👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
➡ አዲስ አበባ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት፤ ከመለስ ዜናዊ ግድያ በዓመቱ፤ እሁድ፤ ግንቦት ፳፭/25 ፥ ፳፻፭/ 2005 ዓ.ም
ሰማያዊ ፓርቲ ለሙስሊሞች ድጋፍ ለመስጠት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ተገኝተው ነበር።
➡ Peaceful demonstration organized by Semayawi (Blue) Party in Addis Ababa , Ethiopia. June 2 , 2013
👉 ያኔ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲህ ይፈቀድ ነበርን? ዋው!
👉 ያኔ ከዛሬው በጣም የተሻለ ነፃነትና ሰላም ነበር ማለት ነው?
👉 ሕወሓቶች ያኔ ለተጋሩ ብቻ ነበርን ነፃነቱን፣ እድገቱንና ብልጽግናውን ነፍገዋቸው የነበረው?
💭 ታዲያ፤ የምናከብርዎ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎቻችሁ “ኢትዮጵያውያን” ሆይ፤ ዛሬ አገራችን አይታው የማታውቀው ዓይነት ግፍና ወንጀል ለ፲፭ ወራት ያህል በትግራይ ሲፈጸም፤ እንዴት ነው አንዴም ይህን መሰል ሰልፍ መጥራት የተሳናችሁ? እንዲያውም ከፍተኛ አመጽ መቀስቀስና የአራት ኪሎውን ፒኮክ ማቃጠል እኮ ነበረባችሁ! እውነት ከተዋሕዶ ትግራዋይ ሙስሊም አማራ በልጦባችሁ? ወይንስ የማናውቀው ሌላ ምስጢር አለ?
_____________