከማንም አይቀበለም) ወዲያው በመመለስ ግራኝ አብዮት አህመድና ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ በትግራይ የፈጸማቸውን ከባባድ ወንድጀሎች ይሸፍኑለትና መረጃዎችን ያጠፉ ዘንድ ትግራይን ከግራኝ ጋር ሆነው የመወቃቀስ ድራማ እየሠሩ እንዲያጥሯት ታዘዙ። አዎ! ሕወሓቶችም ት ዕዛዝ የሚቀበሉት የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ከሆኑት የሰዶም ዜጎች ነው። እንግዲህ ኢአማንያን ስለሆኑ በራሳቸው አይተማመኑም እንጂ ጽዮናዊ የሆነ ወገን በእግዚአብሔር አምላኩ፣ በጽዮን ማርያም እናቱ፣ በቅዱሳኑና በቃል ኪዳኑ ታቦት ብሎም በራሱ ስለሚተማመን ጠባብና ደካማ የመንደርተኝነት በሽታ አይለከፈውም ነበር።

ከሰላሳ ዓመታት በፊት በሕወሓቶች ፈንታ አፄ ዮሐንስ ቢሆኑ ኖሮ አዲስ አበባ የገቡት ዛሬ ታላቂቷ፣ ጽዮናዊቷና ከዋቄዮአላህ አህዛብ የጸዳችዋ ኢትዮጵያ በስተደቡብ እስከ ሩዋንዳ ቪክቶሪያ ሃይቅ በስተሰሜን እስከ ደቡብ ግብጽ ድረስ ዘልቃ ባየናት ነበር፤ እንኳንስ ጽዮናውያን ዛሬ የውዳቂ ዋቄዮአላህ ጭፍሮች መቀለጃና መሳለቂያ ሆነው ለዚህ ሁሉ ስቃይ እና ሰቆቃ ሊጋለጡ ቀርቶ።

💭 ገዳዩ የጦጣ በሽታ ሰዶማውያንን አጠቃ | ስሕተት ያበዙት ሊቀ ትጉሃን በዚህ ትንቢት ትክክል ነበሩ

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Fascist Oromo Regime’s Crackdown on Ethnic Tigrayans in Addis Ababa

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2021

💭 UN Demands Answers From Ethiopia Over Aid Blockade As Conflict Fuels Ethnic Divisions

👉 Courtesy: Channel 4 News

😠😠😠 😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ!

አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! ኢትዮጵያን እንዲህ የመላዋ ዓለም መሳለቂያ አድርጋችሁ ታዋርዷት!? አይ፤ ሰዶምና ገሞራ አዲስ አበባ፤ የአርመኔው ኦሮሞ ግራኝስ ፍላጎቱ ይህ ነው፤ ግን በዚህ መልክ እሳቱን ከሰማይ እየጠራሽ መሆኑን እንዴት መረዳት አቃታሽ? እንዴት አንድም ዮናስ፣ አንድም ሎጥ ከከተማዋ ይጥፋ? ምናልባት እግዚአብሔር ጽዮናውያንን እንደ ሎጥ ከሰዶም እና ገሞራ አዲስ አበባ ውጡ እያላቸው ሊሆን ይችላል።

💭 ጽዮናውያን ባካችሁ ቪዲዮው ላይ የሚታዩትን የኦሮማራ “አብዮት ጠባቂዎች” ፎቶዎች እናስቀምጣቸው! የፍርድ ቀን ተቃርቧል!

💭 ወደ ኋላህ አትይ

ወደ ኋላህ አትይ” [ዘፍ. ፲፱&፲፯]

ይህንን ቃል የተናገሩት ሎጥን ለማዳን የተላኩት መላእክት ናቸው፡፡ ጻድቁ ከኃጢአተኞች ጋር ቢኖርም ከኃጢአተኞች ጋር ግን አይጠፋም፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ሎጥን ለማዳን መላእክቱን ላከ፡፡ ሎጥም መላእክቱን የተቀበለው መላእክት መሆናቸውን አውቆ አይደለም፡፡ መልካምነቱ ለሁሉም ደግሞም እስትንፋሱ እንደ ነበረ እናስተውላለን፡፡ መልካምነት የሚገባቸውና የማይገባቸው፣ የማውቃቸውና የማላውቃቸው አይልም፡፡ መልካምነት ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለሰዎች ብቃት የሚደረግ አይደለም፡፡ በሰው ላይ የዘራነውን መልካምነት የምናጭደው ከእግዚአብሔር ማሳ ነው፡፡ ዓመፀኞች ሳይቅሙ መዋል እንደሚጨንቃቸው፣ ጻድቃንም ሳይሰጡ መዋል ይጨንቃቸዋል፡፡ የየዕለት መመሪያቸውም፡– “አንድ መልካም ነገር ሳትሠራ የዋልህበትን ቀን እንደኖርህበት አትቊጠረው” የሚል ነው፡፡ መልካም ሰው መልካምነቱን የገለጠባቸውን ሰዎች ፍቅሩን ያስተነፈሰባቸው ሰዎች ናቸውና ውለታ እንደዋለላቸው አያስብም፡፡ እውነተኛ መልካምነት እንዲህ ነው፡፡ ሎጥም ብቻውን መብላት የሚጨንቀው ነበርና መላእክቱ በምሽት ወደ ቤቱ ሲመጡ በታላቅ ደስታ፣ መሬት ላይ ወድቆ በመለመን ተቀበላቸው፡፡ በመልካምነት ከጸናን አንድ ቀን ራሱን እግዚአብሔርን ልንቀበለው እንችላለን፡፡ ሎጥ ለመላእክቱ ካደረገላቸው ያደረጉለት እንደ በለጠ በማግሥቱ በሆነው ነገር እንረዳለን [ዘፍ.፲፱]፡፡ መልካም ነገር ዘር ነው [ገላ. &]፡፡ ዘር ምርቱ የተትረፈረፈ እንደሆነ እንዲሁም ስለ አንዱ መልካምነት ሠላሣ፣ ስድሳ፣ መቶ ፍሬ ይገኛል፡፡

እነ እገሌ ማን ናቸው? ሳይል የሚደረግ መልካምነት በእግዚአብሔር የተወደደ ነው፡፡ እግዚአብሔር መልካምነቱን ብቻ ሳይሆን መልካምነቱ የተሠራበትንም ምክንያትም ያያል፡፡ ሰው ወራጁን፣ እግዚአብሔር ምንጩን ያያል፡፡ እማሆይ ትሬሣ፡– “እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ ሠራን ሳይሆን በምን ያህል ፍቅር እንደ ሠራን ይመዝናል” ብለዋል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በአንድ ወቅት ያሳዘናቸው ሰው ይቅርታ ሳይጠይቅ ይህንን ነገር ያድርጉልኝ ብሎ አማላጅ ላከባቸው፡፡ አርሳቸውም ሲወዱት መራቁ እንዳሳዘናቸው ገለጡና፡– “እኔ ላደርግለት የምችለው ነገር ካለ እኔ ጋ የተቀመጠ መብቱ ነውና አደርገዋለሁ” ብለው እንደ ፈጸሙ ይነገራል፡፡ አዎ መልካምነት ውለታ ሳይሆን እኛ ጋ የተቀመጠ የሰዎቹ መብት መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ እግዚአብሔር በዕድሜ ዙፋን ላይ የሾመን መልካም እንድንሠራ ነውና፡፡ ሎጥ እንግዶችን በመቀበል የተመሰከረለት ብቻ ሳይሆን ይህንን ተግባሩን ሳያቋርጥ በማድረጉ መላእክትንም የተቀበለ ነው [ዕብ. ፲፫÷፩፡፪]፡፡ ተዘጋጅቶ መኖር ማለት ታጥቦና ታጥኖ መቀመጥ ሳይሆን በበጎ ሥራ ፀንቶ መኖር፣ ጌታው ሲተጉ እንደሚያገኛቸው ሎሌዎች መሆን ማለት ነው፡፡

ሎጥ መልካም ነገር አለኝ ብሎ እስኪለምኑት አልጠበቀም፣ ለምኖ እንግዶቹን አስገባ [ዘፍ. ፲፱፥፩፡፫]፡፡ ግብዣው “እንዳያማህ ጥራው፣ እንዳይበላ ግፋው” እንደሚባለው ማስመሰል አልነበረም፡፡ እርሱ መልካም የመሆን እንጂ መልካም የመባል ጭንቀት አልነበረውም፡፡ የከተማይቱ ዓመፀኞች እንግዶቹን ሊተናኮሉበት በፈለጉ ጊዜ እነርሱን አትንኩብኝ ልጆቼን ልስጣችሁ አለ፡፡ ፍቅሩና መልካምነቱ ዋጋ የሚከፍል ነበር፡፡ መልካምነት የምንለመንበት ሳይሆን የምንለምንበት የሕይወት ትልቅ አጋጣሚ ነው፡፡ በየዕለቱም ቢያንስ አንድ የመልካም ነገር አጋጣሚ ይገኛል፡፡ መልካም ስናደርግ ከሽልማት ይልቅ አጥፊ ሊከበን ይችላል፡፡ በብዙ ተቃዋሚዎች መካከልም በመልካም ሥራ መጽናት ይገባል፡፡ ይህ ከሎጥ ሕይወት የምንማረው ነው [ዘፍ. ፲፱÷፬፡፲፩]፡፡ ዛሬ መልካም የምናደርግላቸው ነገ ይበልጥ የሚጠቅሙን የእግዚአብሔር መልእክተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንድ የቆሎ ተማሪ በአንድ ቤት ደጃፍ ቆሞ ሲለምን እንጀራ እጥፍ አድርገው ሰጡት፡፡ እርሱም መጻሕፍትን የሚያውቅ ብሉይ ሐዲስን ያመሰጠረ ነበርና፡– “እኔም ያለኝን ልስጣችሁ” ብሎ ወንጌለ ክርስቶስን ሰበከላቸው፡፡ እንጀራ በሰጡ የሕይወት ኅብስትን አገኙ፡፡ “ቸር ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም” እንደሚባለው ሆነ፡፡

የሰዶም ነዋሪዎች በኃጢአት የረከሱ፣ ሐፍረታቸውን የማይሰውሩ ነበሩ፡፡ ወደ ሎጥ ቤት የገቡትን መላእክት እነርሱ ለርኲስ ተግባራቸው ተመኙአቸው፡፡ ሎጥንም ካላወጣሃቸው ብለው ግድ ባሉት ጊዜ ልጆቼን ልስጣችሁ እንጂ ከቤቴ ጣራ በታች የተጠለሉትን ሰዎች አትንኩብኝ በማለት መሥዋዕትነትን ከፈለ፡፡ መላእክቱም ሰዎቹን እንዲታወሩ አደረጓቸው፡፡

እነዚህ መላእክት ወደ ሰዶም የገቡት ለሁለት ዓላማ ነበር፡፡ የመጀመሪያው ሎጥንና ቤተሰቡ ለማዳን ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ዓመፀኛይቱን ከተማ ለመቅጣት ነበር፡፡

ሎጥ ወደዚህች ከተማ የመጣው በምርጫው ነው፡፡ ሎጥ ይህችን ከተማ የመረጣት ለዓይኑ መልካም መስላ ስለታየችው ነው፡፡ ዓይን የለማውን አገር ያያል፣ እምነት ግን የሚለማውን ያያል፡፡ ሎጥ በእምነት ሳይሆን በማየት፣ የሚመጣውን ሳይሆን የአሁኑን በማየት የመረጣት ሰዶም የጥፋት ቀጠሮ ያለባት የኃጢአት ምድር ነበረች [ዘፍ. ፲፫÷፲፡፲፫] ሎጥ እርሱ ያየውን መረጠ፣ አብርሃም ግን እግዚአብሔር ያየለትን ተቀበለ [ዘፍ. ፲፫÷፲፬]፡፡ እኛ ካየነው እግዚአብሔር ያየው እንዴት መልካም ነው!

እምነት የሚያየው የሚመጣውን ልምላሜ ብቻ ሳይሆን የሚመጣውንም ጥፋት ነው፡፡ ሎጥ በጊዜያዊ ምቾት የተደለለን ሰው ይመስላል፡፡ ለአብርሃም ሳይሳሳ መልካሙ ሁሉ ለእኔ ይሁን በማለት ያፈሰው የመሰለው በረከት ሳይሆን መርገም ነበር፡፡ የእግዚአብሔር በረከት ወንድምን በመግፋት አይገኝም፡፡ የእግዚአብሔርን በረከት በመሻማትም የሚገኝ ሳይሆን እግዚአብሔርን በመጠበቅ የሚገኝ ነው፡፡ ለምለም ከተማ በኃጥአን ትቃጠላለች፤ ደረቅ ከተማ በጻድቃን ትለመልማለች፡፡ ሎጥ ግን በሥጋዊ ምርጫው ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው በምትጠፋ ከተማ ቤቱን ሠራ፡፡

ሎጥ ወደ ሰዶም ከሄደ ጊዜ አንሥቶ ዕረፍት አላገኘም፡፡ ሰዶም ልምላሜ እንጂ ሰላም፣ የሕንጻ አቀማመጥ እንጂ የሕይወት ረድፍ አልነበራትም፡፡ ኅብረቷ የፍትወተ ሥጋ እንጂ የመንፈስ ቅዱስ አልነበረም፡፡ ሎጥ በሚሰማውና በሚያየው ርኲሰት ነፍሱ ትጨነቅ ጀመረ [፪ጴጥ. &፯፡፰]፡፡ ሎጥ ኪሣራው በዛ፡

፩ኛ. በጦርነት ተማረከ

ሰዶም ሰላም የሚመስል ነገር እንጂ እውነተኛ ሰላም የለባትም፡፡ ለሸሹባት ጥግ መሆን የማትችል የጦርነት ቀጠና ነበረች፡፡ ሎጥ ወደዚያች ምድር ከሄደ በኋላ በተነሣው ጦርነት ከነቤተሰቡና ከነንብረቱ ተማረከ፡፡ አብርሃምም የሎጥን መማረክ በሰማ ጊዜ ሎሌዎቹን ይዞ ለጦርነት ወጣ፡፡ ከእርሱ ጋር በሰላም መኖር አቅቶት የተለየ፣ ለአብርሃም ሳይል ለራሱ መልካም የመሰለውን በራስ ወዳድነት የመረጠ ቢሆንም አብርሃም ግን አልተቀየመውም፡፡ አብርሃምም ነገሥታቱን ባልሰለጠኑ የቤት ሎሌዎች ድል ነሥቶ ሎጥንና የተማረከበት ሁሉ አስመለሰ [ዘፍ.፲፬&፩፡፲፮]፡፡ ሎጥ የመረጣት ሰዶም የጦርነት ስፍራ ነበረች፡፡

፪ኛ. የሰማይ ቅጣት ወረደባት

ሎጥ ሰዶምን መረጠ፡፡ የኖረው ነፍሱን እያስጨነቀ ነበር፡፡ በመጨረሻም የሰማይ ቅጣት ወረደባት፡፡ ያ ሁሉ ልምላሜዋ በእሳት ተበላ፡፡ ያፈራውን ንብረት ብቻ ሳይሆን የገዛ ሚስቱንም አጥቶ ወጣባት፡፡ ሰዶም ከቃል ኪዳን ወዳጅም የምትለይ የኪሣራ አገር ነበረች [ዘፍ. ፲፱&፳፮]፡፡

፫ኛ. ልጆቹን ከሰረባት

የሎጥ ልጆቹ ከሰዶም በወጡ ጊዜ አባታቸውን አስክረው ከአባታቸው ዘር ለማስቀረት ፈለጉ፡፡ ስካር ከልጅም ጋር ያጋባልና ሎጥ ሌላ ሰው ሆነ፡፡ ከሁለቱ ልጆቹም ሞዓብና አሞን ተወለዱ፡፡ የእነዚህ ዘሮች ሞዓባውያንና አሞናውያን እግዚአብሔርን የማያውቁ፣ ለእግዚአበሔር ሕዝብም ጠላት የሆኑ ነበሩ [ዘፍ. ፲፱፥፴፡፴፰]፡፡ መቼም ኃጢአት ዘርቶ ሰላም ማጨድ አይቻልም፡፡

፬ኛ. ከተማይቱ ተደመሰሰች

የሰዶም ከተማ ከእግዚአብሔር በወረደ ቅጣት ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰች፡፡ ያቺ የጥንት ከተማ ዛሬ የሙት ባሕር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንደ ነበረች እናውቃለን፡፡ የከተማዋ ፍርስራሽ እንኳ አልተገኘም፡፡ የሙት ባሕር ሕይወት ያለው ፍጡር የሌለበት የጨው ባሕር ነው፡፡ የሰዶም ዝክሯ ለዘላለም ተደመሰሰ፡፡ ሎጥ አገር አልባ ሆኖ፣ በማረፊያ ጊዜው ጐጆ ወጪ የሆነው፣ ከገዛ ልጆቹ ወልዶ ክብሩን ያጣው በምርጫው ነው፡፡ ሎጥ መራራ ሲበዛ ጣፋጭ፣ ጫጫታ ሲበዛ እንደ ፀጥታ ሆኖበት በሰዶም የሚኖር የግድ ነዋሪ ነበር፡፡

የሰዶም ከተማ ከመጥፋቷ በፊት እግዚአብሔር አብርሃምን አስበ፡፡ ሎጥም ምንም በምርጫው ቢሳሳትም ከከተማይቱ ርኲሰት ጋር ግን አልተባበረም ነበርና እግዚአብሔር ስለ አብርሃም ደግሞም ጻድቅ ነፍሱን ስላስጨነቀው ስለ ሎጥ የሚታደጉ መላእክትን ላከለት፡፡ መላእክቱም ከዚያች ከጥፋት ከተማ እንዲያመልጥ ያቻኩሉት ነበር፡፡ “ራስህን አድን፤ ወደ ኋላህ አትይ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋ ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡

ራስህን አድን

መላእክቱ ለሎጥ ከተናገሩት ድንቅና ወሳኝ ቃላት አንዱ “ራስህን አድን” የሚለው የሚጠቀስ ነው፡፡ “ራስህን አድን” የሚለው ቃል ራስ ወዳድ ሁን ማለት አይደለም፡፡ መዳን ከማይፈልጉ ጋር አብረህ እንዳትሞት አስብ ማለት ነው፡፡ ሎጥ ልጆቹን ለሚያገቡት ለአማቾቹ፡– “ተነሡ ከዚህ ስፍራ ውጡ፤ እግዚአብሔር ይህችን ከተማ ያጠፋልና” ሲላቸው የሚያፌዝባቸው መሰላቸው [ዘፍ. ፲፱÷፲፬]፡፡ ሎጥ ከዚህ በኋላ ማድረግ ያለበት ሰዓት ሳያልቅ ማምለጥ ብቻ ነው፡፡ ሎጥ ግን እነርሱን እያሰበ ልቡ ዘገየበት፡፡ ስለዚህ መላእክቱ፡– “ራስህን አድን” አሉት፡፡ አብሮ መኖር መልካም ነው፤ አብሮ መሞት ግን ተገቢ አይደለም፡፡

መክረን ዘክረን አልመለስ ካሉት ሰዎች ጋር ልንመላለስ የሚገባው እንዴት ነው? እነርሱ እኛን ሳይጠብቁ ኃጢአትን እየሠሩ ነው፡፡ እኛ ግን እነርሱን እየጠበቅን ከጽድቅ ልንደናቀፍ አይገባንም፡፡ አምልጠን ማስመለጥ ካልቻልን ቊጣው ሊደርስብን ይችላል፡፡ በእግዚአብሔር መንግሥት በኅብረት መግባት ደስ ቢልም የምንጠየቀው ግን በግል መሆኑንም ማሰብ አለብን፡፡ ሰዎች የሚከተሉን በቆረጥን መጠን ነው፡፡ ቆመን በመለፍለፋችን ሊከተሉን አይችሉም፡፡ ክርስትና እየተጓዙ መጠበቅ እንጂ ቆሞ መጠበቅ አይደለም፡፡ እያንዳንዳችን የየግላችንን መዳን መፈጸም ይገባናል፡፡ ብዙ የዘገዩ ሰዎች ሌሎችን ምክንያት አድርገው ያቀርባሉ፡፡ ቃሉ ግን፡– “ራስህን አድን” ይላቸዋል፡፡

ወደ ኋላህ አትይ

ሎጥን ወደ ኋላ የሚያሳስበው ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ምንም ትሁን የሰዶም ከተማ ደክሞላታልና ለከተማይቱ ባያዝን ለልፋቱ እያዘነ ሊለያት አይፈልግ ይሆናል፡፡ አክባሪ ጎረቤቶቹን፣ ራሳቸውን ቢያረክሱም እርሱን ግን የማይነኩትን የሰዶምን ጎልማሶች እያሰበ፣ ስለ ቀብሩ በሚያስብበት ሰዓት አዲስ ጎጆ ወጪ መሆን እየዘገነነው፣ ውጤታማ ኑሮው ትዝ እያለው ልቡ ወደ ኋላ ሊቀር ይችላል መላእክቱ ግን፡– ‹‹ወደ ኋላህ አትይ›› አሉት፡፡ ከስኬት ይልቅ ነፍስ ትበልጣለች፣ ከዛሬው የሥጋ ምቾትም የነገው ዘላለማዊ ፍርድ አስፈሪ ነው፡፡ ሰው ዓለሙን አትርፎ በነፍሱ ግን የከሰረ ከሆነ ምን ይጠቅመዋል? [ዘፍ. ፲፮&፳፮]፡፡

አትቊም

መቆም ትልቅ አደጋ አለው፤ ስንቆም ጥፋት ይደርስብናል፡፡ አሳዳጅ የበዛበት ዓለም ላይ ነን፡፡ ድህነት፣ ድንቁርና፣ በሽታ፣ የሰላም እጦት፣ ሥጋ፣ ዓለም፣ ሰይጣን… ያባርሩናል፡፡ ሊደርሱብን፣ ሊይዙን ይሹናል፡፡ ከቆምን ይደርሱብናል፡፡ ደም ዝውውሩን ካቆመ ከፍተኛ አደጋ ይመጣል፡፡ መተንፈስ ከቆመ እገሌ ተብሎ በስም መጠራት ይቀርና ሬሣው ተብሎ ይጠራል፡፡ በመንፈሳዊ ሕይወትም መቆም ትልቅ ጥፋትን ያመጣል፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ለሎጥ፡– “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]

ቀጥሎ ቦምብ ከሚፈነዳበት አካባቢ ከአጥማጆቹ ብቻ ሳይሆን ከአካባቢውም ጭምር መሸሽ ይገባል፡፡ ማን እንዳጠመደው ለመመራመር ጊዜው አይደለም፡፡ የጊዜው ተግባር ማምለጥ ብቻ ነው፡፡ አጥፊ ሰዎች ብቻ ሳይሆን አጥፊ አካባቢዎችም አሉ፡፡ ከማይገቡ ስፍራዎች መራቅ አንዱ የቅድስና አካል ነው፡፡ ስንቆም የማይቆመው ርኲሰት ይደርስብናል፡፡ ፈርዖን የእስራኤልን ሕዝብ ከለቀቀ በኋላ አሳደደ፡፡ ዓለምም ከተለየናት በኋላ ትፈልገናለች፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ሎጥን፡– “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]

ሸሽተህ አምልጥ

መላእክቱ ለሎጥ ያስተላለፉት ሌላው የሕይወት መመሪያ፡– “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” የሚል ነው[ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡ ስለ መሸሽ ብቻ አልነገሩትም፣ ወዴት መሸሽ እንዳለበትም አመልክተውታል፡፡ ወደ ተራራ!!

የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት ሲል ከሰዎች ቀድመው እንስሳት ያውቃሉ፡፡ በሱናሚ አደጋ ወቅት የተፈጸመ አንድ ታሪክ እናስታውስ፡በኢንዶኔዥያ የባሕር ዳርቻ ባለ የመዝናኛ ስፍራ የዝሆኖች ትርኢት በማሳየት የሚተዳደር አንድ ሰው ዝሆኖቹን እንደ ወትሮው ለማዘዝ ቢሞክር ባልተለመደ ሁኔታ እምቢ አሉት፡፡ እንዲያውም ይባስ ብለው እየጮኹ ባቅራቢያው ወደሚገኘው ተራራ መሮጥ ጀመሩ፡፡ በሁኔታው የተደናገጠው ባለቤቱ ተከትሏቸው ወደ ተራራው ይሮጣል፡፡ ልክ ተራራው ላይ እንደ ደረሱ የሱናሚ አደጋ ይከሰታል፡፡ አካባቢውም እንዳልነበረ ሆነ፡፡ ያም ሰው ዝሆኖቹን ይዞ ሲመለስ ሁሉም ነገር ወደ አለመኖር ተቀይሮ ያገኘዋል፡፡ ቤተሰቡን ጨምሮ ብዙ ወገኖቹን አጣ፡፡ ዝሆኖቹን ተከትሎ ወደ ተራራው በማምለጡ የራሱን ሕይወት አተረፈ፡፡ መላእክቱም ሎጥን፡– “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]

በተራራው ላይ የመረጣትን ከተማ ጥፋትም ያያል፡፡ ተራራው ከፍ ያለ በመሆኑ ሁሉን ያሳያል፡፡ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንኳ በተራራ ተመስላለች [ዕብ. ፲፪፥፳፪]፡፡ እግዚአብሔር ለእኛም ያዘጋጀልን ተራራ አለ፡፡ እርሱም ቀራንዮ ወይም የክርስቶስ ሞት ነው፡፡ ከክርስቶስ ሞት በቀርም ከዘላለም ጥፋት የምንድንበት ምንም ማምለጫ የለም [የሐዋ. &፲፪፤ ዮሐ. ፲፬&]፡፡

ሎጥ ስለ ደከመ ወደ ተራራው ሳይሆን በቅርብ ወዳለችው ኋላ ዞዓር ወደተባለችው ከተማ ለመሸሽ መላእክቱን ጠየቀ፡፡ ከተማይቱም ለጥፋት የተቀጠረች ብትሆንም ሎጥ ወደ እርስዋ ሸሽቷልና ከጥፋት ዳነች [ዘፍ.፲፱÷፲፰፡፳፪]፡፡ የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡

ሎጥ ሌሊቱን አልተኛም፣ የማምለጫ ሌሊት ሆነለት፡፡ እርሱ ያሰበው እንግዶቹን አብልቶ፣ አጠጥቶ፣ መኝታውን ለቆ ሲያሳርፋቸው ነበር፡፡ ያቺ ሌሊት ግን መልካም የመሥሪያ ሳይሆን የበጎነት ዋጋ የሚከፈልባት ሌሊት ሆነች፡፡ ይህች ሌሊት ለመልካሞቹ ሁሉ የተቀጠረች ሌሊት ናት፡፡ ይህችን ዓለም ትተን ስንወጣ በሰማይ የምንሸለምበት ሌሊት አለች፡፡ ሎጥን በሌሊት ለማውጣት የተደረገው ተልእኮ ዛሬም ጭምር የታገቱትን ለማስመለጥ የሚመረጥ ሰዓት ሆኗል፡፡ ሎጥ ወደ ዞዓር ሲደርስ ፀሐይ ወጣች፡፡ ቃሉ እንዲህ ይላል፡– “እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፡፡ እነዚያንም ከተሞች በዙሪያቸው ያለውንም ሁሉ ከተሞቹም የሚኖሩትን ሁሉ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ፡፡ የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፡፡ የጨው ሐውልትም ሆነች” ይላል [ዘፍ. ፲፱÷፳፫፡፳፮]፡፡

የሎጥ ሚስት

የሰዶም ከተማ የጨው ባሕር ሆነች፡፡ የሎጥ ሚስት ደግሞ የጨው ሐውልት ሆነች፡፡ የሰዶም ሰዎች በዓመፃቸውና በርኲሰታቸው፣ የሎጥ ሚስት ደግሞ ወደ ኋላ በመመልከት ተቀጡ፡፡ ወደ ኋላ መመልከት፣ ከዓላማ ዘወር ማለት፣ እግዚአብሔርን በምትጠፋ ከተማ መለወጥ ፍርዱ የከበደ ነው፡፡ ይሁዳ የሐዋርያነት ጥሪ የደረሰው ጥቂት መንገድም የተጓዘ ነው፡፡ ጥሪውን ግን ባለሟሟላቱ ጌታንም በገንዘብ በመለወጡ በምድር በሰማይ የተጣለ ሆነ፡፡

በእውነት ወደ እግዚአብሔር ይሸሻል ወይስ ከእግዚአብሔር ይሸሻል? ወደ ኋላ ለሚሉ አዳኝ አምላክ የላቸውምና የባሰውን ፍርድ ይቀበላሉ፡፡ የሎጥ ሚስት ወደ ኋላ የሚያሳይ ምን ትዝታ አላት? የሰዶም ሰዎች በዚያች ሌሊት እንኳ ደጇን ለመስመር ሲታገሉ ያደሩ የረከሱ ሰዎች ነበሩ፡፡ ሰዶም ለኃጢአት እንቅልፍ ያጡ ሕዝቦች ያሉባት ከተማ ነበረች፡፡ ሰዶም የተማረከችባት፣ በስጋት የኖረችባትና የልጆቿ ሥነ ምግባር የወደቀባት ከተማ ነበረች፡፡ ከሰዶም ስትወጣ ሰዶም መልካም መስላ ታየቻት፡፡ ዛሬም ብዙዎች ዓለም አስመርራቸው ወደ እግዚአብሔር እንዳልመጡ ዳግም ወደ ዓለም ዞር ማለታቸው የመጡበትን ምሬት ረስተውት ይሆን? ወይስ እነርሱ ከወጡ በኋላ ዓለመ የፀባይ ማሻሻያ ያደረገች መስሏቸው ይሆን? ዓለምማ እንደውም ብሶባታል፡፡ ዝሙትዋ፣ ግድያዋ፣ ሌብነቷ … ድንበር የለሽ ሆኗል፡፡ ብዙዎች ከዓለም ወደ ቤተ ክርስቲያን እየመጡ ባለበት ሰዓት በጓሮ በር መውጣት በእውነት ያሳፍራል፡፡ እኛስ ወደ እግዚአብሔር እየሸሸን ነው ወይስ ከእግዚአብሔር እየሸሸን ነው?

❖ “ወደ ኋላህ አትይ” [ዘፍ. ፲፱&፲፯]፡፡

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በትግራይ ጀነሳይድ እየተካሄደ በሰዶምና ገሞራ አዲስ አበባ ዳንኪራና ጭፈራ | ይህች ኢትዮጵያ አይደለችም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2021

እ.አ.አ በ2016 ዓ.ም አንድ የኦርላንዶ ፍሎሪዳ የግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራ ቤት በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ደርሶበት ፵፱/49 ጨፋሪዎች ተገድለው ነበር። ይህን አስመልክቶ ወግ አጥባቂው ግን እራሱ ግብረ-ሰዶማዊ የሆነው ታዋቂው ብሪታኒያዊ ጋዜጠኛ ዳግላስ መሬይ ሁኔታውን እንዲህ ሲል መስክሮለታል፤ “መላው ክስተት በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ”

የምሽት ክበብ ፣ ሁሉም ይደንሳል፡፡ እነሱ ይጨፍራሉ፣ ይደንሳሉ፣ በጥይት ይመታሉ ፣ ሲጨፍሩ ሞተዋል፤ ሲሞቱ ጨፍረዋል። የቅዳሜ ምሽት ነው ፣ የቅዳሜ ምሽት ነው እናም ፍሎሪዳዊ አኗኗር ዘይቤን ይመራሉ ፣ ለዚህ ሁሉ አሰልቺ ነገር ግድ አይሰጡም ፣ ስለ ተስፋ አስቆራጭ፣ ደባሪ አሰልቺ ነገሮች አያስቡም። በመደወያው መጨረሻ ላይ አንድ ቦታ እነዚህ አሰልቺ የዜና አውታሮች ነበሩ ፣ በየቀኑ ስለእነዚህ አሰልቺ ነገሮች የሚናገሩ ሰዎች አሉ ግን እነርሱ ግድ አይሰጡትም ምክንያቱም ህይወት በጣም ጥሩ ነው ይላሉ ፣ በደቡባዊ ፍሎሪዳ ውስጥ ናቸውና፣ በጣም ጥሩ ቦታ ነው የአየር ንብረቱ ፣ ድንቅ ከተማ ነች ፣ ሌሊቱን በሙሉ ድግስ ማድረግ ይወዳሉ እና ይህ የሌሊት ምሽት ግብዣ ነው እናም በዓለም መጨረሻ ወደ ግብዣው በመሄድ በጥይት እየተመቱ ይደፋሉ፤ አጠገቡ ያልተመታው ግን ሆ” እያለ ይጨፍራል፣ ዳንሱን ቀጥሏል፤ ሌላው ይደፋል፣ ሌላው እየተደሰተ ዳንሱን ቀጥሏል። በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ።

የትግራይ ወገኖቼ እንደዚህ ዓይነት ክህደትና እብደት እየሠሩ ያሉትን “ኢትዮጵያውያን ነን” ባዮች እያያችሁ አትናደዱ፣ በማንነታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ለምን ለትግራይ ሕዝብ ሰቆቃ ተገቢውን ትኩረት አልሰጡም እያላችሁ እራሳችሁን ለዚህ ወቅት ሊበላችሁ በመጠባበቅ ላይ ላለው ለዲያብሎስ እራሳችሁን አሳልፋችሁ እንዳትሰጡ። እነዚህንና ሌሎች ብዙዎችም፤ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትንና “አባቶች” የተባሉትን ጨምሮ ከፍተኛ ፈተና ላይ የወደቁና የደከሙ ወገኖች ናቸው። ለጊዜው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያንና ብቸኛዋን የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አይወክሉምና ብዙ አትጠብቁ፤ እዘኑላቸው፤ ብዙዎቹ በአህዛብ በኤልዛቤል መንፈስ የተለከፉ ብሎም የቃኤልና ይሁዳ መንፈስ ያደረባቸው ምስኪኖች ናቸውና አትዘኑባቸው። በጉ ከፍዬሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነንና፤ ባጠቃላይ በዚህ ክፉ ጊዜ እግዚአብሔርን ብቻ ያዙ እንጅ ከሌሎች ምንም ነገር አትጠብቁ።ባጠቃላይ በዚህ ክፉ ጊዜ እግዚአብሔርን ብቻ ያዙ እንጅ ከሌሎች ምንም ነገር አትጠብቁ። ብዙዎቹ እናንተንም እንደንርሱ ልክ እንደ ቃኤልና ይሁዳ ሊያደርጓችሁ በመሻት ዲያብሎስ እየተጠቀመባቸው ስለሆነ ነው፤ መመረጣችሁን ስለሚያውቁና ስለሚቀኑ ነውና እንዲያውም እዘኑላቸው፤ የሚሠሩትን አያውቁም፤ ብዙዎቹ የገቡበት መቀመቅ፤ ህሊና ቢስነታቸው፣ የልባቸው መጨለም ለንስሐ እንኳን እንዲበቁ እድል የሚሰጧቸው አይመስልም። እጅግ በጣም ያሳዝናል!

በትግሬዎች የሰለጠነው፣ ትግሬዎችን ተጠግቶ ብዙ እያጠናችሁ አብሯችሁ ሲኖር የነበረው አብዮት አህመድ አሊ ለዚህ ዘመንና ትግሬ ኢትዮጵያውያን ለመንጠቅ በደንብ ታቅዶ ለሚካሄደው ዘመቻ የተሰናዳ ዘንዶ ነው።

በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመሩትና “ኢትዮጵያ” የሚል ስም የተሰጣቸው ተቋማት፣ ሠራዊትና ድርጅቶች ሁሉ የዋቄዮ-አላህ አቴቴ ኦሮሚያ እንጂ የኢትዮጵያ አይደሉም። ግራኝ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያን ለማስጠላት ብሎም ለማፍረስ የመጣ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ እንደሆነ እያየነው ነው። ለዚህም ነው የኢትዮጵያን የጀርባ አጥንት ትግራይን እና ሚሊየን ትግሬዎችን ጨፍጭፎ ከኢትዮጵያ እንዲገነጠሉ ለማድረግ እየሠራ ያለው። ትግሬዎች ከአማራዎችና ከኤርትራውያን ትግሬዎች ጋር ተባልተው የሺህ ዓመት ቂም ይዘው በትግራይ ተራሮች ታፍነው እንዲያልቁ የማድረግ ዓላማ ይዞ የመጣ እርኩስ አውሬ ነው። ከሁሉም የከፋውና ዲያብሎሳዊ የሆነው ዓላማው ደግሞ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እንዲክዱ፣ ሰንደቃቸውን እንዲጥሉ፣ ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን እንዲተው ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ በብዙ መልክ አንድ በአንድ እየተሳካለት ነው። ይህ ስጋቸውን በጥይት የማፍረስ ብቻ ሳይሆን የመንፈስ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ለመስረቅ እየተካሄደ ያለ ጥቃት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የመሰከረለትን “ኢትዮጵያዊ” ማንነቱን በፈቃዱ በመተው፤ ይህን ማንነት ፕሮቴስታንቶች ባስቀመጡለት የ “ኩሽ” ማንነት ተክተው ኢትዮጵያዊነትን ሁሉ ለመውረስ የተጀመረ ዘመቻ ነው። ያው እኮ እራሱ አብዮት አህመድ እንደነገረንና ጋሎቹም ደፍረው “የኦሮሚያ ኩሽ ሪፐብሊክ፣ ምስራቅ አፍሪቃን እንገዛለን” ቅብርጥሴ በማለት ላይ ናቸው። ለትግራይ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ዛሬ“በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን?” የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጠበቅ ማድረግ አለበት። ዛሬ ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የምትዘልቀውን ኢትዮጵያን ለማስመለስ ትግራይ እና ኤርትራ አንድ ሆነው ሰሜን ኢትዮጵያ የሚባል አዲስ አገር መመስረት ይኖርባቸዋል የሚል ጽኑ እምነት አለኝ፤ ለጊዜው ሌላ የተሻለ አማራጭ የለም፤ ለዚህ ግን ትግራይ እና ኤርትራ ዲያብሎስ የሰጣቸውንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸውን የጠላት ባንዲራዎች ባፋጣኝ ማቃጠል ይኖርባቸዋል።

ከሰባ ቀናት በፊት ጦርነቱን ልክ እንደጀመሩትን ወገኖቻችንም ወደ ሱዳን መሰደድ እንደጀመሩ ማንም ሳይቀድማቸው እርዳታ ለመስጠት ሱዳን የተገኙት ለአረመኔው አብዮት አህመድ አሊ የኖቤል ሽልማትን የሸለሙት የኖርዌይ ሰዎች መሆናቸውን ከዚህ ትናንት ካቀረብኩት ቪዲዮ ጋር አብረን እናገናዝበው።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በእስልምና ገሃነም እሳቱ ተቀጣጥሏል| ሱዳን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ኢራን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2020

ያውም በዓርብ ዕለት

ዓርብ 14.08.20

  • 👉 ካርቱም ጥይት ፋብሪካ ሱዳን

ዓርብ 14.08.20

  • 👉 ሪያድ ሳውዲ ዓረቢያ

ዓርብ 14.08.20

  • 👉 ቴህራን ዩኒቨርሲቲ ኢራን

እግዚአብሔር የጠራት የመንፈሣዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው፤ እነዚህም በአሁኑ ሰዓት የግራኝ ዐቢይ አህመድን አገዛዝ የሚደግፉት ናቸው፦

  • 👉 1.አህዛብ
  • 👉 2.ዘረኞች
  • 👉 3.ግብረሰዶማውያን

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]

ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይሄን እያየን አውሮፓ፣ አሜሪካ እና አረቢያ በእሳት ቢጠራረጉ ሊገርመን ይችላልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020

የዛሬዋ ሰዶምና ገሞራ፤ ግብረሰዶማውያኑ ክርስቲያን የመንገድ ሰባኪውን እንደ ቄሮዎች ወረሩት። በግብረሰዶማውያኑ ድጋፍ ሥልጣን ላይ የወጣው አብዮት አህመድ አሊም ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ ቃል ገብቶላቸዋል፣ ፈርሞላቸዋል፤ አንድ ጀግና ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ካልደፋው በአዲስ አበባ ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባታል።

ትእዛዝ(ሕግ) ሲጣስ ቅጣት አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታችንም በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡ አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያሉ ዘመናትን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡ የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡

ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።

በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! የ “ለዘብተኛ/ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።

ሁለቱ የሞትና ባርነት ሠራዊቶች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን (ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ) ይጠቀማሉ፤ አዎ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።

ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱]

ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።

ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።

እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫]

የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!

[፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪]

ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥

___________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አህዛብ፣ መናፍቃንና ዘረኞች ከኢትዮጵያ ምድር በእሳት ይጠረጋሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2020

እግዚአብሔር የጠራት የመንፈሣዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው፦

  • 👉 1.አህዛብ
  • 👉 2.ዘረኞች
  • 👉 3.ግብረሰዶማውያን

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]

ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።

______________________________

 

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ለንደን | ሶማሌው ሕፃናት ደፋሪ ወደ ኢትዮጵያ ሊያመልጥ ሲሞክር ተያዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 21, 2019

ዲሪየ አሊጃማክ የተባለው የሰላሳ አራት አመት ሶማሌ በእንግሊዝ የሚኖሩ ሕጻናትን በወሲብ በመድፈሩ በለንድን ፖሊስ ይፈልግ ነበር። የአውሮፕላን ትኬት ገዝቶ ወደ ኢትዮጵያ ለመብረርና ለማምለጥ ሲል የለንደን ፖሊሶች በሂትሮ አውሮፕላን ማረፊያ ይዘውታል።

ይህ አይገርምም! እስልምና እና ሕፃናት ደፈራ በጣም እንደሚዛመዱ ብዙ ምሳሌዎች እያየን ነው፤ ለነገሩማ ገና ከመሠረቱ ነብይ ነው የሚሉት መሀመድ ይህን ጽንፈኛ ተግባር አስተምሯቸው የለ! አይ አይሻ

የሚገርመው ግን ሃገራችን ወንድበዴዎች፣ ወንጀለኞችና ሽብር ፈጣሪዎች የሚመርጧት ሃገር መሆኗ ነው። ግድየለም፤ ለጊዜው ነው!

አስደናቂ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ እርኩስ መንፈስ በዘረኝነት፣ በእስልምና እና በግብረሰዶማዊነት በኩሉ ብቅ ብቅ ብሎ እየታየን ነው፤ ነገሮችን በጥሞና እንታዘብ!

ሌላው ደግሞ ከሶማሌ ክልል የወጣውን ሙስጠፋ የተባለውን ግብረሰዶማዊ አጭበርባሪ ፖለቲከኛ በረድፍ ለኢትዮጵያ መሪነት እያዘጋጁት ነውና ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊነቃ ይገባል!

እናት ኢትዮጵያ፡ ላሜ ቦራ የልጆቻችንን ነገር አደራ!!!


Paedophile Arrested on Flight to Ethiopia Jailed For Having Sex With 14-Year-Old Girl


A man has been jailed after he was caught trying to flee to Ethiopia days after sexual assaulting a teenage girl. Diiriye Ali-Jamac, 34, was arrested at Heathrow Airport on 2 May while on board a plane headed to the east African nation. He bought his ticket the day before the flight after discovering police were looking to speak to him as part of their investigation into the rape of a girl, 14. The victim was reported missing by her mother on 28 April and was found the next day at Hounslow railway station by police officers. She was taken into police protection and later told officers she had arranged to meet Ali-Jamac, who had taken her to a hotel and had sex with her. After his arrest, police searched Ali-Jamac’s phone and found he received a text message on 1 May from the owner of a car he used to drive his victim to the hotel. The text said police had seized the car as part of their investigation.

There was another text sent from Ali-Jamac’s solicitor in which he said he had received a voicemail and had tried to call his client back, asking if everything was alright. Ali-Jamac had purchased his ticket for Ethiopia on the same day, police found. The attacker, of Feltham, Greater London, was jailed for six years on Monday after pleading guilty to three counts of sexual activity with a child. He was also made the subject of an indefinite sexual harm prevention order. DC Sally Michail, of North Surrey’s Child Exploitation and Missing Unit, said: ‘I would like to commend the victim for her bravery in speaking out against Ali-Jamac and having to relive the horrendous ordeal she had suffered at his hands all over again when she provided her statement. ‘She was completely taken in by this man, who was 20 years her senior and someone she thought she could trust. ‘As soon as he became aware that police were on his trail, he tried to leave the country but fortunately we intercepted him as he boarded his flight.’

Source

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: