ግራኝ አብዮት አህመድ ለቄሮ ሰራዊቱ የተለመደውን ትዕዛዝ ካስተላለፈ በኋላ እንደተለመደው ከሃገር ሹልክ ብሎ ወጥቷል።
በትናንትናው ዕለት ግራኝ አህመድ የ«ታላቁ ህዳሴ ግድብ»ን በተመለከተ ግብጽን እንዲህ በማለት “ለማስጠንቀቅ” ሞክሮ ነበር፦
“ግድቡ የማንንም ጥቅም ለመንካት ሳይኾን ኢትዮጵያ የሚገባትን ጥቅም ለማግኘት የሚከወን ነው። ስለዚህ አስፈላጊ ከኾነ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት ነው። ስለዚህ አፍሪቃ ጋርም እንዋጋ ከተባለ ብዙ ሚሊዮን ማሰለፍ ይቻላል።“
እውነት ይህ ለግብጽ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ ወይስ ለቄሮ የተሰጠ ትዕዛዝ?
ቀደም ሲል “ወላሂ! የግብጽን ጥቅም አጠብቃለሁ!” በማለት ለግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ ቃል ገብቶ የነበረው ይህ ሰውየ ከግብጽ ጋር ምን ዓይነት ድራማ እየሠራ ነው???
መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዲህ ብሎ ነበር፦
“ድሮ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በኩል ገብታ ኢትዮጵያን ቅኝ መግዛት ያልተሳካላት ግብጽ አሁን በኦሮሞ እስላም በኩል ገብታ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከጫፍ የደረሰችም አስመስሏታል። የኦሮሞና የግብጽ ፍቅር በአቢይ አህመድና በአልሲሲ ወላሂ፣ ወላሂ አልክድህም መሃላ የጸናና የተጋመደ ነው። አሁን ኦሮሞ በሀገረ ግብጽ የንጉሥ ያህል ነው ይባላል።“
ባለፈው ዓመት ላይ ግራኝ አብዮት አህመድ ስለ አዲስ አበባ የሚጠይቅ ጦርነት ይነሳበታል እያለ ማስፈራራት ጀምሮ እንደነበር ታዝበናል። ከጦርነት ማስፈራሪው አስከትሎ የሱሉልታን እና ሆለታን ስም በመጥራት አዲስ አበባን የከበበውን ባለ ሜንጫ ቄሮ እንደ ተጨማሪ ማስፈራሪያ ተጠቅሞ ነበር፡፡
“መፈንቅለ መንግሥት ብትሞክሩ ባንድ ጀምበር ውስጥ መቶ ሺ ሰው ይታረዳል!”።
ብሎ ነበር ገዳይ አብይ።
አሁንም፦
“ኢትዮጵያ (ኦሮሚያ ማለቱ ነው) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን (ቄሮዎችን ማለቱ ነው) ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት (ቄሮ) ነው።” ማለቱ ነው። እንግዲህ ማስጠንቀቂያው ለግብጽ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የተሰጠ መሆኑ ነው።
አባታችን አባ ዘ–ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦
“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”
ልብ በል ወገን፤ አሁንም ይህን ዜና አሁን ያቀረበልን የጀርመን ድምጽ፡ ዶቼ ቬሌ ነው። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ በቀላሉ አግኝቶ በስማርት ስልኩ ተነቀሳቃሽ ምስሎችን መቅረጽ በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት? ለምን? ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ሁሉም ነገር በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።
በነገራችንን ላይ፡ በገዳይ አብይ እና በአይጥ ጀዋር መካከል የተፈጠረው ክስተት ሲጠበቅ የነበር ነው። አትታለሉ፤ ሁሉም ለዲያብሎሳዊ ሥርዓታቸው ሲሉ የ “ቶም እና ጀሪ” ዓይነት ጨዋታ እየተጫወቱ ነው። ቶም አብዮት አህመድ ልክ ኢትዮጵያን ለቅቆ በሚወጣበት ወቅት ጀሪ ጅዋርን ቀሰቀሰው። ጅዋር ለአብዮት “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ነው።
አብዮት አህመድ እንደ አርአያው አድርጎ የወሰደው የቱርኩን ፕሬዚደንት ጣይብ ኤርዶጋንን እንደሆነ ባለፉት ወራት በግልጽ አይተናል።
ጠይብ ኦርዶጋን ከአራት ዓመታት በፊት መፈንቅለ መንግስት ተደረገብኝ በማለት ቲያትር ሲሰራ እነደነበር እናስታውሳለን። 160 ሰዎች የሞቱበት፣ፓርላማው በቦምብ የተመታው እና በኢስታንቡል እና አናካራ የጦር ጀቶች በሚያስፈራ ሁኔታ ዝቅ ብለው እና ተጠጋግተው የበረሩት ክስተት የፕሬዝዳንት ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን ቀደሞም የተፈራ እና የተከበረውን የሀገር ውስጥ ፖለቲካ ተጽዕኖውን የበለጠ ለማስፋት እንደተወነው የሚያጠራጥር አይደለም፡፡
እንደ ጠይብ ኤርዶጋን ከሆነ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ እና የአመጹ ቀስቃሽ የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የረጅም ጊዜ የግል ወዳጅና ቆይቶም ተቀናቃኝ የሆነው መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው እስላማዊ መምህር ፈቱላ ጉለን እንደሆነ። ፈቱላ ጉላን በኢትዮጵያ ሳይቀር ብዙ የቱርክ እስላም መድረሳዎችን /“ትምህር ቤቶችን” ለመቆርቆር የበቃ ሌላ አደገኛ ሰው ነው።
ታዲያ አሁን በአብዮት አህመድ አሊ እና በጀዋር መሀመድ መካከል እየተካሄደ ያለው ነገር ፥ በቱርኮቹ ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን እና በፌቱላ ጉለን መካከል የሚታየውን ድራማ ያስታውሰናል።
ያም ሆነ ይህ፡ ሁሉም እርስበርስ ቢበላሉ ደስ ይለናል። በተለይ በቅድስት ኢትዮጵያ እርስበርስ መከዳዳታቸው እና መናከሳቸው ሊገርመን አይችልም፤ ገና እርስበራሳቸው ተበላልተው የሃገራችን መሬት ከእነዚህ ቆሻሾች ትፀዳለች የንፁሀን አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶችና ወንድሞች ደም እንዲህ በከንቱ ያፈሰሱ መንጋወች ገና እሳት ይወርድባቸዋል።
ቅዱስ ሚካኤል ሃገራችንን ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርግልን!!!
____________________________
Like this:
Like Loading...