Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰሜን’

Is This Ethiopia’s Last Stand? | ይህ የኢትዮጵያ የመጨረሻ አቋም ነውን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2021

👉 Courtesy: The Hill

“ወንጀለኛው አብይ አህመድ በከፈተው ጦርነት የመጨረሻ ሊሆን የሚችለውን ደም አፋሳሽ አቋም ሲያዘጋጅ።”

መንግስት እራሱን ለማዳን የጥላቻ እና ሰብአዊነት የጎደላቸው ንግግሮች በብዛት መጠቀሙ የመጨረሻውን የመከላከያ እርምጃ አካል በሆነው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ላይ ለመሰማራት ሊሆን እንደሚችል ያሳያል።

በጠቅላይ ሚኒስትሩ እራሱ በሚሰጣቸው መግለጫዎች እና በመንግስት መገናኛ ብዙሀን እየተመራ ሁሉንም የትግራይ ተወላጆች ለማሳደድ ተመሳሳይ ጥረቶች አሉ፤ መንግስት እራሱን ለማዳን የጥላቻ እና ሰብአዊነት የጎደላቸው ንግግሮች በብዛት መጠቀሙ የመጨረሻውን የመከላከያ እርምጃ አካል በሆነው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ላይ ለመሰማራት ሊሆን እንደሚችል ያሳያል

As Prime Minister Abiy prepares what is possibly a final, bloody stand in the war he has wrought

There are similar efforts to scapegoat all Tigrayans, led personally through the prime minister’s statements and state media, though the rampant use of hateful and dehumanizing speech makes the case that the government may well be inciting genocide as part of its last-ditch defense effort to save itself.

As Ethiopia crosses the one-year mark since the start of its devastating war in the Tigray region, Prime Minister Abiy Ahmed is preparing the capital, Addis Ababa, for one final stand against a blitzkrieg attack at the hands of Tigrayan rebels, who months ago turned the tide of the war and who now stand poised to turn out the country’s Nobel prize-winning prime minister.

In the process, as international diplomats and Ethiopian-Americans scramble to leave the country, the risk of state-sponsored genocide, and even state collapse, remain frighteningly real scenarios that will have catastrophic consequences for the country, the region, and U.S. interests for years to come.

This was an unfathomable scenario at the start of the conflict. Abiy promised a limited “law-and-order operation” against a select number of Tigrayan leaders who challenged his rule through, in his mind, an unwavering commitment to an anachronistic ethnically-based system they put in place during their more than 20 years of autocratic rule.

In reality, Abiy likely never believed Tigrayans would “go along to get along” and so set about from the start of his time in office to weaken their ties to the state and ensure their future banishment from power. It was those efforts to treat Tigrayans as Tigrayans treated the majority of Ethiopia’s ethnic groups during their time in power that created the self-fulfilling prophecy Abiy is now struggling to survive.

But with the bulk of the Ethiopian army’s best fighters and tacticians hailing from Tigray, the government has slowly seen its overwhelming strategic advantage eroded on the battlefield against a rump force more adept at insurgency combat and clearly more motivated by a fight for its literal survival.

The government’s response to its own tactical shortcomings and sagging morale has been to wage an asymmetric battle against not just the Tigrayan Defense Forces but more broadly against the people of Tigray. A recent joint report from the United Nations and Ethiopia’s own human rights body points out the widespread use of sexual violence as central to the government’s war strategy.

An ongoing government humanitarian blockade of the region has for months put more than 900,000 civilians at risk of famine and forced Tigrayan fighters to expand their fight into neighboring Amhara and Afar regions in a bid to break the siege, expanding the death toll and humanitarian suffering.

There are similar efforts to scapegoat all Tigrayans, led personally through the prime minister’s statements and state media, though the rampant use of hateful and dehumanizing speech makes the case that the government may well be inciting genocide as part of its last-ditch defense effort to save itself.

Reports this past week of mass roundups of Tigrayans living in and around Addis Ababa, under a far-reaching state of emergency declaration “to ensure national security,” suggest a possible last-ditch effort to deter the oncoming onslaught by holding hostage an entire people.

As the situation deteriorates, and the vast human and economic implications begin to take shape for the region, Ethiopia’s neighbors have only just begun to respond. Forced by the possible fall of one of Africa’s most important cities and the continent’s diplomatic capital, after months of callously treating the devastating conflict as Ethiopia’s “internal affair,” Kenya, Uganda and the African Union itself are finally calling for a ceasefire and political talks.

While Washington and its European allies have been sustained in their condemnations of the violence and abuses, they have done little to force either side’s hand to relent. Importantly, a bipartisan Senate bill, introduced last week in the Foreign Relations Committee, makes use of the Biden administration’s own Executive Order sanctions regime — rolled out in September but never applied — by mandating “the imposition of targeted sanctions against individual actors … undermining efforts to resolve the conflict or profit from it.”

Coupled with a freeze of more than $200 million in trade preferences — which, again, the administration was forced to announce last week under congressional deadline — and efforts to impose costs on belligerents are only beginning to take shape after a year of fighting.

As Prime Minister Abiy prepares what is possibly a final, bloody stand in the war he has wrought, will last-minute calls for calm and pressure tactics be enough to change the calculations of the warring parties and avoid catastrophe in the Horn of Africa?

Source

__________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምርኮኛው እምባ | የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለኦሮሙማ ፕሮጀክቱ ሲል ደቡብ ኢትዮጵያውያንንም የእሳት እራት አደረጋቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2021

😈 እንግዲህ ከኦሮሞዎች ጋር በተያያዘ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከኦሮሞ ወረራ እና ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ

፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ይህ መረሳት የሌለበትና ዝም ብለን ካለፍነው ሁላችንንም በታሪክ የሚያስጠይቀን ክስተት ነው። “በብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ርዕዮተ ዓለም ተረት ተረት” ኦሮሞ ላልሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎች እና ብሔሮች ታሪካዊ ጠላት የሆነውን ኦሮሞ ለማንገሥ የሚሠራ ማንኛውም ዓይነት ሥራ ወደ ሲዖል የሚያስገባ የወንጀልና ግፍ ሥራ ነው የሚሆነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችንና ጎሳዎች ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ኦሮሞዎች/ጋሎች ዛሬ ከደቡብ እና መካከለኛው ኢትዮጵያ ከፍ ብለው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት መነሳሳታቸውን እያየናቸው ነው።

በደቡብ የሚገኙ በቁጥር አናሳ የሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎችና ብሔሮች በኦህዴድ/ ኦነግ፣ በ አብዮት አህመድ/ ለማ መገርሳ/ሽመልስ አብዲሳ እና ጃዋር መሀመድ ጥምር፣ ስውርና ግልጽ መንግሥት በኩል እንዲጠፉ በግልጽ እየተሠራበት ነው። ከአምስት መቶ/መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የጀመሩትን የዋቄዮ-አላህ የወረራ እና ዘር ማጥፋት ዘመቻ ከደቡብ እስከ ሰሜን ቀጥለውበታል። አብዛኛውን ሕዝብ እባባዊ በሆነ መንገድ እያታለሉት ነው። ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለማየትና ለማወቅ እንዳይችል ማድረጋቸው ምን ያህል ስውር የሆነ ሰይጣናዊ ኃይል እንደተሰጣቸው ነው የሚጠቁመን። ሰው ታውሯል፣ ደንቁሯል፤ ነገሮችን እንኳን ከታሪክ ጋር እያገናዘበ በአምስት ወይም ስድስት ልኬት ለማየት ዛሬ ጠዋት የተፈጸመውን ነገር እንኳን በሦስት ልኬት አይቶ ለማገንዘብ አልቻለም። ይህ ትውልድ እንደ አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊም ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለም የምንለው በምክኒያት ነው።

ኦሮሞዎች በደቡብ እና አማካይ ኢትዮጵያ ከአምስት መቶ እና መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ያጧጧፉትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍ ብለውና የኢሳያስ አፈወርቂን፣ የምዕራባውያኑን ኤዶማውያንን፣ የምስራቃውያኑን እስማኤላውያኑን፣ እንዲሁም የአማራን እና ሌሎች በሔረሰቦችን እርዳታ ስላገኙ ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ያልተሳካላቸውን የትግራይን ጽዮናውያን የማጥፋት ሕልማቸውን “ይህ የማይገኝ ወርቃማ ጊዜ/እድል ነው” በሚል ወኔ ተነሳስተው ለማሳካት ከሦስት ዓመታት በፊት አንስቶ በመወራጨት ላይ ናቸው። ግን አልተሳካላቸውም፤ ሐቀኛ ጽዮናዊ መጥቶ ከኢትዮጵያ ምድር እስከሚያጠፋቸውም ድረስ፤ ብዙ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ እንጂ መቼም ቢሆን አይሳካላቸውም። በሃገረ ኢትዮጵያ የመኖር መለኮታዊ ፈቃድ አልተሰጣቸውምና።

👉 ለማስታወስ ያህል፤

በደቡብ ኢትዮጵያ፤ በኮንሶ፣ አማሮ፣ ደራሼ፣ ቡርጂና አሌ ወረዳዎች የሚኖሩት እንደ ኮሬ የመሳሰሉት ጎሳዎች ኦሮሞዎቹ ከጉጂዎች ጋር በማበር ስለፈጸሙባቸው የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲህ ሲሉን ነበር፤

አጋዥ አጣን እንጂ ከኦነግ/ ኦዴፓ መንግሥት ጋር እየተዋደቅን ነው። ድሮ ድሮ ከኦነግ ጋር ስንዋጋ ዩኒፎርም ስላልነበራቸው በቀላሉ አንመክታቸውና እናባርራቸው ነበር። አሁን ግን ኦነግ የሀገር መከላከያ አዳዲስ ዩኒፎርም ከዘመናዊ መሣሪያ ጋር መንግሥት ስላስታጠቃቸው መከላከያውንና የኦነግን ሠራዊትን ለመለየት ተቸግረናል። እሱ ነው ያቃተን። እኛ ከሩቅ አይተናቸው የመንግሥት ወታደሮች ናቸው ብለን በደስታ ስንጠብቅ እነሱ አጠገባችን ከደረሱ በኋላ በጅምላ ያለ ርህራሄ ይጨፈጭፉናል። እሱ ነው የቸገረን።

ይሄን ይሄን ስናይ በደቡብ ለምንገኝ በቁጥር አናሳ ለሆንን ብሔር ብሔረሰቦች መጥፋት የአቢይና የለማ መገርሳ መንግሥት ለኦነግ ጭፍጨፋ ይሁንታ የሰጡ ይመስለናል።አሁን የኦነግ ሠራዊት መንደሮቻችንን በማቃጠል። ማሳዎቻችን በማውደም። የምንበላው አጥተን በረሃብ እንድናልቅ የእንሰት ተክላችንን በመጨፍጨፍ፣ አቅመደካሞችን ሳይቀር በቤት እንደተቀመጡ በመጨፍጨፍ ታላቅ የሆነ የዘር ማጥፋት እየተደረገብን ይገኛል።

ሲሉን ነበር።

የኮሬ ህዝብ በደቡብ ክልል በቀድሞው ሰገን አከባቢ ህዝቦች ዞን አማሮ ወረዳ የሚገኝ ህዝብ ነው። አማሮ ብሔሩ የሚኖርበት ምድር መጠሪያ ሲሆን ኮሬ ደግሞ የብሔሩ መጠሪያ ነው። በዞኑ የሚካተቱት ኮንሶ፣ አማሮ፣ ደራሼ፣ ቡርጂና አሌ ወረዳዎች ነበሩ። ሆኖም ግን ዞኑ በቅርቡ በህዝብ አመፅ ሲበተን ከኮንሶ ውጭ የተቀሩት እስካሁን መዋቅር አልባ ናቸው። አከባቢው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር የሚታይበት ነው። በአማሮ ችግሩ የተጀመረው ሐምሌ ፲፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. የኦነግ ወታደሮችና የጉጂ ወራሪ ኃይል ዳኖ ቡልቶ በተባለችው የገጠር ቀበሌ ያልታሠበ ተኩስ በከፈቱበት ወቅት ነው። በዚህ ቀን ሦስት በማሣቸው የእርሻ ሥራ ላይ የነበሩ አርሶ አደሮች ሞተዋል።

በመቀጠልም በ፲፱/፲፩/ ፳፻፱ ዓ.ም በቆሬ ቢቆ ቀበሌ ታይቶ የማይታወቅ ዓይነት ተኩስ በጣም ብዙ በሆኑ የኦነግ ሠራዊትና ኦነግ ባስታጠቃቸው የጉጂ ኦሮሞ ሚልሻዎች ተከፈተ። ህዝቡ ሣያስብ የተከፈተ ተኩስ በመሆኑ ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤልን ክብረ በዓል ከሚያከብርበት ለቅቆ ተበታተነ (ቆሬ ቅዱስ ገብርኤል ወቅዱስ ቅርቆስ ቤተክርስትያን) በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት በዕለቱ የቀበሌው ልቀ መንበር መቁሰል እንጂ የሞተ ሰው አልነበረም።

ይህ እየሆነ ያለው በኦሮሚያ ክልል የአማሮን ወረዳ ከሚያዋሰነው ምዕራብ ጉጂ ዞን ውስጥ የመሸገው ኦነግና ኦነግ በሚመልምላቸውና በሚያሰለጥናቸው የጉጂ ሚልሻዎች ነው። ይህንንም በዋናነት የሚያስተባብረው የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳደር አቶ አበራ ቡኖ ይባላል። የምዕራብ ጉጂ ዞን መቀመጫ ቡሌ ሆራ ነው። በዚህ ዞን የሚገኙ አብዘኞቹ ወረዳዎች እስከአሁን በኦነግ ሥር ናቸው። ለምሣሌ አባያ፣ ገላና፣ ሱሮ ባርጉዳና ቡሌሆራ ናቸው። አማሮ በጥቅሉ ፴፭ ቀበሌያት አሏት። ከነዚህ ውስጥ ፲፮ቱ ቀበሌያት የኦነግና የጉጂ ሚልሻዎች በየሰዓቱ ጥቃት የሚያደርሱባቸው አከባቢዎች ናቸው።

ከሁለት ዓመታት በፊት፤ በ ፳፻፱ ዓ.ም ላይ የወጣው መረጃ እንደሚነግረን፤

በእስካሁኑ የኦነግና ጉጂ ህዝብ ወረራ የዘር ጭፍጨፋ በኮሬ ህዝብ ላይ የደረሱ በደሎች፤

፩፦ በተጨባጭ ከ፻/100 በላይ ንፁሃኖች (በማሣቸው ላይ የነበሩ አርሶ አደሮች፣ መንገደኞች በመኪና ውስጥ፡ ሾፈሮች፣ ወጣቶች) ህይወታቸውን አጥተዋል።

፪፦ ሁለት ቀበሌያት ማለትም ጀሎና ዶርባዴ ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። በእነዚህ ቀበልያት የሚገኙ የመንግሥት ተቋማት፡ ት/ቤትና ጤና ኬላን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በኦነግ ወድመዋል።

፫፦አማሮ ወረዳን ከሀዋሳና ከአ.አ በዲላ በኩል የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ከ ፲፮ /፲፩/ ፳፻፱ ጀምሮ ዝግ ነው። በዚህ መንገድ ለፀጥታ ወደ አማሮ ተልከው የሚመጡ የመከላከያ ሠራዊት አባላትም የኦነግ ጥቃት ሠለባ ናቸው።

፬፦ ታቦት ብቻ ለማስገባት በዝግጅት ላይ የነበርነው የጀሎ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እንዳልነበረ ሆኗል። የኪዳን ቆርቆሮው ተገንጥሎ በኦሮሞ ታጣቂዎቹ ተወስዷል። በሮቹ ሁሉም ተወስደዋል። ጉልላቱንም ሠብረውታል።

፭፦ በ፲፮/16 ቱ ቀበሌያት የሚገኙ አርሶ አደሮች ሙሉ በሙሉ እርሻቸው ወድሟል። በዚህ ለከፍተኛ ረሃብና እንግልት ተዳርገዋል። በአጠቃላይ ከ፳፭/25 ሺህ በላይ ህዝብ ከቄየው ተፈናቅሎ የሚያየው የለም። ከቡሌሆራና ሞያሌ ኮሬ በመሆናቸው ብቻ የተፈናቀሉ ህዝቦች በጊዜያዊ መጠለያ ናቸው ያሉት። የሚቀመስ ነገር የላቸውም። በብርድና በሃሩር እያለቁ ናቸው።

፮፦ ከአማሮ ዲላ ሐዋሳ የሚወስደው መንገድ በኦነግ በኃይል ቢዘጋም ህዝቡ በአማራጭ ከአማሮ-ኮንሶ ከኮንሶ -አርባምንጭ- ከአርባምንጭ ሶዶ- ከሶዶ ሐዋሳ እየተጠቀመ ቢገኝም በቡርጅና ኮንሶ መካከል በሚገኘው በተለምዶ ሠገን በረሃ ውስጥ ኦነግ በዚያም ምሽግ ሠርቶ እስካሁን ፮/6 ንፁሃንን ገድሎብናል፣ ጤና ጣቢያዎቹን ስላቃጠሏቸው በሽተኞች በቤታቸው እየሞቱ ነው። ተማሪዎች ተመርቀው ወጥተው ሥራ መፈለግ እንኳን አልቻሉም።

በአጠቃላይ በህይወት ያለውም ከፍተኛ የሥነ ልቦና ችግር ውስጥ ነው። መች እንደሚሞት አያውቅምና። ምክንያቱም ሌሊቱን ሙሉ ከኦነግ የሚተኮሰው የክላሽና የመትረየስ ድምፅ አያስተኛህም። ሌሊት ገብተን ከተማችሁን እናቃጥላለን የሚል ዛቻ በየጊዜው ከኦነግና አጋዡ የአብይ እና ለማ መንግስት የሚሰማ ነው እናም ህዝቡ ጫካ ሲያድር ይኸው ድፍን ሦስት ዓመት ነጎደ።

________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፳፯/27 ነባር የደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶችን ያጠፏቸው ኦሮሞዎች/ጋሎች ዛሬ ሰሜናውያኑንም ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ተነስተዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2021

በአክሱም ጽዮን ላይ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ጀምሮ የተከፈተው ጦርነት የዚህ ወረራ አካል ነው

በአክሱም ጽዮን ላይ ከሦስት ዓመታት በፊት ጀምሮ የተከፈተው ቀዝቃዛው ጦርነት የዚህ ወረራ አካል ነው

በአክሱም ጽዮን ላይ ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሮ የተከፈተው የዘር ማጥፋቱ ጦርነት የዚህ ወረራ አካል ነው

በጽዮናውያን ላይ በአዲስ አበባ፣ ደብረ ዘይት፣ ናዝሬትና በሌሎች ኦሮሚያ ሲዖል ቦታዎች የሚካሄደው አፈሳ፣ እጎራ፣ ደፈራ፣ ምረዛ እና ግድያ የዚህ የዘር ጠረጋ አካል ነው።

በመላው ዓለም በምንገኝ በጽዮናውያን ላይ ዲያብሎሳዊ በሆነ መንገድ ስነልቦናዊ እና መንፈሳዊ ጥቃት ማድረሳቸው ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል የተካኑበት የዚህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አካል ነው።

በእባባዊ ተንኮሉ በደንብ የተካኑት እነዚህ ኦሮሞዎች በአገኙት አጋጣሚ ሁላ እንደለመዱት የተመረጡትን ሳይቀር ለማታለል ሲሉ፤ “ኦሮሞውችም በመታገት ላይ ናቸው፣ በአዲስ አበባ የኤርትራ ወኪሎች ናቸው፣ የአማራ አመራሮች ናቸው ቅብርጥሴ” ይሉናል፤ ነገር ግን መሬት ላይ ግልጥልጥ ብሎ የሚታየው ሐቅ ግን፤ ለዚህ ሁሉ በደልና ግፍ በመጀመሪያ ደርፍ ተጠያቂዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው! ኤርትራዊውም ሆነ አማራው አሻንጉሊቶቻቸው ሊሆኑ ይችላሉ፤ ነገር ግን ሁሉን ነገር በእጃቸው አስገብተው የሚቆጣጠሩትና ትዕዛዝ የሚሰጡበት ኦሮሞዎቹ ፕሮቴስታንቱ ሉተር እና የዋቄዮ-አላህ-መሀመድ ባሪያዎቹ ናቸው። ለአመጽ ለመነሳሳት ቁንጫ ብቻ የምትበቃው ‘ቄሮ’ “የት ገባ?” ብሎ የሚጠይቅ ሰው እንኳን የለምን? አዎ! አንዳንድ የኦሮሞ አክቲቭስቶችን “ከጽዮናውያን ጋር ቆመናል” እንዲሉ በማድረግ ዝሆናዊ ድቆሳቸውን ግን እንደ መሀመዳውያኑ ስልትና ስም እየቀያየሩ ቀጥለውበታል፤ ምን እየተሠራ እንደሆነ በደንብ ያውቃሉና ነው። ምንም ወለም ዘለም ማለት ይለም፤1፻/100% ሐቁ ይህ ነው። ከባድ፣ እጅግ በጣም ከባድ ዋጋ በቅርቡ ይከፍሉበታል!

💭 የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረበት ዘመን። በ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን የኦሮሞ ወረራ ልክ እንደ ዛሬው ያልተረጋጋች ኢትዮጵያን ወይም ዘመነ መሳፍንትን ፈጠረ!

😈 የኦሮሞ ወረራ / ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን የጋላ(የኦሮሞ) ወረራ ****************************************

በእባብ ገንዳ/ አባገዳ ወራሪ ሰፋሪ ቡድን የሚመራው የ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን የኦሮሞ ወረራ ለየት የሚያደርገው ወሮ የያዘውን አካባቢ በራሱ ቋንቋ የመሰየም ባህል፣ የወረረውን ህብረተሰብ ወጣት ወንዶችን ብልት የመስለብና የመግደል፣ ሴቶቹን ጠልፎ በማግባት ፣ ህጻናትን በሞጋሳ በማሳደግ ማንነታቸውን በማጥፋት የኦሮሞን ቋንቋና ባህል እንዲቀበሉ የማድረግ የማንነት ነጠቃ ነው።

በዚህ ዘግናኝ ወረራ ኢትዮጵያው ውስጥ በርካታ ቦታዎች ጥንታዊ መጠሪያ ስማቸው በወራሪው ኦሮሞ እንዲለወጥ ተደርጓል፣ ለምሳሌ፤

ጥንት ፈጠጋር ይባል የነበረው ወደ አርሲ፣

ጥንት ግራርያ ይባል የነበረው ወደሰላሌ፣

ጥንት እንደጥና የነበረው ወደ እንጦጦ፣

ጥንት ኢናሪያ ይባል የነበረው ወደ ኢሊባቡር፣

ጥንት ደዋሮ ይባል የነበረው ወደ ሀረርጌ፣

ጥንት ቢዛሞ ይባል የነበረው ወደ ወለጋ፣

ጥንት ላኮመልዛ ይባል የነበረው ወደ ወሎ፣

ጥንት አንጓት ይባል የነበረው ወደ ራያ፣

ጥንት ገሙ ይባል የነበረው ወደ ጅማ፣

ጥንት ባሊ ይባል የነበረው ወደ ባሌ……ወዘተ እንደቀየሩ አድርጓል።

👉 ዛሬማ “አክሱምን”፣ መቀሌን፣ ሽሬ እና አዲግራትንም ሳይቀር “ኬኛ” ማለት ጀምረዋል።

😈 የኦሮሞ ብሔርተኞች የኦሮሞ ግዛት ማስፋት/Oromo Territorial Expansion* እንጂ የኦሮሞ ወረራ/Oromo Invasion/ የለም ይላሉ።

💭 Ricard Pankhurst, the Ethiopian borderlands (page 284)

ሪቻርድ ፓንከርስት በጻፈው መጣጥፍ ኦሮሞች ውስጣዊ መስፋፋት ባደረጉበት ወቅት ከፊታቸዉ የገጠማቸው ነዋሪ ምን እንዳደረጉት ሲነግረን፣

በመጀመሪያዎቹ የፍልሰት አሥርት አመታት ኦሮሞዎች የሀገራችን የሰሜኑ ክፍልና ነገስታት ከኢማም አህመድ ጋር ባካሄዱት ጦርነት በመውደማቸው ከሞላ ጎደል ሰው አልባ በሆኑ ጠፍ መሬቶች አቆርጠው ተንቀሳቅሰዋል። የተረፉት ነዋሪዎች ወይ ከኦሮሞዎች ፊት ሸሽተዋል አለበለዚያም ወደ ኦሮሞነት ተለውጠዋል።ይላል።

During the first few decades of their migration, the Oromo moved across lands that were devastated and depopulated by the jihadist wars, the lands relatively empty of people either fled before them or were adopted and assimilated by them.”

💭 መሀመድ ሐሰን በዚህ ዐይነት፣ ነዋሪዎች ማንነታቸዉን መነጠቃቸውን ያምንና በሕይወታቸው መነጠቃቸውን ይዘለዋል። ኦሮሞ ሲያስገብር የገባር ነዋሪዎች እጣ ፣ ሽሽትና ባዲስ ባህል መዋጥ ብቻ አልነበረም። አያሌዎቹ ሕይወታቸውን አጥተዋል። ከኢማም አህመድ ጋር በተደረገ ጦርነት ማብቂያ ላይ ወደ የኢትዮጵያ የመጣው ቤርድሙዝ በጊዜው ለነበረው የኦሮሞ እንቅስቃሴ ያይን ምስክር ነው።

አስገባሪ ወታደሮች ምን እንደሚያደርጉ ሲጽፍ፣ ባስገበሩት ሀገር ውስጥ ያገኙትን ወንድ ሁሉ ይገድላሉ። የወንድ ልጆችን ብልታቸውን ይቆርጣሉ። አሮጊቶችን ገድለው ወጣቶችን ላገልጋይነት ይማርካሉይላል።

In the place conquer they slay all the men, cut off the privet parts of the boy, kill the old woman and keep the young for their use and service ” Richard Pankhurst, the Ethiopian borderland. (page 284)

👉 ይህን አይደለም ዛሬ በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በማይካድራ፣ በማሕበረ ዴጎ፣ በአድዋ፣ በዛላምበሳ ወዘተ ያየነው?! ጭካኔ የተሞላባቸው አገዳደሎች እና ሴት ደፈራዎች ኦሮማዊ አይደሉምን?

በ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን ኦሮሞዎች ከቦረና አካባቢ ተነስተው ዋቢ ሸበሌን ወንዝ ተሻግረው የግዛት ማስፋት እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ላይ የሚስማሙት የኦሮሞ ብሔርተኞች ፣ ይህ ወረራ ሳይሆን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ነው ብለው ይከራከራሉ።በርካታ የታሪክ ድርሳናት እንደዘገቡት የኦሮሞዎች የግዛት ማስፋት እንቅስቃሴ በጉልበት የተካሄደና በነባር ጎሳዎች ላይ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ፣ የማንነት ለውጥና ከግዛታቸው የመገፋት ሰፊ ቀውስ መፍጠሩን እና በሞጋሳ ባህል ማንነታቸውን ማጣታቸውን ያስረዳሉ።

ኦሮሞዎች ከባሌ ቦረና አካባቢ ተነስታው በነባሩ አክሱማዊ ትግራዋይ፣ አማራው፣ ጉራጌው፣ ሃድያው፣ ከንባታው፣ አኝዋኩ፣ ሲዳማው…..ወዘተ ላይ ወረራ ፈጽመው ከግዛቱ እስለቅቀውትና ማንነቱን አሳጥተው በግድ ኦሮሞነትን እንዲቀበል አድርገው ዛሬ ዞረው ወራሪው ኦሮሞን ነባር ተወራሪዎቹን ሌሎች ጎሳዎች መጤ አድርገው እያካሄዱት ያሉት የነባር ጎሳዎችን መብት የማሳጣት እንቅስቃሴ ሁሉም በሚገባ ሊያጤነው ይገባል። ዛሬ ከ6ሚሊዮን በላይ ህዝብ በሚኖርባት በአዲስ አበባ ብቻ ከ85% በላይ ህዝብ ኦሮሞ አይደለም፣ የዚህን ህዝብ ሙሉ መብት ገፎ ኦሮሞን ብቻ ባለመብት የማድረግና ሌላውን መግፋት እንቅስቃሴ ፍጹም ፋሽስታዊ አካሄድ ነው፣ ጽዮናውያንን ጨምሮ ሁሉም ይዋጋው ዘንድ ግድ ነው።

በጉልበት በኃይል እስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት እንመሰርታለን የሚሉት የእነ ግራኝ እና ጃዋር ኦሮሞዎችም ይሁኑ ፣ በሰላማዊ መንገድ ቀስ በቀስ ደረጃ በደረጃ የሚፈጠረውን ቀዳዳ ተጠቅመን ይህችን ኦሮሚያ ለመመስረት እንታገላለን የሚሉት እነ አብዮት አህመድ አሊ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አቤቤ፣ ጃዋር መሀመድ፣ መራራ ጉዲና፤ ቡልቻ ደመቅሳ፤ እና ሌሎች የኦሮሞ ድርጅቶች የሚሄዱበት መንገድ ይለያይ እንጂ ስትራቴጂክ ግባቸው አንድ ነው። እሱም የውሸት ታሪክ እየፈጠሩ ሌላውን ህዝብ እየጠራረጉ መሬቱን ህልውናውን አቧራ በማድረግ በደሙ ላይ ምንም አይነት የታሪክ መሰረት የሌለው ነጻ የእስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት መመስረት ነው።

ኢትዮጵያ ምን አይነት ሀገር እንደሆነች የሚያሳዩ ማስረጃዎች

1. Some Records of Ethiopia , Manoel Almeida, (1593-1647).

2.The Ethiopian border Lands, Richard Pankhurst.

3. The Southern Ethiopia the Christian Kingdoms , the Oromo Migration and their Consequences.

4. Portuguese Expedition to Abyssinia (1540-1543) (እዚህ ውስጥ ማን ብልት ቆረጭ እንደሆነ እና ምን እንደሆነ በግልፅ ሰፍሯል)

5. Historical Geography of Ethiopia, School of African Studies.

6.The Ethiopians: An Introduction to Country and People. Oxford University Press, 1960, Edward Ullendorff

The Gallas had little to contribute to the Semitized civilization of Ethiopia; they possessed no significant material or intellectual culture, and their social organization differed considerably from that of the population among whom they settled. They were not only the cause of the depressed state into which the country now sank, but they helped to prolong a situation from

which even a physically and spiritually exhausted Ethiopia might otherwise have been able to recover far more quickly

ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ፤ “ኢትዮጵያውያን ፥ ስለ ሀገራቸው እና ሕዝባቸው መግቢያ።” ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሕትመት፣ እ..1960 .

💭 ጋላዎቹ ለኢትዮጵያ ሴማዊነት ሥልጣኔ የሚያበረክቱት ምንም ነገር አልነበረም ፤ እነሱ ጉልህ የሆነ ቁሳዊ ወይም አእምሯዊ ባህል አልነበራቸውም ፣ እና ማህበራዊ አደረጃጀታቸው ከሰፈሩበት ህዝብ በእጅጉ ይለያል። አገሪቱ አሁን ወደ ገባችበት አሳዛኝ ሁኔታ መንስኤዎቹ ከመሆናቸው በተጨማሪ የአገሪቷ የውድቀት ጉዞ ይራዘም ዘንድ ረድተዋል፣ በአካልም በመንፈሳዊም የተዳከመችዋ ኢትዮጵያያ ያለበለዚያ በፍጥነት ማገገም በቻለች ነበር።

የኦሮሞ ብሔርተኞች በአጠቃላይ የተነሱበትን እና ወዴት ሊያደርሰን እንደሚችል የትኛው ቦታ ምን ተብሎ ይጠራ ማን ይኖርበት እንደ ነበር ፣መቼ የስም ለውጥ እንደመጣ በግልጽ ተቀምጧል ጊዜ ወስደን እናንብበው።

የመጀመሪያው እና ከ’ኦሮሞ’ ሊሂቃን ጋር መግባባት የሚያስቸግረው ምንጊዜም ቢሆን የኢትዮጵያ ታሪክ የ፻/100 አመት በመሆኑ ቅድመ ሚኒሊክ ታሪክን ለዛሬው ማህበረ-ፖለቲካዊ መስተጋብራችን መጠቀም ፋይዳ የለውም የሚል ነው። በእነሱ አባባል ከአጼ ምኒልክ ሃገር ግንባታ ዘመቻ በፊት (ከ1890ዎቹ በፊት) ‘ኦሮሚያ’ ራሷን የቻለች እና መና የሚታፈስባት እንዲሁም በገዳ ዲሞክራሲ የአለም ቁንጮ የነበረችበት ወቅት ነው የሚል ነጭ ውሸት ለትውልዱ በማስተማር ሌላውን ‘አቢሲኒያ እና መጤ’ አድርጎ የመሳል አባዜ ነው። ግን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችን(መሀመዳውያኑን ጨምሮ)የሚሉንን ሁሉ ገልብጠን ማየት ስለሚኖርብን፤ “የኢትዮጵያ ታሪክ የመቶ ዓመት ነው ማለታቸው”፤ “የዲቃላው ንጉሥ አፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የመቶ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ለማለት ነው። የምኒልክ ትውልድ አፄ ዮሐንስን በመግደል በኢትዮጵያ ላይ የነገሰው የኦሮሞ/ኦሮማራ የጥፋት የመጀመሪያው/፩ኛው ትውልድ ነው።

ይህ ኦሮሞዎች በወኔ የሚከተሉት ጊዜው ያበቃለትና አሰልቺ የማታለያ ፖለቲካ መቀስቀሻ መንገድ የ’ኦሮሞ’ ትውልድ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ማህበረ-ፖለቲካ ኩነት አባቶቻቸው በ’ኦሮሞ’ ወረራ /Oromo invasion/ ወቅት በነባር ህዝቦች ላይ የፈጸሙትን ወረራ እና እልቂት በመካድ የባእድነት እና የወራሪነት ስሜት እንዳይሰማው ብሎም የባለቤትነት እና የነባርነት ስነልቦናን እንዲገነባ ለማድረግ ነው።

እውነታው ግን ከ1520ዎች በፊት ‘ኦሮሞ” የሚባል ህዝብ በኢትዮጵያ ምድር አለመኖሩ እና አለመታወቁ ነው። ሲጀመር ‘ኦሮሞ’ የሚለው ስያሜም የተሰጠው በጀርመኑ ፕሮቴስታንት ቄስ በዮሃን ሉድቪዥ ክራፕፍ/Johann Ludwig Krapf አማካኝነት ለስብከት በመጣበት በ1830ዎቹ አካባቢ ነው። ታሪካዊ እና እውነተኛ ስያሜያቸው ዛሬ ሊጠሩበት የማይፈልጉት ጋላ ነው። ይህንን ታሪካዊ እውነታ የምንናገረው በደንብ የተሰነዱ መዛግብትን አገላብጠን እንጂ ጠንቁለን አይደለም።

💭 Greater Ethiopia: The Evolution of a Multiethnic Society በሚለው መጻሃፋቸው በገጽ 78 ላይ አሜሪካዊው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን እንዲህ ይላሉ፤

“የመጀመሪያው ‘የጋላ’ እንቅስቃሴ የተጀመረው በ1520ዎች ሲሆን መጀመሪያ ላይ ባሌን ወረሩ፤ ቀጥለው ዋቢሸበሌን ተሻግረው ዳዋሮን ወረሩ። በ1540ዎቹ እና 50ዎቹ ደግሞ ፋጢጋር እና ሸዋን ወረሩ። በ1567 በሃረር ‘ከፍተኛ ወረራ ወይንም Devastating Raid‘ አካሄዱ። ሌሎቹ የ’ኦሮሞ’ ጎሳዎች ደግሞ ወደ ሰሜን በመግፋት አማራን በተለይም አንጎት/ራያ/ እና ቤጌምድርን ወረሩ። በ16ኛው ክፍለዘመን መጨረሻ ላይም ወደ ቤጌምድር፤ ደምቢያን እና ጎጃም ተስፋፉ። ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ጎሳዎቻቸው ወደ ትልቁ ስምጥ ሸለቆ፤ ዋጂ፤ ጊቤ ወንዝ፤ ዳሞት እና ጎጃም ከፍተኛ ወረራ ፈጸሙ ” ይላሉ።

😈 እንግዲህ ከኦሮሞዎች ጋር በተያያዘ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከኦሮሞ ወረራ እና ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ

፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ይህ መረሳት የሌለበትና ዝም ብለን ካለፍነው ሁላችንንም በታሪክ የሚያስጠይቀን ክስተት ነው። “በብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ርዕዮተ ዓለም ተረት ተረት” ኦሮሞ ላልሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎች እና ብሔሮች ታሪካዊ ጠላት የሆነውን ኦሮሞ ለማንገሥ የሚሠራ ማንኛውም ዓይነት ሥራ ወደ ሲዖል የሚያስገባ የወንጀልና ግፍ ሥራ ነው የሚሆነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችንና ጎሳዎች ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ኦሮሞዎች/ጋሎች ዛሬ ከደቡብ እና መካከለኛው ኢትዮጵያ ከፍ ብለው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት መነሳሳታቸውን እያየናቸው ነው።

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: