ልክ በአገራችንም እንዳደረጉት? ፦ መጀመሪያ ላይ መስከረም ላይ ከ6 ዓመት አሁን ደግሞ ከጥቂት ወራት በፊት።
ከጥቂት ሳምንታት በፊት፡ ማለትም፡ ቅዳሜ ዕለት፡ እ.አ.አ. 21.04.2018 ዓ.ም፤ በሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ፡ በሪያድ የሳውዲ ልዑላውያን ቤተመንግስት ኃይለኛ የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ ይሰማ ነበር። ይህ ከተካሄደበት ዕለት አንስቶ ያው እስከ ዛሬ ድረስ የሳውዲው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን የት እንደገቡ አይታወቅም፤ ታስረዋል? ቆስለዋል? ተገድለዋል?
ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!