Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ራሺዳ ታሊብ’

ሙስሊሟ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ፕሬዚደንት ትራምፕን፡ “እናት *** ብላ ሰደበቻቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 4, 2019

ይህ ተሰምቶ አይታወቅም!

የወስላቶቹን ዲሞክራቶችን ፓርቲ ከሚቸጋን ግዛት ወክላ አዲስ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆነቸው ፍልስጤማዊት ሙስሊም ራሺዳ ታሊብ በመጀመሪያዋ የሥራው ዕለት ነበር ፕሬዚዳንት ትራምፕን ስሙን እንኳን ሳትጠራ፡ የተሳደበቸው፤ አስቀያሚዋ ሙስሊም “ይህን እናት *** ከፕሬዚደንትነት ለማውረድ እርምጃዎችን ቶሎ መውሰድ እንጀምራለን” በማለት እራሷን እና ጋኔን ደጋፊዎቿን በዓለም ፊት አዋርዳለች።

ስድብ ከዲያብሎስ ነው! እንግዲህ መኻላውን በቁርአን ካደረገች ከሰዓታት በኋላ ነው እንዲህ የተሳደበችው።

ልክ በኢትዮጵያ እነ ዶ/ር አብይ አህመድን፣ በናይጀሪያ ፕሬዚደንት ቡኻሪንና ሌሎችንም ስልጣን ላይ ያስቀመጡት ባራክ ኦባማና ጆርጅ ሶሮስ, በአሜሪካም ይህችን የመሳሰሉትን የመሀመድ አርበኞች በመልመልና የፀረክርስቶሱን ሥልጣን በማስያዝ ላይ ናቸው። በነገራችን ላይ ፀረክርስቶሱን ለማገልገል የሚመረጡት ፖለቲከኞች ልምዱ የሌላቸው ወጣቶች ናቸው፤ በ30ዎቹ እና 40ዎቹ እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት። ለዚህም ጥሩ ምክኒያት አላቸው።

እስኪ እናስበው፤ አንድ የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል፡ “ይህን እናት ከስልጣን እናወርደዋልን” በማለት ዶ/ር አብይ ላይ ይህን የመሰለ ስድብየተሞላበትና አክብሮት የጎደለው ነገር ሲናገር፤ ያውም አንዲት “ሴት” ከምትባል ፖለቲከኛ አፍ።

አሜሪካ ምን መጣባት? ዋውው! በጣም የሚገርም ዘመን ነው።

____________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: