Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሰሜን ኢትዮጵያ’

አለቀ እኮ! ግራኝ ግድቡን ሸጦታል | አሁን የግብጽን፣ የቱርክን እና አረብ ሠራዊትን በመጋበዝ ላይ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2020

ትግሉ መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው!

መፈጸም ያለበት ይፈጸማል! ለሚታለሉት፣ ለሚታገቱት፣ ለሚፈናቀሉት፣ ለሚራቡት፣ ለሚታመሙትና ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችንን በጥልቁ እንዘን፣ እናልቅስ፣ ነገር ግን ተስፋ ሳንቆርጥ በቁጣ እንነሳ፤ ፍርሃት አይሰማን! ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንንም/ምንንም አንፍራ፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን ትዕግስተኛ፣ ታላቅ እና ኃያል ሃገር ናት። በራሳችን ድክመትና ስንፍና የመጣ የፈተና ጊዜ ነው። አሁን የሃገራችን እና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች እነማን እንደሆኑ፣ ምን እንደሚሠሩ፣ ከማን ጋር እንደሚያብሩና በምን መልክ እንደሚመጡ፣ ማን ከማን ጋር እንደሚቆም እናየው ዘንድ ነው፣ ከስህተታችን ተምረን፣ ድክመታችንን አስወግደን፣ ንስሐ ገብተን ወደ ማንነታችን እንመለስ ዘንድ ነው ይህ ሁሉ ረባሽና አስገራሚ ነገር እየተከሰተ ያለው።

እነርሱ “ብልጦች” ሆነው አጀንዳ በመቀያየር ሕዝባችን እና የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያታለሉ ጭፍጨፋውን በመደበቅና በመቀጠል ያሸነፉ ይመስላቸዋል ፣ ሞኙ አማራ በወለጋ የተገደሉበትን ወገኖቹን ገና ሳይቀብር ካባ ያለበሰውን ጋላ ገዳዩን ወክሎ ወደ ሌላ አዲስ ጦር ሜዳ እንዲሄድና ከትግሬ ወንድሞቹ ጋር እየተገዳደል ለዘላቂ የእርስበርስ ጥላቻና ቅራኔ ስላዘጋጁት የበላይነቱን የያዙና የተራቀቁም ይመስላቸዋል፤ በዚህ እነ ግብጽም ጋሎቹም በጣም ተደስተዋል! ሻምፓኝ እየከፈቱ ጮቤ በመርገጥ ላይ ናቸው። ግን፡ በጣም ቸኮሉ፣ ግራኞች ናቸውን፣ ፍየሎች ናቸውና ኢትዮጵያን በጣም ተዳፈሯት። በጽዮን ላይ መሳለቅ ትልቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል፣ እግዚአብሔርንም ለማታለል መሞከር ሲዖል እንደሚያስገባ ቢያውቁት ኖሮ ምን ያህል ብልሆችና ብልጦች በሆኑ ነበር! ዓለም ጭፍጨፋውን የማትዘግበውና የማታወግዘውም፡ አምላካችን እያንዳንዷን እርምጃቸውን ተከታተሎ በመመዝገብ ላይ ስላለ ነው፤ በቀል የእርሱ ስለሆነ ነው።

የኢትዮጵያ አምላክ የአሜሪካውን ፕሬዚደንት የዶናልድ ትራምፕን አፍ አስከፍቶልናል፤ “ግድቡን ግብጽ ብታፈራርሰው አልገረምም!” ብለው በመናገር “ከሃዲው የኢትዮጵያ መሪ ግድቡን ለግብጽ ሽጦታል!” ለማለት ፈልገው ነው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ስለተጠነሰሰው ሤራ ሲጠቁሙን ነው። ከዚህ የተነሳ አሜሪካ ዛሬ በምርጫ ማግስት በታሪኳ ገጥሟት የማያውቅ የፖለቲካ ፣ የዳኝነት እና የሞራል ትርምስ ውስጥ ገብታለች። አምባገነኑ የቬኔዝዌላ ፕሬዚደንት ማዱሮ እንኳን በአሜሪካ ላይ ሲያላግጥ፤ “የቬንዝዌላ ምርጫ የሰለጠነና ግልጽ ነው” ብሏል።

ብዙ ኢትዮጵያውያንን ለማሳት የተጠራው የኦሮሞው አምባገነን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ! እመኑኝ፤ የግብጽን ጥቅም በጭራሽ አልነካም፤ በቅርቡ ታያላችሁ!” ብሏቸው ነበር እኮ። አሁን አቡነ መርቆርዮስን “እኔ ነኝ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣሁዎት፤ ስለዚህ የእኔን ትዕዛዝ ተቀብሉ!” በማለት ቤተ ክህነትን ለመከፋፈልና አዲስ በሚፈጥረው “የኦሮሞኩሽ ቤተ ክህነት” አማራ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ፣ ወላይታ፣ ሲዳማ፣ ጋምቤላ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ከአክሱም ጽዮን ለማራቅ በወለጋ ጀነሳይድ ማግስት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት አወጀ። በዚህም ጀብዱ ለሞግዚቶቹ አረቦች ታማኝነቱን አስመሰከረ።

ወደ ባሕር ዳር ዘምቶ እነ ጄነራል አሳምነውን ከገደለ በኋላ ስለሰጠው መግለጫ እናስታውሳለን? አዎ! ያኔ መፈንቅለ መንግስት በሚል ቅጥፈት “በእኔ ላይ መፈንቅለ መንግስት የተደረገ ስለመሰላቸው ጎረቤት አረብ አገሮች ወታደሮቻቸውን ለእርዳታ ለመላክ ፈቃደኞች ነበሩ።” ብሎን ነበር። ዛሬም የሰሜን ዕዝ ተነካ በሚል ተመሳሳይ የማታለያ ሰበብ ያቀደው ተንኮል ስላልተሳካለት መደንገጥና መርበትበት ጀምሯል። ስለዚህ አሁን የግብጽና ሱዳን ወታደሮችን ከምዕራብ፣ የአፈቆርኪን ወታደሮች ከሰሜን፣ የቱርክና አረብ ወታደሮችን ከምስራቅና ደቡብ በእርዳታ መልክ ለመጋበዝ በመዘጋጀት ላይ ነው። ከአረቦች ጋር በድብ ከተፈራረማቸው ውሎች መካከል አንዱ የውትድርና ትብብር ውል ነው። ዓይናችን እያየው የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የጂሃድ ዘመቻ በዘመናዊ እና በረቀቀ መልክ ወደ ሃገራችን ተመልሶ መጥቷል። “ኢትዮጵያ ተከብባልች” ስል ፲፭ ዓመት ሆኖኛል።

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ መምህር ዮርዳኖስ በጊዜው የሰጠንን ግሩም ትምህርት በጥሞና እናዳምጠው!ዓይን ያለው ይይ፤ ጆሮ ያለው ይስማ!

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለካስ ዘመዴ ሁለቱን ድመቶች ለማባላት የተቀጠረው አንዱ ቁራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2020

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ አንድ “መንፈሳዊ” ነኝ የሚለው ወገናችን ዘመድኩን በቀለ አማርንና ትግሬን ለማባላት የተቀጠረ እስኪመስል የሚጽፈውን ጽሑፍ አንብቡና ራሳችሁን ነቅንቁ። “ወገኔ” የሚለውን የወገናችንን ሬሳ ፎቶ ለጥፎ “ጀግና! ዛሬ ደስ ብሎኛል” በማለት ጽፏል። ፎቶዎቹን አላሳየሁም!

እነዚህ ሰዎች የተዋሕዷውያንን ስነልቦና በረቀቀና በማይስበላ መልክ በደንብ በልተውታል። አንዴ ደጋፊ ሌላ ጊዜ ደግሞ ተቃዋሚ እየሆኑ በመምጣት ሰውን ያምታቱታል፤ የኦሮሙማ አጀንዳዎችን በስውር ለማራመድ። አማራ ሳይሆኑ “አማራ ነን” እያሉ ፀረ-ሰሜን ኢትዮጵያውያን ቅስቀሳቸውን ያካሂዳሉ። አስገራሚ ጊዜ ላይ ነን፤ በእነዚህ ቀናት ማን ምን እንደሆነ በግልጽ እናያለን፤ “ሰላማዊ ሰልፍ” ጠሪዎቹ ልሂቃን ውዳቂዎች “አብን” እና “ኢዜማ” እንኳን በኢትዮጵያውያን ላይ ጀነሳይድ እየፈጸመ ካለው፤ አውሬ ጋር ተደመረዋል። አሳፋሪ ትውልድ!ዛሬም ወገኖቻችን በኦሮሚያ ሲዖል ተጨፍጭፈዋል፤

በእውነት ወገኑ እንደ ዝንብ ተጨፍጭፎ ለሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የፈራ ትውልድ ጦርነት ሲያንሰው ነው!ታግተው ለተሰወሩት ምስኪን የገበሬ ልጆች ያልቆመ ትውልድ ጦርነት ሲያንሰው ነው!

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢሉሚናቲዎቹ ልሳን የፕሬዚደንት ትራምፕን ዕጣ ፈንታ በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ጦርነት ጋር በአንድ ርዕስ አካትቶ ጽፏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2020

ዋው! ግን እያየን ነው፤ ወገኖቼ? በሦስት ቀናት ውስጥ በኦሮሚያ ሲዖል ስለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ጉዳይ አስረሱን! አዎ! የቆሻሻው አብዮት አህመድ የሰሜን ጀብዱ ለጀነሳይዱ ሊሰጥ የነበረውን ትኩረት ማስቀየሪያ ተንኮል መሆኑን እያየነው ነው።

በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል፣ ይህም የአሜሪካን ውድቀት ያስከትላል፤ ይህ ዓይናችን እያየ በመከሰት ላይ ነው። በአውሮፓና አረቢያም ኮሮና የሃገራቱን ነዋሪዎች በድጋሚ እያሰረቻቸው ነው። 

ለግብጽና ለግራኝ አብዮት አህመድ ቀጥተኛ ድጋፍ የሰጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚስንትርና የቀድሞው የሲ.አይ.ኤ ሃላፊ ጣልያን-አሜሪካዊው ማይክ ፖምፔዮ ፕሬዚደንት ትራምፕ ምናልባት ከስልጣን ከተወገዱ እርሱም አብሮ ይወገዳል፤ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ህፃናት-ደፋሪውና የግብረ-ሰዶማዊነት አጀንዳ አራማጁ ጆ ባይድን ከሆነ አሜሪካ አበቃላት!

ግን አንድ ነገር ታዝበናል? ጆ ባይድን ፸፰/78 ዓመታቸው ነው፤ ፕሬዚደንት ትራምፕ ፸፬/74ኛ ዓመታቸውን ይዘዋል። በእነርሱ ዓለም ለስልጣን የሚፎካከሩት ልምዱ ያላቸው አረጋውያን ናቸው፤ በእኛ ሃገር ግን እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ መለስ ዜናዊ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ደም የጠማቸውንና ገና ልምድ የሌላቸውን ወጠጤዎች ስልጣን ላይ ያስቀምጧቸዋል።

ዛሬ የ የኢሉሚናቲዎቹ (Council on Foreign Relations(CFR)) ልሳን፡ “ፎሬን ፖሊሲ”፡ የፕሬዚደንት ትራምፕን ዕጣ ፈንታ በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ጦርነት ጋር በአንድ ርዕስ አካትቶ ጽፎልናል። ለአንድ የሉሲፈራውያን ዓለም የመንግስት ምስረታ ቁልፍ ሚና የሚጫወተውና የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፤ በተለይ የሃገራችንን የሚቆጣጠረው ይህ ተቋም ነው፤ በከፍተኛ ተጽዕኖ!

“በኢትዮጵያ ጦርነቱ እየተፋፋመ ሳለ ትራምፕ የምርጫ ውጤቶችን የህግ ተግዳሮት አስቀመጡ”

በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል፣ ይህም የአሜሪካን፣ አውሮፓንና አረቢያን ውድቀት ያስከትላል

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያ እየተጠቃች ነው | ጋሎች የግራዚያኒ እና ደርግ ዘመን ፋሺስታዊ ታሪካቸውን እየደገሙት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2020

በኦሮሚያ ሲዖል እያየነው ያለነው ይህን ነው፤

ልበ እንበል፦ ጦርነቱ በሰሜን ላይ ስለሆነ በአዲስ አበባ ኢንተርኔት እስከ አሁን ድረስ አልተቋረጠም፤ ባለፈው ጊዜ ጭፍጨፋው በኦሮሚያ ሲዖል ሲካሄድ ለሁለት ሳምንታት ያህል ዘግተውት ነበር።

አማራና ትግሬ ሆይ፤ ለሃገርህ፣ ለልጆችህ፣ ለአምላክህ፣ ለሃይማኖትህ፣ ለባህልና ቋንቋህና ላጠቃላይ ማንነትህ ስትል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተባበር፤ ሌላው አማራጭህ ሞት ብቻ ነው!

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ጋሎቹ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው የምስራቁ እስማኤላውያን እና ከም ዕራቡ ኤዶማውያን ጋር ሆነው የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጭፍጨፋ በማካሄድ ላይ ናቸው። እነዚህ የዘመናችን አማሌቃውያን ስር ሰደድና በደማቸው ውስጥ ያለ ጥላቻ ነው ያላቸው። ስለዚህ ከ፻፶/150 ዓመታት በፊት የተቋረጠባቸውን የጭፍጨፋ ዘመቻ ዛሬ በመቀጠል ላይ ናቸው። በእኛው ድክመት፤ በዓለም ላይ አረምን ነቅሎ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት ያልቻለው ብቸኛው ሕዝብ የኢትዮጵያ ብቻ ነው። ጋሎች እያካሄዱ ካሉት ከዚህ ሁሉ ጭፍጨፋ በኋላ እንኳን ዛሬም ምናለ ይብቀል! አረምም እኮ እንደ ስንዴው የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው፤ ተውት ይብቀል መሬቱ ለሁላችንም ይበቃልእያለ እራሱን ለረሃብና ዕልቂት ያጋልጣል።

ጋሎቹ ልክ በጣልያን ወረራ እና በደርግ ዘመን በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ መልክ ለመጨፍጨፍ እንደበቁት ዛሬም ይህን ክርስቲያን ሕዝብ እንዳሰኛቸው እያታለሉ መንፈሱን በማድከም ለመጨፍጨፍ አመቺውን አጋጣሚ ፈጥረዋል።

እነርሱም እኮ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ደግመው ደጋግመው በግልጽ ነግረውናል፤ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ፻፶/150ዓመታት በፊት የተጀመረ ነው ሲሉን” ፡ “የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ወራሪዎች ኢትዮጵያን መግዛት የጀመሩት ከ፻፶/150ዓመታት በፊት ጀምሮ ነው፤ እኛ የምናውቀው ታሪኳ እኛ የወረራና ጭፍጨፋ ዘመቻችን ማጧጧፍ ከጀመርንበት ዘመን አንስቶ ብቻ ነው” ማለታቸው ነው።

ከሰሞኑ እንኳን የምናየውን በጥቂቱ እንመልከት፤ ጋሎቹ በተፈጥሯዊ ማንነታቸው ልክ እንደ መሀመዳውያኑ የጥገኝነት ባሕሪ ነው ያላቸው፤ ልክ እንደ ፓራሳይት፣ እንደ ነቀርሳ ሁሌ ጤናማውን አካል በመጠጋት ላይ ነው ህልውናቸው የሚንቀሳቀሰው፤ ይህን ጤናማ አካል ተዋግተው ካጠፉት በኋላ እርስበርሳቸው ይጠፋፋሉ/እራሳቸውን ያጠፋሉ። ልብ ብለን ካየን እያንዳንዱ የጋላ ፖለቲካ ፓርቲ ወይም ግንባር ሁልጊዜ ወይ ከአማራ ወይ ከትግሬ ድርጅቶች ጋር በመጠጋት ነው ተል ዕኳቸውን ለማሄድ የሚሞክሩት። ዛሬ እንደምናየው ከፊሉ ኦነግ/ኦህዴድ/ብልጽግና በአንድ በኩል ከአማራ ድርጅቶች አብሮ ይሠራል ከፊሉ ከትግሬና ኤርትራ ድርጅቶች ጋር። ጋሎቹ ሁሌ ጥገኞች ናቸው!

ቆሻሻው ግራኝ ከኢሳያስ ጋር በየሳምንቱ ተንሸራሰረ፣ ከዚያ ጄነራል የተሰኘውን ዱባ ወደ ትግራይ ላከ፤ ከዚያ ምስኪን አማሮችን ጨፈጨፈ፤ አሁን ደግሞ ከአረቦች ጋር ሆኖ በተዋሕዶ ትግሬዎች ላይ የጂሃድ ጦርነት በፌስቡክ አወጀ! ህወሃት ተባባሪ ሆነም አልሆነም ይህ አዋጅ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ የታወጀ አዋጅ ነው! ፋሺስቶቹ ሙስሊሊኒ/ግራዚያኒ እና መንግስቱ ኃይለማርያምም በጣም ተመሳሳይ የሆነ አዋጅ ነበር በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ሲያውጁ የነበሩት።

ላለፉት ወራት በእኔ በኩል እንኳ፤ ኢትዮጵያዊው የሆነው የሠራዊቱ ክፍል ወደ ሶማሊያ በርሃ ተልኮ እንዲያልቅ ከመደረጉ በፊት በግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝ ላይ መፈንቅለ አገዛዝ ማድረግ አለበትስል ነበር። አሁን እባቡ አህመድ አማራ ኢትዮጵያውያን ወታደሮችን ልክ መንግስቱ ኃይለማርያም ሲያደርግ እንደነበረው ራያና ወልቃይትን ነፃ ልናወጣ ነውበሚል ሰበብ ለብቻቸው ሰብስቦና ከሶማሊያም ሳይቀር አስመጥቶ ወደ ትግራይ በመላክ ላይ ነው። በዚህ ተግባሩ በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፎችን ለመምታት አቅዷል፦

👉 ፩ኛ. የአማራ ወታደሮችን ሆን ተብሎ እሳት ውስጥ እንዲገቡ በማድረግ ከኢትዮጵያ ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ለማጽዳት (ከህወሃት ጋር እየተናበበ ያቀደው ሊሆን ይችላል፤ ሀወሃቶች ልክ በመንግስቱ ኃይለማርያም ላይ ምንም ዓይነት እርምጃ እንዳልወሰዱት በእባቡ አህመድ ላይም ካልወሰዱ ይህ መላምቴ ትክክል ነው ማለት ነው)፤ ኢትዮጵያውያንን ከከተማዎችና መንደሮች፣ ክሠራዊቱ፣ ከተቋማት ከቤተ ክርስቲያን ባጠቃላይ ከሃገራቸው ማጽዳት = ጀነሳይድ።

👉 ፪ኛ. ትኩረቱ ሁሉ ወደ ሰሜን እንዲሆን ከተደረገ በኋላ ከኦሮሚያ ሲዖል እንዳይወጣ የተደረገውና ለ፴ኛ ዙር የሰለጠነው የኦሮሚያ ሠራዊት/የኦነግ ሠራዊት ያለ ምንም ተቀናቃኝ በሐረር፣ በድሬዳዋ፣ በጎባ፣ በአዋሳ፣ በጂማ፣ በሻሸመኔ፣ በናዝሬት፣ በደብረ ዘይት፣ በአዲስ አበባ፣ በባህርዳር፣ በመተከል፣ በደሴ ወዘተ ያሉትን ጠባቂና ተከላካይ የማይኖራቸውን ኢትዮጵያውያንን በጥቂት ቀናት ውስጥ ጨፍጭፎ ለመጨረስ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን እንዲሁም ታሪካዊ ቦታዎችን ለማውደም ይሰማራል። ልክ እንደ ዘመነ ፋሺስት ኢጣሊያ፣ እንደ ዘመነ ደርግ። ጋላው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ፭ ሚሊየን ተዋሗውያንን በሰሜን ኢትዮጵያ በረሃብና በመትርየስ ቆላቸው፤ ዛሬም ልጁ አብዮት አህመድ ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም ቆርጦ ተነስቷል! አብዮት አህመድ ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ምንድነው ያደረገው? ጠንጋራውን ኃይለማርያም ደሳለኝን ወደ ዚምባብዌ መላክ፤ ጋላውን አባቱን መንግስቱን እንዲያይ!

👉 ፫ኛ. የኢትዮጵያ ሠራዊት ከሶማሊያ እንዲወጣ ከተደረገ በኋላ ለዓመታት በሶማሊያ ሲሰለጥንና ለወረራ ሲዘጋጅ የቆየው የቱርክ ሠራዊት ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ሰተት ብሎ እንዲገባ በማድረግ ከጋላ ሠራዊት ጋር አብሮ እንዲሰለፍና የተዳከመውን መላውን ሰሚን ኢትዮጵያን (ኤርትራን ጨምሮ) ለመውረርና ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሙሉ በሙሉ ለመጨፍጨፍ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን እንዲሁም ታሪካዊ ቦታዎችን ለማውደም ይዘምታል። ልክ እንደ ዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ

ጄነራል አሳምነውም ተናግሮት የነበረው ይህን ነው፤ ጋሎቹ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን የማጥፋት የቆየ አጀንዳ ነው ያላቸው! እነ ጄነራል አሳምነውን ገድሎ አማራን ተቆጣጠረ፤ ዛሬም ደግሞ በትግራይ ሊሞክረው ነው። 

ልብ በሉ፦ ለዋቄዮ አላህ የሚስግዱትን የጂሃድ አጋሮቹን እነ ሬድዋን ሁሴንን፣ ደመቀ መኮንን ሐሰንን፣ ጄነራል አደም መሀመድን ለዘመቻ አክሱም ጽዮን ቀድም ብሎ በተዘጋጀ ዕቅድ አሰልፏቸዋል። በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን ያልተሳካላቸውን ለመያዝ መሀመዳውያኑ በመላዋ ኢትዮጵያ አሰፍስፈዋል!

ሌላው አስገራሚ ነገር ደግሞ እባቡ ዐቢይ ለጭፍጨፋ ከማምራቱ በፊት “የሰላም ሚንስትር” ተብየዋን ጂሃዳዊቷን ሞፈርያትን ከእነ ልጆቿ ወደ አውሮፓ ላካት። ትዝ ይለናል? እነ ጄነራል አሳምነውን ከመግደሉ በፊት ጂሃድ ደመቀ መኮንን ሀሰንን ወደ አሜሪካ ልኮት ነበር። ዋው

👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን በቪዲዮ የተደገፈ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦

ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

እርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያ ይሆነው ዘንድ ትንንሾቹን ዓብያተ ክርስቲያናት ነው ለጊዜው በማቃጠላይ ያለው፤ ለማውደምና ለማጥፋት ያቀደው የሚከተሉትን ቦታዎች ነው፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ሕዳሴ ግድብ

እነዚህን ቦታዎች ካጠፋ “ኢትዮጵያን ማጥፋት ይቻላል” የሚል ህልም አለው።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

👉 አባታችን አባ ዘወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ያኔ እነ እስክንድር ተገቢውን ድጋፍ ባለማግኘታቸው ዛሬ ታሠሩ ሺህ ኢትዮጵያውያንም በግፍ ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020

በኦሮሚያ ሲዖል አስከፊ የሆነ ዘርና ሃይማኖትተኮር ጥቃት እንዳንዣበበ እነ እስክንድር ከስድስት ወራት በፊት አሜሪካ ድረስ ተጉዘው ለማስጠንቀቅ በቅተው ነበር። ጉዳዩ ግን ወዲያ እንደ ጤዛ ጠፍቷል። ለመሆኑ ጉዳዩን እንከታተለዋለን በማለት ቃል ሲገቡ የነበሩት ሰዎች ሁሉ የት ገቡ?ለምሳሌ ቪዲዮው ላይ የምትታየዋ፤“የአሜሪካ ፖለቲከኞችን በቅርብ አውቃቸዋለሁ፣ ጥብቅ ግኑኝነት አለኝ” በማለት በእንግሊዝኛ የተናገረችውና የተጨበጨበላት ሴትዮ የት ገባች? ወይስ “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን በጣም ቅረበው” ከሚሉት አጀንዳ ጠላፊዎች መካከል አንዷ ነበረች?

አሁንስ በኦሮሚያ ሲዖል የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዲሁ ዝም ተብሎ ሊታለፍ ነውን? እነ እስክንድርን አግተው እየደበደቧቸውና በረሃብ እየቀጧቸው ያሉት እነ ዐቢይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሙፈሪያት ካሚል፣ ታከለ ዑማና ተባባሪዎቻቸው ሁሉ ባፋጣኝ ተገቢውን ፍርድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ጉዳይ በቀላሉ የሚታይና በዝምታም የሚታለፍ ከሆነ እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።

የሚከተልውን ጽሑፍ ከድስት ወራት በፊትአቅርቤው ነበር

👉 አዎ! ቄሮ100% አሸባሪዎች ናቸው፤ ግን ለሉሴፈራውያኑ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሣሪያዎቻቸው ናቸው

በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና ዐቢይ አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?

እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበት። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።

በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።

______________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ እዚህ ነው የተሠወረው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2020

በሰሜን ኢትዮጵያ በጠለምት ደብረ ሐዊ የሚገኘውና ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ድንቅ ገዳም ይህ ነው።

  • ቅዱስ ያሬድ የዜማ ሊቅ ብቻ አይደለም። አቡነ ያሬድ የቅድስት ቤተክርስቲያን ጌጧና መሠረቷ ሕይወቷና እስትንፋሷ ነው።
  • አቡነ ያሬድ የመጽሐፍ መምህር(ብሉያትንና ሐዲሳትን የሊቃውንትንም መጻሕፍት አስማምቶ የተረጐመ) ነው።
  • አቡነ ያሬድ ባለቅኔ (የቅኔ ጀማሪ) ነው።
  • አቡነ ያሬድ ልዑለ ስብከት ነው።
  • አቡነ ያሬድ ሰማዕት ነው።
  • አቡነ ያሬድ ባሕታዊ ነው።
  • አቡነ ያሬድ መናኝ ነው።
  • አቡነ ያሬድ የሱራፌል አምሳያ ነው።
  • አቡነ ያሬድ ጥዑመ ልሳን ነው።
  • ቅዱስ ያሬድ የቤተ ክርስቲያን እንዚራ ነው።
  • ቅዱስ ያሬድ የቤተ ክርስቲያን ብርሃን ነው።
  • ቅዱስ ያሬድ መዓርዒረ ዜማ ነው።
  • አቡነ ያሬድ ካህን (ካህነ ስብሐት) ነው።
  • ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ ነው።
  • ቅዱስ ያሬድ መዘምር ዘበድርሳን
  • ቅዱስ ያሬድ ሊቅ (ርእሰ ሊቃውንት)
  • ቅዱስ ያሬድ ዓርከ ሊቃውንት
  • አቡነ ያሬድ መንፈሳዊ ደራሲ ነው።
  • ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያ ብርሃን ነው።
  • አንደበቱ ጣፋጭ (ጥዑም) የኾነ
  • እግሮቹ በመልካም መንገድ የሚጓዙና ወደ መልካም መንገድ የሚያስጕዙ
  • ልቡናው የቅድስና ማኅደር የኾነ
  • ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ የኾነ
  • አእምሮው የመጠቀ
  • ድርሰቱ የተራቀቀ
  • እስከ አርያም ተነጥቆ ዕፁብ ድንቅ ምሥጢራትን የተመገበ የሱራፌል አምሳያቸው ነው።

ለዚህም ነው ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ቅዱስ ያሬድን እንዲህ ሲል ያመሰገነው፦

የመንፈስ ቅዱስ ምግብን የጠገበ፤ ከመጻሕፍት ኹሉ ትርጓሜያተ ድርሰትን ያሰባሰበ፤ ሃሌ ሉያ በሚል ምስጋና የኢትዮጵያ ሀገርን በጥዑም ማሕሌትና በሚያምር ምስጋና ያስጌጠ፤ የመለኮት ቃልን በላይዋ ላይ እንደ ንጹሕ የወርቅ ሻሻቴ ያፈሰሰ ለኾነ ለካህኑ ያሬድ ሰላምታ ይገባል

ሰላም ለያሬድ ቀሲስ ዘጽጉብ እክለ መንፈስ ቅዱስ፤ ዘአስተጋብአ ምድራሳተ እምኲሎሙ መጻሕፍት

ወአሰርገዋ በሐዋዝ ስብሐት ወበጥዑም ማሕሌት ለብሔረ ኢትዮጵያ በስብሐት ሃሌ ሉያ ዘከዐወ ቃለ መለኮት ዲቤሃ ከመ አስራበ ወርቅ ንጹሐ።

ቅዱስ ያሬድ አክሱም ጽዮንን እየተሳለማት ሣለ ክብርት እመቤታችን ለቅዱስ ያሬድ ተገልጣለት ቅዱስ ኤፍሬምንና ቅዱስ አባ ሕርያቆስን በአካለ ነፍስ አምጥታ ድርሰታቸውንና ቅዳሴያቸውን እንዲያሰሙት በማድረግ ቅዱስ ያሬድንም ዜማውን እንዲደርስ እረድታዋለች፡፡ ኹለቱንም ታላላቅ ቅዱሳን ነጥቃ ወደ ቅዱስ ያሬድ ካመጣቻቸው በኃላ “አንተ ውዳሴዬን፣ አንተ ቅዳሴዬን ነግራችሁት በዜማ ያድርስ” ብላቸው እነርሱም ለቅዱስ ያሬድ ነግረውት በዜማ አድርሶታል፡፡ ቅዱስ ያሬድም በመልክ በመልኩ እያደረገ ዜማውን ደረሰው፡፡ ዜማውንም ሲጨርስ የብርሃን እናቱ እመ አምላክ በያዘችው የብርሃን ባርካው ተስፋውን ነግራው ዐርጋለች፡፡

ይኽም የቅዱስ ያሬድ ድርሰቱ መነሻውም ሆነ መድረሻው ፍጹም መንፈሳዊ እንደሆነ ያሳያል። አባቶቻችንም ይኽን መንፈሳዊ መገለጥ በሥዕልም ጭምር ገልጠውታል። (ሽሬ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ይኽ ዓይነት ሥዕል ከሚገኙበት ገዳማት ውስጥ የሚገኘው አንዱ ነው።)

አቡነ ያሬድ ይባርክበት የነበረው የእጅ መስቀሉ በ1985 .ም በሆድ አደር ሌቦች አማካኝነት ተሰርቆ ከሀገር ወጥቶ ነበር። በፈረንሳይ ሀገር ለጨረታ ቀርቦ በ15 ሚሊዮን ዶላር ተሸጦ ነበር። ነገር ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰርቆ ከወጣ ከ18 ዓመት በኃላ በ2003 ወደ አገራችን ተመልሶ መጥቷል። ሊመለስ የቻለውም ሚስተር ዣክየተባሉ በጎ አሳቢ ሰው “…ይህን መስቀል ኢትዮጵያ ውስጥ ጎብኝቼዋለሁ፣ የኢትዮጵያ ንብረት ነውበማለት ወደ ሀገራችን እንዲመለስ ከሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ልጆች ጋር በተደረገ ርብርብ ጨረታውን በ15 ሚሊዮን ዶላር አሸንፈው የአቡነ ያሬድን የእጅ መስቀል ወደ አገራችን መልሰውታል። አምላከ ቅዱስ ያሬድ ክብር ያድልልን በእውነት!

አቡነ ያሬድ በምናኔ በኖረበት ቅዱስ ቦታ ላይ በስሙ ገዳም ተገድሞ መናንያን አሰረ ፍኖቱን ተከትለው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው፣ በረዶውንና ውርጩን ታግሠው በስሙ እየተማጸኑ ይኖራሉ፡፡ በቦታው እሁድ እሁድ ከመሬት ውስጥ የከበሮ ድምጽ ይሰማል፣ ቅዱስ ያሬድ መቋሚያውን ወርውሮ ያፈለቀው ፀበል ዛሬም አለ፡፡ ጻድቁ በተሰወረበት በደብረ ሐዊ ተራራ ላይ ብርድ በእጅጉ በጸናበትና በረዶ በሚፈላበት በዚያ አስቸጋሪ ቦታ ላይ እጅግ አስቸጋሪውን የአየር ጠባይ ተቋቁሞ በቦታው ላይ ቢያንስ 7 ቀን ሱባዔ የሚይዝ ካለ ራሱ ቅዱስ ያሬድ እንደሚገለጥለት በቦታው ላይ የሚገኙ አባቶች ይናገራሉ።

አክሱም አቅራቢያ ቁጭ ብሎ ከትሏ ምሳሌ ወስዶ በተማረበት ቦታ ላይ አንዲት እናት ብቻዋን ለቅዱስ ያሬድ አስደናቂ ቤ/ክ በ2010 .ም አሠርታለታለች። ይኽም ለጻድቁ ለአቡነ ያሬድ ተስላ ስለቷ ደርሶላት እንደሆነ በቦታው ላይ ተነግሮናል። ይኽም ድንቅ ምስክርነት አቡነ ያሬድ ከዜማ ደራሲም በላይ መሆኑን አንድ ማሳያ ነው። በጸሎቱ ሀገርን የሚጠብቅ ባሕታዊ፣ በስሙ ለሚማጸኑት ሁሉ ከአምላኩ ዘንድ ምሕረትን የሚለምን ደገኛ ጻድቅ መሆኑን አንድ ማሳያ ነው።

የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሙሉ አካሏና ብርሃኗ የኾነው አቡነ ያሬድ እንደነ ሄኖክና ኤልያስ ሞትን ሳያይ የተሰወረው በዛሬዋ ዕለት ነው። የከበረች በረከቱ ትደርብን! በጸሎቱ ይማረን!!!

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2020

The Last Emperor of Ethiopia: Haile Selassie’s Legacy Remains Divisive

ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በረሃብ የመጨረሱ ሤራ ዛሬም ቀጥሏል እያለን ነው ይህ ዛሬ በፈረንሳዩ የቲቪ ጣቢያ የተሰራጨው ቪዲዮ።

እነዚህ አውሬዎች እኮ በመፈንሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም፤ ከእረኛው እስከ ተማሪው ፣ ከጋዜጠኛው እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ ያላቸውን ጥላቻ ከጦርና ጋሻ በቀር ሌላ ሊያስወግደው የሚችል ነገር የለም።

ላለፉት 150 ዓመታት ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮያውያን(አፄ ሚኒልክና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ አፄ ኃይለ ሥላሴና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ኦሮሞ መንግስቱ፣ ህዋሀት እና ኦሮሞ አጋሮቹ፣ ዛሬ ደግሞ አብዮት አህመድና የዋቄዮአላህ አህዛብ መንግስቱ መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን (ቤተ አምሓራን እና ትግራይን) በረሃብ ሲጨፈጭፏቸውና ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። አልመኝላቸውም፤ ነገር ግን ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን ላለፍቱ 150 ዓመታት አንዴም በረሃብ ያልተጠቁበት ምስጢር ይሄ ነው። በዚህ ዘመን እያንዳንዱ መንግስት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጣም የሚጎዳ ነበር። በዚህ ዘመን እንኳን ከሰሜን መጡ የተባሉት ህዋሃቶች ያው ስልጣኑን ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች አስረክበው ሄደዋል። በዚህ ድርጊታቸው በጣም ተጠያቂዎች ይሆናሉ! ወገን ልብ በል፤ ከታሪክ ተማር!ጠላት መጥፎው የታሪክ ሂደት እንዲደገም ይሻል፤ የተዋሕዶ ክርስቲያኑ በረሃብ ተገርፎ፣ ወኔው፣ ሃሞትና ነፍጡ ሲኮላሽ ማየቱን በጣም ይመኘዋል፤ ጣቢያውም ይህን ማቅረቡ ያለምክኒያት አይደለም ፥ በደንብ ያውቁታል፤ መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጦርነት ሳይሆን በረሃብ ብቻ ማንበርከክ እንደሚቻል አይተውታል።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቀጣዩ ድራማ | ደጋማ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለማደናቀፍ ምርጫውን በክረምት ለማድረግ መረጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020

ትግሉ በደጋማ(በግ)እና ቆላማ (ፍየል) ኢትዮጵያውያን መካከል ነው።

በሲ.አይ.ኤ እና ጆርጅ ሶሮስ ምልምሎቹ በእነ ብርቱካን ደምቀሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሀሴ /፪ሽ፲፪ ዓ. እንዲሆን ሃሳብ አቅርቧል።

ደጋማ በሆነው የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍልና በአዲስ አበባ ነሐሴ የኃይለኛ ዝናብና የብርድ ወር ነው። ወረቀት ይዞ ለምርጫ መንገድ ላይ ለመሰለፍ ቀርቶ ሰው ወደ ውጭ መውጣት እንኳን የማይሻበት ዝናባማ ወቅት መሆኑን አይተውታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህን አስመልክቶ በደንብ የታሰበበት ነገር መሆኑን የሚጠቁመን፡ “ምርጫው” ሊካሄድ የታሰበው የድንግል ማርያም ልጆች የፍልሰታን ጾም በሚጾሙበት ወቅት ነው… ነጠብጣቦቹን እናገናኝ…  ስለዚህ ምርጫው ለቆላማው ኦሮሞና ሶማሌ ብቻ ነው የተዘጋጀው ማለት ነው። የአየር ሁኔታ ካርድን ስበው ቁማር ለመጫወት ያቀዱ ይመስላል። እነዚህ እባቦች ላለፉት ወራት ለሐረርጌና ለእስላሙ ብቻ ከፍተኛ ትኩረት መስጠታቸው ያለምክኒያት አልነበረም ማለት ነው።

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአባታችን የአባ ዘ-ወንጌል ስንብት | ይህን ምስኪን ህዝብ በጥላቻ የሚያይ ክርስቲያን አለ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2019

 

፪ሺ፲፪ ዓ.ም – ዘመነ ዮሐንስ

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Noble Peace Prize = License for Genocide | Norway, Shame on You! | የኖርዌይ ቅሌት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2019

For Awarding it to a terrorist.

The current genocidal PM of Ethiopia is proudly sponsored by the Luciferian West, so the Etthiopia blood sacrifice assures Satan will keep him in power.

ኖርዌይ ለገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማት መሸለሟ ትልቅ ቅሌት ነው። ይህ የሉሲፈራውያን ወኪል የኢትዮጵያውያን ደም በመገበር ሰይጣን ስልጣኑን ይዞ እንዲቆይ ዋስትና ይሰጠዋል። ኢትዮጵያውያን ለመጭው ጭፍጨፋ ተዘጋጁ። አሁን ሰውዬው እና ሞግዚቶቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግስትና የጦርነት ወኔ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፤ ረዳቶቹም የተለያዩ ሽልማቶችን በመስጠት (ኖቤል፣ ሲ.ኤን.ኤን ሂሮ) ሁኔታዎችን ይቃኛሉ። ክ12 ዓመታት በኋላ ወደተዘጋጀው የመጨረሻ የጭፍጨፋ ዒላማ ከመዝለቃቸው በፊት በቅድሚያ የሕዝቡን የተዋጊነት/ የነፍጠኝነት መንፈስና ሞራል ቀስ በቀስ ማዳከምና ማኮላሸት አለባቸው፤ ለዚህም፦

  • + የማደንዘዢያ የሜዲያ ዘመቻዎችን ማጧጧፍ(“የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 .ም”)

  • + ዓብያተ ክርስቲያናትን ማዳከም፣ ማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ተስፋ ማስቆረጥ

  • + መንፈስ አድካሚ አምልኮዎችን (እስልምናን ፕሮቴስታንቲዝምን)ማስፋፋት

  • + “ኢትዮጵያ ጠላት የላትም!” በሚል ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ሕዝቡን ማዘናጋት

  • + ኢትዮጵያውያን እንዲሰደዱና በባርነት እየተሸጡ ከሃገር እንዲወጡ ማድረግ

  • + ስደተኞችን ከጎረቤት ሙስሊም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ማጉረፍ

  • + አረቦችንና ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት

  • + ትምህርት ቤቶችንና ካሪኩለማቸውን መቆጣጠር

  • + ከዓለም አቀፍ ረዳቶቹ ገንዘብና ዕውቅናን በማግኘት በሽታዎችን ማስፋፋት

  • + ኢትዮጵያውያን የሃገራቸውን ምግብና ውሃ እንዳይጠቀሙ ማድረግ

  • + የኢትዮጵያን ምግብና ውሃ ወደ ውጭ መላክ

  • + መርዛማ ምግብን፣ መጠጥን እና መድኃኒቶችንከውጭ ማስገባት፤ ምግብንና ውሃን መበከል፣

  • + ድርቅና ረሃብን መፍጠር፣

  • + “ኦሮሚያከተባለው ክፍለ ሃገር ንጹሕ ኢትዮጵያውያንን አጽድቶ የተረፉትን ወደ ሰሜኑ እንዲሸሹ መገፋፋት፣ እዚያም እርስበርስ እንዲባሉ ማድረግ (ኤርትራ እና ትግራይ ፥ ትግራይ እና አማራ)

  • + ግብረሰዶማዊ የሚያደርጉና የሚያልፈሰፍሱ ጨረር አፈንጣቂ ሞገዶችን ከጠፈር መልቀቅ (በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ)። ኢትዮጵያን ለአውሬው አስረክባችሁ የፈረጠጣችሁት ከሃዲ ህውሀቶችም አትተርፏትም። የቀለባችሁት አዞ ተዝለግልጎ በመምጣት ላይ ነው። ልክ በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ላይ እንዳደረጉት በደብረ ጺዮን እና አቡነ ማቲያስ ላይ ጨረሩን በመልቀቅ ላይ ናቸው። ሰሞኑን አቶ ደብረ ጽዮን አዙሮት ወደቀ ተብሎ ነበር አይደል?

ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው የእግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን እንዲያጠፋላቸውና ጥንታውያኑን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። በተለይ ኢትዮጵያ/ ተዋሕዶ ክርስትና በምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ከማንም ሃገር በከፋ የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ነች።

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: