Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰብዓዊ መብት ካውንስል’

Female European Ministers Meet Black Hitler Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2023

💭 Germany and France are providing armor to the Neo-Nazi regime of Ukraine and advocate for war 24/7 – whereas in Ethiopia, they suddenly style themselves as angels of peace. The attempt of America’s and Europe’s governments to rehabilitate the fascist Oromo regime that massacred more than one million Orthodox Christians, whose evil army brutally raped up to 200.000 Christian women and girls, even monks, is highly irresponsible, heartless and cruel. Where is the humanity left nowadays? Where is the empathy?! This moment in history will never be forgotten!!!

💭 Russian Missile Storm Thunders Kharkiv; Blitz Hours After German Minister Analena Baerbock’s Visit

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Russian Missile Storm Thunders Kharkiv; Blitz Hours After German Minister Analena Baerbock’s Visit

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2023

💭 የሩሲያ ሚሳይል አውሎ ነፋስ ነጎድጓድ በካርኪቭ ዩክሬይን; ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ጉብኝት በኋላ በሰዓታት ውስጥ

😈 ትላንት ናዚ ዩክሬን ፥ 🐺 ነገ ደግሞ ፋሽስት ኦሮሞ ወደ ነገሰባት ኢትዮጵያ

😲 የማይታመን – ፌዝ! እንዴት ያለ ክፉ ዓለም ነው፤ ጃል?!

ከዩክሬይኗ ካርኪቭ ከተማ ጉብኝት በኋላ ‘ኩሩ አምላክ የለሿ’ የጀርመብ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ከጨፈጨፈው የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጥቁር ሂትለር ጋር ለመገናኘት በነገው የሀሙስ ዕለት አዲስ አበባን ይጎበኛሉ።

እ.ኤ.አ. በኖቬምበር 2022 የአረንጓዴው ፓርቲ ተባባሪ መሪ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ በጀርመን ሙንስተር ከተማ ለ G7 ስብሰባ የ482 አመት እድሜ ያለው መስቀል ከስፍራው መውጣቱን ተከትሎ ከፍተኛ መዘዝ መጥቶባቸው ነበር።

ቀደም ብሎ፣ በጥቅምት 2022 ደግሞ ማራኪዋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ የሚከተለውን መልእክት በትዊተር ገፃቸው ላኩ።

💭 “በሰሜን #ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሰላም እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነትን ይናፍቃሉ። @_AfricanUnion የተመቻቹ ንግግሮች መጀመር የተስፋ ምልክት ነው። ፓርቲዎቹ በቅን ልቦናና የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍላጎት ይዘው እንዲደራደሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ። #ትግራይ”

ከነዚህ መገለጦች በኋላ፣ ሚንስትሯ አሁን ከአረመኔው ጥቁር ሂትለር አብዮት አህመድ አሊ ጋር በኢትዮጵያ ለመገናኘት ተዘጋጅተዋል። ታዲያ፣ በዩክሬን ሰላም እንዳታስፋፋ የሚከለክላት ምንድን ነው? ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመገናኘትስ ወደ ሞስኮ ለምን አትሄድም? ማን ነው የከፋው፤ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ለመጠበቅ እየሞከረ ያለው ፑቲን ፥ ወይስ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ለመጨፍጨፍ ‘የቻለው’አብዮት አህመድ አሊ?

አይይ! ዛሬ የኤርትራ ጦር ከትግራይ እንዳይወጣ የከለከሉት የተባበሩት መንግስታት፣ አሜሪካ እና አውሮፓ መሆናቸውን በግልፅ እያየን ነው። በቀጣዮቹ ቀናት የጀርመኑ እና የፈረንሳይ ኤልዛቤል ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የትግራይ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን አፍኖ እንዳይንቀሳቀሱ ያገታቸው፣ የጠለፋቸው እና አስርቦ እየጨረሳቸው ያለውን አረመኔውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ለማወደስና ለመሸለም አዲስ አበባ ሊሄዱ ነው።

እንግዲህ አውሮፓውያኑ ሚንስትሮች ለወኪላቸው ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤“ከሕወሓትና ሻዕቢያ ጋር ተናብባችሁና ‘ሕዝባችሁን’ ዘጋግታችሁ ጨርሱት እኛ ዓይናችንን እንከድናለን፤ ዋናው ነገር ክርስቲያን ስደተኞች ወደ አውሮፓ አይምጡብን! ደግሞ ሥራችሁን በደንብ እየሠራችሁ ነውና በርቱ፤ ትንሽ ዩሮ እንሰጣችኋለን፤ አሁን እንኳን ደስ ያላችሁ! ደስ ያለን” ለማለት ነው ወደ አዲስ አበባ የሚያመሩት።

💭 A barrage of Russian missiles struck the northeastern Ukrainian city of Kharkiv. The onslaught was witnessed just hours after a surprise visit by German Foreign Minister Annalena Baerbock to the city. The German Minister’s visit antagonised Russian President Vladimir Putin, resulting in a fusillade. Ukrainian firefighters were seen scrambling as Russian troops rained missiles. Kharkiv has faced heavy bombardment during the war, but the frontline has moved east since a Ukrainian counteroffensive last year retook territory from Russia. Putin’s troops have again launched a massive offensive after the German minister’s visit. Watch this report for further information.

😈 Yesterday Nazi Ukraine – 🐺 Tomorrow Fascist Oromo of Ethiopia

😲 Just Unbelievable – Reel Mockery! What a wicked world?!

After Kharkiv, Ukraine ‘the proud atheist’ German foreign minister Annalena Baerbock will be visiting Ethiopia this Thursday to meet with black Hitlers of the fascist Oromo regime that has massacred over a million Orthodox Christians.

Back in November 2022, Green Party Co-Leader and Foreign Minister Annalena Baerbock came under fire over the removal of a 482-year-old crucifix from the venue for a G7 meeting in the German city of Münster.

Earlier, in October 2022, the attractive Foreign Minister Annalena Baerbock tweeted the following message:

After these revelations, she is now ready to meet black Hitler aka Abiy Ahmed Ali in Ethiopia. So, what’s / who’s blocking her from promoting peace in Ukraine? Why doesn’t she travel to Moscow to meet the Russian President Vladimir Putin? Who is worse, Putin who is trying to protect Orthodox Christians — or Abiy Ahmed Ali who has been ‘enabled’ to massacre over a million Orthodox Christians.?”

Today, we are clearly seeing that it is the United Nations, the United States and Europe that prevent the war criminal Eritrean army from leaving Tigray. In the following days, the German and French Jezebel-female foreign ministers are are set to visit Addis Ababa to praise and reward the barbaric Gala-Oromo regime that is blocking, abducting and starving Orthodox Christians of Tigray – who may emigrate to Europe – to death.

These atheist European politicians went to Abuja, Nigeria two weeks ago to reward the ally of the barbaric Jihadist Ahmed Ali, the Islamic Nigerian junta, which is committing genocide against Nigerian Christians.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

70% of UN Human Rights Council Members Such as Eritrea Are Human Rights Violators & War Criminals

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2023

70% of UN rights council members are non-democracies, says watchdog

UN Watch director says electing genocidal and authoritarian regimes to panel ‘is like naming Al Capone’ to fight organized crime, makes it difficult for body to carry out positive work

The top United Nations human rights body started the year with a majority of its members defined as non-democratic countries and many accused of severe rights violations.

Only 14 members elected to the 47-member UN Human Rights Council, based in Geneva, are considered “free” countries by the rights group Freedom House, leaving 70 percent of slots occupied by nations designates as “partly free” or “not free.”

“When the world elects regimes like Eritrea, Somalia, China, Cuba, Pakistan, to its highest human rights body, that’s like naming Al Capone and his gang to fight organized crime. It’s a betrayal,” said UN Watch executive director Hillel Neuer in an interview with ILTV.

When such states are elected to the panel, “it’s very hard for the world to take it seriously, and it raises the question, how can they even implement mandates that are positive, like the inquiry created on Iran,” Neuer added, referencing a recently formed probe into unrest in the Islamic Republic sparked by the death in custody of 22-year-old Kurdish-Iranian woman Mahsa Amini.

The Human Rights Council has 47 member states, which are elected to three-year terms by the UN General Assembly through direct and secret ballots.

Neuer noted in a tweet that countries with questionable human rights records such as Eritrea, Somalia,Sudan,Algeria,Qatar, Cuba,China,Vietnam, Pakistan, Kazakhstan, and Bangladesh are members of the council. All Islamic and Atheist nations.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Meet the 2023 U.N. Human Rights Council. Members Now Include: Eritrea, Sudan, Somalia, Algeria, Qatar | Wow!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2023

💭 እ.ኤ.አ. የ 2023 የተመድ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤትን እንተዋወቅ። በዚህ ምክር ቤት የሚካተቱት ሃገራት፤ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ አልጄሪያ፣ ኳታር ናቸው | ዋዉ! ጉድ ነው! ግን ብዙም አይግረመን፤ የሚጠበቅ ነው! የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ነው። የኤርትራ ሰአራዊት ከትግራይ እንዳይወጣ የሚያደርጉት እነ ተመድ፣ እነ አሜሪካና አውሮፓ መሆናቸውን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። በሚቀጥሉት ቀናት ደግሞ የጀርመንና የፈረንሳይ ኤሊዛቤላውያን ሴት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ወደ አውሮፓ ሊሰደዱ የሚችሉትን የትግራይ ተወላጆች አፍኖ በመጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያለውን አረመኔውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሊያሞግሱትና ሊሸልሙት ተዘጋጅተዋል።

💭 እ.ኤ.አ. የ 2023 የተመድ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤትን እንተዋወቅ። በዚህ ምክር ቤት የሚካተቱት ሃገራት፤ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ አልጄሪያ፣ ኳታር ናቸው | ዋዉ! ጉድ ነው! ግን ብዙም አይግረመን፤ የሚጠበቅ ነው! የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ነው። የኤርትራ ሰአራዊት ከትግራይ እንዳይወጣ የሚያደርጉት እነ ተመድ፣ እነ አሜሪካና አውሮፓ መሆናቸውን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። በሚቀጥሉት ቀናት ደግሞ የጀርመንና የፈረንሳይ ኤሊዛቤላውያን ሴት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ወደ አውሮፓ ሊሰደዱ የሚችሉትን የትግራይ ተወላጆች አፍኖ በመጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያለውን አረመኔውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሊያሞግሱትና ሊሸልሙት ተዘጋጅተዋል።

እነዚህ ኢ-አማኒያን የአውሮፓ ፖለቲከኞች ከሁለት ሳምንታት በፊት በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለውንና የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አጋር የሆነውን እስላማዊውን የናይጄሪያን ጁንታ ለመሸለም ወደ አቡጃ ናይጄሪያ አምርተው ነበር።

👉 የጀርመን ድምጽ እንዴዘገበው፤ “ጀርመን የተዘረፉ ቅርሶችን ለናይጀሪያ መመለስ ጀመረች

Germany’s Foreign Minister Annalena Baerbock and Nigerian Culture Minister Lai Mohammed pose after signing a declaration to transfer the ownership of the Benin bronzes in Berlin, Germany July 1, 2022. REUTERS/Lisi Niesner


በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባርቦክ የተመራዉ ከፍተኛ የጀርመን ልዑካን ቡድን በናይጀሪያ ዋና መዲና አቡጃ፤ በተካሄደዉ እና «ታሪካዊ» በተባለዉ ሥነስርአት ላይ ከ 120 ዓመት በፊት በእንጊሊዝ ቅኝ ግዛት ዘመን የተዘረፉ ቅርሳ ቅርሶችን መልሰዋል። በርግጥ የጀርመንዋ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌላ ቤርቦክ እንደተናገሩት በጀርመን ሙዚየሞች የሚገኙት በቤኒን ሥርወመንግሥት ዘመን የተሰሩት ቅርሳ ቅርሶች የባህልና የቅርስ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የማነት ጉዳይም ነዉ። ሚኒስትሯ አቡጃ ላይ ከናይጀሪያዉያን ባለስልጣናት ፊት ለፊት ቆመዉ እንደተናገሩት ዛሬ እዚህ የመጣነው የቤኒን ነሐስ ቅርሶች ባለቤት ለሆነዉ ለናይጀሪያ ህዝብ ለመመለስ ነው፤ የመጣነዉን ስህተቱን ለማስተካከል ነዉ።ወደ አፍሪቃ የተመለሱ ቅርሶች ዳግም ላለመሰረቃቸዉ ምን ማስተማመኛ አለ?”

ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው

ለማንኛውም፤ ዳግማዊ አፄ ዮሐንስ አራተኛ ሲነሱ ተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት የተሰኙትን ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ምድር ያስወጧቸዋል። እኔ መሪ ብሆን በተለይ ከንቱውን የአፍሪቃን ህብረትን ከአዲስ አበባ እንዲነሳ አደርግ ነበር። ለኢትዮጵያ መጥፎ እድል ያመጣ ድርጅት ነውና!

😲 Just Unbelievable – Reel Mockery!

💭 14 countries were elected to the Human Rights Council for the 2023-2025 term including Eritrea, Sudan, Somalia, Algeria and Qatar. These, mainly Islamic, countries are currently involved in the genocide of the Orthodox Christian population of Ethiopia.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: