Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰንደቅዓላማ’

አዲስ አበቤዎችና ኮሮና ሰንደቃችንን ያቃጠሉትን ፖሊሶች በማሳደድ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020

  • 👉 በጆሞ ክፍለ ከተማ ፖሊሶች ላይ ተኩስ ተከፈተባቸው።
  • 👉 የነፃነትና የሕይወት አርማችንን ሰንደቃችንን እሑድ ዕለት የለከፉት ፖሊሶች በኮሮና ተለከፉ።

እናንት እራስጠል ከሃዲዎች ገና እሳቱ ይወርድባችኋል!

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር አበባ | አብይ የኢትዮጵያ መሪ አይደለም ፥ እርስበርስ እንድንጫረስ ይረዳ ዘንድ የተሾመ የኦሮሚያ መሪ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020

👉 /ር አበባን ጊዜ ወስደን በጥሞና እናዳምጣታቸው፤ ብዙ ጠቃሚና እውነተኛ የሆኑ ነጥቦችን አንስተዋል። እንደዚህ በግልጽ ወጥቶ እውነቱን የሚናገሩ ሰዎች በጠፉበት ዘመን፡ በእውነት ሴቶቻችን ወንዶቹን አስንቀዋል። መርህ አልባ፣ አቋም የለሽ ከሆኑትና እንደ ዳክዬ ወለም ዘለም እያሉ ሕዝቡን ወዳልሆነ መንገድ ከሚመሩት ወንዶቻችን የተሻሉ ሆነው ተገኝተዋል። ወይ በራድ ወይ ትኩስ ያልሆኑ፣ ዛሬ ደጋፊ ነገ ተቃዋሚ የሆኑትን ብልህመሳይ “ምሁራንን” መስማት ጆሮ ያቆስላል። በተለይ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትን የገዳዩን ደጋፊዎች በጣም እንቃቸዋለሁ።

/ር አበባ ከተናገሯቸው ነገሮች መካከል

  • 👉 አብይ ለኢትዮጵያ አይሆንም፤ 32 ዓመት ለለፋለት ኦሮሙማ ፕሮጀክት ግን ችሎታውን በተግባር አሳይቷል። ይህንም ሳይደብቅ በግልጽ እየነገረን ነው።
  • 👉 አብይ ለሃገር መሪነት የሚያስችል ብቃትም፣ አቅምም፣ ችሎታም የለውም!
  • 👉 ከስነ ልቦና አንጻር አብይ የአጥፍቶ ጠፊዎች ዓይነት ስብዕና ያለው አደገኛ ሰው ነው
  • 👉 ችሎታ የሌለውን መሪ የሚፈልግ ሕብረተስብ ምንያህል ከዚያ ችሎታ ከሌለው ግለስብ በታች መሆኑን ነው የሚጠቁመን”
  • 👉 የሚያሳፍር የድንቁርና ዘመን ላይ ነን ፥ ትልቁ ወንጀል እነ አብይ እና ወያኔዎች በሃገራችን በጣም ትልቅ ድንቁርና እንዲሰፍን አድርገዋል።
  • 👉 የክርስቲያኖችን ሕይወትን ከሚቀጥፈው ገዳይ አገዛዝ ጋር አትደመሩ፤ በጣም አደገኛ የሆነ አምባገነናዊ የአውሬ ሥርዓት ይፈጠራችሁ ነው!
  • 👉 የደምቢዶሎ ሴት ተማሪዎችን አግተው የሰወሯቸው፤ ሕዝቡን ለማኮላሸት፣ ሞራሉን ለመስበር ከሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ ደግሞ አብይ ለኢትዮጵያውያን ምን ያህል ንቀትና ጥላቻ እንዳለው፣ ሕይወታችንም ለእርሱ ከንቱ እነሆነና ዋጋ እንዳልተሰጠው ነው የሚያሳየን። ስለዚህ ሰውዬውን በጭራሽ ልንሸከመው አይገባንም።

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀነሳይድ እየተፈጸመ ዳንኪራ? ልትጠፋ ያለች ከተማ በሃዘን ግዜ ዳንኪራ ታበዛለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020

ከሺህ በላይ ክርስቲያን ወገኖች በተጨፈጨፉበት ማግስት፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እንደ ችቦ በጋዩበት ማግስት፣ መኖሪያ ቤቶቻቸውን ያጡ ሦስት ሺህ የሚጠጉ የተዋሕዶ ልጆች በየዓብያተ ክርስቲያኑ ተጠልለው በሚገኙበት በዚህ ክፉ ወቅት፣ ለአዲስ አበባ ነዋሬዎች ሕይወታቸውን በነፃ የሰጡት እነ እስክንድር እስር ቤት ውስጥ ለረሃብ፣ ድብደባና ኮሮና በተጋለጡበት በእነዚህ ቀናት፣ የምስኪን ገብሬ ሴት ልጆች ታግተው በተሠወሩበት በዚህ ዘመን ይህን ያህል ደስታ ከየት ነው ሊገኝ የሚችለው?

ያውም ወራዳና ገዳዩ አገዛዝ ለጠራው “የድጋፍ ሰልፍ?”፣ ገዳዩ “ደግፉኝ፣ ካልደገፋችሁኝ አስራችኋለሁ፣ እገድላችኋለሁ!” የሚልበት ዘመን ላይ ነው የምንገኘው እኮ! ሁሌ ድጋፍ የሚሻው ገዳይ ዐብይ እራሱ በዚህ ያልተጠበቀ ድጋፍ ሳይናደድ አልቀረም፤ የገዳይ ባሕርይ ነውና! ለዚህም ይመስላል ፖሊሶቹ ሰንደቃችንን እንዲቀሟቸው ትዕዛዝ የሰጣቸው።

አቤት ውርደት! አቤት ቅሌት! ይህ በጣም የሚያስቆጣ ነገር እኮ ነው፤ ጃል! ምን ዓይነት መርገም ነው?! እንደው እንኳን የዋቄዮአላህ ልጆች ሜንጫ ከሰማይ እሳት ቢወርድብን ሊያስገርመን ይችላልን? በፍጹም!

ከአራት ዓመታት በፊት በአሜሪካዋ ከተማ በኦርላንዶ ፍሎሪዳ “ፑልስ” በተባለው የግብረሰዶማውያን የዳንኪራ ቤት ውስጥ ቦምብ ፈንድቶ 49 የሚሆኑት ግብረስዶማውያን እንደ ዝንብ ሲረግፉ የተረፉት ግብረሰዶማውያን “ሂ! !” በማለት ጭፈራቸውን ያለማቋረጥ ቀጥለውበት ነበር። እግራችው ሥር ሙታን እየተንጠባጠቡ ይደንሳሉ፤ በዓለም ፍጻሜ ይጨፍራሉ!

ሰዶም እና ጎሞራ ሊጠፉ የቻሉበት ምክንያት እኮ ነውራቸው ሳያሳፍራቸው ዳንኪራ በማብዛታቸው ነበር። በደላቸውን እንደ መላካም ነገር በመናገር፣ ሃጥያታቸውን እንደ ጽድቅ በማውራታቸው፣ ነውራቸውን በአደባባይ ያለ ህፍረት በመግለጻቸው ነበረ የጥፋት እሳት ወርዶ ያጠፋቸው። ዛሬም ገዳይን እንደ ጀግና፣ በዳይንና ጨቋኝን እንደ መልካም አስተዳዳሪ፣ በመቁጠር መልሰው መላልሰው ነውራቸውን ይነግሩናል። እኛም ስንመልስ ተዉ…. ዛሬ እዩኝ እዩኝ ነገ ደብቁኝ ይመጣል፣ ግዜ ያነሳውን ግዜ ይጥለዋል፣ መግቢያ እስቀሚጠፋባችሁ ድረስ የጭንቅ ቀን ይመጣባችኋል፣ እያለን ሰሚ ከተገኘ ከቅድመ አደጋ በፊት ማሳሰቢያዎችን ከመናገር ውጪ ሌላ የምናደርገው ነገር የለንም። ሁሉም ነገር ያሳዝናል!

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ ፖሊሶች ናቸው ሰንደቃችንን የሚያቃጥሉት ፣ በአሜሪካ ግን ወንበዴዎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 3, 2020

እስኪ ሁለቱን ሃገራት እናነጻጽራቸው፤

👉 አሜሪካ፤ ዓርብ ሐምሌ ፴፩ /24 – ፪ሺ፲፪ / 2012 .

አመጸኞች በፖርትላንድ፡ ኦሬገን መጽሐፍ ቅዱስን + የአሜሪካን ባንዲራ አቃጠሉ

በአሜሪካ የተከሰተው ድርጊት ከጥቂት ዓመታት በፊት በኢራን ወይም በፍልስጤም ነበር ሊከሰት የሚችለው፤ ለዛውም በበነገታው የአሜሪካ የበቀል ሮኬቶች ኢራኖችን ወይም አረቦችን ዱቄት ለማድረግ ተምዘግዘገው ይላኩ ነበር።

👉 ኢትዮጵያ፤ እሑድ ሐምሌ ፳፮ /26 – ፪ሺ፲፪ ዓ.

ፖሊሶች ስንደቃችንን ቀድደው ጣሉ፤ ኢትዮጵያ ብሔርተኞችን ደበደቧቸው፣ አሠሯቸው

በኢትዮጵያ ሃገራችን ደግሞ ታሪካዊውን ሰንደቃችንን እያዋረዱ፣ የያዟቸውውን ኢትዮጵያውያንን የሚደበድቡትና የሚያሥሩት ኢትዮጵያን እንጠብቃለንየሚሉት የሠራዊቱ ክፍሎች ናቸው። ረሳነው እንዴ ባለፈው ጊዜ እኮ ፖሊሶች እና ወታደሮች ነበር ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ዘው ብለው በመግባት ሰንደቃችንን ከሕንፃው ላይ ሲያወርዱ የነበሩት።

አዎ! ተሳላቂው ዐቢይማ በግልጽ ደጋግሞ ነግሮናል፦

“‘በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይበማለት የተረትኩበት ይሄ ሞኝ ሕዝብ እኮ አገሩንና ሰንደቁን በደንብ ይወዳል፤ ስለዚህ እኛ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ አትፈርስምእያለን በማስፈራራት አርፎ ቁጭ እንዲልና የሚወደውንም ነገር ሁሉ አንድ ባንድ በድፍረት እየነጠቅነው ሃገሪቱን ቀስበቀስ እናፈራርሳታለን፤ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት(ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”

ወገኖቼ፤ ይህ ጽንፈኛ ተግባር እኮ ከአመጸኞቹ ኮሙኒስቶች፣ ፋሺስቶችና ናዚዎች ሌላ በየተኛውም ሃገር ታይቶና ተደርጎ የማይታወቅ ተግባር ነው። የሃገርን ሰንደቅ ይህን ያህል ማዋረድ?!

ታዲያ ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ፣ ታከለ ዑማና መንጋዎቻቸው ወዲያው መረሸን የሚገባቸው ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላቶችና ከሃዲ ወንጀለኞች አይደሉምን?!

አዎ! አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦ ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

_________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: