Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሬሴፕ ኤርዶጋን’

በኢስታንቡል/ ቁስጥንጥንያ | ታሪካዊው የቫኒኮይ መስጊድ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2020

ይህ መስጊድ በ ፲፯/17 ኛው ክፍለ ዘመን የተመሠረተ ነው። አይ ኢስታንቡል! አይ ቁስጥንጥንያ! ከሶማሌዎች ጎን ኦሮሞዎችን በማስታጠቅና በማሰልጠን ላይ ያለችው ቱርክ ናት፣ የኢትዮጵያ መሀመዳውያን በድጋሚ ከቱርክ ጎን ተሰልፈዋል፤ ባለፈው ወር ላይ አብሯቸው ለሚኖረው ኢትዮጵያው መጨፍጨፍ ግድ ሳይሰጣቸው ፈረንሳይ ቱርክን ለምን ወቀሰች ብለው በሺህ የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ መሀመዳውያን ለቱርክ ድጋፍ ለመስጠት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የተለመደውን ጩኸታቸውን ሲያሰሙ ነበር። በቁስጥንጥንያ /ኢስታንቡል የሚገኘው ታሪካዊው የቅድስት ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ወደ መስጊድነት ሲቀየር የግራኝ ርዝራዦች “በኦርቶዶክስ ላይ ድል ተጎናጸፍን! ቱርክ እንኳን ደስ ያለሽ!” በማለት ሲደሰቱ እንደነበር እናስታውሳለን። ቱርክ እስከ አምስት ሚሊየን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፋለች።

ትናንትና ጂሃዳዊው ደመቀ መኮንን ሀሰን ከጽንፈኛው የቱርክ መንግስት ጋር መቀራረብ እንደሚሻ ተናግሮ ነበር። በዚህ ጦርነት ከሁሉም ካምፕ፤ ከሁሉም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር የማበር ፍላጎት እንዳለው ይህ ከሃዲ አገዛዝ ደግሞ ደጋግሞ ገልጿል። ከሳውዲዎች፣ ኤሚራቶች፣ ካታር፣ ግብጽ፣ ሱዳን እና ቱርክ ጋር ያብራል። ቱርክ በሶማሊያ እና ሱዳን በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሊዘምቱ ዝግጁ የሆኑት ወታደሮችን ላለፉት አምስት ዓመታት በሰፊው ስታሰለጥን ነበር።

ይህችን የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር በተመለከተ አንድ ሰሞኑን እንድታዘብ የተፈቀደለኝን አስገራሚ ክስተት የያዘ ቪዲዮ በሚቀጥሉት ቀናት ለማቅረብ እሞክራለሁ።

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

የዛሬው ማዕበል ክፉኛ ያናወጣት ቀድሞ ቁስጥንጥንያ ዛሬ ደግሞ ኢስትምቡል በመባል የምትታወቀዋ አንጋፋ ከተማ ናት። ይህች የግሪኮችና አርመኖች ከተማ ስሟን ያገኘችው „εἰς τὴν πόλιν“ „is tim boli (n)„ ከሚለው የግሪክኛ ቃል ነው። “ከተማው” ወይም “በከተማው” ማለት ነው፤ ለቁስጥንጥንያ። የኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑት ቱርኮች ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የጎዱ ስለመሰላቸው ነበር ቁስጥንጥንያን ኢስታንቡል ብለው የሰየሙት። ልከ በአገራችንም ከሃዲዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኦርቶድክስ ኢትዮጵያን ያሸነፉ መስሎ ስለታያቸው አዲስ አበባን “ፊንፊኔ” ብለው ለመጥራት ይታገላሉ፤ ግን እነዚህ ውዳቂዎች ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን አላወቁም ነበር።

በቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል የሚገኘው ታሪካዊ የሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሩ መመለስ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ምእመናን ታላቅ ደስታ የሚሆን ነበር። ነገር ግን እርኩሷ ቱርክ ይህን ታሪካዊ የቤተክርስቲያን ሕንፃ በትዕቢት ወደ መስጊድነት ለወጠችው፣ ባለፈው ሳምንት በጭካኔ ታሪካዊውን የአርሜኒያን መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በአውሮፕላን ደበደበችው፤ ስለዚህ አሁን አስከፊው ማዕበል “ቀላል” ነው፤ ቱርክ ገና በእሳት እና መሬት መንቀጥቀጥ ትናወጣለች።

[፪ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫፥፩]

ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ቱርክ በኃይለኛ የበረዶ ውሽንፍር ተመታች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 29, 2020

👉 አውሎ ንፋስ + እሳት + በረዶ + ጎርፍ

ቪዲዮው የሚያሳየው የቅድስት ሶፊያ ቤተ ክርስቲያንን መስጊድ ባደረገችው የኮኒስታንቲኖፕል/ ኢስታንምቡል ከተማ በረዶው እና እሳቱ እየተፈራረቁ ማስጠንቀቂያውን ሲያበስሩ ነው።

+ ቀደም ሲል ዋና ከተማዋ አንካራ በአዲስ ዓመታችን መግቢያ ላይ፦

👉 አንካራ ቱርክ፤ መስከረም ፲፪ /፪ሺ፲፫ ዓ.ም

ደም ቀለም የለበሰው የአሸዋ አውሎ ነፋስ። በቱርክ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ የፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል።

👉 “የጋላን ሠራዊት አስታጥቃ ኢትዬጵያውያንን በማሳረድ ላይ ያለችው ቱርክ በእሳት ጋየች”

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፳፪]

በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።

👉“ኦሮሞ ወራሪዎች በወረሷቸውና ድኾች ቆጥበው በሠሯቸው ኮንዶዎች ላይ ከፍተኛ በረዶ ወረደባቸው”

_______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መስከረም ፩ | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ ባልተለመደ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ተመታች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2020

👉 አንካራ ቱርክ፤ መስከረም ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.

ደም ቀለም የለበሰው የአሸዋ አውሎ ነፋስ። በቱርክ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ የፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል

በአዲስ ዓመታችን ዙሪያ በጣም አስገራሚ የሆኑ ክስተቶች በመታየት ላይ ናቸው፤ ዓለም ከ፲፱ ዓመታት በፊት በአሜሪካ ላይ እንደተከሰተው የመሀመዳውያኑ ሽብር ያህል ለጉዳዩ ብዙም ትኩረት አልሰጠችውም።

ይህ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ በአንካራ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ይዞት የመጣው መዓት ነው። ቱርክ የሃገራችንን አሸባሪ አገዛዝ በረቀቀ መልክ በመደገፍ ላይ ነች፤ ቱርክ እንደ ቅድስት ሶፊያ የመሳሰሉትን ጥንታውያኑን የኦርቶዶክስ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት ወደ መስጊድነት በመለወጥ ላይ ነች፤ ከግሪኮች፣ አረምኖችና ኩርዶች ተነጥቆ በተወሰደው ግዛት ላይ ልክ በኢትዮጵያ ሃገራችን እንደሚገኙት ኦሮሞዎቹ ከእስያ በመጡ ወራሪዎቹ የተመሰረተችው ቱርክ ፍርስራሿ ወጥቶ በቅርቡ ግዛቷ ለግሪኮች እና አርመኖች ይመለሳል። 100%

ቱርክ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ለፀረኢትዮጵያና ፀረክርስቶስ ዘመቻው በአርአያነት የመረጣት ሃገር ነች። ልብ ብለናል? ግራኝ ዐቢይ አህመድ ያልተገናኛቸው የአለም መሪዎች የሉም፤ ከቱርኩ ፕሬዚደንት ከኤርዶጋን ጋር ግን እስካሁን በይፋ ሲገናኝ አላየንም። ይህም ሆን ተብሎ ሤራቸው እንዳይነቃባቸውና በድብቅ በመናበብ ለመስራት፣ ሰው የግራኝ አህመድ ታሪክ እንዳይቀሰቀስበት፣ ሤራዎቻቸውን ላለማስበላት ሲባል ነው።

ቱርክ አሁን ከግሪክ ጋር ተፋጥጣለች፤ ከፈረንሳይም ጋር መወቃቀስ ጀምራለች። አቅሟን የማታውቀዋ ቱርክ በየሃገሩ ጣልቃ ለመግባት ስትወራጭ ትታያላች። ቱርክ በሰሜን ሶርያ የሚኖሩትን የመጨረሻዎቹን የክርስቶስ ቋንቋ አረሜይክ ተናጋሪዎቹ ክርስቲያን ወገኖቻችንን እንዳሻት በቦምብ በመጨፍጨፍ ላይ ትገኛለች።ቱርክ ከግዛቷ ውጭ ከፍተኛ የውትድርና እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለችው በሶማሊያና በሱዳን መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም። ቱርክ በሊቢያም ጣልቃ ገብታለች። የኦቶማን ህልሟን ለማሟላትና ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን ዝናዋን ለመመለስ በተለይ ግብጽን መቆጣጠር እንደሚገባት ተረድተዋለች። ለጊዜው በፕሬዚደንቶች ኤርዶጋን እና አልሲሲ መካከል የጠላትነት መንፈስ ሰፍኖ ይታያል፤ እንዲያውም ቱርክ ግብጽን በጠላትነት ማየቱን መርጣለች፤ ሰልዚህ ቱርክ ግብጽን ለማንበርከክ አባይን መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ ተረድተዋለች። ይህ የኢትዮጵያ ኃላፊነትና ተግባር መሆን ነበረበት፤ ግን ኢትዮጵያ በራሷ ከሃዲ ትውልድ ስለተራቆተችና ሰለደከመች አውሬዎቹ ቱርኮችና አረቦች የኢትዮጵያ ዙሪያ ቀስ በቀስ አጥረው ከተቆጣጠሩ በኋላ አዲስ አበባ ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት ግራኝ ዐቢይ አህመድ አማካኝነት የአባይን ምንጭ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሠራዊታቸውን ይልካሉ። “ቤኒሻንጉል የተሰኘው ክልል ያለምክኒያት አልተፈጠረም፤ ነዋሪዎቹም ያለምክኒያት መሀመዳውያን እንዲሆኑ እና አሁን የዘር ማጽዳት ዘመቻውንም እንዲያጧጡፉ አልተደረገም።

ግን ቱርኮች ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ፍጻሚያቸው ስለተቃረበ ነው “ሁሉም ኬኛ” እያሉ ይህን ያህል የሚጮኹትና የሚቆነጠነጡት። የኦሮሞዎቹ ሞግዚት በሆነችው በቱርክ ላይ ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባታል፤ በመሬት መንቀጥቀጥ እና እንዲህ በመሳሰሉ ባልተጠበቁ አውሎ ነፋሳት ትናወጣለች። እስይ! የት አባቷ!

በምድራችን ላይ ብዙ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባቸው ክስተቶች እየታዩ ነው፤ በየቦታው የደም ቀለም ያላቸው ሰማያት በመታየት ላይ ናቸው። እነዚህን ደም ቀለማት ያላቸው ሰማያት ስመለከት የሚታየኝ በሃገራችን በገዳይ ዐብይ አህመድ አስፈጻሚነት ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን እያፈሰሱት ያለው የንጹሐን ደም ነው። አዎ! የምዕራባውያኑ፣ የአረቦችና የቱርክ ወኪል የሆነው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ያፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል፤ የሕፃናቱ፣ የነፈሰ ጡሮቹ፣ የካህናትና የምዕመናን ደም ይጣራል! እኛ ደካሞቹ በአደባባይ ወጥተን ለመጮኽና ለውጥ ለማምጣት ባንደፍር እንኳን በአሰቃቂ ሁኔታ በአሮጌ ቆርቆሮ አንገታቸው ተገዝግዞ የታረደባቸው ምስኪን ወገኖች ደም ግን ሰማዩ ደም እስኪመስል ድረስ ይጣራል።

እርኩስ አገር ቱርክ ሶማሌዎችን፣ ሱዳኖች እና በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመሩት ኦሮሞዎች በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳዊ ዘመቻ እንዲያደርጉ ድጋፍ ከሚሰጡት ኤዶማውያን እና እስማኤላውን ሃገራት መካከል አንዷ ናት።

ለአሽባሪው አብዮት አህመድ አሊ አርአያው ወፈፌው የቱርክ ፕሬዚደንት (የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር) ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ነው። እስካሁን ሆን ተብሎ እርስበርስ ያልተገናኙትን እነዚህን ሁለት የጂሃዱ ዓለም ፈላጭ ቆራጮችን የሚከተሉት ነገሮች ያገናኟቸዋል፦

👉 ኤርዶጋን እንደ ዛሬዋ ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚንስቴር ይተዳደር የነበረውን የቱርክን መንግስታዊ መዋቀር እንዳሻው ለመቀየርና ፕሬዚደንት ለመሆን እንዲችል የራሱን ሕጎች አረቀቀ።

ግራኝ አብዮት አህመድም የራሱን ሕግ በማርቀቅ ከንቲባ ሲሾም አይተናል፤ በቀጣዩም እራሱን ፕሬዚደንት ለማድረግ ይሞክራል።

👉 ከመቶ ዓመታት በፊት በአረመናውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ እንዳደረጉት ፋሺስት “ወጣት ቱርኮች” ኤርዶጋንም በዛሬዎቹ የሶሪያ፣ ኤራቅ እና አረሜኒይ ክርስቲያኖች እንዲሁም ኩርዶች ላይ ተመሳሳይ ጭፍጭፋ በማድረግ ላይ ነው።

ግራኝ አብዮት አህመድም የወጣት ቱርኮችን ምሳሌ በመውሰድ “ቄሮ” በተባሉት ፋሺስት “ወጣት ኦሮሞዎች” አማካኝነት በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የታየውን ዓይነት ጭፍጨፋ ቀበቀስ በድጋሚ በማካሄድ ላይ ነው።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን በሁለት ሚሊየን አርሜኒያ ክርቲያኖች ላይ ተካሂዶ የነብረውን አስከፊ የዘር ጥፋት “የአርሜኒያ ጀነሳይድ” “ግጭት እንጂ ጀነሳይድ አይደለም” በማለት ሽንጡን ገትሮ ይሟገታል።

ግራኝ አብዮት አህመድም በተዋሕዶ ልጆች ላይ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት “ጀነሳይድ” “ግጭት እንጂ ጀነሳይድ አይደለም” በማለት ሽንጡን ገትሮ ይሟገታል።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን “መፈንቅለ መንግስት” ተካሄደብኝ በሚል ሰበብ የማይፈልጋቸውን ሰዎች ከስልጣን አስወገደ፣ አሰረ፣ ገደለ። እንግዲህ “መፈንቅለ መንግስቱ” የሐሰት ባንዲራ/ Force Flag መሆኑ ነው ። የሐሰት ባንዲራ/ፎልስ ፍላግ ማለት ለፖለቲካ አጀንዳ ሰዎች እንዲሞቱ ማድረግ ማለት ነው። በፎልስ ፍላግ መርህ መሰረት መጀመሪያ ችግር(problem) ትፈጥራለህ። ይሄን እምትፈጥረው ደግሞ ጉዳይህን ለሚያስፈፅምልህ ሰው እየለቀክ ነው። ቀድመህ ስልጣን ላይ ያስወጣቸውን ሰዎች ሰይጣናዊ ሴራ እንዲሰሩና እንዲያፋፍሙ በማድረግ(Reaction) ታነሳሳለህ። በመጨረሻም የመፍትሄው አካል አንተ በመሆን (Solution) ትሰጣለህ። ይሄን ደግሞ ከፖሊሶች ይልቅ የወታደራዊ ጣልቃ ገብነት(ወታደራዊ ሕግ / Martial law) በማስነሳት ንፁሀን ዜጎች እንዲሞቱ ታደርጋለህ።

እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ እነ ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ በግራኝ አብዮት አህመድ ከተገደሉበት ዕለት አንስቶ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ነገር ልክ እንደዚህ ነው።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን አዲስ ግዙፍ ቤተ መንግስትና ፓርኮችን ሰርቷል።

ግራኝ አህመድም ቤተ መንግስትን ያሽሞነሙናል ሰዶምና ገሞራ ፓርኮችን ያዘጋጃል።

ግን በቱርክ እና በኢትዮጵያ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፤ ይህም፦ ቱርክ 99% እስላም ናት ፥ ኢትዮጵያ 75% ክርስቲያን ናት ፥ ስለዚህ ግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቱ ኤርዶጋን በቱርክ የሚያሳየውን እስላማዊ አምባገነነት በኢትዮጵያ ሊያሳይ አይችልም ፥ ለዚህም ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ አርበኞች ግራኝ አብዮት አህመድን በቀጥታ ሊያስወግዱት ባይነሳሱ እንኳን ፥ ይህን ጂኒ የራሱ ጂኒ ወንድሞች በቅርቡ ይደፉታል።

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: