Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2019
ሰይፉ ፋንታሁን በተማሪዎች መመረዝና በግዮን ሆቴል አዳራሽ መፍረስ ላይ መረጃ ለማቅረብ ሲሞክር ስሰማው፤ “እንዴ ምናልባት ሰውየው እየነቃ ይሆን? ወንጀለኞቹ የአዲስ አበባ ሜዲያዎች እንደሆኑ ለነዋሪው የእንቅልፍ ኪኒን ከመስጠት ሌላ ይህን ስለመሰለ ጉዳይ በጭራሽ አይዘግቡም” የሚል ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።
የሰዶምና ገሞራ ውላጆች የዲያብሎስ የግብር ልጆች የሆኑት እነ ግራኝ አብዮትና ታከለ ኡማ ለብዙ ጭካኔ ለተሞላባቸው ድርጊቶች የተዘጋጁና ብቁ መሆናቸውን ተዓምረኛው ዘመነ ዮሐንስ እያሳየን ነው። የኢትዮጵያን ስም አዘውትረው በሚያነሱት አሐዱ 94.3 ኤፍ ኤም በተሰኘዉ ራዲዮ ጣቢያ ላይ ጠላተ ኢትዮጵያ የዋቄዮ–አላህ አርበኞች እያካሄዱ ያሉትን ጂሃድ እንመዝግበው።
የኢትዮጵያን ንብረት ለጠላቶቿ በማስረከብ ላይ ያሉት እነዚህ ወረበሎች እያንዳንዷን የአሠርቱ ቃላት ትዕዛዝን የጣሱ ከሃዲዎች፣ አታላዮች፣ ቀጣፊዎች፣ ሌቦችና ገዳዮች ናቸው። ስለዚህ ሰይፉን ከእነቤተሰቡ ለማቃጠል ቢሞክሩ የሚገርም ነገር አይደለም። እነ ኢንጂነር ስመኘውን በጠራራ ፀሐይ የገደለ ወንጀለኛ ይህን የመሰለ ጽንፈኛ ተግባር አንድም ሌሊት ሳይፈጽም ካደረ ዕረፍት የለውምና። እኅተ ማርያም “አብዮት አህመድ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው” ማለቷ ይህን ጽንፈኛ ተግባሩን ይጠቁመናል።
ሌባው ሰርቆ ከመሸሹ በፊት ቶሎ መያዝና ለፍርድ መቅረብ አለበት!
[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ልደታ, ልጆች, ሕፃናት, መርዝ, መኖሪያ ቤት, ሰይፉ ፋንታሁን, ተማሪዎች, ታከለ ኡማ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, እሳት ቃጠሎ, ከንቲባ, የመርዝ ጂሃድ, ግዮን ሆቴል, ፍሬህይወት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2018
ከልጅነቱ ጀምሮ መርፌ እየተወጋ ያደገው ትውልድ ገና አልገባውም፤ የተስፋቢስነት ወጥመድ ውስጥ እንዲገባ፣ ማንነቱን እንዳያውቅ፣ ምድራዊ መሲህን እንዲጠብቅ ተደርጓል፣ እንደ ዔሳው ብኩርናውን በቀይ ምስር ወጥ/ በሃምበርገር ለነጮች ለመሸጥ ይፈቅዳል።
እስኪ እንታዘብ፤ እኅታችን ፅጌ ማርያም ኢትዮጵያ ስላላት ታላቅ ኃብት ቆንጆ በሆነ መልክ ሃቁን ስትናገር ስቱዲዮ ውስጥ ያሉት “ኢትዮጵያውያን” አድናቆታቸውን በሞቅታና በድንገተኛ መልክ በጭብጨባ እንደመግልጥ፤ ሰይፉ “አጨብጭቡላት እንጂ” ብሎ እስኪነዳቸው ይጠብቃሉ።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 666, ሰይፉ ፋንታሁን, ሴቶች, ኃብት, አለባበስ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የአውሬው መንፈስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ገንዘብ, ፅጌ ማርያም | Leave a Comment »