Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሮቤ’

“ከነፍጠኛና ከዶርዜ” ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ማድረግ የሚከለክል አዋጅ በባሌ ሮቤ ታውጇል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2019

ዘገባው የቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ነው። (መምሕር ዘመድኩን እንዳቀበለን)

ከባሌ አቦቲ ገዳ፣ ቄሮ፣ አቦቲ አመንታ፣ ማንጉዶማለትም ከአባ ገዳዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከቄሮ እና ከሽማግሌዎች የተላለፈ ነው የተባለ አዋጅ በባሌ ሮቤ መታወጁን የደረሰን የቪዲዮ ማስረጃ ያመለክታል።

ዐዋጁ የታወጀው በድብቅ ወይም በቤት ውስጥ ሳይሆን በይፋ እና ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት በአደባባይ ላይ ነው። በዚሁ በተነበበው ባለ አሥር ነጥብ መግለጫ ላይ ሕዝቡ ዶርዜ እና ነፍጠኛካሏቸው ሰዎች ጋር፦

ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ፣

ምንም ነገር እንዳይሸጥላቸው ምንም ነገርም እንዳይገዛቸው፣

ቤቱን እንዳያከራያቸው፣

ያከራየም እንዲያባርራቸው፣

ቤት ንብረት እንዳይሸጥላቸው፣

ቤታቸውን ከሚሸጡት ላይም እንዳይገዛቸው በእርግማን ጭምር መታዘዙን ቪዲዮው ይገልጻል። ይህንን

እርግማን ተላልፎ ዶርዜ እና ነፍጠኛከሚሏቸው ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት የንግድ ግብይት አድርጎ የተገኘ በሙሉ ፈጣሪ መአት እንዲያወርድበት በሼኮች የተረገመ መሆኑን እንዲሁም ከነፍጠኛና ከጠላት ተለይቶ የማይታይ መሆኑ በንባብ ተሰምቷል።

በቪዲዮው ላይ የሚሰሙት ከአሥሩ ነጥቦች ስድስቱ ብቻ ሲሆኑ ዋና ዋና ሐሳባቸውም እንደሚከተለው ቀርቧል።

1. ንግድን በተመለከተ:- ከነፍጠኛ ወይም ከዶርዜ ጋር ሲገበያይ የተገኘ ሰው የተረገመ ነው። በሃይማኖት አባቶች ወይም በሼኮች የተወገዘ ነው።

2 ለነፍጠኛ መኖሪያ ቤት ወይም በረንዳ (የንግድ ቦታ) ያከራያችሁ ዛሬ ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ እንድትነጥቋቸው ለወደፊቱም እንዳታከራዩአቸው።

3. የመኖሪያ ቤትም ሆነ የመኖሪያ ቦታ ለእነርሱ እንዳትሸጡላቸው። ለመሸጥ ከፈለጉም እንዳትገዟቸው። ቤቱ የእናንተ ነው።

4. ወፍጮ ቤት እንዲሁም የመኪና አገልግሎት ከእነርሱ እንዳትጠቀሙ። የእናንተንም እንዲጠቀሙ እንዳታደርጉ።

5. ዛሬ ሰልፍ የወጣነው ጀግናችን የቄሮዎች አባት አቶ ጃዋር መሐመድ ላይ የተቃጣውን የመግደል ሙከራ በመቃወም ነው። ጀዋርን የሚቃወም የባሌ ሕዝብ ጠላት ነው።

6. መንግሥትን በተመለከተ:- ልጆቻችንን የገደሉ ለፍርድ ይቅረቡልን ይላል።

መግለጫው የዘር ፍጅት በተካሄደባቸው በሌሎች ሀገሮች ከነበረው ሁኔታ ጋር የተመሳሰለ ነው። በናዚ ጀርመንና በሩዋንዳ የተፈጸመው ጭፍጨፋ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን ምልክቶች የታዩበት መሆኑ ይታወቃል። የጅምላ ጭፍጨፋ መቅድም የሚመስል ድርጊት በይፋ በሚካሄድበት የባሌ ሮቤ ከተማ የክልሉ ፖሊስ እና አስተዳደር ምን እያደረገ እንደሆነ የሚያጠያይቅ ሆኗል።

ፌዴራል መንግሥት እና ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ይህንን ድርጊት እንዲመለከተው፣ ሚዲያዎችም እያዩ እንዳላዩ እየሰሙ እንዴሰሙ መሆናቸውን ትተው ከዕለትዕለት እየባሰ የመጣውን አደጋ በመዘገብ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝ እንዲያደርጉ ማሳሰብ ያስፈልጋል።

በብሔረሰን ደረጃ ኦሮሞ የሆናችሁ ወንድም እህቶች ይህንን የምናደርገው የኦሮውን ሕዝብ ስም ለማጥፋት ሳይሆን ጥቂት አክራሪዎችና ዘረኞች በኦሮሞ ሕዝብ ስም ወንጀል እየሠሩ መሆናቸውን በማጋለጥ ሰላማዊውን ከሕዝብ ከጥፋት ለመታደግ መሆኑን እንድትረዱልን ለማስታወስ እንፈልጋለን።

የባሌ አባ ገዳዎች ወይም የሀገር ሽማግሌዎች እንዲህ ዓይነት መግለጫ ይሰጣሉ ብለን አናምንም። ታዲያ ሕዝብ ሰብስቦ በእነርሱ ስም ይህንን የጅምላ ፍጅት መቅድም በንባብ የሚያሰማው ክፍል ማን ነው? ክልሉስ የሚወስደው መፍትሔ ምንድነው? በማለት ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ዘገባውን ይቋጯል።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ጂሃድ “በኦሮሚያ” | በሮቤ ባሌ የነበረ የመካነ እየሱስ ቸርች ሕንጻ እንዲዘጋ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2019

ቸርቹ ለአሥር ዓመት ያህል ጴንጤዎችን ሲያገለግል ነበር። አሁን እንዲዘጋ የታዘዘው ጩኽት ፈጥራችኋል የአካባቢውን ነዋሪዎች ረብሻችኋል በሚል ክስ ነው። ዜናውን ያቀበለን ይህ ድህረገጽ ነው፦

https://www.worldwatchmonitor.org/

ድህረገጹ ካወጣቸው አንዳንድ መረጃዎች መካከል፦

If noise is the problem, Protestant churches cannot be the first to be accused of sound pollution. Other religious institutions use much more powerful sound systems all over the country. Noise from mosques and Ethiopian Orthodox churches can be heard throughout the day and even at night.

የድምፅ ብክለትን ስለፈጠራችሁ ነው ብለው የሚወንጅሉን ለምንድ ነው? ሌሎች የሀይማኖት ተቋማትም እኮ በመላዋ ሀገሪቱ በጣም ኃይለኛ የሆኑ የድምፅ አሰራሮችን ይጠቀማሉ፤ መስጂዶች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ቀኑን ሙሉ እና በምሽት ላይም ድምጽ ያሰማሉ።”

It’s not only the state’s Protestant churches that face problems. Some Ethiopian Orthodox churches have reported an increase in difficulties, World Watch Monitor was told. In Woliso, 120km southwest of Addis Ababa, authorities are reported to have confiscated church land and handed it to followers of the increasingly powerful Wakefeta African Traditional Religion.

ችግር የሚገጥማቸው የክልሉ ፕሮቴስታንት ቸርቾች ብቻ ሳይሆኑ፤ አንዳንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትም እየተቸገሩ እንደሆነ ተዘግቧል። ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ 120 ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዋ ወሊሶ ከተማ ባለስልጣናት የቤተክርስቲያንን መሬት በመወረስ እየጠነከረ ለመመጣው የአፍሪካን ባህላዊ እምነት ተከታይ ለሆኑ፤ ለዋቀፌታ ተከታዮች አሳልፈው ሰጥተዋል።”

ጴንጤዎቹ ላይ አሁን መጣባቸው እንጅ ይህ የዋቄዮአላህ ልጆች ጂሃድ በዋንነት ያተኮረው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ነው። ባለፈው ጥር ወር ላይ በባሌ ሀገረ ስብከት ሮቤ ከተማና አካባቢው ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እስካሁን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ መቃጠሉ የሚታወስ ነው፡፡

ወገኖቹ፤ ኦሮሚያ በተባለው ክልል እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ነው። ብዙ ወጣቶች በዘርና በፖለቲካ አስተሳሰብ እየተነዱ ጣዖታዊ ወደ ሆኑት የእስልምና እና ዋቄፈታ አምልኮት ተቀላቅለዋል ፤ በዚህም ብዙዎች ማህተማቸውን እየበጠሱ በመጣል እና ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በጠላትነት ፈርጀው በማጥቃት ላይ ናቸው።

በእነዚህ ኦሮሞ ነን በሚሉ ምስጋናቢሶች አማካኝነት በየቀኑ ቤተክርስቲያን ይጠቃል ፤ በዚህ አመት ብቻ ፲፩ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ሌሎች አብያተክርስቲያናት ተዘርፈዋል፣ ምእመናን ተገድለዋል፣ በመንግስትና ዘረኛ ተቋማት ሳይቀር ተዝቶባታል፣ በይፋም ጠላት ተብላ ተፈርጃለች። ልጆቿ ዘራቸውን አስበልጠው ክደዋታል። ከውስጥ ዶግማዋን፣ ቀኖናዋን በዘር ጦራቸው ወግተው አቁስለዋታል። ገና ብዙም ተደግሶላታል። እነዚሁ ዘረኞች አቡነ ናትናኤልን፣ አቡነ ጎርጎሪዮስን፣ እና ሌሎች ጳጳሳት እንዲሁ እንግልት እየደረሰባቸው ይገኛል። በአቡነ ናትናኤል በይፋ ሲኖዶሱን ከቄለም ወለጋ እንዲያነሳቸው መጠየቃቸውን ከዚህ ቀደም ሰምተናል።

ለእኔ፡ እንደ ከሃዲ የሚናቅና የሚያስጠላ ሰው ያለ አይመስለኝም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉ የተዋሕዶ ልጆች እየተራቡና እየተጠሙ እንዲሁም ብዛት ባላቸው ጦርነቶች ደማቸውን እያፈሰሱ ክብርት የሆነችውን ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አጋሯቸው/ መዳኛውን ለብዙ ሺህ ዓመታት ያህል መስዋዕት እየከፈሉ “በነፃ” ሰጧቸው፥ ወርቅ ወርቁን እንኩ ሲባሉ፥ አንፈልግም መዳብ ይሻለናል አሉ፤ በክህደት። አይይ ጉዳችሁ፣ አቤት መጨረሻችሁ! ዝነኛው የጣሊያን ፈላስፋ ዳንቴ፡ “ምስጋናቢስ ሰው ወደ ሲዖል ነው የሚገባው” ያለን ትክክል ነው።

ኦሮመነትን” ከፈረንጆች የተቀበላችሁ የተዋሕዶ ልጆች “ኦሮመነታችሁን” የምትክዱበት ጊዜ አሁን ነው!

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?“

አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

፲፩ እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

፲፪ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

፲፫ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

ዋውው!


የጂጂጋውን ጭፍጨፋ በማስመልከት አንድ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ወንድም ይህን ልኮልኝ ነበር፦

This was a large scale attack in which 15 priests were murdered and Ten churches burned down! This is another level of coordinated islamist attack on Ethiopian Christians and this kind of large scale attack has never happen in Ethiopia before, never!

Rest In Peace!

The massacred Orthodox priests didn’t deserve this! In this day and age It is always very dangerous to set up churches in islamic regions even in countries where muslims are a minority! Uncolonized, in its long history, Ethiopia has always been staunchly Orthodox Christian since Biblical times and defeated many islamic armies and others who tried to conquer it! However, lately many Ethiopians are worried the direction their country is moving under their new, pro-Western and pro-Arab prime minister. Many Ethiopians think that Saudi Arabia and a US-backed coup has taken place in their country a few months ago! Please read more of their concerns on the link below and please pray for Ethiopia!”

https://www.strategic-culture.org/news/2018/08/20/ethiopia-turmoil-of-us-saudi-backed-coup-not-reforms.html

____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: