Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰንደቅ ዓላማ’

የሙስሊሞች ረብሻ በአዲስ አበባ | ለጥምቀት መስቀልና ሰንደቅ በጭራሽ አትተክሏትም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2021

በአዲስ አበባ ቤቴል አካባቢ ስለኖርኩ ለዘመዶቼ ደውዬ እንደተነገረኝ እዚያ አካባቢ በሚገኘው ተቅዋ መስጅድ ፊትለፊት ላይ በተለመደው የመሀመዳውያኑ ትንኮሳ “መስጊዳችን አጠገብ ለበዓል መስቀልና ሰንደቅ አላማ አትተክሏትም” በሚል ሳቢያ የነበረው ግርግር በከፊል ይህን ይመስል ነበር።

🔥ዘመነ ዋቄዮአላህ ጂሃድ🔥

እየየን ያለነው የሽህ አራት መቶ ዓመታት የቤተ ክርስቲያን ታሪክን ነው፤ ሰይጣናዊው እስልምና ቤተክርስቲያንን ሁሌ እንዳሳደደ ነው።

ሙስሊሞች መንደራቸውን ከክርስቲያኖች ካጸዱ በኋላ አጥብቀው የሚጠሏቸውን ክርስቲያኖችን በጭራሽ አያስገቡም፤ ክርስቲያኖች ደግሞ በግብዝነት እስላሞችን እያስጠጉ ተጨፍጭፈው እስኪያልቁ ድረስ ደማቸው እየተመጠጠ ተሸክመዋቸው በባርነት ተቻችለውና ተከባበረው ይኖራሉ

ቤተሰቦቻቸው በአውሬዎቹ ቱርኮች የተጨፈጨፉባቸው አርሜኒያውን ክርስቲያን ወገኖቻችችን እንዲህ ብለው ነበር፦ “ሙስሊም ጎረቤቶቻችን የጂሃድ ፊሽካ እኪነፋላቸው ድረስ አመች የሆነውን ወቅት በትእግስት እየጠበቁ ከኛ ጋር በሰላም አብረው ይኖሩ ነበር”

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተነሳ ወገኔ ቱርክን አንበርክክ | አሁን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰንደቅ ዓላማውን በየቤቱ መስቀል አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2020

የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በሶማሊያ በኩል ወደ ሐረር ገብታለች፤ ሁለት ሚሊየን አርመናውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈችው ሕፃናቱን እንደ ኳስ ወደ ሰማይ በመወርወር ሜንጫው ላይ እየተሰኩ እንዲያልቁ ያደረገችው ይህች እርኩስ ሃገር ሐረር በሚገኙ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ ለማድረግ ጎራዴዎችን፣ ሰይፎችንና ሜንጫዎችን ወደ ሐረርጌ በማጉረፍ ላይ ትገኛለች። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የግራኝ አህመድ ሞግዚት የነበረችው ቱርክ ዛሬም ከአረብ አጋሮቿ ጋር ሆና ዳግማዊ ግራኝ አህመድን አሰማርታብናለች። አብዮት አህመድ በአስመራ ከሶማሊያው ፕሬዚደንት ጋር የተገናኘበት አንዱ ምክኒያት በሐረርጌ ዲያብሎሳዊ ጂሃድ ላይ ለመመካከር ነው።

አፈሩ ይደመደም ዘንድ አጥናፍ በሚዘልቅ የክብር መስዋእት ጠብ የምትል የደም ዘለላ ትራባለች፤ ትጠማለችም፡፡ ተናፍቃ ጠብ ስትል አፈሩን ስታረጥበው ተለንቁጦ በሚሰራ የቃልኪዳን መአዛ የሚፈጠር ነፍስ ነው የኢትዮጵያ ዘር፡፡ ስጋ ብቻ አይደለም፡፡ በቀለም ግምዶሽ በኖህ የሃረግ መስመር የተፈተለ ነው የሃገሬ ሰንደቅ!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ መንግስት ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ በፋሲስት ጣልያን ወረራ ዘመን እንኳን አልታየም | ቀይ መስመር ተጥሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2020

አዎ! በናዚ ጀርመንም በፋሺስት ኢጣሊያም ጊዜ ታይቶ የማይታወቅ ጽንፈኛ ተግባር ነው አሁን በኢትዮጵያ ሃገራችን እየታየ ያለው።

ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ ነዋየቅድሳት ሲዘረፉ፣ ካህናት አማኞችና ኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ሲገደሉ፣ የእናቶች ጡት ሲቆረጥ፣ አራስ ሴት ልጇ ፊት ስትታረድና ተማሪዎች ሲታገቱ ቀይ መስመሩ ያኔ ተጥሶ ነበር

የዓለም ባንዲራዎች ሁሉ እናት የሆነችውን ሰንደቅ ዓላማ ያውም ከቤተክርስቲያን ላይ አውርዶ ክመርገጥ፣ ቆሻሻ ውስጥ ከመክተትና ከማቃጠል በላይ የከፋ ድርጊት የለም። በዚህች ዓለም በራሷ ሃገር ሰንደቅ ዓላማ ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ያሳየች አንዲትም ሃገር የለችም። ይህ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ነገር ነው።

ሰንድቅ ዓላማን ማቃጠል በመላው ዓለም ከፍተኛ ወንጀል እንደሆነ ይህ መረጃ በከፊል ይጠቁመናል፦

Around the World in Things You Can’t Do to FlagsYou might be able to tell where you are by what happens if you set one ablaze.

አዎ ወንድም ሀብታሙ እንዳለው በሃገራችን ቀይ መስመርም ታልፎ ድንበሩ በጣም ተጥሷል”።

ወገን፡ የአምላክህ እግዚአብሔር፣ የእናት አገርህና ቤተክርስቲያኗ ጠላት ማን እንደሆነ በተደጋጋሚ አይተሃል፤ ከአሁን በኋላ ግን አብዮት አህመድ አሊንም ሆነ የወሮበላዎች ስብስብ የሆነውን የኦሮሞ መንግስቱን የሚደግፍ የተዋሕዶ ልጅ ነኝ የሚል አውቆም ሆነ ሳያውቅ እራሱን የተዋሕዶ ጠላት ለማድረግ ውስኗልና ተፈርዶበታል፤ ጊዜው አብቅቷል፤ መዳኛም የለውም፤ ስለዚህ ከእነርሱ ጋር አብሮ በእሳት ይጠረጋል።

በፈረንጆቹ ጠላቶቻችን “ኦሮሞ” የተባላችሁት ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ “ኦሮሞነታችሁን” ከእነ ባህል እና ቋንቋው አራግፋችሁ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ወርውሩት። አብርሃም ልጁን ይስሃቅን መስዋዕት አድርጎ እንዲያቀርብ ተፈትኖ እንደነበረው እናንተም አስተውሉ፤ ክርስትና ከብሔር በላይ ነውና ለእግዚአብሔር፣ ለኢትዮጵያ እና በክርስቶስ ደም ጽድቅን ላገኛችሁባት ቤተክርስቲያን ስትሉ በናዝሬት፣ በደብረዘይት፣ በሆሣእና፣ በሐረር፣ በጅማና አሶሳ ጎዳናዎችና አደባባዮች ክቡሩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዛሬውኑ አውለብልቡ። አለዚያ ግን የኢትዮጵያዊነትን የተዋሕዶ ክርስትናንም ፀጋ ተገፍፋችሁ ከአህዛብና መናፍቅ ጋር አብራችሁ ከኢትዮጵያ ምድር በእሳት ትጠረጋላችሁ።

አሁን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰንደቅ ዓላማውን በየቤቱ መስቀል ግዴታው ነው!!!

.…ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያን ቀለማት በመረጠችው ቦሊቪያ በአ’ማራ ዜጎች ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 20, 2019

ቦሊቪያ እንደ ጋና የሉሲፈራውያኑ ኮከብ ያረፈበትን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንዲራ ስላልመረጠች ጥንታውያኑ አማራ ነዋሪዎቿ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ስቃይ በመጋራት ላይ ናቸው።

በጥንታዊው ክርስትና፣ በጥንታውያን ሕዝቦች እና በኢትዮጵያ የማርያም መቀነት ቀለማት ላይ የሚካሄድ የቀለም አብዮት

በጣም የሚያስገርም ዘመን ላይ እንገኛለን ፥ በርግጥ ዓለማችን ትንሽ ሆናለች።

የኢትዮጵያን ቀለማት የያዙት ቦሊቪያውያን የሉሲፈራውያኑ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ያካሄደውን መንፈቅለ መንግሥት በጥብቅ በመቃወም ላይ ይገኛሉ። ሆን ተብሎ በርዕዮተ ዓለም እንድትከፋፈል የተደረገችው ደቡብ አሜሪካዋ ቦሊቪያ ልክ እንደ ቺሌና ቬኔዝዌላ ታይቶ በማይታወቅ የእርስበርስ ጦርነት ተናውጣለች። ብዙዎች ተገድለዋል። ሉሲፈራውያኑም በአጭር ጊዜ ውስጥ እራሳቸው ያስቀመጡትን አብዮታዊ ዲሚክራሲያዊፕሬዚደንት ኢቮ ሞራሌስን ከስልጣን እንዲወገድና እራሳቸው በመረጧት ሴት እንዲተካም አድርገዋል።

ተመሳሳይ ሁኔታም በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱ ባለቤት በሃገረ ኢትዮጵያ በመታየት ላይ ነው።

ከሰባት ዓመታት በፊት(መለስ ዜናዊን ሲገድሉት) በኢትዮጵያ ሃገራችንም ተመሳሳይ መፈንቅለ መንግስት(መፈንቅለ ሥርዓት) በሉሲፈራውያኑ ተካሄዶ ነበር። 666ቱ ገዳይ አብዮትም የዚህ መፈንቅለ ሥርዓት ልጅ ነው። የሁለቱ መፈንቅለ ሥርዓታት ዓላማም ሃገራዊ፣ ብሔራዊ፣ ክርስቲያናዊ እና የጥንት የሆነውን ነገር ሁሉ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ነው። በኢትዮጵያ አማራ እና ትግሬየተባሉትን ጥንታውያን ኢትዮጵያውያንን ፥ በቦሊቪያ ደግሞ ጥንታዊ የሆነውን የአማራ ነገድ ከእናት ሃገራቸው ማጥፋት ነው። ልክ መለስ ዜናዊን እና አብዮት አህመድን በኢትዮጵያ እንዳዘጋጇቸው ፥ በቦሊቪያም ከአማራ ነገድ የሆነውን የቀድሞ ፕሬዚደንትን ኢቮ ሞራሌስን ሤረኛ በሆነ መልክ አዘጋጅተውታል።

በደቡብ አሜሪካዎቹ ቦሊቪያ፣ ቺሌ እና ፔሩ የሚገኙትና “Pueblos Indiginas / ፑዌብሎስ ኢንዲኺናስበመባል የሚታወቁት ጥንታውያኑ የአገሬው ሕዝቦች መጠሪያቸው አይማራነው። 11 ሚሊየን ነዋሪዎች ባሏት ቦሊቪያ የአይማራ ሕዝብ ቁጥር 1.5 ሚሊየን ወይም 20% ይጠጋል። አብዛኛው የቦሊቪያ ነዋሪ ከአውሮፓውያን ጋር የተካለሰ ሲሆን ለረጅም ጊዜ ስልጣኑንም የያዘው እነዚህ ሜስቲዞስ / ክልሶችየሚባሉት ናቸው። ቦሊቪያን እንደ አይማራ ከመሳሰሉት ያገሬው ጥንታውያን ነዋሪዎች ለማጽዳት ዘር ከመከለስ እስከ ምግብና ውሃ መበከል ያልተሞከረ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አልነበረም።

ከአሥር ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከዚሁ የአይማራ ነገድ የወጣውን የአገሪቷን መሪ ኢቮ ሞራሌስንሥልጣን ላይ አወጡት። ምንም እንኳን ኢቮ ሞራሌስ የአይማራ ነገድ ይሁን እንጅ ተጠሪነቱ ግን ለሉሲፈራውያኑ ነው። የአሜሪካ ተቀናቃኝ እንዲሆን (የሚቆጣጠሩት ተቀናቃኝ / Controlled Opposition) ብሎም የሶሺያሊስታዊ ሥርዓት አራማጅ እንዲሆን አዘዙት። አሁን ልክ ጊዜው ሲደርስ ከስልጣን አስወገዱት፤ በከፊሉ የቦሊቪያ ሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነትንም እንዲያተርፍ ስላደረጉት አሁን እየታየ ያለው ህውከት ሊፈጠር ቻለ።

በሃገራችንም ከዚህ የከፋ ህውከት ከመጪው ግንቦት ምርጫበኋላ ሊፈጠር እንደሚችል ለማወቅ ሊቅ መሆን አይጠበቅብንም።

ከሃያ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኗ ሰርቢያ (የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ) የጀመረው የሉሲፈራውያኑ የቀለም አብዮትጥንታውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑት ሕዝቦች ዘንድ እንዲቀጣጠል ነው እየተደረገ ያለው። ከኦርቶዶክስ ሰርቢያ ወደ ኦርቶዶክስ ጆርጂያ፣ ዩክሬይን እና ሩሲያ እንዲቀጥል ተደርጓል።

አዎ! የሳጥናኤል ግብ ኢትዮጵያ ነው። ዲያብሎስ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ሰንደቅ ዓላማችን በጣም ይጠላቸዋል፣ ይፈራቸዋል። ይህን በሃገራችን እያየን አይደለም?! የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ እንኳን የኩርድ ሕዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ያለቸው ኩርዶች የኢትዮጵያን ቀለማት በመያዛቸው ነው።

የአንድን ሕዝብን ዘር ሙልጭ አድርጎ በማጥፋት የሺህ ዓመታት ልምዱ ያላቸው ቱርኮች እና አረቦች ወደ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ወደ ቦሊቪያ እና ቬኔዝዌላም ርቀው በመጓዝ እየሠፈሩ ነው። እነዚህ የመጥፎ ዜና እና ጥፋት መልዕክተኞች ከምዕራባውያኑ ረዳቶቻቸው ጋር በማበር የኢትዮጵያን ክርስቲያኖች ደም አፍስሰው ለዋቄዮአላሃቸው እንደሚገብሩት በቦሊቪያም ማራ የተሰኘውን ጥንታዊ ሕዝብ ለዚሁ ሰይጣናዊ ተግባር መፈጸሚያ ለማድረግ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

ኢቮ ሞራሊሰ ከስድስት ወራት በፊት ቱርክን በመጎብኘት የመጀመሪያው የቦሊቪያ ፕሬዚደንት ለመሆን በቅቶ ነበር።

የሚገርም ነው፤ በሃገራችን አማራ፤ በቦሊቪያ አማራ። ሁለቱም በአሁኑ ሰዓት የተዳከሙ ሕዝቦች ናቸው። ልዩነቱ ግን የኢትዮጵያ አማራ የደከመው ኢትዮጵያዊነቱ ስላልጠነከረ/ በኢትዮጵያዊነት ስላልተጠናከረ፣ የአባቶቹን ነፍጠኛነት በመርሳቱ ሲሆን የቦሊቪያዎቹ አማራዎች ግን በአማራነታቸው ስላልጠነከሩ/ስላልተጠናከሩ ነው። ከአማራ በፊት ኢትዮጵያ ስትቀድም ከቦሊቪያ በፊት ግን አማራ ይቀድማል።

በኢትዮጵያ በአማራ ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት ነዋሪዎቹ አማራበመሆናቸው ሳይሆን አማርኛ በመናገራቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን በመሆናቸው፣ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቅ ዓላማ በማውለብለባቸው፤ ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ነው። ትግሬየሚባለውም በትግሬነቱ ሳይሆን ጥቃት የሚፈጸምበት በጥንታዊው ኢትዮጵያዊነቱ እንጂ። እነዚህ ኢትዮጵያውያን ከዚህ ኢትዮጵያዊነታቸው እስካልተላቀቁ ድረስ ጥቃቱ ይቀጥላል። ስለዚህ በተቻለ መጠን አማራነት ኢትዮጵያዊ ባልሆነ አማራነት፣ ትግሬነት ኢትዮጵያዊ ባልሆነ ትግሬነት እንዲቀየሩና እንዲዳብሩ ይደረጋሉ። ትናንትና ኤርትራ ዛሬ ደግሞ ትግራይ እና ኦሮሞ በተባሉት የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት የተደረገው ነገር ይህ ነው።

አብንየተባለው ፓርቲ ገና ሲቋቋም ! ! ዋይ! ዋይ!” ብዬ ነበር። በዘውግ የተደራጀ አማራየተሰኘው ሕዝብ በአማራነት ከኢትዮጵያ የሚነጥል ሤር መጠንሰሱን ከውዲሁ ይታየኝ ነበር። የደከመው አማራ ላይ ቶሎ ጥቃት የፈጸሙት፣ መሪዎችየሚሏቸውን ልሂቃን የገደሉትን እና የአብን አመራራትን ወደ እስር ቤት የከተቱት አማራ የሚሉት ነዋሪ ተቆጭቶና ተነሳስቶ ኢትዮጵያዊነቱን እንዲተውና ኢትዮጵያን የከዳ የአማራ ሃገር እንዲገነባ ነው።

አብንየተሰኘው ፓርቲ ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ከሆኑ ኦነጎች ጋር በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጡ ይህን የፀረኢትዮጵያ የሆነ አካሄድ ነው የሚጠቁመን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች ሁሉም በፀረኢትዮጵያ ኃይሎች የተደራጁና በጠላቶቻችን ባትሪ የሚሞሉ ሃገር አጥፊዎች ናቸው። አሁን በአብን እና በኦነጎች መካከል የተፈጠረው ግኑኝነት ከሰላሳ ዓመታት በፊት በህዋሃት እና ኦነግ መካከል ተካሂዶ የነበረውን ጋብቻ ያስታውሰኛል። ያኔም የጥፋት ኦርኬስትራውን ሲመሩ የነበሩት ምዕራባውያኑ ሉሲፈራውያን ነበሩ ፥ ዛሬም እየመሩ ያሉት እነርሱው ናቸው።

በሠላሳ ዓመት ውስጥ ኦሮሞው እና ትግሬው ከኢትዮጵያዊነት እንዲርቅ ተደርጓል ፥ በመጭዎቹ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ አማራው ኢትዮጵያዊነቱን እርግፍ አድርጎ እንዲተው ይደረጋል፤ ያኔ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር እትኖርም፣ ተዋሕዶ ትጠፋለች፣ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱም ወደ ጥቁርነት ይቀየራሉየሚል ነው እቅዳቸው። ግን ብዙ መስዋዕት ያስከፍለናል እንጂ ይህ እቅዳቸው አይሳካላቸውም።

ስቃዩና ዕልቂቱ እንዲቀነሱ ግን ባፋጣኝ አማራእና ትግሬየተባሉት ነገዶች ልሂቃቃናቶቻቸው ለዘመናት ለፈጸሙባቸው በደሎች ብድር ከመመላለስ በመቆጠብና እርስበርስ ይቅር በመባባል ባፋጣኝ መተባበር ይኖርባቸዋል። ይህ በአማሮችና ትግሬዎች ላይ የመጣ የህልውና ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፤ ከምጽዋ እስከ ሞያሌ ያሉትን ሌሎቹን ደካማኢትዮጵያውያን ነገዶችን አንስፍስፎ ከመጣው የዋቂዮአላህ ሠራዊት መከላከል ብሎም ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ከዚህ አውሬ ኃይል ማዳን መቻል ስለሚኖርባቸው ነው።

በሃገራችን፣ በቤተክርስቲያናችን እና በሰንደቅ ዓላማችን ቀለማት ላይ የተነሱትን የዲያብሎስ ቡችሎች ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ቆራርጦ ከእግራችን ስር ይጣልልን!

ኢትዮጵያውያንን በተበከለ የፈረንጅ ዶሮየሚመርዙት አላሙዲን እና ቢል ጌትስ በቦሊቪያም ተመሳሳይ ፕሮጀክት ለመፈጸም አቅደው እንደነበርና ቦሊቪያም ከልክላቸው እንደነበር ከሚከተለው ቪዲዮ ጋር በተያያዘ አውስቼ ነበር፦

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰዶማዊያን ባንዲራ በኤምባሲዎች እንዳይሰቀሉ ፕሬዚደንት ትራምፕ በማዘዛቸው ሙስሊሟ ሶማሊት አበደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2019

ሚነሶታን ወክላ አሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ የገባችው ወስላታዋ ትውልደሶማሊት ግብረስዶማውያን መብታቸው ተነፈገ፤ ለምን ኤምባሲዎች የግብረሰዶማዊያኑን ሰንድቀ ዓላማ ማውለብለብ አልቻሉም ብላ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የተለመደውን የኮብራ መርዝ ረጨች። ቅሌታም!

ያው፤ የግብረሰዶማዊያን አምላክ = አላህ

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ-ማርያም | የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በጎጃም ሰማይ ላይ በግልጽ ታየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 9, 2018

የመልአክ ቅርጽ በሠራው እና መስቀለኛ ሆኖ በሚታየው ደመና ላይ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት በደንብ ይታያሉ። ድንቅ ነው!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ፍቅር? አንድነት? | ፕሬዚደንት ኢሳያስን ለመቀበል የወጡ አንዳንድ ፈረሰኞች ለምን “የኦሮሚያን” ባንዲራ ያዙ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2018

ይህ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ የመራኝ ክሰተት ነው።

ሁለተኛው ክፍል ላይ “ኦሮሞ ነኝ፤ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም” የምትለዋ ከሃዲ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ታቃጥላለች። ለንስሐ ያብቃት!

ለነገሩ ከዚያኛውም ባንዲራ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ፤ የሉሲፈር ኮከብ እስካልተነሳ ድረስ፡ የአንድነትና ፍቅር ጉዳይ ህልም ሆኖ ነው የሚቀረው። ዶ/ር አብይ በሚቀጥሉት ቀናት የሚፈተኑት በሦስት ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ነው፤ የሚከተሉትን እርምጃዎች ከወሰዱ፡ ምንም እንኳን በሉሲፈራውያኑ ዘንድ ጥቃት ሊደርስባቸው ቢችልም፤ በኢትዮጵያውያንና በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ግን ትልቅ ቦታ ሊያገኙ ይችላሉ። ይህም፦

1. በአንግሎአሜሪካውያን ሉሲፈራውያኖች አስገዳጅነት የተገበረውን የብሔር ፖለቲካና ፌደራሊዝም ካፈረሱ

2. በአንግሎአሜሪካውያን ሉሲፈራውያኖች አስገዳጅነት ክቡሩ ባንዲራችን ላይ ያረፈውን ኮከብ ካስነሱ

3. አገራችን ከሉሲፈራውያን አረቦችና ቱርኮች ጋር የምታደርገውን ጥብቅ ግኑኝነት ቀስበቀስ ካላሉት

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | 1 Comment »

እኅተ ማርያም | የእግዚአብሔርን ቃል ደግፉ ፤ መንግስት ብቻ አይደለም ለአገራችን ውድቀት ተጠያቂው፡ ሕዝብም እንጂ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2018

የእመቤታችን አሥራት አገር ኢትዮጵያ፡ መሠረቷ ክርስቶስ ነው!

ወገኖች መንግስቱን ዘረኛ ነው እያሉ፡ “ነፃነት ባለበት” ውጭ አገር እንኳን ሳይቀር በጎሣ ተከፋፍለዋል። አይገርምም! ከተዋሕዶ ትግሬ መሪ ሙስሊም ኦሮሞ መሪ የተመረጠበት ግዜ ላይ ደርሰናል፤ ሆይሆይ የሚለውን ሰው ብዛት ስናይ፡ ለስላሳው ፀረክርስቶስ ጨረቃዋን መጎተት ሲጀምር ምን ያህል ተከታይ እንደሚኖረው መገመት አያዳግተንም። የሚፈለገው ይህ ነው፤ አላማውም ያ ነው።

ሰው በኢትዮጵያ መሠረት ላይ (ትግራይ ነው የሚገኘው) ጥላቻ እንዲኖረው በማድረግ መሬት መንቀጥቀጥ መፍጠር መቻል፡ ነው አላማው። በዚህም መልክ በተዋሕዶ ሃይማኖት አማኙ ህዝብ መካከል ልዩነትን ለመፍጠር ሙከራ ተደርጓል። ላለፉት ሺህ ዓመታት ጦርነቱ፣ ረሃቡና በሽታው ሁሉ ይከሰት የነበረው በወሎ ላሊበላ አካባቢ እና በትግራይ ነው። በዱሮ ጊዜ ጣዖት አምላኪዎችን (ራያ) ወደ ሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል አምጥተው አስፈሩ፤ በኋላ ላይ ደግሞ የደርግ መንግስት ትግርኛ ተናጋሪ ክርስቲያኖችን ከትግራይ በማፈናቀል በደቡቡ ኢትዮጵያ ለማስፈርና ትግራይን ከተዋሕዶ ለማጽዳት ሞክሯል። Problem – Reaction – Solution” ብሎታል፡ ተንኮለኛው ፈላስፋ ሄገል።

ልክ በአይሁዶች በኩል የእስራኤልን መሠረት ለመነቅነቅ እንደሚሞክሩት፡ አሁን በአገራችንም በትግሬዎች በኩል የኢትዮጵያን መሠረት ነቅንቀው ለማፍረስ እየታገሉ ነው። ይህ ቁልጭ ብሎ እየታየ ነው።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባለቤቱን ካልፈሩ፡ አጥሩን አይነቀንቁ | እነ ኦባማ የሰፉት የግብረሰዶም መለያ ባንዲራ በአዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2018

አቤት ተንኮል! አቤት ድፍረት! አቤት ንቀት!

ወስላታው ኦባማ ምንም ሳይሠራ የኖቤልን የሰላም ሽልማት ከኢአማንያውያኑ ስካንዲኔቪያኖች ያገኘው ያው ግብረ ሰዶማዊነት በአፍሪካ መናገሻ አዲስ አበባ ለማራመድ እንዲችል ማበረታቻ መሆኑ ነው። 2015 .ም ላይ አዲስ አበባ ለጉብኝት ሲገባ ሰማይ ላይ ወጥታ የነበረችው የማርያም መቀነቷ እንደ ኃይለኛ ማስጠንቀቂያ ትታያለች።

የፊንላንድና ዴንማርክ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ባንዲራ መስቀላቸው፡ ከአባታችን ኖህ ያገኘንውን፣ እንዲሁም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰረችልንን የማርያም መቀነት በድፍረት ለማርካስና ሰንደቅ ዓላማችንንም ለማጥቆር ሲሉ ነው። መጀመሪያ ላይ ባለ አምስት ማዕዘኑን ኮከብ……አዎ! እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳልና።

አዲስ አበባ ከአፍሪካ ህብረት ጀርባ አውሮፓ ህብረት ቢሮ ላይም ተመሳሳይ የግብረሰዶም መለያ ባንዲራ በይፋ ተሰቅሎ ይታይ ነበር።

ለመሆኑ እነዚህ ኢምባሲዎችና ድርጅቶች ለዓደዋ መታሰቢያ በዓል ዕለት የኢትዮጵያን ሰንደቃላማ ለመስቀል ፈቃደኞች ናቸውን? ወይም የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዋሽንክግተን ወይም በለንደን የፀረ-ዘረኝነትን ባንዲራ ቢያውለበልቡ ዝም ይሏቸዋልን፡ በጭራሽ! ባለፈው ዓመት አሜሪካ የሚገኙ የሩሲያ ቆንስላቶች ባንዲራዎቻቸው በግድ እንዲነሱ ተደርጎባቸው ነበር፤ እዚህ አንብቡ።

አሁን በመላው ዓለም በግልጽ እየደፈሩ መውጣት ጀምረዋል። ግድየለም፤ ይታዩን፤ እንያቸው! ለዓለማችን፡ በተለይ ለክርስቲያን ኢትዮጵያ የተላኩት ሁለት ኃይለኛ መቅሰፍቶች ግብረሰዶማዊነት እና እስልምና መሆናቸውን አሁን ማየት እየተቻለን ነው። ሁለቱም እጅግ በጣም አስቃቂ የሆኑ ድርጊቶችን በመላው ዓለም እየፈጸሙ ነው። ሁለቱም ከዲያብሎስ የተላኩና አንድ አምላክ ያላቸው ናቸው። ሁለቱም የአዳምን ዘር መንፈስ ለማድከም ዲያብሎስ የሚጠቀምባቸው መሣሪያዎች ናቸው። ለዚህም ነው ለአንድ ዓላማ እርስበርስ ተመሳጥረው ዲያብሎሳዊ ስራ የሚሠሩት። እስማኤል + ዔሳው።

መጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት ይናገራል፡፡ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ግብረ ሰዶማውያን ነበሩ፡፡ ሰዶምና ገሞራ በዮርዳኖስ ሸለቆ የተቆረቆሩ ከተሞች ነበሩ፡፡ በእነዚህ ሁለት ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ግብረ ሰዶማውያን ማለትም ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር ዝሙት የሚያደርጒ ይህ ኃጢአትም በእነርሱ ይበዛ ስለነበር ስያሜው የቦታውን ስም በመያዝ ግብረ ሰዶም ተባለ፡፡ በዘመናት ሁሉ ይህን ኃጢአት የሚሠሩ መጠሪያ ሆኖ አገለገለ፡፡ ዛሬም በግብር የሚመስሉአቸው ሰዎች ግብረ ሰዶማዊ ወይም ሰዶማውያን እየተባሉ ይጠሩበታል፡፡ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር የሚፈጽሙት ዝሙት አጸያፊ ስለነበር እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ወሰነ፡፡ (ዘፍ. 18÷20፣ ዘፍ.19÷5-9)፡፡ ሁለት መላእክትን ወደ ሰዶም ላከ፡፡ ሁለቱ መላእ ክት የእግዚአብሔር ሰው እና ከሰዶማዊነት ግብር ንጹሕ የነበረውን ሎጥን ከከተማው እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን በእሳትና በዲን አጠፋ፡፡ (ዘፍ.19÷10-26) ሰዶምና ገሞራ አሁን በጨው ባሕር እንደተሸፈኑ የሥነ ምድር ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡

በመጽሐፍ ቅዱስ ሰዶምና ገሞራ የክፋት ሁሉ የፍርድም ምሳሌ በመሆን ተጠቅሰዋል፦

[ኢሳ. 1÷9-10፣ ኢሳ. 3÷9፣ ኤር. 23÷14፣ ሰ..4÷6፡፣ ሕዝ. 1646፣ ማቴ.10÷15፣ ራእ. 11÷8]

መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ ሰዶማዊነት ነውር እና አጸያፊ እንደሆነ ይመሰክራል

[ዘሌ. 30÷13] [ዘፍ. 13÷13] [ይሁዳ. . 7] [ሮሜ. 1÷24-27] [ቆሮ. 6÷9-10] [ዘሌ 20: 13]

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰንደቅ ዓላማችን፣ ቩዱ ጥንቆላ እና ፍሬሜሰኖች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2013

ረንጓዴ ቢጫ ቀይ የሆነው የቀስተ ደመና ምልክት በአባታችን በኖኅ አማካይነት ከእግዚአብሔር የተቀበልነው የዘለዓለም ሰንደቅ ዓላማችን ነው።

እየተካሄድብን ያለው ጦርነት በአንድ በኩል መንፈሳዊ በሌላ በኩል ደግሞ ሥጋዊ ባሕርይ ያለው ነው። በባዕዳን ጠላቶቹና በወገን ባላጋሮቹ አማካይነት በረቀቀና በጠለቀ መልክ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ከሰንደቅ ዓላማችን እስከ ቋንቋችን ድረስ በሁሉም የኢትዮጵያዊ መግለጫዎች በሆነው ማንነታችን ላይ ነው።

EthioBandiraQGiyorgis500 ዓመታት በፊት ከፍልስጤሟ ጋዛ በመጣው የቱርኮች ቅጥረኛ በአህመድ ግራኝ ሠይፍና በአረማውያን ተከታዮቹ ጦር ሕዝባችን አለቀ፡ በሥጋም ደከመ። ይህ መራራ ጽዋ አልበቃ ብሎ አገሪቱና ሕዝቧ በዚያ አስከፊ መቅሰፍት መዳከማቸውን ተመልክተው፡ ከውጭ በኩል ባዕዳኑ አጋጣሚውን በመጠቀም በአንድ በኩል የዘመኑ ኃያል የነበረው ኦቶማን ቱርክ በኢትዮጵያ ላይ ሥጋዊ ጦርነትን አወጀ፣ በሌላው በኩል ደግሞ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት መረቧን በኢትዮጵያ ለመዘርጋት ቆርጣ ተነሥታ ሠራዊቷን አሠማርታ ነበር።

እነዚያ የኢትዮጵያ የዘር ጠላቶች እንደዛሬው ሁሉ በዚያን ሰዓትም በተባበረና በተቀነባበረ፡ በተቀናጀ መልክ እርሷንና ትውልዷን ጨርሰው ከምድር ገጽ ለመደምሰስ ብዙ ሞከሩ፡ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ይበልጣልና፡ እነዚያን ረቂቅና ግዙፋን ጥንብአንሺ ወራሪዎች አገር ወዳዱ የኢትዮጵያ ትውልድ አገሬን ለዲያብሎስ አልሰጥም!” በሚል የተዋኅዶ ክርስትና ወኔአቸው አምላክ የሰጣቸውን ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ ሁሉንም አንድ ባንድ ለበለቡ።

በደቡብ አፍሪቃው የአፍሪቃ ዋንጫ ለ30 ዓመታት ያህል ከውድድሩ ርቃ የነበረችው ኢትዮጵያ በምድቧ ዛምቢያን (አረንጓዴ) ናይጀሪያን (አረንጓዴ) ቡርኪና ፋሶን (አረንጓዴ፣ ቀይ፣ ቢጫ) ገጠመች። በመጀመሪያው የዛምብያ ጨዋታ፡ ጎበዙ ተጫዋች ሳላዲን አንዴም ሁለቴም ያለቀላቸውን ግቦች ሳተ፡ ብዙም አልቆየ በረኛው አብዲ በመጥፎ ባሕርይው ከሜዳ እንዲወጣ ተደረገ፡ ዛምብያም ወዲያው ግብ አስቆጠረች። በኋላም ቢጫ ለብሶ የነበረው የኢትዮጵያ ቡድን ካፕቴንና ቁልፍ ተጨዋች አዳነ ለኢትዮጵያ ቡድን ጎል አስቆጥሮ አቻ ተወጣ።

የቀጠለው ጨዋታከቡርኪና ፋሶ ጋር ነበር። አረንጓዴ ለብሶ ወደ ሜዳ የገባው የኢትዮጵያ ቡድን ዋና ተጨዋችና የቡድን መሪ አዳነ ባልታወቀ አደጋ ቆስሎ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተ፤ በዚህም የኢትዮጵያ ቡድን ዕድል ቶሎ ተቀጨ።

የቀጠለው ጨዋታ ከአረንጓዴዎቹ ከናይጄርያ ጋር ነበር። በዚህም ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡድን የአጨዋወት ችሎታ ከናይጀርያዎቹ አያንስም ነበር፡ ነገር ግን መሆን የለበትምና ኢትዮጵያውያኖቹ እራሳቸው እራሳቸውን በመቅጣት ለናይጀርያ ቡድን ሁለት የቅጣት ምቶችን በአረንጓዴ ሰፌድ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ማልያቸው ጋር አስረክበው ከውድድሩ ተሰናበቱ።

አሁን የመጀመሪያውንና የሚቀጥለውን ዙሮች አልፈው የሄዱት ቡድኖች፡ ማለትም፤ ቡርኪና ፋሶ (አረንጓዴ፣ ቀይ ቢጫ) ከጋና (ቀይ፣ ቢጫ አረንጓዴ) ናይጀርያ (አረንጓዴ፣ነጭ፣አረንጓዴ) ከማሊ (በአግድም፡ አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ) ጋር ተጋጠሙ፡ በመጨረሻም ቡርኪና ፋሶ (አረንጓዴ፣ቀይ፣ቢጫ) ከ ናይጀሪያ (አረንጓዴ፣ ነጭ አረንጓዴ) ተጋጥመው፡ አረንጓዴዋ ናይጀርያ የውድድሩ አሸናፊ ለመሆን በቃች።

እስፖርት፣ ጨዋታዎች ወይም ሙዚቃን የመሳሰሉት ነገሮች ጨዋታዎች ወይም ድምጾች ብቻ አይደሉም። ከነዚህ ነገሮች ጀርባ የሕዝቦች ማንነት፣ የሕዝቦች ስነልቦናዊ ወይም ስሜታዊ ባሕርይ ይንጸባረቅበታል። ለምሳሌ ጣልያንና ጀርመንን የመሳሰሉት አውሮፓውያን ተከላካይነታቸው በጣም የጠበቀና እልህም የተጨመረበት ስለሆነ የሚሰለፉትን የእግርኳስ ሜዳ ልክ እንደ ጦር ሜዳ አድርገው ነው የሚያዩት፤ ስለዚህ ሲከላከሉ፡ አገራቸውንና ሕዝባቸውን በአገር ወዳድነት እንደተከላከሉ አድርገው ስለሚወስዱት ኳስ ሳይሰጡ እስከ ተቀናቃኙ ጎል ድረስ በመሄድ ጎሎችን ያስቆጥራሉ። በዚህም ባሕርያቸው ሁለቱ አገሮች እያንዳንዳቸው አራት ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን ለመሆን በቅተዋል። በዓለም ታዋቂ የሆኑት ኅይለኛ በረኞችም ከነዚህ ሁለት አገሮች ነው የሚወጡት። በዚህም የሕዝቦቻቸውን ጦረኛ ባሕርይ በእግርኳስ ሜዳ ላይ ሳይቀር ያንጸባርቃሉ።

በሌላ በኩል ደግሞ፡ ከሙስሊም አገሮች የሚመጡትን የሰሜን አፍሪቃ፣ ቱርክና ኢራን የመሳሰሉትን ቡድኖች ስንመለከት፡ ተጫዋቾቹ ልክ እንደ አበደ ውሻ ሙሉውን ሜዳ ወዲያ ወዲህ እያሉ በመሮጥ፡ በጥበብ ለመጫወት ሳይሆን፡ የተቀናቃኙን ቡድን ጨዋታ ለማበላሸት ይሞክራሉ። የሌላውን ማንነት መረበሽ ወይም ማጨናገፍ የእነዚህ ሕዝቦች ባሕርይ ነው። በእግር ኳስ ብቻ አይደለም፣ በሩጫው ዓለምም ከእነዚህ ሕዝቦች ጀርባ ምን እንዳለ ለመረዳት በለንደኑ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች 1500ሜትር ሩጫ ላይ ኢትዮጵያዊቷን፡ አበባ አረጋዊን፡ ልክ የኢትዮጵያ የእግርኳስ ቡድንን እንዳደነዘዙት፡ አሯሯጧን በማሰናከል እርግጠኛ የነበረውን የወርቅ ሜዳሊያ ነጠቋት። እንደገና ለማየት ቪዲዮውን በቅርቡ አቀርባለሁ።

1ኛና 2ኛ የወጡት ማንም የማያውቃቸው ሁለቱ ቱርኮች እርዳታውን ያገኙት ማንነቷን በመካድ የአረብ ባንዲራ ለማውለብለብ በበቃቸውና እራሷን ዩሱፍ ጀማልእያለች በምትጠራው ሯጭ ነበር። የሚያሳዝን ነው!

ወደ አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ሰንድቅ ዓላማችን ስንመለስ፣ በሰንድቅ ዓላማችን ላይ ያረፈው ባለ ሰማያዊ ቀለምና 5-ማዕዘን የኮከብ ቅርጽ ያለው አርማ ባንዲራችን ላይ ባይቀመጥ ጥሩ ነበር። ምናልባትም ቀደም ሲል ዓለምን የሚገዟት የሉሲፈር አርበኞች፡ ልክ የተበከለ ስንዴውን፣ ክትባቱን፣ የወሊድ መከላከያውን፣ የሳልሳ ዳንሱንና ሰዶማዊ ባሕሉንም አንድባንድ እንድንቀበል እንደሚያስገድዱን ሁሉ፡ ሰንድቅ ዓላማችን ላይም ኮከቡን እንድናሳርፈው በጊዜው አስገድደውን ሊሆን ይችላል፡ ነገር ግን፡ መንግሥት በተቀየረ ቁጥር አብሮ የመቀየር እጣ ወጥቶለት ነው እንጂ አርማው ሰንድቅ ዓላማችን ላይ መቀመጥ የለበትም፤ ጊዜውን ጠብቆ እንደሚነሳም የሚያጠራጥር አይደለም።

በቅኝ ግዛት ሥር የነበሩት ብዙ አፍሪቃውያን አገሮች የኢትዮጵያን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት በመውሰድ ባንዲራዎቻቸው ላይ በማሳረፋቸው ባንዲራችን ለአፍሪቃውያኑ ኩራት እንደሆነ ብዙ ጊዜ ይነገራል።፡ የባንዲራችንን ሦስት ቀለማት ሌሎች አፍሪቃውያን ወንድሞቻችንም በሰንደቅ ዓላማዎቻቸው ላይ በማሳረፋቸው ለአፍሪቃውያንም የተስፋ ምልክት ሆኗል የሚል እምነት አለን፤ በእውነት እንነጋገር ካልን ግን መጀመሪያ አፍሪቃ ማን ናት? አፍሪቃውያንስ እንማን ናቸው? የሚሉትን ጥያቄዎች አጥብቀን መጠየቅ ይኖርብናል። ለረጅም ጊዜ ፓንአፍሪቃዊየሆኑ ህልሞችና አመለካከቶች ካሏቸው ግለሰቦች መካከል አንዱ ነበርኩ። ይህ ፓንአፍሪቃዊ ህልም በርግጥ አፍሪቃውያንን በአንድ የአፍሪቃዊ መንፈስ የሚያስተሳስር ቢሆን ኖሮ በጣም በጎ የሆነ ተግባር ለመሆን ይበቃ ነበር። ነገር ግን ይህ ሕልም ነው! ዕውን ሊሆንም የሚበቃ ነገር አይመስልም። የአፍሪቃውያንን ሕዝቦች አንድ ላይ ሊያስተባበር የሚችል አንድወጥ ርዕዮተ ዓለም፣ ፖለቲካ ወይም ኅይማኖት አለመኖሩ አንዱ ትልቁ ምክኒያት ነው። አፍሪቃ፡ ከሌሎች ክፍለ ዓለሞች ጋር ሲወዳደር በጀነቲክስ አወጣጥ እንዲሁም በቋንቋና በሃይማኖት እጅግ በጣም የተለያዩ ሕዝቦች የሚኖሩበት አህጉር ነች። ስለሆነም፡ የቆዳ ቀለም ላይ ትኩረት በማድረግና ፓንአፍሪቃዊ የሆነ ርዕዮተዓለም በመከተል ብቻ ሁሉንም አንድ ለማድረግ መሞከር የሞኞች ህልም ነው። ይህ የፓንአፍሪቃዊ እንቅስቃሴ እንዲያውም አፍሪቃን እንደ አንድ አገር አድርጎ የሚቆጥረውን የአፍሪቃውያኑን ጠላት ነው ሊጠቅም የሚችለው፤ በቀላሉ ለመቆጣጠርና ለመዋጋት እንዲችል ያመቸዋልና።

አፍሪቃውያኑ፡ ጠንካራና መሠረታዊ አፍሪቃዊ በሆነው የኢትዮጵያኛ ሥርዓት ውስጥ ገብተው ነፃ ለመወጣትና ከፍተኛው እምነታዊ የተራራ ጫፍ ላይ እንዳይደርሱ ለባርነትና ቅኝ አገዛዝ ቀንበር ያበቋቸው ሦስት በጣም ኅይለኛና አሉታዊ የሆኑ ነገሮች አሉ፤ እነዚህም፡

  1. የቩዱ ጥንቆላ እምነት
  2. የእስልምና እምነት
  3. አውሮፓዊ የሆኑ የክርስትና እምነቶች (ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንቲዝም)

ናቸው።

እነዚህ ሦስት የእምነት ጎዳናዎች የኢትዮጵያኛው እምነት የሚከተለውን መንገድ በጣም ይቃረናሉ። አንዱ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛውን አቅጣጫ የሚከተለው፡ ወይ የነርሱ፣ ወይ የኢትዮጵያኛው። ስለዚህ እነዚህ ሁለት የተለያዩ ሥርዓቶችን ያቀፈ አንድ ወጥ የፓንአፍሪቃ እንቅስቃሴ ፈጽሞ ሊኖር አይችልም።

ሰንድቅ ዓላማንም በሚመለከት፤ የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት በጋና፣ ማሊ፣ ሴኔጋልና ሌሎች አፍሪቃውያን ባንዲራዎች ላይ ማረፉቸው ሕዝቦቻቸውን ወደ ኢትዮጵያኛው ሥርዓት ጎትቶ ሊያመጣቸው አይችልም። ለምሳሌ የአውሮፓውያኑ ክርስትና በተስፋፋባት ጋና የቩዱው የጥንቆላ እምነት ክርስትናውንሳይቀር በጥልቅ በክሎት ይታያል። በተጨማሪ፡ ጋናም ሆነች ሌሎች ባለ አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ አገሮች የነዚህን ቀለማት አቀማመጥ እንደ ኢትዮጵያ አረንጓዴው ከላይ፣ ቢጫው ከመኻል፣ ቀዩ ከታች አድርገው አይደለም የሚያቀርቡት። እንዲያውም ጋና ጭራሹን በመገለባበጥ ቀዩን ከላይ አረንጓዴውን ከታች በማድረግ ነው ሰንድቅ ዓላማውን የምታውለበለብው።

በዚህች ዓለማችን የምንጠቀምባቸው ቀለማት፣ አርማዎች እና ምልክቶች ብዙ ነገሮችን ሊነግሩን ይችላሉ። በተለይ የሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ልዩ ትርጉም ስለሚኖራቸው በቀላሉ መታየት የለባቸውም። ስለዚህ የሰንደቅ ዓላማ ቀለማት አቀማመጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ። ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳልና፣ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ልጆች በአባታቸው በኖህ አማካኝነት ከቀስተ ደመና ወስዶ የሰጣቸውን ቀለማት፡ በመኮረጅ እሱም ለደቂቃውያን ልጆቹ ሰጥቷል፤ ሰዶማውያን እና የቩዱ ጠንቋዮች እነዚህን ቀለማት መጠቀማቸውን እንደምሳሌ ይወሰዳል። ሰዶማውያንም ልክ እንደ ጋና አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀዮቹን ቀለማት ገለባብጠው ነው የሚያውለበልቡት።

6ኛው የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ፡ አቡነ ማቴዎስ በተመረጡበት ቀን የሮማ ካቶሊክ ጳጳስ ዙፋናቸውን ማስረከባቸው የአጋጣሚ ነገር አይመስለኝም። የሮማዋ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ብዙ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን የሠራች፡ ልትመሰገን የሚገባት ቤተክርስቲያን ብትሆንም፡ ባሁኑ ጊዜ በሰይጣን ቁጥጥር ውስጥ የገባች ትመስላለች። ለሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውድቀት አስተዋጽዖ በማበርከት ላይ ያሉት ሰዶማውያን እና የቩዱ ጠንቋዮች ናቸው። እንደሚታወቀው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቄሶች ሚስት እንዲያገቡ አይፈቀድላቸውም (ሶለባት)። ይህን ሁኔታ የታዘቡት የማርቲን ሉተር ልጆች ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከ 40 – 50 ዓመታት በፊት በብዛት ሠርገው በመግባት ቀስበቀስ ቤተክርስቲያኗን ሊቆጣጠሩ በቅተዋል። አሁን የሚታየው የሕፃናትደፈራ ቅሌት ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ቤነዲክት 16ኛ ወንበራቸውን ማስረከባቸውም የሰዶማውያን ተጽዕኖ እጅግ ከፍ እያሉ መምጣቱን ነው የሚነግረን። ምስኪኑ አዛውንት ጳጳስ ሊደርስባቸው የቻለውን የሽብር ሁኔታ እንዲሁ በቀላሉ መገመት አይቻልም። በዚህች ዓለማችን ዓይን ያወጣና እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ሽብር ነክ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉት ሁለት ኃይሎች አክራሪ ሰዶማውያን እና እስላሞች ናቸው። እነዚህ ኃይሎች ከላይ ከመደክቧቸው ሦስት የእምነት ክፍሎች ጋር በተገኘው አጋጣሚ ሁላ እይተመሣጠሩ ሉሲፈር የነፍስአዳኙን ያገለግላሉ።

በካቶሊኮች ዘንድ ቅዱስ ማለኪተብለው በ12ኛው ምዕት ዓመት ላይ በአየርላንድ የሚታወቁት ካቶሊካዊ ቄስ ተንብየውታል የተባለውን የ ቅዱስ ማለኪ ትንቢት..አ በ1595 .ም የካቶሊክ መነኮሳት አሳትመወት ነበር። በዚህም ትንቢታቸው ማለኪ ስለመጨረሻዎቹ 10 የሮማ ካቶሊክ ጳጳሳት ተናግረዋል ይባላል። አሁን ወንበራቸውን ያስረከቡት በነዲክት አስራ ስድስት፡ 111ኛው ጳጳስ ሲሆኑ በትንቢቱ 9ኛው መሆናቸው ነው። ስለዚህ 10ኛውና ቆየት ብሎ የተጨመረው 112ኛው የሮማ ጳጳስ የመጨረሻው ይሆናሉ፡ ስማቸውም ጴጥሮስ ሮማኑስይሆናል ብለው ማለኪ መናገራቸው ተገልጿል።

የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ጋር ባላት የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግኑኝነት፡ ከፍተኛ የቫቲካን ባለሥልጣናት ለመሆን የበቁ ኢትዮጵያውያን የሉም። ልክ በዓለማዊውም ዓለም እነ አሜሪካና እንግሊዝ ጋር ግኑኝነት በመመሥረት ቀዳሚ ከሆኑት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ ትገኝበታለች፡ ኢትዮጵያውያንም በነዚህ አገሮች መኖር ከጀመሩ ከብዙ የዓለም አገራት ቀድመው ነበር። ነገር ግን በሕብረተሰቡ የፖለቲካ፣ የምጣኔ ሃብት፣ በባህላዊ ወይም ሃይማኖታዊ ሕይወት ውስጥ ኢትዮጵያውያን እስካሁን ምንም ዓይነት ሚና ለመጫወት አልበቁም፡ ብንል አልተጋነነም። የፖለቲካ መሪዎች ለመሆን የበቁ ወይም በብዙኃን ዜና ማሠራጫዎች ውስጥ ገብተው ታዋቂነትን ያተረፉ ኢትዮጵያውያን የሉም። ይህም፡ ብቃት፡ ወይም ችሎታ ሳይኖራቸው ቀርቶ ሳይሆን፡ ኢትዮጵያውያን የሉሲፈር ኃይሎች በሚመሩት ዓለም ውስጥ ገብተው እንዲያገለግሉ እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው። ሌላ ምክኒያት ሊኖር አይችልም። ምናልባት ማንነታቸውን የካዱት ወይም ቆዳቸውን የቀየሩት ኢኢትዮጵያውያን ታዋቂ የአሜሪካ ሴነተር ወይም ዝነኛ የቢቢሲ ጋዜጠኛ የመሆን እድል ይኖራቸው ይሆናል።

በሌላ በኩል ግን፡ ልክ ፕሬዚደንት ኦባማ (በርግጥ ኬኒያዊ አባት ከነበራቸው) ባጭር ጊዜ ውስጥ፡ ባቋርጭ የመጀመሪያው አፍሪቃአሜሪካዊ ፕሬዚደንት ለመሆን እንደበቁት ላለፉት ዓመታት በቫቲካን ከምዕራብ አፍሪቃ የፈለቁ የካቶሊክአገልጋዮች ቁልፍ የሆኑ ሥልጣኖችን መያዝ ጀምረዋል፡ ለዚህም አሁን የምናውቃቸውን ናይጀሪያዊውና ጋናዊው ካርዲናሎችን እንደ ምሳሌ አድርገን መውሰድ እንችላለን። እነዚህ ግለሰቦች ካቶሊክኛ የመንፈሣዊ ትምህርት እውቀትና ብቃት እንደሚኖራቸው የሚያጠራጥር ነገር አይደለም። ነገር ግን ወደ ቫቲካን ያመጣቸው መንፈስ የአውሬው መንፈስ ሊሆን እንደሚችል ከተለያዩ ሁኔታዎች መገንዘብ እንችላለን። ምዕራብ አፍሪቃውያኑ የቤኒን፣ ናይጄሪያና ጋና ተወላጆች ከፍተኛ የቩዱ ጥንቆላ ተጽዕኖ ባለው መናፍስታዊ ኑሮ እንደሚመሩ የአደባባይ ምስጢር ነው። ከኢትዮጵያ ውጭ ያለችው የካቶሊክ ቤተክርስቲያንም እምነቷን በምእራቡ አፍሪቃ፣ በሃይቲ እና ብራዚል ከሚገኘው ቩዱኛ የጥንቆላ ባህል ጋር በማዋሀዷ እራሷን ለሉሲፈር አሳልፋ ልትሰጥ በቅታለች።

አክራ ጋና እስካሁን በአፍሪቃ ደረጃ ሰላማዊ ለመሆንና መንግሥቷም ጽኑ አቋም ሊኖረው የቻለው ያለ ምክኒያት አይደለም። መቼም በዚህ ዓለም ታዋቂነትንና አድናቆትን ያተረፉ ነገሮች በእግዚአብሔር ቤት ከንቱዎች ናቸውና፡ እንደ እነ ማህተመ ጋንዲና ንክሩማኽ የመሳሰሉትን መሪዎች ባድናቆት ልንቀበላቸው የቻልንባቸውን ምክኒያቶች መመርመር ግድ ነው። ስለ ማንዴላ ብዙ ማለት አልችልም፡ ምናልባት በሮብን ደሴት ቆይታቸው ከአፓርታይዱ ሥርዓት በኋላ የነጩ ነዋሪ ደህንነት በሰላም ይጠበቅ ዘንድ አዘጋጅተዋቸው ይሆናል፡ ሆኖም ይህ ነው ለማለት በጣም ይከብዳል። ጋንዲ ግን፡ በደቡብ አፍሪቃ ቆይታቸው እሥር ቤት ውስጥ ከጥቁሮች ጋር ባንድ ላይ መሆን አልፈልግም የሚል የዘረኝነት አቋም እንደነበራቸው የተረጋገጠ ነገር ነው፤ አንዳንዴም ሰዶማዊ ሳይሆኑ አይቀሩም የሚባል ነገር አለ። ለማንኛውም፤ እሳቸውም ሕንዳውያን በእንግሊዞች ላይ እንዳያምጹ ሰላማዊ አብዮቱንበመከተል ማቀዝቀዣ መሪ ለመሆን የበቁ ናቸው።

የመጀመሪያው የጋና ፕሪዚደንት፡ ክዋሜ ንክሩማኽም ቀድመው ዝናን ሊያተርፉ BaphometImitየበቁት፡ ኢትዮጵያውያን፡ በተለይ አፄ ኅይለሥላሴ የመሪነቱን ቦታ በመያዝ አፍሪቃውያኑን እንዳያነሳሱ በአውሮፓውያኑ ዘንድ ፍራቻ ስለነበር ነበር። አዲሱ የአፍሪቃ ህብረት ሕንፃ ፊት ለፊት የንክሩማኽ ሃውልት እንዲቆም የተደረገውም ምናልባት በዚሁ ምክኒያት ሳይሆን አይቀርም። ንክሩማኽ እንደሌሎቹ የምዕራብ አፍሪቃ መሪዎች ሁሉ ሕይወታቸው በቩዱ ጠንቋዮች አማካይነት ይመራ ነበር። ይህን ጋናውያኑ እራሳቸው እዚህ ላይ ይመሰክራሉ። የቩዱ ፓስተሮች በፕሮቴስታንቱ ካቶሊኩና እስላሙ ዋሻ ውስጥ ሰርገው በመግባት ብሎም ከነፃግንበኞች (ፍሪሜሰኖች፟) ጋር ግንባር በመፍጠር በሉሲፈር የሚመራውን ዓለም በመመገብ ላይ ይገኛሉ።

ከጠቅላይ ምኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር ባንድ ወቅት የተገደሉትየጋናው ፕሬዚደንት አታሚልስ የሚያውቁት ምስጢር ሊኖር ይችላል። የሰይጣኑ ባፈሜት (ማሆሜት) አምላኪዎች እንደነበሩ የሚታወቁትና በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሠርገው በመግባት አምልኮተ ጣዖትንና ሰዶማዊነት ሲያስፋፉ የነበሩት ናይትስ ኦፍ ቴምፕላርስኢትዮጵያ ድረስ ሄደው የሙሴን ጽላት የመስረቅ ዕቅድ እንደነበራቸው የሚታወቅ ነው። ባፈሜት በ ፍየል መልክ ተመስሎ የተሳለ በአለክንፍ ጣዖት ነው። ምስጢረኛው ባቄላ፤ ቡናችንን ያገኘችው ፍየል በክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ዘንድ ለሥጋ ምግብ አትቀርብም። የሚገርመው፡ አረብኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ፈሜት ላይ ያለውን የ /በ ፊደል በሚገባ ማለት/መናገር አይችሉም። የባፈሜት ጣዖት አምላኪዎቹ ናይትስ ኦፍ ቴምፕላርስ ድብቅ የእስላም አርበኞች እንደነበሩም ይወራል፡ እዚህች ላይ እንመልከት። ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ እና እነዚህ ቡድኖች ምናልባት በኢትዮጵያውያን ጠቋሚነት በፈረንሳዩ ንጉሥ፡ ፊሊፖስ በ14ኛው ምዕተዓመት ለመጨፍጨፍ በቅተዋልም ይባላል። አውሮፓውያን በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው ደስ የማይል ሬከርድ የዚህ ቁጭት ይሆን?

ቴምፕላሮች ከተወገዱ በኋላ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሚሰኖች በተለይ በስኮትላንድ ውስጥ እነሱን ተክተው በተመሳሳይ መልክ ቫፈሜትን ማምለኩን ቀጥለዋል። አብዛኛው በዓለማችን አሉ የሚባሉት ድብቅ ማኅበረሰቦች የነዚሁ የፍሪሜሰኖች ልጆች ናቸው። ብዛት ያላቸው የአገራቱ መሪዎች፣ የገንዘብ ድርጅት ባለቤቶችና ሃብታም የሆኑ ግለሰቦች ሁሉ ፍሪሜሰናዊ ግኑኝነቶች አሏቸው። ለምሳሌ የፕሬዚደንት ቡሽ ቤተሰቦች እንዲሁም አዲሱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ መሠረቱ በአሜሪካዋ የ የልዩኒቨርሲቲ ለሆነው፡ የ ራስ ቅልና አጥንቶች (ስካል ኤንድ ቦንስ) አባልነት የተመዘገቡ ፍሪሜሰኖች ናቸው። ይህ ድርጅት ቀደም ሲል የሞት ወንድማማችነትወይም ብራዘርሁድ ኦፍ ዴዝየሚል ስያሜ ነበረው። በኋላ የመጡት ሙስሊም ወንድማማቾች ከዚሁ ጋር የሚያያዝ መሆኑ አሜሪካ በአሁኑ ሰዓት በግብጽ የምታደርገው እርዳታ ይነግረናል። ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ

ጋናም ከመጀመሪያ ፕሬዚደንቷ ከ ክዋሜ ንክሩማኽ እስከ ኮፊ አናን ድረስ በቩዱ በኩል ፍሪሜሰኖችን ለማገልገል የተመረጠች አገር ናት። ጋና፡ ሰላም ያገኘችውና ዜጎቿም በያገሩ በብዛት ተሰደው በሰላም እንዲኖሩ መቻላቸው፡ እንዲሁም የነዳጅ ዘይት እንድታወጣ የተፈቀደላት በዚሁ ምክኒያት ነው። ነፍስ ከተሸጠ ዓለማዊውን ነገር ማግኘት ይቻላል! ፕሬዚደንት ኦባማ በአፍሪቃ ጉብኝታቸው አስቀድመው ወደ ግብጽ እና ጋና መሄዳቸው፡ የእስልምናና የቩዱ መንፈስ አብሮ እየሠራ መሆኑን ሊነግረን ይችላል። የረጅም ጊዜ የጋና ፕሬዚደንት የነበሩት ጄሪ ሮውሊንግስስኮታላንዳዊ ዝርያ ነበራቸው፡ በዚህም የፍሪሜሴኖች አባል በቀላሉ ለመሆን ችለዋል። ታቦተጽዮንን ለመስረቅ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረውን ስኮትላንዳዊ ፍሪሜሰን፡ ጀምስ ብሩስን እግረ መንገዴን ልጠቁም።

ራሳቸውን ለሉሲፈራውያኑ የቩዱፍሪሜሰን ቡድን ከሸጡት ጋናውያን መካከል አፈጮሌው ወስላታ፡ ኮፊ አናንይገኙበታል፤ እዚህ እንመልከት። ኮፊ አናን ለሚሊየን ኢትዮጵያውያንቱሲ ነገዶች በሩዋንዳ መጨፍጨፍ ዋናው ተጠያቂ ናቸው። የሩዋንዳ እልቂት የፍሪሜሰኖች መሣሪያ በሆነው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አነሳሽነት በአፍሪቃ ለሚካሄደው የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳ የተፈጸመ እልቂት ነው። ኮፊ አናን እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲሁም ፕሬዚደንት ክሊንተን ለዚህ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተጠያቂዎች ናቸው። ኮፊ አናን የቩዱ እና ፍሪሜሰኖችን ሰይጣናዊ አምልኮት ከተቀበሉት ብዙ ታዋቂ ግለሰቦች መካከል አንዱ ናቸው። ከ 2007ቱ የኬኒያ ምርጫ በኋላ በተፈጠረው ብጥብጥ ወደ ኬኒያ፡ እንዲሁም ባለፈው ዓመት ላይ ወደ ሶርያ በመሄድ ተቀናቃኞችን እንዲያደራድሩ የተደረገው በፍሪሜሰኖች አነሳሽነት ነበር።

ባጠቃላይ፡ ደቡብ ዓፍሪቃ፣ ጋና፣ ግብጽ፣ ናይጀርያና ኬንያ በአፍሪቃ የፍሪሜሰኖች ማዕከል ናቸው። ከዓመት በፊት የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን (ኔቶ) ሊቢያን ለማጥቃት ሲወስን የአፍሪቃው ህብረት ተቃውሞውን ሲገልጥ፡ በተባበሩት መንግሥት የጸጥታው ምክር ቤት በጊዜው ተወክለው የነበሩት ደቡብ አፍሪቃና ናይጀርያ ግን አፍሪቃውያኑን በመክዳት ለኔቶ ድጋፋቸውን መስጠታቸው አንዱ ምሳሌ ነው። በተለይ ደቡብ አፍሪቃ በአፍሪቃ ለሚካሄዱት ለውጦች ሁሉ አርአያ እንድትሆን በፍሪሜሰኖቹ ተዘጋጅታለች። የሰዶማውያንን ጋብቻ አስቀድማ የተቀበለች፣ ፅንስን ማስወረድ ይፋ ያደረገች፣ የወሊድ መከላከያዎችን ቀድማ ያሰራጨች፣ የተኩስ መሣሪያዎችን ለነዋሪዎች የፈቀደች አገር ደቡብ አፍሪቃ ነች።

200px-Coat_of_arms_of_Peter_Turksonወደ ጋና ስንመለስ፡ በመጪው ማክሰኞ በቫቲካን በሚካሄደው የሮማ ካቶሊክ ጳጳስ ምርጫ እጩ ከሆኑት ግለሰቦች መካከል ጋናዊው ካርዲናል ጴጥሮስ/ፒተር ቱርክማን አንዱ ናቸው። ከላይ የጠቀስኩትና የመጨረሻዎቹ 10 ጳጳሶችን የተመለክተው የ ቅዱስ ማለኪ ትንቢት112ኛውና የመጨረሻው ጳጳስ፡ ጴጥሮስ ሮማኑስየሚል መጠሪያ እንደሚኖራቸው ተገልጧል። የሚገርመው፡ እኝህ ጋናዊ ካርዲናል በጋናዋ የትውልድ መንደራቸው በፋንቲ ቋንቋ ከዱሮ ጀምሮ ጴጥሮስ ሮማኑስተብለው እንደሚጠሩ ይነገራል። የመጨረሻ ስማቸው ቱርክሰንቱርክ ልጅየሚል ትርጓሜ መያዙ፣ በእስላም አጎታቸው ተንከባካቢነት ማደጋቸው፣ ባለፈው ዓመት ባዘጋጁት ጥናታዊ ፊልም ላይ እስልምናን የሚነቅፍ ንግግር ማድረጋቸው፤ ከጥቂት ቀናት በፊት ደግሞ ሰዶማዊነት የነጮች በሽታ ነውብለው መናገራቸው፡ ሰውየውን ከብዙ ነገሮች ጋር እንዲተሳሰሩ፡ በጣም ተርጣሪ የሆነ ሚና ተጫዋች እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ካርዲናል ቱርክሰን ለጵጵስና ይመረጣሉ የሚል እምነት የለኝም። ምናልባት ሊመረጥ የሚችለው ጣሊያናዊ ወይም አርጀንቲናዊ (እነሱም ጣልያኖች ናቸው) ወይም ሰሜን አሜሪካዊ ካርዲናል ነው። ነገር ግን ካርዲናል ቱርክሰን የሚመረጡ ከሆነ፡ እሳቸው አሁን እንደሚሉት ሳይሆን፡ ልልና ተሐድሷዊ የሆነ ፖሊስ በመከተል፡ ሰዶማውያኑንም እስላሙንም በይበልጥ ያስጠጋሉ፤ በዚህም የካቶሊክን ቤተክርስቲያን ወደ ታላቅ ውድቀት ይዘዋት ሊሄዱ ይችላሉ የሚል ግምት አለኝ። ፕሬዚደንት ኦባማ ለፕሬዚደንትነት ከመመመረጣቸው በፊት እና ከተመረጡ በኋል የሚከተሉትን በጣም የተለያየ መንገድ እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል። እሳቸውም ቀደም ሲል ሰዶማውያንን፣ ጽንፈኛ እስላሞችን በጥብቅ እንደሚቃወሙ ይለፍፉ ነበር፡ አሁን ግን ሁሉንም አቅፈው በመያዝ አሜሪካን ለጥፋት እያበቋት ነው። ፕሬዚደንት ኦባማ የየትኛው ምስጢራዊ ድርጅት አባል እንደሆኑ አይታወቅ ይሆናል፡ ነገር ግን እሳቸውም ቢሆኑ ላይ ከተጠቀሱት አብረው እንደሚሰሩና የእግዚአብሔርን መንግሥት ሳይሆን የሉሲፈርን መንግሥት እንደሚያገለግሉ አካሄዳቸው ያሳየናል። ስለዚህ የጥቁር ዝርያ ስለሆኑ ለአፍሪቃና አፍሪቃውያን ቁም ነገር ያደርጋሉ ብሎ ማመን ሞኝነት ነው። እነዚህ ቡድኖች ለዓላማቸው ሲሉ እንኳን እኛን የራሳቸውንም ሕዝብ ለአደጋ ከማብቃት ወደ ኋላ አይሉም። በ2012 .ም አፍሪቃ 4 መሪዎቿን ምስጢራዊ በሆነ መልክ አጥታለች። በአገራቱ ሁከትና አለመረጋጋት ለመፍጠር መሪዎችን እንደሚገድሉ/እንደሚያስገድሉ ያደባባይ ምስጢር ነው፤ ታዲያ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ምኒስትር መለስን (ነፋሳቸውን ይማርላቸው) እነዚህ ኃይሎች አስገድለዋቸው ይሆን? ይህን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጠረጠራል፡ ደፍሮም ጨረር ነው ይላል! ግን፡ የፕሬዚደንት ኦባማ፣ የፕሬዚደንት ሙርሲና የሼክ አላሙዲ የወንድማማችነት ቡድን፡ ግብጽ፡ ሳውዲ ዓረቢያ እና ካታር ስለዚህ ጉዳይ ምን የሚያውቀው ነገር ይኖር ይሆን? ምስጢሩን የጢስ እሳት ቀስተ ደመና አንድ ቀን ያበራልናል።

እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ስለዚህ። አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል። እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።

ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ” [ኤፌሶን 512: 17]

ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: