ይህ ሰደድ እሳት ደግሞ ሃታይ በተሰኘው የደቡብ ቱርክ ጠቅላይ ግዛት ነው
_________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020
ይህ ሰደድ እሳት ደግሞ ሃታይ በተሰኘው የደቡብ ቱርክ ጠቅላይ ግዛት ነው
_________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: 666, Antichrist, ሃታይ, መንፈሳዊ ውጊያ, ማርማራ, ሰደድ እሳት, ቱርክ, ኤርዶጋን, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የይሁዳ አንበሣ, ጸረ-ክርስቲያን, Erdogan, Forest Fire, Iskenderun | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020
👉 አሥሩ በጣም ረጃጅሞቹ የአፍሪቃ ተራሮች (ሁሉም በምስራቅ አፍሪቃ)
ስም | አገር | ከፍታ (ሜትር) | |
፩ኛ. | ኪሊማንጃሮ (ኪቦ) | ታንዛኒያ | 5895 |
፪ኛ. | ኬንያ ተራራ (ባቲያን) | ኪንያ | 5199 |
፫ኛ. | ኬንያ ተራራ (ኔሊዮን) | ኬንያ | 5188 |
፬ኛ. | ኪሊማንጃሮ (ማዌንዚ) | ታንዛኒያ | 5148 |
፭ኛ. | ርዌንዞሪ (ንጃሌማ) | ኡጋንዳ | 5109 |
፮ኛ. | ኬንያ ተራራ (ሌናና) | ኪንያ | 4985 |
፯ኛ. | ርዌንዞሪ (ንጃሌማ/ሳቮያ) | ኡጋንዳ | 4977 |
፰ኛ. | ርዌንዞሪ (ዱዎኒ) | ኡጋንዳ | 4890 |
፱ኛ. | ርዌንዞሪ (ክያንጃ) | ኡጋንዳ | 4844 |
፲ኛ. | ርዌንዞሪ (ኤሚን) | ኡጋንዳ | 4798 |
፲፬ኛ. | ራስ ዳሸን | ኢትዮጵያ | 4550 |
___________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Africa, ሰደድ እሳት, ተራራ, ታንዛኒያ, አፍሪቃ, እሳት, ኪሊማንጃሮ, ዘመነ እሳት, Kilimanjaro, Tanzania, Wildfire | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 21, 2020
👉 ከፍተኛ እሳት በቱርክ ማርማራ
ይህ ቪዲዮ፦
👉 ኦሮሚያና ቤኒሻንጉል በተባሉት ህገ–ወጥ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባና ወሎ ኢትዬጵያውያንን በማሳረድ ቱርክ መሪነቱን ስለመያዟ፣ ከሶማሌዎች ጎን ኦሮሞዎችን በማስታጠቅና በማሰልጠን ላይ ያለችው ቱርክ ስለመሆኗ፣ የኢትዮጵያ መሀመዳውያን በድጋሚ ከቱርክ ጎን ስለመሰለፋቸው ለዚህም በኮኒስታንቲኖፕል /ኢስታንቡል የሚገኘው ታሪካዊው የቅድስት ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ወደ መስጊድነት ሲቀየር የግራኝ ርዝራዦች “በኦርቶዶክስ ላይ ድል ተጎናጸፍን! ቱርክ እንኳን ደስ ያለሽ!” በማለት ስለመደሰታቸው በጥቂቱ ያሳያል። በቅድስት ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ የሚያትተው የኢትዮጵያ ሙስሊም ቱርኮች ዛሬ ቱርክ ለተበላቸው ሃገር መጤዎች መሆናቸውን እና እስከ አምስት ሚሊየን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፈው ለዚህ ዕለት መብቃታቸውን አያወሳም፤ ሃቅን ይፈራሉና ባይናገሩ አይገርመንም፤ ዋናው ዓላማቸው ቱርክን ምሳሌ አድርገው “በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች ላይ እንዝመት፤ ቱርክ አርአያችን ነች፤ ግራኝ አህመድን እንበቀላለን እናሸንፋልን!” የሚለው ነው። በነገራችን ላይ በአንድ ወቅት አምስት መቶ የሚጠጉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን አዲስ አበባ ላይ ስለ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ያላቸውን አመለካከት እንዲሰጡኝ ጠይቄአቸው ነበር፤ አይግረመንና 99% የሚሆኑት “ግራኝ ጀግናችን ነበር፤ እንወደዋለን!” በማለት ነበር የመለሱት። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከቁጣና ዛቻ ጋር።
አየን አይደለም? ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ጠላት ቍ. ፩ የሙስሊሞች ፩ ጀግና ነው። ታዲያ በምን ተዓምር ነው እነዚህ አንዱ መንፈሳዊ የነጻነትና ፍቅር ማንነት (ብርሃን)ሌላኛው ስጋዊ የባርነትና ሞት ማንነት(ጨለማ) ያላቸው ሁለት ማህበረሰቦች በአንድ ላይ መኖር ያለባቸው?
አውሬዎቹ ቱርኮች ከፈጸሙት የዘር ጭፍጨፋ ጀነሳይድ የተረፉ አረሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ባንድ ወቅት የሚከተለውን ተናግረው ነበር፦ “መሀመዳውያን ጎረቤቶቻችን ጋር “በሰላም” የምንኖረው የእስልምና ጅሃድ እምቢልታ እስኪነፋላቸው ድረስ ነው፤ ሲነፋላቸው ቤታችንን ልዩ ቀለም እየቀቡ ያቃጥሉታል ይገድሉናል፤ ትንሽ ቆይተው ደግሞ ሌላ የእስልምና እምቢልታ ሲነፋላቸው ወደ ተረፍነው አካባቢ መጥተው በመስፈር ቀጣዩ የጅሃድ እምቢልታ እስኪነፋላቸው ድረስ ከእኛ ጋር በሰላም ይኖራሉ”።
አዎ! በየስምንት ዓመቱ መካሄድ ላለበት ወረራ እንዲዘጋጁ እምቢልታ የሚነፋላቸውም ጋሎችም ከዚህ የተለዩ አይደሉም፤ ለዚህም ነው የዋቄዮ–አላህ ልጆች የምላቸው። ኦሮሞዎቹ እየታጠቁና እየሰለጠኑ ያሉት በድሃው ኢትዮጵያዊ የደም ገንዘብ ነው። አሸባሪ ግራኝ አብዮት አህመድ ገነዝቡን ለመቀየርና አዲሱ ገንዘብ ውስጥም ድብቅ የ666 ምልክቶችን በማስገባት ለማስራጨት መወሰኑ በቅድሚያ ከኢትዮጵያዊው ገንዘቡን ነጥቆና ሰርቆ ለጋላ መንጋው ማሸጋገር ይችል ዘንድ ነው። ለፓርክ “ቢሊየን ገንዘብ አዋጡ!” እያለ ገንዘቡን በኦሮሞ ሠራዊት ግንባታ ላይ ያውለዋል። እባቡ አብዮት “ብዙ ገንዘብ ካገኛችሁ ውረሱት!” ብሎ ለጋላ ሠራዊት ትዕዛዝ በግልጽ ያስተላለፈው ለዚህ ዝርፊያ ነው። በዓለም ታሪክ ተመሳሳይ ገንዘብና ንብረት የመውረስ ጽንፈኛ ተግባር ተፈጽሞ የነበረው ቱርኮች የአረመናውያን ገንዘብና ንብረት ፣ የሂትለር ጀርመኖች የአይሁዶችች ገንዘብና ንብረት እንዲሁም በሃገራችን ጋላ ደርግ የኢትዮጵያውያን ገንዘብና ንብረት በወረሱበት ዘመን ነው። አሁን በ፳፩ኛው ክፍለ ዘመን በሌሎች ሃገራት በጭራሽ የማይታሰበው ክስተት በሃገራችን እየተደገመ ነው። አይገርምምን?! በጣም እንጅ!
ቦቅቧቃው አብዮት አህመድ ተደናግጧል፣ ፈርቷል ስልጣኑን ሊያጣ የሚችለው ኢትዮጵያዊ የሆነው የሠራዊቱ አካል ከተነሳበት ብቻ መሆኑን ተገንዝቧል። እናስታውሳለን ከሁለት ዓመታት በፊት ጂኒው ገና ስልጣን ላይ ሲወጣ ወደ ቤተ መንግስት አምርተው የነበሩትን ወታደሮች ቀልድ አስመስሎ በ“ፑሽ አፕ” እንዴት እንዳደነዘዛቸው? አዎ! ብዙም ሳይቆይ ለስልጣኑ አደገኛ ሊሆኑበት የሚችሉትን ኢትዮጵያውያን፤ ጄነራል አሳምነውን እና ጄነራል ሰዓረን ገደላቸው። በዚህ ግድያ ሠራዊቱን ፀጥ አሰኘው። አሁን ቱርኮችን ወደ ጎጃምና ጎንደር እንዲሁም ቤኒ ሻንጉል ወደተሰኘው ክልል በማስገባት ላይ ነው። ጄነራል አስምነው እኮ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከነበረው የግራኝ ዘመን የከፋ ዘመን እየመጣ ነው ብሎ አስጠንቅቆናል።
የኦሮሞ ሠራዊትን እየገነባ አማራ የተባሉት ኢትዮጵያውያን ሲደራጁና ሲታጠቁ ከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ ስለሚገባ ነው አማራ የተባለውን ክልል ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር የጋላ ጋኔን የተጠናወጣቸውን “ኦሮማራ” ፖለቲከኞች ስልጣን ላይ ያስቀመጣቸውና እስክርቢቶ የያዙትን እነ እስክንድርን በእስር ቤት ያጎራቸው። ያው አሁን እስክንድር ነጋን ከቱርክ ወኪል ከአሸባሪው አብዲ ኢሌ ጋር በቃሊቲ አብሮ አስሮታል።
እንግዲህ የምናየው ይህ ነው፤ አማራ የተባለውን ክልል ወደ ኦሮማራ ሲዖል “እየመራው” ያለው አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ነው። አማራ ማፈሪያ! ለሃያ ዓመታት ያህል የውዳቂው ጉራጌ የብርሃኑ ነጋ ባሪያ ነበር፤ አሁን ደግሞ አማራ ክልልን የጋሎች ቅኝ ግዛት ሲሆን ዝም ብሎ ያያል።
እያንዳንዱን ዜጋ በኢንሳ ልጁ በኩል ለመሰለልና ለመከታተል እንቅልፍ የሚያጣው ጂኒው አብዮት አህመድ ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ከፊሉን የሠራዊቱን እና ፖሊስ ኃይል አባላት መንጥሮ በኦሮሞዎች በመተካት ላይ ነው፤ ከፊሉን ደግሞ ወደ ፈጠራቸው የኦሮሞ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ የጦር ግንባሮች እየላከ ለማስጨፍጨፍ አቅዷል።
አዎ! ለአጭር ጊዜ ቢሆንም የኢትዮጵያን ሕዝብ በባርነት ለመግዛት የተነሳ ቆሻሻ ሰው በሃገራችን ነግሷል፤ የአህዛብ ንጉስ ኢትዮጵያን እየተዋጋት ነው፤ ደም፣ ገንዝብ እና ነፍስ ያስገብራል።
👉 ሰናክሬም እና ሕዝቅያስ
ከጌታችን ልደት ፯፻ /700 ዓመታት በፊት ሕዝቅያስ የሚባል ንጉሥ በይሁዳ ላይ ነግሦ ነበር፡፡ ደጋጐቹ ነገሥታት ዳዊትና ሰሎሞን ካረፉ በኋላ የሕዝቅያስን ያህል ቅንና የእግዚአብሔር ሰው በእሥራኤል ላይ አልነገሠም፡፡ ንጉሡ ጣዖት አምልኮን ነቃቅሎ አጥፍቶ ሕዝቡ እግዚአብሔርን ብቻ እንዲያመልክ አድርጓል፡፡ ነገር ግን ቅዱስ ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዓመት የአሕዛብ(የአሦር) ንጉሥ ሰናክሬም በጠላትነት ተነሳበት፡፡ ወደ አካባቢውም መጥቶ ከቦ አስጨነቀው፡፡ ሰናክሬም በጦር እጅግ ኃይለኛ ነበር፡፡
የሠራዊቱም ብዛት ከ፻፹፭ / 185 ሺህ በላይ ነውና ንጉሥ ሕዝቅያስ እንደማይችለው ዐውቆ መልእክተኛ ላከበት፡፡ “ግብር እገብርልሃለሁ፣ የፈለግከውንም እሰጥሃለሁ፣ ነገር ግን ሀገሬን አታጥፋ፣ ኢየሩሳሌምን አታቃጥል፣ ሕዝቤንም አትግደል” ብሎ ለመነው፡፡ እጅ መንሻ ግብሩንም ከከተማዋ የተገኘውን ወርቅና ብር ሁሉ ጭኖ ላከለት፡፡ ሰናክሬም ግን ሰይጣን ያደረበት ነውና የሕዝቅያስን ልመና በመናቅ አምላኩን እግዚአብሔርንም ተሳደበ፡፡
“ከእኔ እጅ የሚያድንህ ማነው? ሕዝቡንም እግዚአብሔር ያድናል ብለህ አታታልላቸው” ሲል ላከበት፡፡ ሕዝቅያስም በዚህ ጊዜ የፈጣሪው ስም ሲሰደብ ሰምቷልና ፈጽሞ አዘነ፡፡ መልእክተኞችን ወደ ነቢዩቅዱስ ኢሳይያስ ልኮ እርሱ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ልብሱን ቀድዶ ማቅ ለበሰ፡፡ ስለ ኢየሩሳሌምና ሕዝቡም ፈጽሞ አለቀሰ፡፡
በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር የሰናክሬምን መገዳደርና የሕዝቅያስን ልመና ሰምቷልና “ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊት ከተማዋን አድናታለሁ” ብሎ ለነቢዩ ኢሳይያስ ነገረው፡፡ ኢሳይያስም የእግዚአብሔርን መልእክት ለንጉሥ ሕዝቅያስ ነገረው፡፡ በዚያችም ሌሊት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ የሰናክሬምን ፻፹፭ /185 ሺውንም የጦር ሠራዊት በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው አደረ፡፡ በለኪሶ የነበረው ሰናክሬምም በጧት ቢነሳ ሠራዊቱን ሁሉ የአስከሬን ክምር ሆኖ አገኘው፡፡ በታላቅ ድንጋጤ ሆኖ ወደ ነነዌ በመሄድ ወደ ጣዖት ቤቱ ሲገባ የራሱ ልጆች በሰይፍ ገደሉት፡፡ ትዕቢተኛው ሰናክሬምም ለአሕዛብ ሁሉ መዘባበቻ ሆነ፡፡ ቅዱስ ሕዝቅያስ ግን በፈጣሪው ታምኗልና ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልም ሞገስና ረዳት ሆኖታልና የዓለም ነገሥታት ሁሉ ፈሩት፣ እጅግ አከበሩትም፡፡ ፪ኛ ነገ ፲፰ እና ፲፱፡፡
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ አሸባሪውን አብዮት አህመድ አሊን እና የቄሮ ጋላ ሠራዊቱትን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው ይደር! የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።
_____________________________
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: 666, Antichrist, መስጊድ, መንፈሳዊ ውጊያ, ማርማራ, ሰደድ እሳት, ቤተ ክርስቲያን, ቱርክ, ኤርዶጋን, የክርስቶስ ተቃዋሚ, Conistantinople, Erdogan, Forest Fire, Istanbul, Mosque, Orthodox Curch | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2020
[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፴፡፴፩]
“በላይ በሰማይ ድንቆችን አሳያለሁ፥ በታች በምድርም
ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር
ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።“
በአዲስ ዓመታችን ዙሪያ በጣም አስገራሚ የሆኑ ክስተቶች በመላው ዓለም በመታየት ላይ ናቸው።
በአዲስ አመታችን ዕለት ቪዲዮው ላይ የሚታየውንና የኢትዮጵያ ካርታን እና የቤተ ጊዮርጊስን ቤተ ክርስቲያን የሚያሳየውን ምስል ያቀረበልን የእንግሊዝ ቴሌቪዥን ጣቢያ እራሱ ”SKY / ሰማይ” ይባላል።
ነፍሳቸውን ይማርላቸውና በአሜሪካዋ የኦሬገን ግዛት ኃይለኛ ሰደድ እሳት ከአያቱ ጋር እያለ በእሳት ተቃጥሎ የሞተውን ወጣት ታሪክ ስሰማ የታየኝ በአሸባሪ አብዮት አህመድ አሊ በህገ–ወጡ ኦሮሚያ በተባለ ክልል በተዋሕዶ ሕጻናት ላይ የተካሄደው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ነው። የንጹሕ ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል።
የሰኔውን የፀሐይ ግርዶሽ በላሊበላ እናስታውሳለን?! ቪዲዮው ያስታውሰናል! ከዚህ ስላሊበላ የታየው ምስል ጋር በተያያዘ ባለፈው መድኃኔ ዓለም ዕለት ያነሳሁት አስደናቂ ቪዲዮ አለ። በቀጣዩ ቪዲዮ ይቀርባል!
______________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Arizona, ሰደድ እሳት, ሳሊበላ, ቃጠሎ, አሜሪካ, እሳት, ኦሬገን, ካሊፎርኒያ, ዋሽንግተን, ደመራ, ደም ሰማይ, ጫካ, California, Ethiopia, Fire, Lightning, Oregon, USA, Washington | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2020
ከፍተኛ የሰደድ እሳት በ ካሊፎርኒያ/ California፣ በኦሬገን/ Oregon፣ አሪዞና /Arizona እና ዋሽንግተን /Washington ምዕራባውያን ግዛቶች
_________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Arizona, ሰደድ እሳት, ቃጠሎ, አሜሪካ, እሳት, ኦሬገን, ካሊፎርኒያ, ዋሽንግተን, ደመራ, ጫካ, California, Ethiopia, Fire, Lightning, Oregnon, USA, Washington | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2020
በለንደን ዙሪያ በስተደቡብ በምትገኘዋ በሰሬይ አውራጃ ክ40 ሄክታር በላይ ስፋት ያለው ደን በሰደድ እሳት በመቃጠል ልይ ነው። በእነዚህ ቀናት ኤዶም አውሮፓን እያቃጠላት ያለው ሙቀት ከእስማኤል አረቢያ የመጣ ነው።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Anti-Ethiopia, ሰሬይ, ሰደድ እሳት, ቃጠሎ, ባቢሎን, እሳት, ደን ቃጠሎ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Babylon, Britain, Fire, Saudi Arbia, Surrey, UK, Wildfire | Leave a Comment »