Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ርኩሳን መናፍስት’

“ሚስ ኢትዮጵያ” እህታችንን፡ ሳያት ደምሴን በአረቦች ጨርቅ ተሸፋፍና ሳያት ተረበሽኩ፡ አቅለሸለሸኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2017

ፈረንጁ ወይም ነጩ ኢትዮጵያዊ” በሚል ስም ብዙ ተመልካቾች የነበሩትን ይህን ፊልም የመጀመሪያው የጀርመን ቴሊቪዥን ጣቢያ ባለፈው የፈርንጅ ገና በዓል ሳምንት አሳይቶት ነበር።

በተቻለ መጠን በጎ በጎው ነገር ላይ ያተኮረ ፊልም ቢሆንም፤ ያው እንደተለመደው ከአንዳንድ ግትርነት ነፃ አይደለም። ሳያት ደምሴ (ዓያንቱ) — ምንም እንኳን እናቷ መስቀል የአደረገች ኢትዮጵያዊት መሆኗ ቢታይም – እርሷ ግን የአረብ ሙስሊሞች ልብስ እንድትለብስ መደረጓ ስህተት እና ቅር የሚያሰኝና ተይ ማነሽ!” የሚያስብል ነው። ይታየን፡ ቆንጆዋ “ሚስ ኢትዮጵያ” የአረብን ባህል እንድታስተዋውቅ ስትደረግ! ይህ በጣም አሳፋሪና ትልቅ ቅሌትም ነው!

ቀነስ አድርጌ ያቀርብኩት ይህ ፊልም በብዛት ጀርመንኛ ቋንቋ የሚነገርበት ቢሆንም፡ አንዳንዶቹ ውይይቶች ላይ አማርኛ አለፍ አለፍ ብሎ ስለገባበት ዋናውን መልዕክት በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

ፈረንጁ ኢትዮጵያዊሳያት ደምሴእና በኢትዮጵያ ፍቅር ሲጠመድ

ከባድ ልጅነት የነበረውና ሚኻልከ የተባለው ጀርመናዊ አንድ ቀን ባንክ ይዘርፍና ወደ አዲስ አበባ ይጠፋል። እዚያም ሲደርስ ቶሎ ብሎ ወደ አንድ ገጠራማ የኢትዮጵያ ክፍል ያመራና ባንዲት ትንሽ መንደር ይሰፍራል። እዚያም ከዚህ በፊት ገጥሞት የማያውቀው አይነት ሞቅታ የተሞላበትን ኢትዮጲያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ባህል ይታዘባል። በዚህም ጊዜ ከቆንጆዋ “ዓያንቱ” (ሳያት ደምሴ) ጋር ይተዋወቅና በፍቅር ተጠምዶ መጨረሻ ላይ “አገሩን” ያገኛል፤ አማርኛም መማር ይጀምራል። ቀጥሎም የቡና ልማት ተግባር ላይ ይሠማራል። እነዚህ ሁኔታዎች ቀስ በቀስ ከ ዓያንቱ ጋር ሠርግ ለመደገስ እና ልጅ ለመውለድም መንገዱን ይከፍትለታል።

የሚኻልከ የኢትዮጵያ ህይወት የተተረከው ወደ ኋላ በመመለስና ግለሰቡም ወደ ፍርድ ቤት ችሎት በቀረበበት ወቅት ነበር። ይህም፡ ሚኻልከ በጀርመን ባንክ የዘረፈ ወንጀለኛ በመሆኑ ኢትዮጵያ ተፈልጎ ከተያዘ በኋላ ወደ ትውልድ አገሩ ተመልሶ እስር ቤት ከገባ በኋላ መሆኑ ነው፦

በእስር ቤት እንዳለ ራሱን ለመግደል ይሞክራል፤ በዚህ ጊዜ አንዲት ትጉ የሆነች የፍርድ ተሟጋች ትመጣለታለች። በዚህም ወቅት መናገር አሻፈረኝ ሲል የነበረው ሚኻልከ መተንፈስ ጀመሮ፡ በጀርመን ስለነበረው መራራ የልጅነት ሕይወት እና ካደገ በኋላም በኢትዮጵያ ስለገጠመው ደስተኛ የሆነ ኑሮ በዝርዝር ለእርሷ ያጫውታታል። ይህንም አዲስ መረጃ በፍርድ ቤት ውስጥ በማቅረብ ለስለስ ያለ ፍርድ ያስገኝለታል።

ዋናው የጀርመን ቴሊቪዥን ጣቢያ ይህን ፊልም ያቀረበበት ቀዳሚ ምክኒያት በተለይ በአሁኑ ሰዓት ጀርመን በሙስሊም ስደተኞች በውጥረት ላይ የምትገኝ በመሆኑና ህዝቡም በስደተኛው ላይ እያጉረመረም ስለሆነ፡ የሌላውን ዓለም ትሕትና በኢትዮጵያውያን በኩል ለማሳየት በመሻትና

ሕዝቡንም ለማቀዝቀዝ በማሰብ ይመስላል። በተለይ በ ገና በዓል ሰሞን መታየቱ ያለ ምክኒያት አልነበረም። አረብ አገር ሄደው ይህን መሰል እንግዳ ተቀባይነት እና ሞቅ ያለ ፈገግታ ማግኘት ፈጽሞ አይቻልም። ለዚህም ይመስላል ቆንጆዋን “ሚስ ኢትዮጵያን” ሃያት ደምሴን የአረብ ልብስ እንድትለብስ ያደረጓት። የእኛ አጥባቂ ክርስቲያናዊነት በጣም ያስቀናቸዋል፣ ያንገበግባቸዋል!

ባህላዊና ሃይማኖታዊ አለባበሶች፡ ልክ እንደ ምስል፡ በተመልካቹ ህሊና ውስጥ ቶሎ የመቀረጽ ብቃት ያላቸውና ለረጅም ጊዜም የሚቆይ ትውስታን የሚያመጡ ናቸው። ለዚህም ነው በተለይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኢትዮጵያኛውን ባህላዊ አለባበስ፡ ይህን ሁሉ ዘመን ከኛ ጋር እየኖሩ፡ ለመቀበል አሻፈረኝ የሚሉት። “ቀበቶህን አጥብቅ!“ የምትለው ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ቆንጆ የአለባበስ ባህል ያላት አገር ሆና በውስጧ የሚኖሩት “ኢትዮጵያውያን” ግን የኢትዮጵያን የባህል ልብስ አንለብስም እያሉ የአረቡን ልቅ እና ሰነፈኛ አለባበስ ይመርጣሉ። ዊስል ስሚዝና ባለቤቱ ኢትዮጵያ መጥተው የባህል ልብሳችንን ይለብሳሉ፤ ታዋቂቷ ኢትዮጵያዊት ግን የአረቡን ልብስ ለዓለም ታስተዋውቃለች። አይገርምም?

እባብ ቀስበቀስ በእግሩ ይሄዳል!

አዎ! ይህ በጣም ይገርማል! ከበስተጀርባውም እባባዊ ተንኮል ስላለበት ደም ያፈላል። በእስልምና ዘንድ ምስሎች የተከለከሉ ናቸው፤ ሆኖም እንደ ምስል ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች መካከል አንዱ አለባበሳቸው ነው፤ ይህም ቁልፍ የሆነ ሚና ይጫወታል። ክርስቲያኖች በራሳቸው ህይወት ብቻ ላይ በማተኮር እራሳቸውን ችለው መኖር ይችላሉ፡ የእስልምና ተከታዮች ግን ልክ እንደ ነቀርሳ ጥገኞች ናቸው፤ ጤናማውን ህብረተሰብ መጠጋት ግዴታቸው ነው፡ በውስጣቸው የታመቀውን ሺህ ጋኔን በተለይ በክርስቲያኖች ላይ እያራገፉ ማስገባት የመጀመሪያው ተልዕኳቸው ነው። ለዚህ በግብጽ አገር በኮፕት ወገኖቻችን ላይ ለሺህ ዓመት የተካሄድው ጸረክርስቲያን ዘመቻ ትልቅ ማስረጃ ነው። ኮፕቶች የራሳቸውን ባህል፣ ቋንቋና አለባበስ ለማጣት የበቁት በሰይፍ ብቻ ሳይሆን፡ ለሙስሊሞች ጋር ተደበላልቀው በጉርብትና ለመኖር በመብቃታቸው ነው። እንደ አምደጺዮን እና ዮሐንስ የመሳሰሉት ድንቅ ኢትዮጵያውያን ንጉሦች፡ ህዝብ ክርስቲያኑ እና ሙስሊሙ በአንድ ላይ በአንድ አካባቢ መኖር እንደሌለባቸው አስቀድመው ያስጠነቅቁን ነበር። ይህን አሁን ግልጥ ብሎ የምናየው ነው፤ ህዝበ ክርስቲያኑ በጣም ሊያስብበት የሚገባው ጉዳይ ነው።

ሙስሊሞች የሚፈልጓቸውን ግለሰቦችና ህዝቦች እንደ እባብ ነው ለስለስ ባለ መልክ የሚቀርቧቸው። ለምሳሌ፡ እጅ ለእጅ መሳሳምን፣ እስላማዊ የአረበኛ ቃላቶችን ደጋግመው መለፍለፍን፡ ሳቅአልባ ቁጡነታቸውን እንዲሁም አረባዊ ስነምግባሮቻቸውን እና አለባበሳቸውን ያለምንም ግድጃ ቀስበቀስ ነው የሚያለማምዱት። “ከ አህያ ጋር የዋለ…“ ይባል የለ! ከዚያም አንድ አካባቢ ላይ ሙጥኝ ብለው በመኖር ቡና አፍልተው፡ ቄጤማ ጎዝጉዘው፡ “ጀባ ጀባ ውጭ ያለህ ግባ!„ እያሉ ወደ ውስጣቸው ማስገባት ይጀምራሉ። ህፃናት ሴቶችን መግረዝ እና ወዘተ የመሳሰሉትን አጸያፊ ባሕሎችን አጠገባቸው ለሚኖሩ እስላም ላልሆኑ ማህበረሰቦች የሚያካፍሉት በዚህ መልክ ነው። በኋላም – ይህ ዋናው ዒላማቸው ነው የክርስቲያኑን መንፈስ በማድከም ስጋውን ወደ መግደል ያመራሉ፤ ማንነቱንና ነፍሱን ነጥቀው ለዲያብሎስ አባታቸው ለማስረከብ ይሞክራሉ።

ግን በመንፈስ በጣም ጠንካራ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጆች በፍጹም አልቻሏቸውም፣ ወደፊትም አይችሏቸውም።

የመጀመሪያው ቪዲዮ ወደ መጨረሻ ላይ እነደሚታየው ይህ እስላማዊ የአጋንንት መንፈስ የያዛቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በዚህ መልክ የዲያብሎስ ጥቃት እንደደረሰባቸው በግልጽ መስካሪ ነው።

ለእኛ በሩ ዝግ በሆነው ዓለም አቀፋዊ የፊልም እና ሜዲያ መድረክ ላይ፡ ሳያት ደምሴ የኢትዮጵያን ሳይሆን ይህን የሰነፍ አረቦች አለባበስ (ሰነፍና ዝልግልግ ነው ይህን የሚለብስ) እንድታስተዋውቅ መደረጓ በጣም የሚያሳዝን ነው። የማን ምርጫ ይሆን? የአረቡ ጨርቅ ቆንጆ ፊቷን ሸፍኗት ሳያት በጣም ነበር ያቅለሸለሸኝ። ቆርጬ ባስገባሁት ፊልሙ ውስጥ በጋኔን የተያዘችው እናት ይህን ጋኔናዊ የአረብ አለባበስ በጣም በሚያስገርም መልክ ነው ያቀረበችልን፤ መስጊድ ሳይቀር አላቸው። ሁሉም መገጣጠሙ በጣም የሚገርም ነው! እናት ቤተክርስቲያናችን አለባበስን በሚመለከት መመሪያዎችን መስጠቷ ያለምክኒያት አልነበረም። ክርስቲያን የሆኑ ሴቶች ይህን ዓይነት ልብስ ካላቸው አሁኑኑ ቶሎ ብለው እንዲያቃጥሉት ይመከራሉ!

ዩቲውብ ፊልሙን ስለሚከለክል ሦስቱንም ክፍሎች እዚህ መመልከት ይቻላል፦

P.S: የ “አረመኑ እልቂት” ፊልም ዋናው ተዋናይ “ምካኤል” የሳያት ደምሴም ፍቅረኛ “ሚኻልክ ወይም ሚካኤል ያባላል።

___

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አጋንንታዊ እንቅስቃሴ በሙስሊሞች ጨረቃ፡ በዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ እና በውሻ ጩኽት ሲጋለጥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2016

የሩፋኤል ዕለት ምንባብ — መንፈሥ ቅዱስ እንደመራኝ

ቤልጂም ታኅሳስ ፬ ፡ ፪ሺ፰ ወይም ዲሴምበር 14, 2015 .

ወደ ቤቴ የሚወስደኝን ባቡር ያዝኩ፤ ቁጭ ብዬ ታብሌቴንም እንደከፈትኩ አንደ ሐበሻከፊት ለፊት ካለው ቦታ ቁጭ ሲል አየሁት። የ 19 እና 20 ዓመት እድሜ ቢኖረው ነው፤ በጣም የተከዘ ይመስላል። ሐበሻ ነህ? አልኩት። አዎ! ኤርትራዊ ነኝ አለኝ።

ይህ ዓይነት መልሱ፡ ውጭ ለምንኖረው ኢትዮጵያውያን በየጊዜው የምንሰማው ዓይነት መልስ ቢሆንም፡ በዚህ ወቅት አንድ ትዝ ያለኝና የወቅታዊ ችግራችን መግለጫ የሆነ ሁኔታ በኖርዌይ አገር ታዝቤ ነበር። ከጥቂት ዓመታት በፊት አፍሪካን የሚመለከት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። በአንድ ዩኒቨርስቲ ህንፃ አዳራሽ ውስጥ ተካሄዶ በነበረው ስብሰባ ወቅት፡ ሊፍት ውስጥ 6 “ኢትዮጵያውያንን” አገኘኋቸው፤ እኔም ከደስታ ጋር፡ “ኢትዮጵያውያን ወይም ሀበሾች ናችሁ?” ብዬ በኢትዮጵያኛ ጠየቅኋቸው፤ ከዚያም ከፊሎቹ፡ “አይ ኢትዮጵያውያን አይደለንም የኤርትራ ሐበሾች ነን!” ሲሉ፡ ከፊሎቹ ደግሞ “ኢትዮጵያውያንም ሀበሾችም አይደለንም፤ የኦሮሚያ ልጆች ነን!” በማለት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጮክ ብለው መለሱልኝ። እኔም፡ ፌቴን በመስቀል አማተብኩኝ እና በልቤ፦

አፍሪቃን በሚመለከት አንድ ስብሰባ ላይ፤ አፍሪቃውያን ከነጮች በኩል ስለሚደርስባቸው በደል እና ግፍ በአፍሪቃዊነታቸው ወይም በጥቁርነታቸው ተባብረው አፍሪቃዊነታቸውን ወይም ኢትዮጵያዊነታቸውን እያረጋገጡ በአንድነት መጮህ ሲገባቸው፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ፤ ፈረንጅ በሰጣቸው ማንነት “ኤርትራ” “ኦሮሚያ” እኒድሁም አረብ በፈጠረላቸው መጠሪያ፡ “ሐበሻ” በትዕቢት ተወጥረው የሚያዩትን ወንድማቸውን እየገለማመጡ በተሰባበረው የፈረንጅኛ ቋንቋቸው ይኩራራሉ፡ ወቸውጉድ!” አልኩ። ረጃጅም ቁመት የነበራቸው ግለስቦቹም በእውነት እጅግ በጣም ጥቃቅኖችና ውዳቂዎች ሆነው ታይተውኝ ነበር። ስለዚህ ገጠመኝ በሌላ ጊዜ በሰፊው አወሳው ይሆናል።

እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?[1ኛ ዮሐንስ 4:20]

ባቡር ውስጥ ወዳገኘሁት ልጅ ልመለስ እና፤ ምነው አዝነሃል?” አልኩት። ትምህርት ቤት የክፍል አጋሮቹ እንደሚያስቸግሩት አወሳኝ። በአንድ ክፍል እስከ 20 የምንሆን ተማሪዎች አለን፤ ለውጭ ሰዎች የተመደበ ትምህርት ቤት ስለሆነ ከተለያዩ አገሮች የመጡ ተማሪዎች ናቸው፤ ከመምህሮቹም መካከል አንዱ ቱርክ ነው፤ ከሁለታችን በቀር ሁሉም ሙስሊሞች ናቸው።አለኝ። ቀጠለና፤ “ይህ ቱርክ መምህር፡ ይህን ያደረግኩትን መስቀል በተደጋጋሚ እያጣጣለ ሲናገር ሁለታችን በየጊዜው እንሰማ ነበር ዛሬ ደግሞ በታሪክ ትምህርት መካከል ማስተማር ያለበትን ነገር አቋርጦ ሙስሊሞቹን በሙሉ እስኪ አንዴ በእስልምና ጸሎት እንዴት እንደሚደረግ አሳዩንበማለት ለብዙ ደቂቃት ነርቫችንን ሲበጥሰው ነበር፤ ለዚህ ነው ያዘንኩ የመሰልኩህ፡ አገራችን ይህን ያህል ቢፈታተኑንና ቢደፍሩን እራስ እራሳቸውን ነበር የምንቀጠቅጣቸውአለኝ።

እኔም፦ ይህ የዲያብሎስ ተንኮል ነው፤ እነዚህ ሰዎች ልክ እንደ ነቀርሳ ናቸው፤ ለብቻቸው መኖር አይችሉም፤ ለመተንፈስ እኛን ልክ እንደ ፓራሳይት መጠጋት አለባቸው፤ እምነታቸው መንፈሳዊአልባ ስለሆነ፤ ጥንካሬያቸውን የሚያሳዩት እኛን ክርስቲያኖችን ተከታተለው በመዋጋት፣ በማድከምና በማጥፋት እንደሆነ ሙሉው ዓለም እይተገነዘበው ነው። አገራችንን ለቀን እንድንወጣና እንዳንመለስም የሚያደርገን ይኽው ርኩስ መንፈስ ነው፡ ከወጣንም በኋላ፤ አይልቀንም ተከትሎን ይመጣል፤ በመላው አውሮፓ በየስደተኛው ካምፕ በአረቡ ርኩስ መንፈስ እየተሰቃዩ ያሉት ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ያው ከአገሮቻችን፣ ከሶሪያ፣ ከኢራቅ እና ግብጽ የመጡት መሆናቸው ለዚሁ ማስረጃ ነው። ምድራችን በዲያብሎስ ነው ለጊዜው እይተገዛች ያለችው። ለዲያብሎስ በኛ ላይ የመሠልጠኛ ጊዜ ተሰጥቶታል፤ የተመደቡለት መናፍሳት እና አጋንንት ሁሉ አሁን እንደተለቀቁለት ስለሚያውቅም ቶሎ ብሎ በቅድሚያ የክርስቶስን ልጆች ነው እየተከታተለ የሚያሳድደውና የሚያጠቃው…” እንዳልኩት ባቡሩ አንድ የሆነ ጣቢያ ላይ ያለ ፕላን ቆመ፡ አልቀጠለምም፤ ከልጁም ጋር ሳይታሰብ ቶሎ ተለያየን።

እኔም እስኪ ሌላ ባቡር ልያዝ አልኩኝና ወረድኩ። የወገናችን ሁኔታ በጣም ስላሳዘነኝ ትንሽ ዘወር ዘወር ብዬ ዛፎች ወደሚገኙበት ቦታ አቀናሁ። እንደዚህ ገጥሞኝ አያውቅም፡ የብዙ ነጭናጫ ወፎች ጫጫታ ሰማሁና ቪዲዮ መቅረጽ ጀመርኩጅግራ ይመስላሉ፡ ጪኸታቸውና ብዛታቸው ጉድ ነው። እዚያም አንዲት በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈንች ሙስሊም ሴትዮ ሰላማሊኩም!” እያለች ወደኔ መጣች። ቪዲዮው መቅረጹን ለጊዜው አቋረጥኩ። የሚገርም ነው በቱርክኛ፡ በአረብኛ ብዙ እየተንተባተበች ትቀበጣጥራለች፤ እኔ አልዞርኩም፤ ምንም አላልኳትም፤ አንድ ከባለቤቱ ጋር የሚያልፍ ውሻ፡ ልክ የለበሰችውን ጥቁር ልብስ ዓይነት ቀለም ይዟል፤ ሴትየዋ ላይ “ዋፍ! ዋፍ! ብሎ ጮኽባት፤ እርሷም ቸኮል በማለት አለፈችኝ። ከዚያም ካሜራዬን ወደ ወፎቹ በድጋሚ ሳነጣጥር ከበስተጀርባ የተገመሰችው ጨረቃ ካሜራው ሌንስ ውስጥ ገባች። ሴትዮዋ ተመልሳ ከበስተጀርባዬ ደጋግማ አላህ ወአክበር!” ድፍት ደፍት እያለች ተራመደችናየሚቀጥለው ቪዲዮ መጨረሻ ላይ እንደሚታየው ቱፍ ብላ አለፈች። ጉድ ነው!

ስለ ውሻና የእስላም መንፈስ ይህን ድንቅ ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከተቻለ በየቦታው አሰራጩ።

ባለፈው ኅዳር ፳፯ ፪ሺ፰ዲሴምበር 7 2015 ፎቶው/ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፡ የተገመሰችዋ ጨረቃ ከነ ኮከቧ ሰማይ ላይ ተሰካክተው ይታዩ ነበር። ዋናው የእስላም ምልክት ይህ ነው። በዚሁ እለት ነበር ለአሜሪካ ፕሬዚደንትነት እጩ ሆነው የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው የተናገሩት፤ በዚሁ ሳምንት ነበር፤ በአንዋር መስጊድ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ ተብሎ የተነገረው።

ቀደም ሲል ተመሳሳይ ድርጊት በቱርክ ተከስቶ ነበር፤ የቱርኩ ፕሬዚደንት እ..አ በ ኦገስት 14 2015፡ በዓርብ ዕለት፡ አንድ ተራራ ላይ የተሠራ አዲስ መስጊድ በሚመርቅበት ወቅት ከ እነዚያ ጅግራ መሰል ወራሪ ወፎች የምትዛመድ አንዲት ወፍ በራሱ ላይ አርፋበት ብዙዎችን ስታስገርም ነበር። በምረቃው ጊዜ፡ ፀረክርስቶሱ የባቢሎኗ ቱርክ ፕሬዚደንት እርግ እና ጅግራ ነበር በአንድ ላይ የለቀቀው፤ ነገር ግን እርግቧ ሸሽታ ስታመልጥሲሄዱ፤ ጅግራዋ ግን መጥታ እራሱ ላይ አረፈች፤ ድንቅ ነው፣ የሚገርም ነው!

መጽሐፍ ቅዱስ እርግቦችን በጥሩ መንፈስ ሲያያቸው ሌሎች ወፎችን ግን የእርግማን ምልክቶች እንደሆኑ አድርጎ ነው የሚያስተምረን። ለምሳሌ፦

የማርቆስ ወንጌል ወፎችን ክርኩስ መንፈስ ጋር ዚያገናኛቸው፡

እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት። [ማርቆስ 4:4 ]

የሉቃስ ወንጌል ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር፦

ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት። [ሉቃስ 8›5]

ራእይ ዮሐንስ ደግሞ የፍጻሜ ዘመኗ ባቢሎን የርኩስ መንፈስ እና የአጋንንት ማደሪያ እንደምትሆን በመጠቆም ያስተምሩናል፦

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤[ራእይ 182]

ይህ ሁሉ ያለምክኒያት አይደልም፤ ካልታወርን፤ እግዚአብሔር ምልክቶቹን በየቦታው እያሳየን ነው። በጣም የሚገርም ነው፡ ተዓምር ነው! ግማሽ ጨረቃ፤ የወራሪ ወፎች ጫጫታ፤ በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈነችው ሙስሊም ሴት፥ የጮኽባት ውሻ፥ የዶናልድ ትራምፕ ጥቆማ፥ አንዋር መስጊድአሃ! የዲያብሎስ፣ የአጋንንት ማንነት/ምንነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን አይደለምን?

የአገራችንን ሕዝብ የሚፈታተኑትን ርኩሳን መናፍስትና አጋንንት የቅዱስ ሩፋኤል ዝናብ/ጸበል ያቃጥልልን!

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: