💭 የቱርክ ድሮኖች በአዲስ አበባ እየተገነቡ/ እየተገጣጠሙ መሆናቸው ተዘግቧል።
ከወር በፊት ወደ ኦዴሳ፣ ዩክሬይን ተልካ የነበረችውን የግራኝን “ጂግጂጋ” የተባለችውን መርከብ እናስታውሳለን? “የተናጠል የተኩስ አቁም ስምምነት” ለማድረግ የተገደደው በደንብ ስለተገረፈ የመዘጋጃ ጊዜ ለመግዛት ነው።
አረመኔው ግራኝ የሆነ ነገር ሳያገኝማ ጂሃድ–ፋትዋ አያውጅም ነበር። በተለይ የትግርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችንን በየቦታው ማደን መጀመሩ ሌላ አሰቃቂ ተግባር ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ መሆኑ በድጋሚ ይጠቁመናል። ጌዜ እየገዛ ነበር። የጽዮን ልጆች ጦርነቱንም በአዲስ አበባ ልታካሂዱት ግድ ነው፤ 100% መብታችሁ ነው፤ ጂኒውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ባፋጣኝ በእሳት መጥረግ ግድ ነው። አይሁዶች ቢሆኑ ኖሮ ይህን ገና ድሮ በፈጸሙት ነበር፤ የህልውና ጉዳይ ነው፤ ይሄ ፋሺስት የኑክሌር መሣሪያ ካገኘ በጽዮን ልጆች ላይ ከመጠቀም አይመለስም፤ ከእስራኤላውያን እንማር!
According to Tigrayan sources ten drones supplied by Turkey are being built in Addis Ababa with the support of Turkish technicians.
The weapons, which are said to be for both surveillance and tactical use, are being built at a training and intelligence centre of the Information Network Security Agency or INSA.
The director-general of INSA – Temesgen Tiruneh– is reportedly in overall charge of the program, and Prime Minister Abiy Ahmed is said to visit the site frequently.
The agency is said to be building a runway from which the drones can be launched, about ten kilometres from the centre of Addis.
Drones in the Tigray war
There have been previous reports that drones were being used in the Tigray war, being flown from United Arab Emirates bases in Eritrea.
This was discounted by the independent investigators, Bellingcat.
Bellingcat concluded in November 2020 that: “In sum, the claims made by the Tigray forces are not impossible, but so far they seem improbable.
Satellite imagery confirms the presence of Chinese-produced drones at the United Arab Emirates’s military base in Assab, but that is all it confirms. There is currently no further evidence that these same drones have been involved in operations in support of the Ethiopian airforce, though there have been confirmed sightings of Ethiopian jet fighters in the conflict zone.”
But the current report is different – quoting first hand accounts by people who have seen the drones currently under construction.
👉 It’s Drone Jihad Against ❖ Christian Ethiopia – that Babylon America executed via UAE.
💭 UAE Drone Massacre of Tigrayan Civilians | የኤሚራቶች ድሮን ድብደባ በንጹሐን የትግራይ ነዋሪዎች ላይ
💭 “አረብ ኤሚሬቶች በጽዮን ልጆች ላይ የድሮን ጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ካሟሉ በኋላ አሁን ከአሰብ ሊወጡ ነው”
አዎ! ኤሚራቶች በትግራይ የፈጸሙት የጦር ወንጀል እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው፤ የትግራይ ሕዝብ መለማመጃቸው ነበር፤ አሁን አህዛብ አረቦቹ ተደናግጠዋል፤ ከተጠያቂነትና ከፍርድ ለማምለጥ እየሞከሩ ይሆናል፤ ነገር ግን አረመኔዎቹ አብዮት አህመድ፣ አፈቆርኪ እና ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን በእሳት ይጠረጋሉ!
________________________________