Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2022
VIDEO
✞ At the Angelus on Sunday, Pope Francis appeals to political leaders to find solutions for lasting peace in Tigray
Pope Francis called on political leaders “to put an end to the suffering of the defenceless population” in Ethiopia, and “to find equitable solutions for a lasting peace throughout the country.”
The Tigray region of Ethiopia has been racked with violence since war broke out almost two years ago. Earlier this month, the UN expressed grave concerns over a surge in violence beginning in August, after a five-month humanitarian truce.
Pope Francis on Sunday said he is following the confict in Ethiopia with “trepidation,” and repeated “with heartfelt concern that violence does not resolve disagreements, but only increases the tragic consequences.”
He expressed his hope that the efforts of the various parties in the conflict “for dialogue and the pursuit of the common good” might “lead to a concrete path of reconciliation.”
The Holy Father concluded his prayer with the hope that “our prayers, our solidarity, and the necessary human aid not fail our Ethiopian brothers and sisters, who are so sorely tried.”
❖ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል እናንተ ግን አክሱም ጽዮንን በሉሲፈር / ቻይና ባንዲራ ሸፈናችኋት | ወዮላችሁ !
VIDEO
✞ መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤ ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። የሚያውቀኝ የኢትዮጵያም ሕዝብ በዚያ ተወለደ። ✞
💭 በመጀመሪያ የአክሱም ጽዮንን ቤተ መቅደስ በሉሲፈር/ቻይና ሸፈኑት፤ ከዚያም ከአክሱም ርቀው መቀሌ ላይ አዲስና በሕወሓት ግፊት የተጠራች’ቤተ ክህነት’ አቋቋሙ። ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፮ ] ✞✞✞
፩ መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤
፪ ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል።
፫ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።
፬ የሚያውቁኝን ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፤ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን ጢሮስም የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ።
፭ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።
፮ እግዚአብሔር ለሕዝቡ፥ በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ በመጽሐፍ ይነግራቸዋል።
፯ በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል።
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩ ] ✞✞✞
፩ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
፪ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
፫ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
፬ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
፭ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
፮ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
፯ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
፰ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
፱ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
፲ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
፲፩ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
፲፪ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
፲፫ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
፲፬ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
፲፭ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
፲፮ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
“ ስለ ጽዮን ዝም አልልም ” [ ኢሳ ፷፪፥፩ ]
ይህንን የተናገረው ልዑለ ቃል ኢሳይያስ እግዚአብሔር የራቀውን አቅርቦለት የረቀቀውን አጉልቶለት ትንቢት በሚናገርበት ዘመን ሲሆን ጽዮን የሚለው ስም እንደአገባቡ ይፈታል። ጽዮን የሚለው ቃል ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን መንግስተ ሰማያት ወይም ድንግል ማርያም ቤተመቅደስ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፣ ኢየሩሳሌም ቤተእስራኤል ( ቤተ ያዕቆብ ) ቤተ መቅደስ ተብሎ የሚፈታበት ጊዜ አለ፣ በሌላ ሥፍራ ደግሞ የቃሉ አገባብ ኢየሩሳሌም ድንግል ማርያም ወይም መስቀል ክርስቶስ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
፩ኛ ) ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕይው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል
፪ኛ ) ጽዮን የሚለው ቤተመቅደስን ነው
፫ኛ ) ጽዮን የሚለው ቃል የሚያመለክተው ክርስቶስ ስለተሰቀለበት ዕፀ መስቀል ነው
፬ኛ ) የቃል ኪዳኑን ታቦት ጽዮን ይለዋል
፭ኛ ) “ አቤቱ ስለፍርድህ ጽዮን ሰምታ ደስ አላት “
፮ኛ ) ጽዮን የተባለችው ድንግል ማርያም ናት
❖ አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር / የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ሮም , ሰላም , ቫቲካን , ትግራይ , አረመኔነት , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ጣልያን , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጳጵስ ፍራንሲስኮ , ጸሎት , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Genocide , Il Papa , Orthodox Christians , Peace , Pope Francis , Prayers , Tigray , Vatican , Vaticano , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020
VIDEO
በአክሱም ኃውልት አምሳያ ተሠርቶ በዋሽንግተን ከተማ የቆመው ታሪካዊ ሐውልት ትናንትና አስደናቂ መብረቅ ጎበኘው።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ይህን ቪዲዮ በተዘጋው ቻነሌ በኩል አቅርቤ ነበር ። ቀጥሎ በድጋሚ አቀርበዋለሁ። በጥሞና እንከታተለው !
ረሳነው ? | የአክሱም ሐውልት በመብረቅ የተመታበት ምስጢር
VIDEO
ከ 82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት፡ ሐሙስ፡ ጥቅምት 18 ቀን 1930 ዓ . ም እ . አ . አ ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ ( ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረ – ኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ )
ቍ . 11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው !
ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ “ አልማቃህ ” ላይ + ነጎድጓድ / መብረቅ … በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።
የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።
የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።
የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ ! ኡ ! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን !” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።
የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
በነገራችን ላይ፡ “ ጉግል ” ገብታችሁ በአማርኛው “ የአክሱም ሐውልት ( በሁሉም ‘ ሐ ‘ ዎች ) ጻፉ፤ 16 ሺህ ፣ “ አክሱም ” በሚለው ደግሞ 294 ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልት … ዋው ! በላቲኑ ግን “ The Obelisk of Axum” 107 ሺህ ወይንም በ ” Axum “ 3 ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉ … አስገራሚ ነገር ነው !
__________ ___________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: 9/11 , መብረቅ , ሮም , ሽብር , ኒው ዮርክ , አሜሪካ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢጣሊያ , ዋሽንግተን , የአክሱም ሐውልት , የኢትዮጵያ ጠላቶች , የእግዚአብሔር ቁጣ , ፋሺዝም , God's Judgment , Italy , Lightning , Rome , The Axum Obelisk | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 25, 2019
VIDEO
ከ 82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት ፡ ሐሙስ ፡ ጥቅምት 18 ቀን 1930 ዓ . ም እ . አ . አ ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ ( ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረ – ኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ )
ቍ . 11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው !
ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ “ አልማቃህ ” + ላይ + ነጎድጓድ / መብረቅ … በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።
የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።
የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።
የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ ! ኡ ! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን !” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።
የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
በነገራችን ላይ፡ “ ጉግል ” ገብታችሁ በአማርኛው “ የአክሱም ሐውልት ( በሁሉም ‘ ሐ ‘ ዎች ) ጻፉ፤ 16 ሺህ ፣ “ አክሱም ” በሚለው ደግሞ 294 ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልት … ዋው ! በላቲኑ ግን “ The Obelisk of Axum” 107 ሺህ ወይንም በ ” Axum “ 3 ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉ … አስገራሚ ነገር ነው !
___________ ___________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: 9/11 , መብረቅ , ሮም , ሽብር , ኒው ዮርክ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢጣሊያ , የአክሱም ሐውልት , የኢትዮጵያ ጠላቶች , የእግዚአብሔር ቁጣ , ፋሺዝም , God's Judgment , Italy , Lightning , Rome , The Axum Obelisk | 1 Comment »