Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰሜን ኮሪያ’

A Giant Explosion at South Korea Airbase | World War III?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2022

🔥 It comes after the North Korean regime yesterday fired an unidentified ballistic missile over the Korean peninsula.

On the 5th of October 2022, an SNS video that an explosion occurred near the 18th Fighter Wing in Gangneung is spreading. A military official said, “It is true that it was an accident,” but said it was difficult to give an accurate answer.

An Air Force Headquarters official said on the phone with the Commerce Gallery on the same day, “It is difficult to tell because it is a security matter,” but, to the question about the explosion near the 18th Fighter Wing, “It is true that it is an accident. It is difficult to say exactly.” Then he said he was just trying to figure it out.

An official from the 18th Fighter Wing also declined to answer, saying, “I can’t answer this,” and said, “It’s a story that needs to be told through the Jeonghoon Public Affairs Office later.”

Currently on social media, the video is spreading saying that an explosion occurred on the side of the 18th Fighter Wing in Gangneung. In addition, a video that appears to be firing a missile by the South Korean military is being filmed, raising questions about the situation. Some are raising suspicions that a missile accident occurred during the exercise.

👉 Source

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይገርማል | አገር-ወዳዱ የእንግሊዝ እስክንድር ነጋ ታሠረ | ህፃናት ደፋሪ ሙስሊሞችን በማጋለጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2019

የኢትዮጵያ ጠላቶች በአገርወዳዶች ላይ መዝመት በጀመሩበት በዚህ ወቅት፡ ጎን ለጎን፡ ተመሳሳይ ዘመቻ በ ታናሿ ብሪታኒያምእየተካሄደ ነው፤ ዛሬ ለዜጎች እና ለብሪታኒያውያን ህፃናት ደህንነት የቆሙትን ግለሰቦች ያለአግባብ በማሳደደ ላይ ናቸው።

ቶሚ ሮቢንሰን ይባላል፤ በተለይ የሚታወቀው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ብሪታኒያውያን ህፃናት በሙስሊሞች የወሲብ ጥቃት ለዓመታት እንደተፈጸመባቸው በማጋለጥ ነው። አሁን በድጋሚ የተከሰሰበትና ለእሥርም ያበቃው ለምን የተያዙትን ህፃናትደፋሪ ሙስሊሞች ጉዳይ ለሜዲያ አሳውቅክ በሚል ተልካሻ ምክኒያት ነው።

ቶሚ ሮቢንሰን ብሪታኒያ ለእርሱ እና ቤተሰቦቹ አደገኛ ስለሆነች የአሜሪካውን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን ባክህ እርዳን፤ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ስጠን ብሎ ጠይቋቸዋል።ዋው!

አዎ! በምዕራቡም ጋዜጠኞች እየተበደሉ ነው፤ ጁሊያን አሳንጅን እናስታውስለዘብተኛው የግብረሰዶማውያን መንግስት ስለሚፈጽማቸው ፍትህአልባ ሁኔታዎች ጋዜጠኞች መናገር የሚከለከሉበት ዘመን ላይ ደርሰናል፤ ልክ እንደ ሰሜን ኮሪያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን። በጋዜጠኛ ቶሚ ሮቢንሰን ላይ የምናየው ድራማ ልክ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ ከምናየው ዓይነት ድራማ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ሁሉም ነገር በሃገረ ኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ ያለምክንያት አይደለም።

ዛሬ እየታዘብን ያለነው፤ ወንጀለኞች እየነገሡ፥ እውነተኞች እየኮሰሱ፤ ዘራፊዎች እየፋፉ፥ ከልብ አገልጋዮች እየተገፉ፥ መንፈሳውያኑ ሜዳ ላይ እየተጣሉ የመጡበትን ዘመን ነው።

ሊበራልዲሞክራት ወይም ለዘብተኛ የሚባሉት ኃይሎች ከግብረሰዶማውያን እና ሙስሊሞች ጋር በማበር ክርስቲያኖችን እና አገርወዳዶችን በመላው ዓለም በማጥቃት ላይ ናቸው። በምዕራቡ ዓለም ህፃናት ደፋሪዎቹን መሀመዳውያን በብዛት ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት በየቦታው ሰርገው በመግባት ስልጣኑን ለጊዜው የተቆጣጠሩት ግብረሰዶማውያኑ መሆናቸውን እየታዘብን ነው። መንግስቱን፣ ሜዲያውን፣ የትምህርት ተቋማትን፣ ፍርድ ቤቶችና ብዙ መሥሪያ ቤቶችን በመቆጣጠር ላይ ያሉት ግብረሰዶማውያኑ ናቸው።

___________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለምን ይሆን ዛሬ በቫንኩቨር ካናዳ እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያልተሳተፈችው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2018

አንድ ነገር ብንጠይቅ መልስ የሚኖረን አይመስለኝም፦

ለመሆኑ ሰሜን ኮሪያ ምንድን ነው የምትፈልገው?

ስዊዘርላንድ ይኖር የነበረው ድንቡጬ ኪም የኢሉሚናቲዎቹ ወኪል እንደሆነ የሚያጠራጥር ነገር አይደልም፤ ታዲያ እነዚህ እርኩሶች በእሱ በኩሉ ለኑክሌር ጦርንት እየተዘጋጁ ይሆን? እዚያ አካባቢ ጦርነት ከተቀሰቀቃሰ በቻይና፣ በጃፓን፣ በኮሪያ፣ በሕንድና በፓኪስታን፡ በአንድ ሰዓት ብቻ እስከ 4 ቢሊየን እስያውያን ሊያልቁ ይችላሉ። ይህ የነጮቹ የረጅም ጊዜ ህልም እንደሆነም የተደበቀ ነገር አይደለም።

የሰሚን ኮሪያን ውዝግብ አስመልክቶ አንግሎ አሜሪካውያንን አካቶ 20 1950-53ቱ የኮሪያ ጦርነት ወታደሮቻቸውን የላኩ 20 አገሮች ተካፋይ ሲሆኑ 6000 ያህል ወታደሮች ልካ የነበረችው ኢትዮጵያ ግን በቫንኮቨር ካናዳው ጉባኤ ላይ አልተገኘችም። ኢትዮጵያ ተጋብዛ እንደነበር ተገልጧል።

ባለፉት ሣምንታት ብቻ ኢትዮጵያ ይህን መሰሉን ጸረአሜሪካ የሆነ እርምጃ ስትወሰድ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። ባለፈው ወር ላይ ኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ አትሆንም ብለው ከፈረሙት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ነበረች። ይገርማል፤ ከእስራኤልና አሜሪካ ይበልጥ ፓሌስቲናውያንን እና ቱርኮችን ፈርታ!

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰሞኑን አፍሪቃን S**hole!“የቆሻሻ ጉድጉድ” ብለው እንዲሳደቡ ያደረጋቸው፡ ምናልባት ይህ የኢትዮጵያና ፡ በሙስሊሞች እየተመራ ያለው የአፍሪቃው ህብረት ውሳኔ ስላስቆጣቸው ሊሆን ይችላል።

እነዚህ ጸረአሜሪካ በሆኑ የኢትዮጵያ ውሳኔዎች ላይ የቻይና ግፊት ይኖርበት ይሆን?

______

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: