Posts Tagged ‘ሰንደቅ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2022
VIDEO
🏃 በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች
❖ Axumite Ethiopia Beats Babylon America / አክሱማዊት ኢትዮጵያ ባቢሎን አሜሪካን ቀጣቻት
💭 ማን ለማን እንደሚሮጥና ምን እንዳመጣ እንታዘብ፤
👉 ‘ዳንኤል’ ለኤርትራ (የአባቷ ስም)
👉 ‘ተፈሪ’ ለእስራኤል
💭 እኅቶቻችን የሚሮጡት እስራኤል ዘ-ነፍስ ለሆነችው ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እንጂ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለጊዜው ለታገተችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ አይደለም። ለመፍረድ የምትቸኩሉ ተጠንቀቁ! እዚህ ላይ ትልቅ መለኮታዊ ምስጢር አለ። የቃል ኪዳኑ ታቦት ሥራውን እየሠራ ነው፣ ማንም ምንም ሊያደርገው አይችልም!
የውድድሩን ውጤት አስመልክቶ በጽዮናውያኑ ሴታማነት ቀንታ ( ከምኒልክ ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ በጽዮናውያኑ ላይ የሚካሄዱት የዘር ማጥፋት ጦርነቶች ሁሉ መንስዔያቸው ‘ ቅናት ‘ ነው ) እየተቃጠለች ያለችው ‘ ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ ‘( የሜዲያውን ትኩረት አልባነት እንመልከት ) እንዲሁም የተለያዩ ሃገራት ሜዲያዎችን ተከታትዬ ነበር፤ ሁሉም ተገርመዋል ! ተደናግጠዋል ! ብዙዎቹ ይህን በሁላችንም ዘንድ ያልተጠበቀውንና በጣም አስገራሚ የሆነውን ክስተት የሚያበሥረውን ዜና ደብቀውታል ! ይህ ሁሉ ጀነሳይድ የሚካሄድባትና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ የተጋረጡባት ሃገር እንዴት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምን አንደኛ ለመሆን በቃች ? ብለው እራሳቸውን እየጠየቁና እያቁነጠነጡ ነው።
የሉሲፈረን / ቻይናን ባንዲራ በምዕራባውያኑ ከተሞች አደባባዮች ላይ ማውለቡ ምንም ነገር አላመጣም፣ ሊያመጣም አይችልም። ቀደም ሲልም፤ “ጽላተ ሙሴን ተሽክመንና ጽዩናዊ በሆነው ነጭ በነጭ አለባበስ አሸብርቀን ለሰልፍ እንውጣ፤ ብዙም ድምጽ ሳናሰማ እንዲያውም ጸጥ ብለን እንደ አክሱም ምሕላ የዓለም ከተማዎችን ጎዳናዎች እናጥለቅልቃቸው፣ ዓለም ይህን እንጂ ቋቅ ! የሚያሰኘውን የቻይናን ባንዲራ አይፈራውም ለጉዳያችን ትኩራት አይሰጠውም” በማለት አውስተን ነበር። ይህ የዛሬው የእኅቶቻችን ድል ግን ዓለምን ስውር በሆነ መንገድ በማንቀጥቀጥ ላይ እንደሚገኝ እንታዘበው።
ጽላተ ሙሴን የተሸከመ፣ የጽዮን ቀለማትን የያዘና ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን የጠራ በመጨረሻ አሸናፊ ነውና ድልበድል ይቀናዋል። አክሱም ጽዮን በባዕዳውያኑ እምብዛም ያልተገዛቸው ይህን አጥብቃ በመያዟ ነበር፣ እነ ታላቁ አበበ ቢቂላ ( በሮም ኦሎምፒኮች ልክ ሮም ከተማ አደባባይ ላይ ቆሞ የነበረው የአክሱም ኃውልት ላይ ሲደርስ ጫማውን አሽቅንጥሮ በመጣል በባዶ እግሩ ድል የተቀዳጀ ጀግና ) ፣ ማርሽ ቀያሪውና ሞስኮን ያርበደበደው ምሩጽ ይፍጠር እንዲሁም የዋቄዮ – አላህ – አቴቴ መንፈስ ያልበከላት ድንቋ ደራርቱ ቱሉ ድል የተቀዳጁት እኮ ኢትዮጵያ ዘ – ስጋን ሳይሆን ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን በመውደዳቸውና የጽዮንን ቀለማትም በፍቅር ከፍ ከፍ ለማድረግ በመፈለጋቸው ነበር። ያውም በኋላ ላይ በሰንደቁ ላይ የተለጠፈው የሉሲፈር ኮከብ ወደኋላ እየጎተታቸው እንኳን። መለኮታዊ ኃይል ከበስተጀርባው እንዳለ ሆኖ ስለተሰማኝ አሁን ደግሜ ደጋግሜ በመደነቅ ነው የማየው የትናንት ወዲያው 800 ሜትር ውድድር፤ ጽዮናዊቷ እኅታችን ፍሬወይኒ እንደ ሮኬት የተተኮሰችው የጽዮን እርዳታ፣ የጽላተ ሙሴ ኃይል ስላለ ነው።
👉 በውድድሩ እንዳትሳተፍ የታገደችው ሩሲያ ከዛሬዋ ኢትዮጵያ ጎን የቆመችው “ኢትዮጵያ” ለሚለው ስም ክብርና ‘ ፍርሃት ‘ ስላላት ነው። በሩሲያው የሥነ ጽሑፍ ዓለም እንደ አምላክ በሚቆጠረው በአሌክሳንደር ሰርጊየቪች ፑሽኪን ከኢትዮጵያ ጋር በደም፣ በታሪክና በሃይማኖት የተሳሰረችው የሩሲያ / ሶቬየት ሕብረት መሪ አንዴም እንኳን ኢትዮጵያን ጎብኝቶ አያውቅም፤ ለዚህም የምጠረጥረው መለኮታዊ ፍራቻ ስላላቸው ነው።
💭 Russia’s Transport of Ethiopia’s Mysterious “Ark of Gabriel” from Saudi Arabia to Antarctica
💭 ሚስጢራዊ ው የኢትዮጵያ “ታቦተ ገብርኤል” ከሳውዲ አረቢያ ወደ አንታርክቲካ በ ሩሲያ መጓጓ ዝ
VIDEO
🏃 በሰርቢያ ቤልግሬድ የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር
ውድድሩ የተካሄደባት የቤልግራድ ከተማ የኦርቶዶክስ ሰርቢያ ዋና ከተማ ናት። እ.አ.አ በአፕሪል 11/1999 – ሚያዝያ ፫/፲፱፻፺፩/1991ዓ.ም እሑድ በኦርቶዶክስ የትንሳኤ በዓል ዕለት የያኔው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ እዚህ ያንብቡ።
ከሃያ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኗ ሰርቢያ ( የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ) የጀመረው የሉሲፈራውያኑ “ የቀለም አብዮት ” ጥንታውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑት ሕዝቦች ዘንድ እንዲቀጣጠል ነው እየተደረገ ያለው። ከኦርቶዶክስ ሰርቢያ ወደ ኦርቶዶክስ ጆርጂያ፣ ዩክሬይን እና ሩሲያ እንዲቀጥል ተደርጓል።
አዎ ! የሳጥናኤል ግብ ኢትዮጵያ ነው። ዲያብሎስ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ሰንደቅ ዓላማችን በጣም ይጠላቸዋል፣ ይፈራቸዋል። ይህን በሃገራችን እያየን አይደለም ?! የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ እንኳን የኩርድ ሕዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ያለቸው ኩርዶች የኢትዮጵያን ቀለማት በመያዛቸው ነው።
👉 የኢትዮጵያን ቀለማት በመረጠችው ቦሊቪያ በአ’ማራ ዜጎች ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው።
ቦሊቪያ የሉሲፈራውያኑ ኮከብ ያላረፈበትን ቀለማችንን ስለመረጠች ጥንታውያኑ አ ‘ ይ ‘ ማራ ነዋሪዎቿ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ስቃይ በመጋራት ላይ ናቸው።
በጥንታዊው ክርስትና፣ በጥንታውያን ሕዝቦች እና በኢትዮጵያ የማርያም መቀነት ቀለማት ላይ የሚካሄድ የቀለም አብዮት
💭 የሩሲያው መሪ ጥምቀትን በኦርቶዶክሷ ሰርቢያ ሲያከብሩ፡ የኛዎቹ ደግሞ የኢትዮጵያን በር ለአረቦች ከፈቱ
ኦርቶዶክሱ ፕሬዚደንት ፑቲን ለጉብኝት እህት አገር ወደ ሆነችው ወደ ሰርቢያ አምርተዋል። በሚሊየን የሚቆጠሩ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዝነኛው የቅዱስ ሳቫ ( የሰርቢያ ቅዱስ ) ቤተክርስቲያን የሞቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሉሲፈራዊያኑ የቱርክ፣ የናዚዎች እና፡ በቅርቡም፡ የኔቶ ሠራዊት፡ በታሪኳ ብዙ ጥቃት የደረሰባት ኦርቶዶክስ ሰርቢያ፡ መጀመሪያ በእርሷ እርዳታ ኃያል ለመሆን የበቃችውን ዩጎዛላቪያን በታትነው አደከሟት፤ ከዚያም፡ በቅርቡ፡ የክርስትና ስልጣኔዋ ታሪካዊ ቦታ የሆነችውን ኮሶቮን ገንጥለው ወሰዱባት።
💭 እ . አ . አ በአፕሪል 11/1999 – ሚያዝያ ፫ / ፲፱፻፺፩ /1991 ዓ . ም እሑድ በኦርቶዶክስ የ ትንሳኤ በዓል ዕለት የያኔው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ እዚህ ያንብቡ ።
❖ War on Christians: FOUR Orthodox Churches Burn — All on Orthodox Easter
❖ የአድዋ ድል ከእግዚአብሔር የተገኘ ድል ነው
❖ የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ
❖ ቅዱስ ጸበላችን የጽላተ ጽዮን ተዓምር ነው
❖ The Crimea: Luciferian Conspiracy Against Orthodox Christians
❖ Axumite Tigray is the Motor that Runs Ethiopia
Ethiopia topped the table with four gold medals, three silver and two bronze. United States finished second with three golds, seven silver and nine bronze, with third spot going to Belgium with two gold medals.
😇 በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው፣ ዓለም ሁሉ ሊመስክርበት የሚገደድበት የቃልኪዳኑ ታቦት ተዓምር ነውና ነው።
❖❖❖ [ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፵፥፳፱ ] ❖❖❖
“ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”
❖❖❖[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲ ]❖❖❖
“በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።”
😈 አሁን ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን ማስወጣት አለብን ! 🏃 ግራኝ፤ መጣንልህ !
🏃 በኢትዮጵያ የበላይነት የተጠናቀቀው ፲፰/18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 🏃
በአክሱማውያኑ ጽዮናውያን የተመራችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የበላይነትን ይዛ ያጠናቀቀችው በአራት ወርቅ፣ በሦስት ብር እና በሁለት ነሐስ በድምሩ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው።
በውድድሩ ከ 2008 እስከ 2018 በነበሩት ተከታታይ ውድድሮች ሰንጠረዥ በአንደኝነት ስትመራው የነበረችው አሜሪካ ስትሆን፣ ዘንድሮ ይህንን የበላይነት በኢትዮጵያ ተነጥቃለች።
በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች።
በዘንድሮ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አሜሪካ፣ ቤልጂየም፣ ሲዊትዘርላንድ እና ስዊዲን ኢትዮጵያን ተከትለው በውድድሩ ሰንጠረዥ ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
የኢትዮጵያ የዘወትር ተፎካካሪ የሆነችው ኬንያ 1 ብር እና 1 ነሐስ በማግኘት በረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ መካተት ከቻሉት 29 አገራት በ 22 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሌላኛው አፍሪካዊት አገር ኡጋንዳ ደግሞ አንድ ነሐስ ማግኘት ችላለች።
680 አትሌቶች [308 ቱ ሴቶች ] የተወደደሩበት የዘንድሮ 18 ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 136 አገራት ተሳትፈውበታል።
ከተለያዩ አገራት የተወጣጡ ስድተኞችን የያዘው ቡድንም የውድድሩ ተሳታፊ ነበር።
ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከ 800 እስከ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ የሚሳተፉ 5 ወንድ እና 9 ሴት አትሌቶችን የላከች ሲሆን በወንዶች 2 ወርቅ እና 1 ብር ስታገኝ የተቀረው 6 ሜዳሊያ በሴቶች የተመዘገበ ነው።
ጉዳፍ ጸጋዬ እና ሳሙኤል ተፈራ በ 1 ሺህ 500 ሜትር ለሀገራቸው ወርቅ ያመጡ ሲሆን፤ ሰለሞን ባረጋ እና ለምለም ሃይሉ ደግሞ በ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቀዋል። ሳሙኤል ተፈራ በርቀቱ የውድድሩን ክበረወሰን አሻሽሏል።
ሰለሞን ባረጋ 1 ኛ በወጣበት 3 ሺህ ሜትር ለሜቻ ግርማ 2 ኛ መሆን የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። የተቀረውን የብር ሜዳሊያ ደግሞ ፍሬወይኒ ሃይሉ በ 800 ሜትር እና አክሱማይት እምባዬ በ 1 ሺህ 500 ሜትር ያስመዘገቡበት ነው።
ሒሩት መሸሻ በ 1 ሺህ አምስት መቶ ሜትር እና እጅግአየሁ ታዬ 3 ሺህ ሜትር የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። በሶስት ሺህ ሜትር የሴቶች አትሌቲክስ ውድድር ከ 1 ኛ እስከ 3 ኛ ያለው ደረጃ ኢትዮጵያውያኑ የተቆጠጠሩት ሲሆን አንደኛ የወጣችው ለምለም ሃይሉ በርቀቱ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራለች።
💭 ኢትዮጵያ በ፲፰ /18 ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና
🏃 የተሳታፊዎች ብዛት : ፲፬ /14 [ ፭ /5 ወንድ እና ፱ /9 ሴት ]
የተወዳደሩባቸው ርቀቶች : 800 ፣ 1 ሺህ 500 እና 3 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ብዛት : 9 [4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ ] የሜዳሊያ ብዛት በጾታ : 6 በሴቶች [2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 2 ነሐስ ] 3 በወንዶች [2 ወርቅ፣ 1 ብር ]
የሜዳሊያ ብዛት በርቀት : 2 ወርቅ በ 3 ሺህ ሜትር፣ 2 ወርቅ በ 1 ሺህ 500 ሜትር፣ 1 ብር በ 800 ሜትር፣ 1 ብር በ 1 ሺህ 500 እና 1 ብር በ 3000 ሜትር እንዲሁም 1 ነሃስ፣ በ 1 ሺህ 500 ሜትር እና 1 ነሃስ በ 3000 ሜትር
🏃 ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች
🥇 ወርቅ
ሰለሞን ባረጋ : በ 3,000 ሜትር ለምለም ሃይሉ : በ 3,000 ሜትር ጉዳፍ ጸጋዬ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር ሳሙኤል ተፈራ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር
🥈 ብር
ለሜቻ ግርማ : በ 3,000 ሜትር ፍሬወይኒ ሃይሉ : 800 ሜትር አክሱማይት እምባዬ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር
🥉 ነሐስ
ሂሩት መሸሻ: በ1 ሺህ 500 ሜትር እጅግአየሁ ታዬ: በ3,000 ሜትር
_________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Sports - ስፖርት , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Ark Of The Covenant , Axum , Axumites , ለምለም ሃይሉ , ሜዳሊያ , ረሃብ , ሩሲያ , ሩጫ , ሰለሞን ባረጋ , ሰርቢያ , ሰንደቅ , ሳሙኤል ተፈራ , ቅዱስ ሳቫ , ቤልግሬድ , ቭላዲሚር ፑቲን , ተሾመ መኮንን , ትግራይ , ኒውዮርክ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የቃልኪዳኑ ታቦት , የዓለም ቻምፒዮን , የጦር ወንጀል , የጽዮን ቀለማት , ጉዳፍ ጸጋዬ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጥምቀት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍሬወይኒ ሃይሉ , Belgrade , Ethiopia , Famine , Freweyni , Genocide , Gudaf Tsegay , Hailu , Indoors , Lemlem Hailu , Massacre , Orthodox Church , Rape , Russia , Samuel Tefera , Serbia , Solomon Barega , Teshome Mekonnen , Tigray , War Crimes , World Athletics | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2022
VIDEO
✞ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ✞
😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የጨለቖት ሥላሴ ቅርስን 😇 በደም በጨቀየ ቆሻሻ እጁ በጭራሽ መንካት አልነበረበትም።
ቅዳሜ / ጥቅምት ፰ /8 ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ . ም ላይ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ አደረገ። አሊባባ እና አርባ ሌቦቹ ይህን ቅርስ ለምን እንዳመጡት እንግዲህ አሁን በግልጽ እያየነው ነው።
በውጭ ሃገር ያሉትን የተዋሕዶ ክርስትና ቅርሶች ሁሉ በማስገባት ከፊሉን ለእስማኤላውያኑ መሸጥ፣ ከፊሉን ማውደም፤ ልክ በሱዳን ስደት ላይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን ወደ ትግራይ መልሶ እና ወደ ሱዳን ተሰደድው ለመውጣት የሚሹትን ሁሉ ድንበሩን ዘግቶና አፍኖ ለመጨፍጨፍ እንዳቀደው። ልክ አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ አስመጥቶ በቤተክርስቲያን ላይ የበለጠ ክፍፍል ለመፍጠር እንደቻለው፤ ዛሬ ቤተ ክህነቱንና “አባቶችን” የእነ ዋቄዮ – አላህ ባሪያው ኢሬቻ በላይ እና አቴቴ እዳነች እባቤ መፈንጫ ይሆኑ ዘንድ እንዳደረጋቸው።
😇 ተልዕኮው ሙሉ የሆነ የዘር ማጥፋት ተልዕኮ ነው። ይህን ለአውሮፓውያኑ በግልጽ ነግሯቸዋል።
ይህን የሥላሴ ቅርስንም ያስመጣው፤ ለሠላሳ ዓመት ያህል ሲሰለጥንበትና ሲዘጋጅበት የነበረውን ዲያብሎሳዊ ዓላማውን፣ ተልዕኮውይን እና ምኞቱን ለማሳካት መሆኑ ነው። አታክልቶችን፣ ሰብሉን፣ እህሉን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን ማውደም፣ ከቦምብና ጥይት ጭፍጨፋ የተረፉትን ጽዮናውያን በስጋ ማዳከም ምጮቱ ነው። ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ ገዳማቱንና ቅርሶቿን በትግራይ የቀሩትን ዛፎችን ( ልብ እንበል፤ በተለይ ለኮሮና ወረረሽኝ ብቸኛ የመድኃኒት ምንጭ የሆኑትን የእጣን ዛፎችን ሁሉ በማውደም ትግራይን ልክ እንደ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ልክ ‘ እንደ በሻሻ ‘ የመንፈሳዊ ሕይወት ምድረበዳ የማድረግም ፍላጎትና ሕልምም ስላለው ነው። ከዚህ በተጨማሪ የድሮን መግዣ ገንዘብና ድሮኖቹን ለሚያንቀሳቅሱለትት እስማኤላውያን የቱርክ፣ አረቦችና ኢራናውያን ጂሃዳውያን ቅጥረኞች ደሞዝ መክፈልም አለበት።
እንደው መቼ ነው ኢትዮጵያ ይህን ያህል፣ ዓለምም ሁላችንም በግልጽ እያነው የኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ቀንደኛ ጠላቶች በመጋበዝ፣ ያውም ከአክሱም ኢትዮጵያውያን በተዘረፈው ገንዘብ፣ ወርቅና ንብረት ደሞዝ እየከፈለ ጽዮናውያንን ለመጨፍጨፍ የበቃው ? አዎ ! ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የነገሰችው ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ ወይንም በዛሬው ቋንቋ ኦሮሚያ ናት።
የግራኝ ኦሮሞ አባቶቹና እናቶቹ ያደረጉትን ጽንፈኛ ተግባር ነው ዛሬም “ ከእነርሱ ስህተት ተምሮ ” በከፋ ሁኔታ የቀጠለው። ሞኙ ወገኔ ቢታቸውም እንኳን ሥልጣን ላይ ያወጡትም ሕወሓቶችም ከተጠያቂነት አያመልጧትም። የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት “ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው ” ብለው ነበር። ፻ /100% ትክክል ነበሩ ! ታዲያ ይህን እያወቁ፣ ከምኒልክ ጊዜ ኦሮሞዎችና አማራ አሻንጉሊቶቻቸው በጽዮናውያን ላይ የሠሯቸውን ግፎች ሁሉ መጽሐፍ ላይ እያነበበቡ እነ ዶ / ር ደብረጽዮን ታንኩንም፣ ባንኩንም፣ ተዋጊ አውሮፕላኑንም፣ እህሉንም፣ ውሃውንም፣ ግድቡንም፣ መድሃኒቱንም፣ ራዲዮ፣ ቴሌቪዥንና ጋዜጣውንም አዲስ አበባንም ለጨፍጫፊዎቹ ኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። እጅግ በጣም ትልቅ ወንጀል ! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ድረስ ተክትለዋቸው በመምጣትም በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል እንዲፈጽሙ ፈቀዱላቸው። እንግዲህ ሉሲፈርንና ባንዲራውን ለማንገስ ካልሆነ ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ ? ስለ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ያለው ዓለም ነው ይህን ክስስተት በመጠየቅ ላይ ያለው።
👉 እስኪ ይህን መራራ ሐቅ የያዘ የታሪክ ቅደም ተከተል በድጋሚ እናስታውስ፤
☆ ንጉሣዊው የአፄ ምኒልክና አቴቴ ጣይቱ አገዛዝም ከጣልያን ጋር አብሮ ጽዮናውያንን በስልት ከፋፍሏል፣ የአክሱም ጽዮንን ግዛቶች ለቱርክ፣ ጣልያን እና ፈረንሳይ አሳልፎ ሰጥቷል(ኤርትራንና ጂቡቲን)በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፈዋቸዋል በረሃብ ጨርሰዋቸዋል፣
☆ ንጉሣዊው የአፄ ኃይለ ሥላሴ ኦሮሞ አገዛዝም ከብሪታኒያ ጋር አብሮና ተዋጊ አውሮፕላኖችም ከየመን ሳይቀር አስመጥቶ ጽዮናውያንን ጨፍጭፏቸዋል፣ በረሃብ ጨርሷቸዋል፣
☆ የፋሺስቱ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኦሮሞ አገዛዝም ጽዮናውያንን አሳድዷል፣ በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፏቸዋል በረሃብ ጨርሷቸዋል፣
☆ የፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ አገዛዝም፤ ምናልባትም፤ ከምንሊክ ዘመን አንስቶ ፬ኛውና የመጨረሻው ትውልድ ወኪሎች ከሆኑት ከሕወሓቶቹ ከእነ ዶ/ር ደብረጽዮን ጋር ተናብቦ በመስራት፤ ጽዮናውያንን በድጋሚ በመጨፍጨፍ፣ በማሳደድ፣ በማገት፣ በማስራብ፣ መሬታቸውን በመበከል፣ ዕጽዋቶቻቸውን፣ ዛፎቻቸውን (ውዶቹን የእጣን እና ማንጎ ዛፎች) ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን በመጨረስ ላይ ይገኛል።
ግራኝን ሕወሓቶች እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ቢተውትና ቢለቁት እንኳን እኛ ጽዮናውያን ግን በፍጹም፣ በጭራሽ ይቅር አንለውም፣ አንተወው፣ አንለቀውም። በጭራሽ! የእርሱን እና የአጋሮቹን አንገት ቆርጠን በአክሱም የምንሰቅልበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚመጣ ፈጽሞ አንጠራጠር። አለቀ፤ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል!
😇 ለትግራይ እና ለመላዋ ኢትዮጵያ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ ብቻ ነው ዛሬ የሚያስፈልገው !
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ ኮከብ ክብር ‘ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ ( ሰብዓ ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም / የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖
_______ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰንደቅ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ቅርስ , ባቢሎን , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , ኔዘርላንድስ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮከብ , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , የሳጥናኤል ጎል , ዲያብሎስ , ዳንኤል ክብረት , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Cheleqot , Daniel Kibret , Famine , Flag , Genocide , Heritage , Human Rights , Lucifer , Massacre , Pentagram , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2022
VIDEO
☆ የሉሲፈር – ዋቄዮ – አላህ ኮከብ የጽዮናውያንን ደም ለግብሩ አፈሰሰ፣
☆ የሉሲፈር – ዋቄዮ – አላህ ጭፍራውን አጎለመሰ፣ የጋኔን ሃይል አለበሰ፣
☆ የኢትዮጵያን ምድር በንጹሕና ድንግል ክርስቲያን ደም አራሰ፣ አረከሰ።
👉 አምና ላይ የቀረበ ጽሑፍ፤
💭 የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው
VIDEO
☆ ፱ /9 መድኃኒት ፩ /1 መርዝ ☆
💭 የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን በግልጽ እየየን ስለሆነ “ተዋሕዶ እና አማራ ብቻ” የሚለውን የአማራ ልሂቃን ቃኤላዊ ከንቱነት ቸል እንበለው
➡ (ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)
👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤
“አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
💭 አክሱማውያን ብዙ መስዋዕት የከፈሉበትን የአደዋውን ድል አፄ ምኒልክ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አስረክበውታል። ከዚህ ዘመን አንስቶ ቅኝ ተገዝተናል ! መሪዎቹ የሚመርጡት ባዕዳውያኑ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ ሁሌ ልምድ የሌላቸውን ወጣቶችን ነው ለሥልጣን የሚያበቋቸው !
☆ ልብ እንበል፦
ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦
☆የአፋር ክልል ባንዲራ
☆የአማራ ክልል ባንዲራ
☆የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
☆የሶማሊ ክልል ባንዲራ
☆የትግራይ ክልል ባንዲራ
በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ” (ፀረ–ሥላሴ/ Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦
☆የአማራ ክልል
☆የትግራይ ክልል
ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም / ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን ( እስራኤል ዘ–ነፍስነቷን ) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ–አማናይ / የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።
እንግዲህ እስራኤል ዘ–ስጋም (አይሁድ) በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘ–ስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረ–ሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።
✞✞✞[ ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯ ]✞✞✞
“የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”
______ _____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ረሃብ , ሰንደቅ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ባቢሎን , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮከብ , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Ethiopia , Famine , Flag , Genocide , Human Rights , Lucifer , Massacre , Nimrod , Pentagram , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022
VIDEO
🔥 አረመኔዎቹ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ባፋጣኝ በእሳት ይጠረጉ! ይህን የሚፈጽም ታሪካዊ ጀግና ነው!
💭 The blast happened when a vehicle carrying mining explosives collided with a motorcycle.
💭 በጋና ባጋጠመ ፍንዳታ ቢያንስ ፲፯/17 ሰዎች መሞታቸውማ አምስት መቶ ቤቶች መውደማቸው ተገለጸ
ለማዕድን ቁፋሮ የሚያገለግሉ ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን ጭኖ ሲሄድ የነበረ ተሽከርካሪ ቦንጎሶ በምትባለዋ ከተባ ከሞተርሳይክል ጋር መጋጨቱን ተከትሎ ነው ፍንዳታው የደረሰው።
ተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ እንደሚታየው ፍንዳታው በደረሰበት አካባቢ ትልቅ ጥቁር ጭስ ጉዳት ከደረሰባቸው ትልልቅ ህንጻዎች ከፍ ብሎ ታይቷል። በአካባቢውም የህንጻዎች ፍርስራሽ ተከምሮ ተስተውሏል።
በሚዘገንን መልኩ የሞቱ ሰዎች አስክሬን በፍንዳታው አካባቢ ታይተዋል። አደጋው የደረሰበት መኪና የነበረበት ቦታ ደግሞ ትልቅ ጉድጓድ ፈጥሯል።
💭 ጋና እና ኢትዮጵያ ሰይጣናዊ ፔንታግራምን በየኢትዮጵያ-ጽዮናዊ- ባለሶስት ቀለም ባንዲራዎቻቸው ላይ አስቀምጠዋል።
💭 Both Ghana and Ethiopia placed the satanic pentagram on their respective Ethiopian-Zionist-Tricolor Flags
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: #TigrayGenocide , Aksum , Amhara , Axum , ህፃናት , ምዕራብ ትግራይ , ረሃብ , ሰንደቅ , ስደት , ሽብር , ባንዲራ , ተጋሩ , ትግራይ , አሸባሪ , ጋና , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍንዳታ , Children , Civilians , Cruelty , Evil , Genocide , Ghana , HRW , Murder , Oromo , Terrorist , Tigray , Tricolor , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2021
VIDEO
👉ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል፤ ምን እየጠበቁ ነው? ለምንድን ነው ከሩሲያ ኢ-አማንያኑ ከእነ ስታሊን እና በይፋ፤ “መስቀሉና የካዛን ኪዳነ ምህረት ናቸው ያዳኑኝ” ከሚሉት ከቀድሞው ኢ-አማኒ ከፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ሳይረፍድ የማይማሩት? የትግራይ ሰው ሆኖ ጽዮናዊ ሆኖ ኢ-አማኒ መሆን ውርደት ነው፣ የሞት ሞት ነው። ሰሞኑን በአክሱም ጽዮን ላይ በተሠራው ቅሌታማ ተግባር፣ በዚህ ውለታ-ቢስ የድፍረት ሥራ እናታችን እመቤታችን ጽዮን ማርያም እጅግ በጣም ነው ያዘነችው! ልባችን በጣም ነው የቆሰለው !
👉 ይህን የጽሑፍ መልዕክት አምና ላይ አስተላልፌው ነበር፤
✞✞✞የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጇን ምስል ሳይ እግዚእትነ እና እግዚእነ ነበር የታዩኝ✞✞✞
በስተግራ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ የሳሉት የወላዲተ አምላክ እና ልጇ ስዕል፥ በስተቀኝ ከሁለት ወራት በፊት የተነሳው የስደተኞቹ የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጅ። ከአክሱም የተፈናቀሉት ስደተኞቹ እናትና ልጅ እንዴት እንደሆኑና የት እንደገቡ ለማወቅ ከፍተና ፍላጎት ነው ያለኝ። 😢😢😢
ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን የሚታያቸው ይህ ነው፤ ጥቁር ( ኢትዮጵያዊ ) እግዚእትነ & እግዚእነ። ከ፲፮ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ሩሲያንና ሩሲያውያኑን ከብዙ ችግሮችና ረሃቦች ያተረፈቻቸው፣ በታላላቅ ጦርነቶች ላይ ( በአህዛብ ቱርኮች ላይ፣ በፖላንዶች፣ በናፖሊዮኗ ፈረንሳይና ጃፓን ኢምፔሪያሊስቶች ላይ፣ በናዚ ጀርመን ላይ ) ድል እንዲቀዳጁ የረዳቻቸው ይህችው ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን የምትመስለውን የ”ካዛን ወላዲተ አምላክ” / Our Lady of Kazan እንደሆነች ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ ይመስከራሉ።
በሁለተኛው ዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሶቪየት ህብረትን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያን የነበሩት እነ ጆሴፍ ስታሊን ተደናግጠውና ተስፋ ቆርጠው ወደ ከዳነ ምሕረት ለመመለስ በኮሙኒስቱ ከሃዲ ቭላዲሚር ሌኒን ተዘግተው የነበሩ ሃያ ሺህ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ ተደረጉ፤ እ.አ.አ በ1942 ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመነ ኮሙኒዝም የትንሣኤ በዓል እንዲከበር ተፈቀደ። በኪዳነ ምሕረትም እርዳታ ሶቪየት ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ ድል ተቀዳጀች። በተራቸው በዚህ የተደናገጡት ናዚዎች ታዋቂውን የወላዲተ አምላክን ስዕል(ቅጂውን) ከሩሲያ ወደ ጀርመን ወስደውት ገና ከ ፲፪/12 ዓመታት በፊት በ2009 ዓ.ም ነበር ለሩሲያ የተመለሰላት ።
ይህን የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት ልጅ ምስል ካየሁበት ዕለት አንስቶ ላለፉት ሁለት ወራት ያለማቋረጥ እራሴን “የት ነው ያየኋቸው ?” በማለት እየጠየቅኩ ነበር። ፎቶውንስ ማን ነው አንስቶት ለዓለም አቀፉ የዜና አውታሮች ያሰራጨው ? እንዴት ? በጣም ይገርማል ! ፊልሙን ፈልጌ ማግኘት አቃተኝ እንጅ ልክ ይህንን የአክሱም ጽዮን ሕፃን የሚመስል ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚታይበት ፊልም ይታወሰኛል። አዎ ! ዛሬም ኪዳነ ምሕረት እናታችን እግዚእትነ እና ጌታችን እግዚእነ ከየትኛውም ቦታ ይልቅ በትግራይ ከማንኛውም ሕዝብ ይልቅ ከአክሱም ጽዮን ልጆች ጋር ናቸው። ፻ /100%.
😈 አክሱምን ከአረመኔዎቹ ወራሪዎቹ የአህዛብ (ሰ)አራዊቶች ነፃ የምታወጣው 😇 ጽዮን ማርያም ብቻ ነች!!!
አዎ !
እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለሁ ስወጣ ስገባ
ክዳነ ምህረት
ኪዳነ ምህረት
ኪዳነ ምህረት
አንባ መጠጊያችን ናት!
❖ በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
VIDEO
❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን በጾመ ሑዳዴ ያበረረና ዝምታውን የመረጠውንና ድርጊቱንም የደገፈ ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ኮከብ ክብር’ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን ! አሜን ! አሜን !❖ ❖ ❖
__________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ረሃብ , ሩሲያ , ሰንደቅ , ስደት , ቅድስት ማርያም , ትግራይ , ነነዌ , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢየሱስ ክርስቶስ , እግዚእነ , እግዜእትነ , ኦርቶዶክስ , ኪዳነ ምህረት , ካዛን , ወላዲተ አምላክ , ዘር ማጥፋት , የጽዮን ቀለማት , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Icons , Our Lady of Kazan , Russian Orthodox Church , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
VIDEO
💭 ይህን አስደናቂ ክስተት ዓምና ልክ በዚህ ወቅት ነበር ያቀረብኩት፤
❖❖❖ ዛሬ ያጋጠመኝን ነገር ሁሉ ለመግለጽ ቃላት የሉኝም!❖❖❖
👉 ፀሐይ 👉 ብርሃን 👉 የኢትዮጵያ ቀለማት 👉 መስቀል 👉 የኢትዮጵያ ካርታ 👉 እርግብ 👉 ግራር 👉 ገብስ 👉 እጣን
ቀለማቱን አስመልክቶ ከሳምንታት በፊት ካቀረብኩት ቪዲዮ ጋር የተያያዘ ነው።
👉 ❖❖❖የጸሎት ቤቴ መስኮት ብርሃን❖❖❖
❖ ጽዮናውያኑ የሰንደቃችን ቀለማት
👉 ዛሬ ደግሞ መንገዱ ላይ ቀለማታችን
❖❖❖ክቡር መስቀሉን ሠርተውልናል❖❖❖
👉 ወደ ቤቴ ስመለስ መንገድ ላይ እርግቧ ሞታ አገኘኋት
❖❖❖ እየተጨፈጨፉ ያሉትን ወገኖቼን አስታወስኩ ❖❖❖
ግራር ? አይደለም ! ጽድ ነው።
👉 ቃሪያ ( ቀለማታችን ) እና ፍራፍሬ ገዝቼ ቤት ገባሁ፤
እጣን ማጨሻ አሉ ወረቀቱን እንዲሁ ስቦጭቀው
❖❖❖ የሰራልኝ ተዓምር ይህን ይመስላል❖❖❖
👉 ከዚያም የገብሱ ቡናየ ላይ ❖❖❖ሌላ ተዓምር❖❖❖
ኢትዮጵያ ሃገሬን አይተዋትም ! ይብላኝ ጦርነት ለከፈቱባት ጠላቶቿ ! ወዮላቸው !
+++ ባለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት (ይገርማል፤ በማግስቱ ነበር ምቀኛው አውሬ ያኛውን ቻነሌን ያዘጋብኝ) በሃገራችን ታይታ የነበረችውን የማርያም መቀነት እናስታውሳለን? በጊዜው የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
👉 “አውሬው ቤተክርስቲያንን ለጌታ ቍርባን ዘግቶ በ 666 የተከተቡትን ዶሮዎች እንድትገዙ ገበያዎችን ፈቀደ”
👉 እርግብ እና በግ ታሥረዋል
“የቤተ ክርስቲያናችንን እንቅስቃሴ በደንብ ነው የሚከታተሉት፤ በዕለተ ስቅለት የተነሳው ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ብርቱ የሆነ የእምነት ፍቅርና ጽናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ብቻ እንደሚታይ የአውሬው ዓለም እያየው ነው። እናት፣ አባት፣ ህፃናት ከጥዋት እስከ ማታ ለጌታቸው ሲሰግዱ፣ ካህናትና ቀሳውስትም ሌሊቱን ሙሉ ቆመው የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ በሥርዓተ ጸሎትና ቅዳሴ ሲያሳልፉ የሚታዩባት ብቸኛ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት። ለመሆኑ በፕሮቴስታንቶች በተለይም በእስላሞች ዘንድ ሕፃናት ወደ አምልኮ ቦታዎች ሲሄዱ አይታችሁ ታውቃላችሁን ? እኔ አልገጠመኝም።
አውሬው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጣም ይቀናል ! ለዚህም ነው ልክ ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓመተ ምሕረትን ጠብቆ፣ ልክ የሑዳዴ ጾም ሲገባ የኮሮና ቫይረስን ዓየር ላይ የለቀቀው። የአውሬው አምላኪዎች የሆኑት መሀመድውያንም ልክ ፋሲካ ሲገባደድ ረመዳናቸውን መጀመራችውም አውሬው ይህችን ዓመተ ምሕረት በጉጉት ሲጠብቅት እንደነበር ይጠቁመናል።
የአውሬው ተቀዳሚ ዓላማው ሕዝበ ክርስቲያኑን ከክርስቶስ ደም እና ስጋ እንዲሁም ከጥምቀት ማራቅ ነው። ይህንም በግልጽ እያየነው ነው። የተዋሕዶ ልጆች ስጋና ደሙን “በነጻ” እንዳይቀበሉ ቤተ ክርስቲያንን በሠራዊቱ አሳጠረ ፤ ፋሲካ ሲቃረብ ገበያዎቹን ከፍቶና የ”አበሻ” ዶሮዎችንና እንቁላሎችን አጥፍቶ በአውሬው መንፈስ የተበከሉትን የአላሙዲን ኤልፎራ ዶሮዎች ክርስቲያኑ ሺህ ብር እየከፈለ እንዲገዛና ለአውሬው የደም መስዋዕት እንዲያደርግለት ፣ እግረ መንገዱንም የዶሮውን ስጋና እንቁላል ተመግቦ በአጋንንት እንዲታሠር ያደርጋል። ይህ ግልጽ የሆነ የዲያብሎስ አካሄድ አይደለምን? በደንብ እንጅ!
___________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈራውያን , መስቀል , ምርኮኛተዓምር , ሤራ , ረሃብ , ሰንደቅ , ቀለማት , ባፎሜት , ብርሃን , ተዋሕዶ , ትግራይ , አመፅ , አረመኔነት , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ , እርግብ , ካርታ , ክርስትና , ወረራ , ወንጀል , የማርያም መቀነት , የጦር ወንጀል , የጽዮን ቀለማት , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀሐይ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍተሻ , ፍትሕ , Famine , Genocide , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
VIDEO
❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘነውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖
💭 ጽዮናውያን ወንድሞቼ እና እኅቶቼ፤ አውሬው በመንፈስም እያዳከመ ያዘጋጀላችሁን ቅስቀሳ እና የመርዝ ኪኒን እንድትውጡ ለማድረግ ብዙ ቢሠራም፤ ጥቂት ነውና የቀረው በዚህ በፍጻሜ ዘመን ልብ በሉ። “ለምትወደው ሰው መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው/ምከርው” እንዲሉ፤ ዛሬ መስማት የማትፈልጉትን የሚነግሯችሁን ጥቂቶቻችንን ብታዳምጡ ነው የሚሻላችሁ። በትግራይ የተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በጽዮን ቀለማት ያሸበረቁ የእግዚአብሔር አድባራት መሆናቸውን እናስተውል። በአውሬው የተጠቁበትም አንዱ ምክኒያት ይህ ነው። አውሬው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ በየአጋጣሚው በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው ማንነታችንን እና ምንነታችንን፤ ቅዱሳኑና ሁሉንም የእኛ የሆነውን በጎ ነገር ሊነጥቀን ስላቀደ ነው።
ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሕወሓት / ሻዕብያ / ኢሀዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / አብን / ኢዜማ ወዘተ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል ( ህግ ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ስለሚሹ ነው ። ኢትዮጵያ = የአዲስ ኪዳኗ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና / እስራኤል ዘ – ነፍስ ናት። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሕወሓት / ሻዕቢያ / ኢሀዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / አብን / ኢዜማ ወዘተ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ / መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።
👉 በክፍል ፩ ቪዲዮ የቀረበ ጽሑፍ፦
❖ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)
መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም (ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)
አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)
❖ መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)
አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ይህን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ አግተው ይሆን? ወዮላቸው!
💭 አምና በነነዌ ጾም መግቢያ ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፤
👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።
በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።
ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤
፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን
፪ኛ. አክሱም ጽዮንን (ጽላተ ሙሴን)
፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን
፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን
❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።
👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤
፩ኛ. ኢትዮጵያ/ እስራኤል ዘ-ስጋ
፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች
፫ኛ. መናፍቃን
፬ኛ. ኢ-አማንያን
፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ (ግብረ-ሰዶማውያን)
👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።
ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።
ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።
ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።
ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።
ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።
___________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ሕልም , ማታለል , ረሃብ , ራዕይ , ሰንደቅ , ሳሪስ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Saris , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
VIDEO
❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖
❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖
ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።
ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።
አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ “ አረጋዊ ” “ አረግከነ ” ሲሉ ጠሩዋቸው።
አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።
ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።
😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የግራኝ ቤን አሚር መሀመዳውያን ጂሃዳውያንን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን !
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል
💭 ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው
VIDEO
✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው !✞✞✞
🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁
__________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ማታለል , ረሃብ , ሰንደቅ , ተከዜ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2021
VIDEO
በእውነት ድንቅ ድንቅ ነው! ባካችሁ በዕለቱ ተመሳሳይ ክስተት የተመለከታችሁ ወገኖች ባካችሁ ውጡና መስክሩ! የ፳፻፲፪ቱን በአዲስ አበባ በእየአድባራቱ የታየችውን የስቅለት ዕለት የማርያም መቀነትስ እናስታውሳለን? አውሬው ግራኝ እና ጭፍሮቹ በኮሮና አሳበው ምዕመናኑን ለስግደት ወደ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዳይሄዱ ሲከለክሉ? በወቅቱ ይህን መልዕክት አስተላልፈን ነበር፤
✞✞✞ ባለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት (ይገርማል፤ በማግስቱ ነበር ምቀኛው አውሬ ያኛውን ቻነሌን ያዘጋብኝ፤ ወገን እንዳያውቅና እንዳይድን) በሃገራችን ታይታ የነበረችውን የማርያም መቀነት እናስታውሳታለን? አዎ! በጊዜው የሚከተለውን ጽፌ ነበር ፦
❖❖❖
💭 አውሮፓ፤ ቤቴ ፊት ለፊት፤ ‘ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ ‘( በኢትዮጵያ አቅጣጫ )
በሥላሴ ማግስት፤ ሰኞ ጥቅምት ፰ /8 / ፳፻፲፬ ዓ . ም ( አባ ኪሮስ )
ርዕዮት ሜዲያን እያዳመጥኩ ነበር፤ ቴዲና ጋሽ ዮሴፍ ይህን ተዓምር ተመልከቱ !
❖❖❖
💭 ከእኔ በ፭ሺ ኪሎሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙት
ዲያቆን ቢንያም ፍሬው፤ ማክሰኞ ጥቅምት ፱ /9 ፳፻፲፬ ዓ . ም ( ጨርቆስ )
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰ ]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”
❖❖❖[ ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፩፡፫ ]❖❖❖
“የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤ የጨለማና የጭጋግ ቀን፥ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤ ታላቅና ብርቱ ሕዝብ በተራሮች ላይ እንደ ወገግታ ተዘርግቶአል፤ ከዘላለምም ጀምሮ እንደ እነርሱ ያለ አልነበረም፥ ከእነርሱም በኋላ እስከ ብዙ ትውልድ ድረስ እንደ እነርሱ ያለ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም። እሳት በፊታቸው ትባላለች፥ በኋላቸውም ነበልባል ታቃጥላለች፤ ምድሪቱ በፊታቸው እንደ ዔድን ገነት፥ በኋላቸውም የምድረ በዳ በረሃ ናት፤ ከእነርሱም የሚያመልጥ የለም።”
💭 ይህን ቪዲዮ በቀረጽኩ በማግስቱ ነበር ዲያቆን ቢንያም ፍሬው ስለ ጨረቃዋ እና የጽዮን ቀለማት መል ዕክቱን ያስተላለፉት። ከዲያቆን ቢኒያም ጋር በጭራሽ ተነጋግሬም ተጻጽፌም አላውቅም፤ ግን ከአሥር ዓመት በላይ ባብዛኛው ግሩም የሆኑ መልዕክቶቻቸውን አዳምጥ ነበር።
የእግዚአብሔር ሥራ እጅግ በጣም ድንቅ እኮ ነው፤ ትናንትና ማታ ላይ፤ “” ልክ ሲሉ መንፈሴን “ጠቅ !” አድርጎ አነቃውና ከቀን በፊት የቀረጽኩትን የቪዲዮ ምስል አስታወስኩ፤
❖ በአምስት ሺህ ኪሎሜትር ተራርቀን እንዴት በአንድ ሰዓት ይህን ድንቅ ክስተት ልንመለከት ቻልን ?
❖ የሰማዩ ሁኔታ እና የደመናዎቹ አቀማመጥ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ የተለያዩ ናቸው እኮ !
❖ ዲያቆን ቢንያም የቅድስት እመቤታችንን ይህን ስዕል ለመጀመሪያ ጊዜ ማሳየታቸውን አወሱ
☆ የአረመኔው መሀምድን አጋንንታዊ ምስጢር ከነቃንበት ግለሰቦች መካከል ዲያቆን ቢኒያም እና
እኔ እንገኝበታለን ብል አልዋሸሁም። ከጥልቅ ሃዘን ጋር፤ የሩብ ጨረቃዋ እና የሉሲፈር ኮከብ አምላኪው 😈 የመሀመድ ልደት የሚከበርበት ዕለትም ( መውሊድ ) ነበር።
☆ በትናንትናው ዕለት፤ ይህን የዲያቆን ቢኒያምን መልዕክት ከመስማቴ በፊት በአንድ የተጋሩ ሜዲያ ላይ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤
“ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ተጋሩ ብቻ ናቸው፤ ግን፤ ዋ ! ኢትዮጵያን / ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ዋ ! ዋ ! ዋ !
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ ጽዮናውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ የጽዮን ሰንደቃቸውን እና ተዋሕዶ ክርስትናቸውን ተነጥቀው እንደ ኤርትራውያን ኩላሊታቸውን በሲናይ በርሃ ያስረክቡ ዘንድ ትግራይን ለቀው እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው ! ለኢትዮጵያ መቅሰፍት ያመጡት ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ካለው የኦሮሞ ዘር የተገኙ ናቸው። ሕወሓትም የእነርሱ ወኪል ናት ! ተጋሩ የራሳቸው ያልሆነውን፣ ኢ – አማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝ ማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው !”
💭 ከዚህ ጋር በተያያዘ ከቀናት በፊት የሚከተሉትን ቪዲዮዎች እና መልዕክት አቅርቢያቸው ነበር፤
❖ “ተዓምረ ጽዮን | በ፭ሺ ኪሎሜትር ተራርቀን ዲ / ን ቢኒያም እና እኔ ሐዋ . ሥራ ፳፥፳፰ን በአንድ ቀን ጠቀስን”
VIDEO
✞✞✞[ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳፥፳፰ ]✞✞✞
“በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”
እኔ ጎን ለጎን ላክነው። እንግዲህ እኔ እንደ ዲያቆን ቢኒያም እምብዛም የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱ የለኝም፤ መል ዕክቱን እንጂ የምዕራፎቹንም ቍጥሮች እንኳን የማስታወስ ችሎታው የለኝም፤ ግን ወደዚህ ምዕራፍ የገባሁት በተደጋጋሚ እንደሚገጥመኝ በዕድል ነው። ታዲያ አሁን ይህ መገጣጠም በአጋጣሚ ነውን ? አይደለም ! ግን ምን ሊሆን ይችላል፤ ማን ማወቅ ስላለበት ይሆን ሁለታችንም በአንድ ቀን ስለ እነዚህ ኃይለኛ የቅዱስ ጳውሎስ ቃላት እንድንናገር የተደረግነው ? ያውም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አርብ ጥቅምት ፲፪ / ፪ሺ፲፬ ዓ / ም እንደሚጀምር በተገለጸበት ወቅት። እንጊድህ የቤት ሥራ ተሰጧቸዋል ማለት ነው። ምናልባት እራሳቸውን እንጂ በጎቹን አሰማርተው ከመንከባከብ ለተቆጠቡትና ለምድር አራዊት ሁላ ላስረከቡት የቤተ ክህነት አባቶች የሚተላለፍ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሆን ? በእረኞቹ ፈንታ ጌታ ራሱ በጎቹን ሊያሰማራቸው እና ሊያስመስጋቸው የጠፋትንም ሊፈልግ፣ የባዘነውንም ሊመልስ፣ የተሰበረውንም ሊጠግን፣ የደከመውንም ሊያጸና፤ የወፈረውንና የበረታውንም ሊያጠፋ፤ በፍርድም ሊጠብቃቸው የተዘጋጀበት ሰዓት ላይ ደርሰናልን ? በጣም ይመስላል ! የሚከተለውን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጥሞና እናንብበው።
✞✞✞[ ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፬ ]✞✞✞
፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?
፫ ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም።
፬ የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው።
፭ እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም።
፮ በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም።
፯ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤
፰ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና እረኛ ስለሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና
፱ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤
፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በእረኞች ላይ ነኝ፥ በጎቼንም ከእጃቸው እፈልጋለሁ፥ በጎቼንም ከማሰማራት አስተዋቸዋለሁ። ከዚያም ወዲያ እረኞች ራሳቸውን አያሰማሩም፤ በጎቼንም ከአፋቸው አድናለሁ፥ መብልም አይሆኑላቸውም።
፲፩ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።
፲፪ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።
፲፫ ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።
፲፬ በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ።
፲፭ እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
፲፮ የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።
፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።
፲፰ የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?
፲፱ በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ።
፳ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል። እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።
፳፩ እስክትበትኑአቸው ድረስ በእንቢያና በትከሻ ስለምትገፉአቸው የደከሙትንም ሁሉ በቀንዳችሁ ስለምትወጉአቸው፥
፳፪ ስለዚህ መንጋዬን አድናለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ንጥቂያ አይሆኑም፤ በበግና በበግ መካከልም እፈርዳለሁ።
፳፫ በላያቸውም አንድ እረኛ አቆማለሁ እርሱም ያሰማራቸዋል፥ እርሱም ባሪያዬ ዳዊት ነው፤ ያሰማራቸዋል እረኛም ይሆናቸዋል።
፳፬ እኔም እግዚአብሔር አምላክ እሆናቸዋለሁ ባሪያዬም ዳዊት በመካከላቸው አለቃ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።
፳፭ የሰላምን ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ ክፉዎችንም አራዊት ከምድር አጠፋለሁ፤ ተዘልለውም በምድረ በዳ ይኖራሉ በዱርም ውስጥ ይተኛሉ።
፳፮ እነርሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያሉትን ስፍራዎች ለበረከት አደርጋቸዋለሁ፥ ዝናቡንም በጊዜው አወርዳለሁ፤ የበረከት ዝናብ ይሆናል።
፳፯ የምድረ በዳም ዛፍ ፍሬውን ይሰጣል ምድርም ቡቃያዋን ትሰጣለች፥ በምድራቸውም ተዘልለው ይኖራሉ የቀንበራቸውንም ማነቆ በሰበርሁ ጊዜ ከሚገዙአቸውም እጅ ባዳንኋቸው ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።
፳፰ እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም፤ ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም።
፳፱ የዝናን ተክል አቆምላቸዋለሁ እንግዲህም ከራብ የተነሣ በምድር አያልቁም፤ የአሕዛብንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አይሸከሙም።
፴ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ከእነርሱ ጋር እንዳለሁ፥ እነርሱም የእስራኤል ቤት ሕዝቤ እንደ ሆኑ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
፴፩ እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
💭 “ ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀ – ጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት ኮነኑት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን “
VIDEO
VIDEO
የአረመኔው ግራኝ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ መቀሌን በተዋጊ ጀቶች ጨፈጨፋት።
💭 TDF ምን እይጠበቃችሁ ነው! 😈 ግራኝን ባፋጣኝ ድፉት እንጂ!
👉 ይህን በደንብ እናስታውስ ፤ ይህ ጭፍጨፋ በአረመኔው የግራኝ የነፍስ አባት በመሀመድ 😈 ልደት ዕለት (መውሊድ) ነው የተፈጸመው። 😠😠😠 😢😢😢
💭 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ይህን መረጃ አቅርቤው ነበር፤ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ካለው የመሬት መንቀጥቀጥም ጋር አብረን እናገናዝበው…
__________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , ሐዋርያት ሥራ , መንፈሳዊ-ውጊያ , መድፈር , ሜዲያ , ረሃብ , ሰርቢያ-ሞንቴኔግሮ , ሰንደቅ , ሰይጣን-አምልኮ , በጎች , ትግራይ , አረመኔነት , አቡነ አምፊ ሆልጄ , አባቶች , አብይ አህመድ , አክሱም , አውሬው-መንግስት , እረኞች , ኦርቶዶክስ-ቤተክርስቲያን , ክርስትና , ወንጀል , ዘር ማጥፋት , ዲያቆን ቢንያም , ድንግል ማርያም , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጨረቃ , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ተጋሩ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Famine , Fathers , Flock , Genocide , Human Rights , Massacre , Rape , Shepherd ጦርነት , St.Mary , The Moon , Tigray , War Crimes , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2021
VIDEO
❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖
ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።
ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።
አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ “ አረጋዊ ” “ አረግከነ ” ሲሉ ጠሩዋቸው።
አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።
ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።
❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን። ❖❖❖
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ማታለል , ረሃብ , ሰንደቅ , ተከዜ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »