Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ራያ’

የእስስቱ ግራኝ ፓስተር፤ “በፍል ውሃ አጥምቁኝ ምንም አልሆንም!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022

የፍል ውሃ ፓስተር

________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ብዙዎቻችን ኢትዮጵያን አናውቃትም ዓለም ግን ሊወራትና ሊበላት ተነስቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022

💥 የሚሰማው ብዙ ሆኖ የሚያስተውለው ግን ትንሽ ነው!💥

💭“የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተዋሕዶ ክርስትና ትንሣኤ ነው፤ እግዚአብሔርን የሚያመልክ መሪ ሲመጣ ዛሬ የተደበላለቀችው/የደፈረሰችው ኢትዮጵያ ትጠራለች፤ እጇን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ መንፈሳዊነቷን ትቀበላለች፤ ዛሬ ሁላችንም በረሃብ፣ በሥጋ፣ በጥላቻና በእርስበርስዕልቂት ደዌ ተይዘናልና ከዚህ ሁሉ ደዌ ይፈውሰን።

ቆሻሻው የኢትዮጵያ ዘስጋ መሪ አብዮት አህመድ አሊ እርስበርስ እያባላን ነው፤ ኦርቶዶክሳውያንን በመላዋ ኢትዮጵያ እየጨረሰን ነው፣ ሁሉም ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው የሚሻው። እስስቱ አብዮት አህመድ የራሱን እስኪያዘጋጅና እስኪያመቻች ድረስ እያታለለ/እያጭበረበረ ይሳለቅብናል ያለው፤ ግን ጊዜው አጭር ነው እሱም ነገ ይበላል፤ እግዚአብሔር እስከተወሰነ ጊዜ እንዲያጸዳ ስለሚፈልገው ነው እንጂ እሱም አሟሟቱ የከፋ ነው፤”

ዲያቆን ቢንያም ፍሬው

እንኳን አብሮ አደረሰን! አይዞን!✞

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንድ ጌታ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት | ምሥጢረ ጥምቀት – ጥምቀት አንዲት ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022

ጥምቀት የማትደገም፣ የማትከለስ አንዲት ናት፡፡ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ልጅነትን የምናገኝባት ጥምቀት የማትደገምና የማትከለስ አንዲት ብቻ መሆንዋን ሲያስተምር ‹‹አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት…አለ›› ብሏል (ኤፌ.4÷5)፡፡

ሃይማኖታቸው የቀና 318ቱ ሊቃውንትም ‹‹ኃጢአትን በምታስተሠርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን፡፡›› ብለው አስተምረዋል፡፡ በዚህ የተነሣ ኣርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድ ጊዜ ያጠመቀችውን ድጋሚ አታጠምቅም፡፡ ነገር ግን አማናዊቷን ጥምቀት ቀድሞም አልፈጸሙምና ከቤተ ክርስቲያናችን ውጪ በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ‹‹ተጠምቀን ነበር›› የሚሉትን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ሲቀርቡ በሥርዓቷ መሠረት አስተምራ አሳምና ታጠምቃቸዋለች፡፡

በሌላ መልኩ ደግሞ ቀድሞ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ተጠምቆ ኋላ ግን ወደ ሌላ እምነት ቢገባ ተናዞ (ንስሐ ገብቶ) በማየ ጸሎት (መጽሐፈ ቄደር ተደግሞለት) ይረጫል እንጂ ድጋሚ አይጠመቅም፡፡ ቄደር የንስሐ እጽበት ነው፡፡ ያደፈ ልብስ እንደሚታጠብ ሁሉ ይህም ሰው ንጽሕት እምነቱን አሳድፏልና ከኃጢአቱ ለመታጠቡ ምልክት ይሆን ዘንድ በማየ ጸሎት ይታጠባል፡፡

ጥምቀት የማይደገምበት ምክንያት

ሀ. ጥምቀት ከእግዚአብሔር ዳግም የምንወለድበት ምሥጢር ነው፡፡

የሥጋን ልደት ስንመለከት ሰው ከእናቱ ማኀፀን የሚወጣው (የሚወለደው) አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም እግዚአብሔርም በእውነት አንድ ጊዜ ወልዶናል፡፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ ብቻ እንጠመቃለን፡፡

ለ. ጥምቀት ከጌታ ሞትና ትንሣኤ ተሳታፊ የምንሆንበት ምሥጢር ነው፡፡

‹‹በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ በጥምቀትም ደግሞ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ›› (ቈላ.2÷12)፡፡ ጌታ የሞተውና የተነሣው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም እኛ ከእርሱ ጋር የምንቀበረውና የምነሣው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡

ለምን በውኃ እንጠመቃለን

  • ፩. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው በውኃ ነው እኛም እርሱን አብነት በማድረግ በውኃ ልንጠመቅ ይገባናል (ማቴ.3÷13-16)፡፡
  • ፪. ጌታችን ለኒቆዲሞስ ‹‹እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም›› ስላለ እኛም የጌታን ትእዛዝ ለመፈጸም በውኃ እንጠመቃለን (ዮሐ.3÷5)፡፡
  • ፫. ሐዋርያት ከጌታ በተማሩት መሠረት ያጠመቁት በውኃ ነው፡፡ ጴጥሮስም መልሶ ‹‹እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ›› (የሐዋ.10÷46ና 47)፡፡ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ አጠመቃቸውም (የሐዋ.8÷28)፡፡
  • ፬. ውኃ የሰውነትን እድፍ እንደሚያጠራ ሁሉ እንዲሁም ጥምቀት የነፍስን እድፍ ያስወግዳል ያነጻል፡፡
  • ፭. ውኃ መልክን ያሳያል እኛም በውኃ በመጠመቅ የሥላሴን ምሥጢር በዓይነ ኅሊናችን እናያለን፡፡
  • ፮. በጥንተ ፍጥረት መንፈስ እግዚአብሔር በውኃ ላይ ረብቦ እንደነብር መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ሲል ይገልጻል፡- ‹‹የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር›› (ዘፍ.1÷2)፡፡ እንዲሁም በውኃ፣ በሕይወትና በመንፈስ ያለውን ግንኚነት ማስተዋል ይገባል፡፡ ልዑለ ባሕርይ ጌታ በነቢዩ በኤርምያስ አንደበት እንዲህ ሲል ተናግራል ‹‹ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና እኔን የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል…›› (ኤር.7÷13)፡፡
  • ፯. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ትምህርቱ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ አስተምሯል (ዮሐ.7÷39)፡፡ ለሳምራዊቷ ሴትም ‹‹እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፡፡ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት›› (ዮሐ.4÷14)፡፡
  • ፰. ከላይ በተገለጸው መሠረት ውኃ የሕይወት ምልክት ነው፡፡ በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እንደምናነበው ውኃ ለሰማያዊው መንግሥት፣ ለዘላለም ሕይወት ምሳሌ ሆኖ ተገልጿል፡፡ ‹‹እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር አንደተተከለች ፍሬዋን በየጊዜው እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል›› (መዝ. 1÷3) እና የመሳሰሉትን ሁሉ እናገኛለን (ራእይ.2÷16፣ 22÷1፣ 22÷17)፡፡
  • ፱. እንግዲህ ውኃ ከክፉ ኀሊና ለመንጻታችንና ለመቀደሳችን ማረጋገጫ መሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ሲል አስተምሯል፡- ‹‹ከክፉ ሕሊና ለመነጻት ልባችንን ተረጭተን፣ ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን፣ በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ›› (ዕብ.10÷22)፡፡
  • ፲. ለንጊኖስ የተባለው ሐራዊ (ወታደር) የጌታን ቀኝ ጎን በጦር በወጋው ጊዜ ትኩስ ደምና ውኃ ባንድነት ፈሷል (ዮሐ. 19÷34)፡፡
  • ፲፩. ደሙ ለመጠጣችን፣ ውኃው ለጥምቀታችን መሆኑን ሲያጠይቅ ነው፡፡ ይህንንም ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ እንዲህ ሲል ገልጾታል ‹‹በውኃና በደም የመጣ ይህ ነው፡፡ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በውኃና በደሙ እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም፡፡… የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም፡፡… የሚመሰክሩተ መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፡፡ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ›› (1ዮሐ.5÷6-8)፡፡
  • ፲፪. ውኃ በሁሉም ቤት ይገኛል፡፡ በሀብታሙም በድኃውም ጥምቀትም ላመነ ሁሉ የተፈቀደ መሆኑን ለማጠየቅ በውኃ ሆኗል፡፡ ስለዚህም በውኃ ብቻ እንጠመቃለን፡፡ ሥርዓተ ጥምቀቱን የሚፈጽመው ካህን አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብሎ በእግዚአብሔር ቃል ሲባርከው ውኃው ተለውጦ በዕለተ ዓርብ ከጌታችን ቀኝ ጐን የፈሰሰውን ውኃ ይሆናል፡፡

ኣከባብራ በዓል ጥምቀት ኣብ ዓብይ አዲ ❖

💭 “ምስጢራዊቷ የዓብይ አዲ ከተማ | ጂኒው ከመስጊዱ ፈለቀ ፥ ግራኝ በአላሙዲን ተመለመለ | የሉሲፈር ኮከብ”

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✞✞✞ረቡዕ ፥ ሚያዝያ ፲፱/19 ፪ሺ፫ /2003 .(ቅዱስ ገብርኤል ፥ ትንሣኤ ማግስት)✞✞✞

👉 ልክ እንደ ዛሬው ያኔም ቅዱስ ገብርኤል በረቡዕ ዕለት ነበር የዋለው፤ ዋው!

ዘንድሮ ሁለት መቶ ክርስቲያን የጽዮን ልጆች በሉሲፈራውያኑ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነት አክሊል በተቀዳጁባት በ ዓብይ አዲ ከተማ ከ ፲/10 ዓመታት በፊት ብዙ ምስጢራዊ ነገሮች ተከስተዋል። ይህ ተሽከርካሪ ነፋስ ጋኔን (አቧራ) ከዚህ መስጊድ ከተላከ በኋላ ልክ በዓመቱ ግራኝ አብዮት አህመድ + የግብጹ ሙርሲ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ብጹእ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው።

💭 በሁለተኛው ክፍል ስለ ኮከቡ እና ስለ ክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ስለ ቱርክ የቀረበውን መረጃ በጥሞና እንከታተለው። በጣም ጠቃሚ ነውና!

👉 ሉሲፈር የዋቄዮአላህ ባሪያውን ሙስሊሙን አብዮት አህመድ አሊን በዚህ ከአብይ አዲ መስጊድ በወጣው ጋኔን ቀብቶታልን?

😈 ከቀናት በፊት ግራኝ ለቱርኩ ኤርዶጋን የሚከተለውን መናዘዙን የማውቃቸው ቱርኮች አውስተውኛል፤

እኔ ሙስሊም ነኝ፣ ለእስልምና ጉዳይ የቆምኩ አህመድነኝ፣ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሙስሊሞቹ ቱርኮችንና ግብጾችን ወንድሞቻችንን ያዋረዷቸውን ተዋሕዶ ትግራዋይንና አማራዎችን እርስበርስ እያባላሁ በመጨረስ ኢትዮጵያን አፈራርሰን ልክ እንደ አፍጋኒስታን ታሊባኖች የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት ቆርጬ ተንስቻለሁ፤ ታሪካዊዎቹን ቦታዎችን በማውደም ላይ ነኝ፣ ታሪካዊ የሆኑት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችንም በማዘጋትና በምትካቸውም የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ኤምባሲዎች ለመተካት አቅደናል፤ ይህ እድል እንዳያመልጠን የግራኝ ቀዳማዊን መሸነፍና ሞት አብረን እንበቀል፣ ድሮንህን ስጠኝ፣ ገንዘብ ካስፈለገም ከሸህ አላሙዲን ይገኛል‘” በማለት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ታሪካዊ ጠላት የሆነችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ ፀረክርስቲያን ጂሃዷን እንድትደግመው በር ከፍቶላታል።

ጂኒው አብይ ከመስጊዱ በወጣው ጋኔን ልክ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ተጠመቀ ፥ በዓመቱም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከእነ አላሙዲን እና ኦባማ ጋር ሆኖ በመግደል እራሱን በሉሲፈራውያኑ አስመረጠ። የተቀባው በዓብይ አዲ ጋኔን ነውን?

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አምኖ ያልተጠመቀ አይድንም | በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመተ ሁሉ እንደ አህዛብ አልዳንም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2022

💭 አንድ ጌታ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት | ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው የተጠመቀ ብቻ ነው

✞✞✞[ኤፌ. ፬ ፥ ፭]✞✞✞

በጥምቀት-ያልተጠመቀ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስምና

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭፥፰]

ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።”

💭 በእነዚህ ቀናት ቀንደኛው የኢትዮጵያ፣ የተዋሕዶ ክርስትናዋ እና የጥምቀቱ ጠላት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥምቀቱን ከኢትዮጵያዊው ለማራቅና ለመንጠቅ ብዙ ዲያብሎሳዊ ተንኮሎችን በመሥራት ላይ ይገኛል። እንደተለመደው በመቀበጣጠር፣ “ጽዮናዊውን የአጼ ዮሐንስን ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ሰንደቅ መያዝ ክልክል ነው! ወዘተ” በማለት፤ እንዲሁም የአሜሪካ ልዑካንን ወደ አዲስ አበባ በመጋበዝ።

ልብ እንበል፤ ባለፈው የጌታችን ልደት ዕለት አሰቃቂ የድሮን ጭፍጨፋዎችን በትግራይ ያካሄደው የአሜሪካ ልዑካን ከአዲስ አበባ በተመለሱ እና ግራኝ ከፕሬዚደንት ባይድን ጋር በስልክ በተነጋገረበት ማግስት ነው? አሁንስ ጽዮናውያንን በኢትዮጵያዊነታቸው ተስፋ ቆርጠው እንዲገነጠሉና የኦሮሚያ እስላማዊት ካሊፋት ምስረታ ሕልሙን ለማሳካት በወገኖቼ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖችን በመጠቀምን ጭፍጨፋውን ይቀጥልበት ይሆን?

እንኳን ለጥምቀቱ አደረሰን!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኦሮሞ አሻንጉሊት ፋኖዎች የጽዮን አርበኞች ምርኮኞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2021

የኦሮሞ አሻንጉሊት ፋኖዎች የጽዮን አርበኞች ምርኮኞች

💭 የ“አባይ ግድብ ኬኛ” ኦሮሞው ግራኝ አህመድ የአማራ ገበሬን አንድባንድ እያስጨረሰው ነው! አዎ! ኦሮሞዎቹ ለግብጽ፣ ሱዳን እና አረቦች ሲሉ አማራውን ፈጅቶ እና አዳክሞ የአባይን ሙሉ  መልክዓ ምድር  የመቆጣጠር ሕልም/ተል ዕኮ አላቸው። አሥር ጊዜ “ኩሽ፣ ኩሽ! እና ጎጃም ባሐር ዳር” የሚሉት ለዚህ ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት፤ በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ ተመሳሳይ ነገር ነበር፤ ጄነራል አሳምነውም ጠቁመዋችሁ ነበር፤ ያኔ ለእርዳታ ከች ብለው ያተረፏችሁ ጎንደሬዎቹ የእነ መለስ ዜናዊና  የእኔም አባቶች የጽዮን ልጆች ነበሩ፤ ዛሬም ሊያስቆሟቸው የሚችሉት የጽዮን ልጆች ብቻና ብቻ ናቸው።

ለመሆኑ ባለፉት ስምንት ወራት ስላለቁት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ልጆች፤ “ልጄ የት ገባ?” ብለው ለመጠየቅ የተነሱ የአማራ እናትና አባቶች የት አሉ? ሜዲያዎችስ የት ገቡ?  የሶማሌ እናቶች እንኳን ለልጆቻቸው ሰልፍ ሲወጡ ነበር። ምነው ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪዎች ሲጮኹት እንደነበረው አንዴም ባለፉት ስምንት ወራት ድምጻቸውን አላሰሙም? ለምን?

Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me!

አንዴ አሙኜኝ ፣ አፈርኩብህ! ሁለቴ አሙኜኝ ፣ አሳፍረኝ!” እንዲሉ፤

አንድ ሕዝብ እንዴት ነው ለሦስት ዓመታት ያህል በተከታታይ ይህን ያህል የሚታለለው? ግራኝ እኮ ልክ እነ ጄነራል አሳምነውን ገድሎ የዋቄዮአላህ ጂሃዲስቶች ባሕር ዳርን በግማሽ ቀን ብቻ ሙሉ በሙሉ በኦሮሞዎች/ኦራማራ የግራኝ ጭፍሮች ቁጥጥር ሥር እንድትውል ሲያደርጉ አማራው የኦሮሞ ባሪያነትህን አረጋግጠሃል። ቀደም ሲል እነ ኢንጂነር ስመኘው ሲገደሉ እንኳን ጭጭ ብለህ የግራኝን ትዕዛዝ ትቀበል ነበር። አሁንም ግራኝ ሺህ ጊዜ እያታለለ አንድ በአንድ ሊያስጨረስህ ነው! ከንቱ ሁላ! ሞት ናፍቋሃልን? የፍየል ወጠጤ ወኔህ የምትቀሰቀሰው የጽዮን ልጆች ጉዳይ ሲነሳ ብቻ መሆኑ ምን ያህል ከአክሱም ጽዮርን መራቅህን ነው ያረጋገጠለን።

አሁንም ወልቃይትን እና ሑመራን ባፋጣኝ ለቅቃችሁ ብትወጡ ይሻላችኋል። በአኖሌ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪ እኅቶቻችንን ጡት ቆርጠው የጨረሷቸው የግራኝ ኦሮሞዎች እንጂ የጽዮን ልጆች አይደሉም፤ አያደርጉትምም! ስለዚህ አሁን ወደ አዲስ አበባ አምርታችሁ አፈ ሙዙን ወደ አራት ኪሎ ቤተ ፒኮክ ብታዞሩት በይበልጥ ትጠቀማላችሁ፤ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት ታድናላችሁ! ግራኝ ገና ያኔ እነ ጄነራል አሳምነውንና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው ከትግራይ ወንድሞቻችሁ ጋር ለመተባበር እጃችሁን ብትዘረጉ ኖሮ የስንት ወገኖች ሕይወት ባዳናችሁ፣ ላለፉት ስምንት ወራት ከአህዛብ ጠላት ጋር አብራችሁ በጽዮን ልጆች ላይ በፈጸማችሁት ወደር የለሽ ግፍ ለብዙ ትውልድ ከሚቆይ ዕዳና ለሺህ ዓመታት ከማይወርድ ከባድ ሸክም እራሳችሁን እና ኦሮሞዎችን ነፃ ባወጣችሁ! አሁን የፍርድ ቀን ተቃርቧልና ጉዳዩ በእናነተ እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ ነው!

✞✞✞[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፡፲፭፥፲፱]✞✞✞

ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር። ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን? ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው? ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።”

💭 ጄነራል ጻድቃን ብልጭ ብለው ታዩኝ!”

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

፲፮ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።

፲፯ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።

፲፰ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።

፲፱ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።

እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።

፳፩ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።

፳፪ የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።

____________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Jubilation in Tigray as TDF Moves in | ከኦሮማራ ፋሺዝም ነፃ የወጡት የትግራይ ነዋሪዎች እልልታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2021

After months of fear in a city occupied by Ethiopian and Eritrean soldiers who pursued the Tigray regional leaders, crowds of Mekele residents rushed to see thousands of Ethiopian government soldiers paraded by their captors. (July 14)

✞✞✞-

ዛሬ ጠላቶቻችን በሚገባ አውቀናቸዋል፤ እነዚህ ጠላቶች፤ ሁሌ ፤ “በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል!” እያልን ስንጸልይ ይቅር የምንላቸው በዳይ ጠላቶች አይደሉም፤ እነዚህ ጠላቶች የእግዚአብሔር ጠላቶችም፣ የጽዮን ማርያምም፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናም፣ የኢትዮጵያም ጠላቶች ናቸው። ጠላትን ለይቶ ፀሎት ማድረስ ጠላትን በከፍተኛ ኃይል ያረበደብደዋል፤ ጠላት የፈለገበት ቦታ ቢገኝም። ዛሬ አማራውን ለማስጨረስ በትግራይ ሕዝብ ላይ “የሁለተኛ ዙር ጥቃት/ጂሃድ-ፋትዋ”ን ያወጀውን ፋሺስት ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን ዛሬ በድጋሚ ለመደገፍ የሚወጡትን ሕዝቦች፣ ግለሰቦች፣ ሜዲያዎች፣ ኢማሞች፣ ፓስተሮች እና ተቋማት ለሁለተኛ ጊዜ እንመዝግባቸው፤ ለሁለተኛ ጊዜ የጽዮን ጠላት መሆናቸውን ያረጋግጡልናልና። በነገራችን ላይ፤ በአፋር በኩል ወደ ትግራይ ሲገቡ የነበሩት የኦሮሞ ሰአራዊት አውቶብሶች መማረካቸው እየተወራ ነው፤ ፈጠነም ዘገየም አይቀርላቸውም፤ ወይ ይማረካሉ ወይ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጣላሉ። እነዚህ ዛሬ ያወቅናቸው ጠላቶች በትግራይ ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት/ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት በተለይም ላለፉት ሦስት ዓመታት እና ላለፉት ስምንት ወራት ይቅር የማይባል ግፍ የሠሩት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ናቸው፤ አዎ! “ኦሮሞ ነን፣ አማራ ነን፣ ቤን አሚር ኤርትራውያን ነን፣ አፋር ነን፣ ወላይታ ነን፣ ጉራጌ ነን፣ ሶማሌ ነን፣ ጋሞ ነን ወዘተ” የሚሉት የጽዮን ጠላቶች፣ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

ስለዚህ እስካለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት እንዲመለሱና ንሰሐ እንዲገቡ ጊዜ ተሰጥቷቸው ነበር። ከዚህ ጊዜ አንስቶ በሥላሴ ስም ሳደርስ የነበረውን ፀሎት በከፊል ዛሬ በዕለተ ቀኑ ላቀርብ እወዳለሁ።

❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ኮከብ ክብርየተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯(ሰብዓ)ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

✞✞✞[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፡፲፭፥፲፱]✞✞✞

ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር። ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን? ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው? ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።”

💭 ጄነራል ጻድቃን ብልጭ ብለው ታዩኝ!”

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

፲፮ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።

፲፯ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።

፲፰ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።

፲፱ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።

እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።

፳፩ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።

፳፪ የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Southern Tigray Liberated from Oromara Fascism | ደቡብ ትግራይ ከኦሮማራ ፋሺዝም ነፃ ወጣች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2021

The Power of St. Mary of Zion

የጽዮን ቅድስት ማርያም ኃይል

ስለ ጽዮን ዝም ያለ ተታለለ!

____________________________________

Posted in Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Why is Starvation Stalking Tigray? | ረሃብ ለምን ትግራይን ያሳድዳታል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

አል-ጀዚራ ስትሪም። ያው ኳታር ጠጋ ጠጋ እያለች ነው!

አል-ጀዚራ ቻነል ገብታችሁ አስተያየቶችን ብታንቡ “ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት “ወገኖች” የትግሬዎችን መራብና ማለቅ ምን ያህል እንደሚፈልጉት ትረዳላችሁ። በየቦታው የምናየው ይህን፤ ትግራይን የሚደግፉ ነገሮች ካሉ ሄደው የመቃወም ግዴታ ያለባቸው ሆኖ ነው የሚሰማቸው። አዎ! የቃኤል መንፈስ በጣም ያንቀዠግዣልና ነው። “ኢትዮጵያውያን ነን” ከሚሉት የተሻለች ኢትዮጵያዊት ልትሆን የምትችለዋ የፕሮግራሙ አቅራቢ ፌሚ እንኳን በጣም ተገርማ፤ “እንዴት ነው ኢትዮጵያውያን ሆነው የትግራይ ችግር የማያሳስባቸው?” ስትል ትሰማለች! ጉድ ነው!

💭 How Amhara & Oromo Elite Used/ Using Hunger as a Weapon against People in Tigray:-

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tiggrai,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tiggraians are again starving.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: 500.000 already dead. Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tiggraian kids!

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቤተክርስቲያን የባህል ጎዳና ሆነች | ራያዎች በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እንዲጨፍሩ ተደረጉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 3, 2020

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፡ ክብረ በዓል፤ የተዋሕዶ ጠላቶች የራያ ጨፋሪዎችን ወደ አዲስ አበባ አምጥተው፡ ምዕመናንን እንዲያውኩ ሲያደርጓቸው።

በተዋሕዶ ክርስትና እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ያነጣጠረው ጥቃት ከሁሉም አቅጣጫ እየመጣ ነው። አባቶቻችንን በየገዳማቱ ማጥቃትና መግደል የመጨረሻው ዒላማቸው እንደሆነ ብናውቅም፤ መጀመሪያ ግን ክርስቲያናዊ ሕይወትን በመላው የማሕበረሰብ ክፍሎች፣ በየመንገዱ፣ በየመስሪያ ቤቱ፣ በየጎረቤቱ በመቅረብ ብሎም ወደ ቤተክርስቲያን በሱቅ መልክ፣ በጎብኚ መልክ፣ የመስገጃ ቦታ በመሻማት (ሩፋኤል፣ ራጕኤል) ቀስ በቅስ ጠጋ ጠጋ በማለት ይዋጉታል።

ይህ ክስተት ላለፉት ዓመታት የምናየው ነው። በተለይ በአዲስ አበባ አድባራትና ዓብያተ ክርስቲያናት የሕዝበ ክርስቲያኑን መንፈሳዊ እርጋታና ሰላሙን ለማወክ ገበያዎችን ይከፍታሉ፣ የመዝሙር ሲዲዎችን በከፍተኛ ጭኸት የሚያስተዋውቁትን መኪናዎችን አምጥተው ያቆማሉ፤ ባሕላዊ ዘፋኞችን እና ጨፋሪዎችን ወደ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ያስገቧቸዋል። (ልክ እዚህ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ራያዎችን እንደምናያቸው) የስከሩ ጨፋሪዎች ሁሉ ሲገቡ የሚታዩባቸው በዓላት አሉ። ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሌላ ቦት ባሕላቸውን ቢያስተዋውቁ ባልከፋ፤ ነገር ግን ያመጧቸው ሆን ተብሎ ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብተው “ሁሉም ባሕል ነው፣ ሁሉም አንድ ዓይነት ነው” የሚለውን አጀንዳ ለማራማድ ይጠቀሙባቸው ዘንድ ነው።

ከራያ ያመጧቸውን የባህል ጨፋሪዎች (ድሮም ወደ አክሱምና ላሊበላ አካባቢ አምጥተው እዚያ እንዲሰፍሩ መደረጋቸው የጣዖቱን ዋቄዮ አምልኮት ያስፋፉ ዘንድ በእባባዊ መልክ በማቀድ ነበር) በየአብያተ ክርስቲያናቱ እንዲገቡ በማድረግ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለማበላሸትና እምነታችንንም ወደ ባሕላዊ ሥርዓት ለመለወጥ ይቻላቸው ዘንድ በደንብ አቅደውበት ነው።

በነገራችን ላይ፡ እንደ “መስቀል” እና “ጥምቀት” የመሳሰሉትን ክብረ በዓላት የየተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፤ በምህጻሩ UNESCO በሚባለው ድርጅት እውቅናን እንዲያገኝ መደረጉ መንፈሳዊ የሆነችውን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ወደ ዓለማዊው የባህል፣ ወግና ልምድ ሥርዓት ይለወጥ ዘንድ የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው። ቤተ ክርስቲያንን የባሕል ተቋም ለማድረግ የሚሠራ ሥራ ነው።

ቤተ ክህነትም ሆነች ምዕመናን ክርስቲያናዊ በዓላታቸውን በአውሬው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ዕውቅና እንዲያገኙ ከመታገል መቆጠብ ይኖርባቸዋል፤ አሊያ ይህ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስጋውያኑ ኦሮሞዎች መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ ሊያባሏቸው ተነስተዋል፤ ግን ተክልዬ አይፈቅዱላቸውም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 31, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ኢትዮጵያዊውን በማይረቡ ነገሮች ላይ እንዲጠመድ በማድረግ ጊዜ በመግዛት ላይ ያሉት በግራኝ ዐቢይ አህመድ የሚመሩት ኦሮሞዎች ቤኒሻንጉልጉሙዝ የተባለውን ህገወጥ ክልል ወርረው የቦታውን ነዋሪዎች ባፋጣኝ በመተካት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጣደፍ ላይ ናቸው። ዋናው ዓላማቸው፦ ድኾቹ ኢትዮጵያውያን ቆጥበው ከሰበሰቡት ገንዘብ ያሠሩት የሕዳሴ ግድብ ነው። ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው ዐቢይ አህመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነው! ባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: