Posts Tagged ‘ሩጫ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023
🏃 የዓለም ሻምፒዮና ሌተሰንበት ግደይ የአለም ሀገር አቋራጭ ውድድርን እየመራች ጥቂት ሜትሮ ሲቀሯት በማጠናቀቂያው መስመር ላይ ወድቃለች።
💭 አይዞሽ እኅታለም፤ ካልወደቁ አይነሱም ! ግን ይህ ትልቅ ምልክት ነው፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን የምትገኝበትን ሁኔታ ነው እንደ መስተዋት የሚያሳየን። አጋንንቶቹ እንደ ደብረ ጺዮን፣ ኢሳያስ አወርቂ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ያመጡብን መጥፎ ዕድል ነው። አይዞሽ፤ ገና ብዙ ዕድሎች አሉሽ ! ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ !
😈 ኬንያዊቷ ግን ወስላታ ናት! ኢንተርቪዋን አዳምጫለሁ፤ የማስተዛዘን ሙከራ እንኳን አላደረገችም፤ ኢኔ! ኢኔ! ኢኔ! ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ! ብቻ። ኬኒያኖች ምንም ከማይመቹኝ የዓለማችን ሕዝቦች መካከል ናቸው፤ የፈረንጅ አለቅላቂ፤ ቅጥረኞች!
እንዲያውም ይህ ሩጫ መመርመር አለበት። ለተሰንበት ምን ገጥሟት ሊሆን ይችላል?! ዛሬ ስታዲየም ውስጥ ሆኖ በጨረር ማጨናገፍ ቀላል ነው። በፈረስ ውድድር ላይ በተደጋጋሚ የምናየው ነው።
የኦሎምፒክ ታላቅ ሚካኤል ጆንሰን በትዊተር ገፁ ላይ “ዋው! በአለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የለተሰንበት መውደቅ “ልብ የሚሰብር ነው፤ በጥሬው ከቴፑ ሜትሮች ብቻ ሲቀሯት!” ብሏል።
‘ሚካኤል’ ጆንሰን በዕለት ሚካኤል! ዋው!
🏃 Letesenbet Gidey was the pre-race favorite and with the finishing line in sight it seemed as if the Ethiopian was to win gold with ease. But meters from the tape the 24-year-old fell, and in a blink of an eye, victory was dramatically gone.
In a spectacular conclusion to the women’s race at the World Athletics Cross Country Championships in Bathurst, Australia, Saturday, Kenya’s Beatrice Chebet overhauled Gidey with an impressive final kick to win the title.
With the finishing line looming, Gidey looked over her shoulder and would have sensed Chebet, the world 5000m silver medalist, sprinting towards her. It was as the Kenyan was on her shoulder that Gidey lost her footing on the uneven ground.
To make matters worse for Gidey, the reigning 10,000m world champion, she was disqualified for outside assistance after a supporter reportedly jumped the fence to assist her.
In an Instagram post, the athlete later said: “I’m doing well. Thank you for all the messages. I’ll be back. Today was a good race with a sad ending for me. Let’s take the good forward to the future.”
Olympic great Michael Johnson tweeted: “Wow! Heartbreaking for Letesenbet at World Cross Country Champs. Literally just meters from the tape!”
😈 The Kenyan ‘Winner’ made a disgusting and ignorant statement…..I, I, I kegna, kegna!
VIDEO
Letesenbet holds the current world records for the 5000 metres, 10,000 metres, and half marathon, which she set in October 2020, June 2021 and October 2021, respectively. She is only the second athlete after Ingrid Kristiansen from 1989–1991 to hold them simultaneously.[3] Her record in the half marathon, making Letesenbet the first debutante to set a world record in the event, broke previous mark by more than a minute.[4][5] She also holds the world best in the 15 km road race, which was also an over one-minute improvement. Letesenbet became the first woman to break the 64 and 63-minute barriers in the half marathon and the 45-minute barrier in the 15 km. She recorded the fastest women’s marathon debut in history at the 2022 Valencia Marathon, placing her sixth on the respective world all-time list.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Sports - ስፖርት | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Athletics , Atrocities , Axum , ለተሰንበት ግደይ , ሉሲፈራውያን , መውደቅ , ሤራ , ረሃብ , ሩጫ , ተጠያቂነት , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኬኒያ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Blockade , Cross Country , Ethnic Cleansing , Fall , Famine , Forbes , Genocide , Gidey , HumanRights , Isaias Afewerki , Justice , Letesenbet , Running , Starvation , Tigray , Track & Field , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2023
VIDEO
🏃 አስገራሚ ድራማ በፈረንሳይ ሃገር፤ በትንሿ ከተማ በ ቫል ዴ ሮዊይ Val-de-Reuil በተካሄደው የሦስት ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ሩጫውን እየመራች የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ሯጭ ዲሪቤ ወልቴጂ ሁለት መቶ ሜትር ሲቀራት ውድድሩን የጨረሰች መስሏት መሮጥ አቋመች፤ ግን ገና ትንሽ እንደሚቀራት ስታውቅ ነቅታ ሩጫውን ‘በድጋሚ’ በአሸናፊነት ጨረሰች። ያውም በወቅቱ አዲስ የሦስት ሲህ ሜትር ርቀት ፈጣን ሰዓት። 8:33.44
ለጥንቸሏ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!
🏃 Drama in France as Diribe Welteji of Ethiopia stops a lap too early and is told to keep running SHE STILL WINS with the fastest 3000m time in the world so far this short year, 8:33.44
There were many remarkable races at the Meeting de l’Eure indoor track meet in Val-de-Reuil, France, but one stood out amongst the others.
In the women’s 3,000 meters, Diribe Welteji of Ethiopia was well ahead of the pack, her victory almost assured. But with one lap to go in the race, Welteji pulled off to the side, thinking she had completed the race. With the other competitors closing in, a pacer and official grabbed hold of her and guided her back into lane one.
Welteji’s 30 meter lead shrunk as other runners looked to capitalize on her mistake, but she showed no signs of exhaustion. Welteji powered away to a personal best and world-leading time of 8:33.44. Her race shows that even when things go wrong, there’s always a chance for redemption.
💭 A very good lesson to the Hare.
🐢 THE TORTOISE AND THE HARE 🐇
A long time ago there was a hare who wouldn’t stop teasing a tortoise for his slowness. “I’m the fastest runner in the woods and you are the slowest one! We should compete!” he jeered.
One day the tortoise, tired of the hare showing off, agreed to have a running competition. “You may be fast, but I am persistent”, he said.
The next day the tortoise and the hare stood at the start, ready for the race. “One, two, three, go”, said the hare and they started running.
The hare was a long way in front of the tortoise when he saw a field of cabbages. He looked back and almost couldn’t see the tortoise. “Take your time!” he shouted to the tortoise, “I’ll have a snack here and still I’ll win the race!”
When he had finished his breakfast, the hare looked around to see how far the tortoise had got. He still hadn’t passed halfway! Feeling sleepy after his snack, the hare thought to himself, “I will have a quick snooze now and when I wake up I will quickly run past the finish line.”
He fell into a deep sleep and dreamed of winning the competition. Time passed and the sun was already setting when the hare woke up. He jumped and looked around to see the tortoise a few steps from the finish line.
The hare rushed towards the finish line as fast as he could, but the tortoise was already crossing it, winning the competition. “You don’t always have to be the fastest to win”, the tortoise told the hare, who was sobbing in disgrace.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Sports - ስፖርት | Tagged: Aksum , Athletics , Axum , ሩጫ , ቫል ዴ ሮዊይ , አትሌቲክስ , ኢትዮጵያ , ዲሪበ ወልቴጂ , ፈረንሳይ , Diribe Welteji , France , Indoor , Track , Val-de-Reuil | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2022
VIDEO
በአሜሪካዋ ኦሬጎን ግዛት ለተሰንበት ‘ንግሥተ ሳባ’ ግድይ በሰንበት ዕለት የወርቁን መጋረጃ ባርካ ከፈተችው ፥ በካሊ ኮሎምብያ ደግሞ ወጣት ሃይሎም እንዲሁ በስነበት ዕለት በአስገራሚ መልክ የወርቅ ሜዳሊያ ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ አምጥታ ውድድሩን ዘጋችው። ጽዮናዊቷ ትዮጵያ በኮሎምቢያ በተደረገውን የዓለም ከ፳/20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድርን ፮/6 ወርቅ፣ ፭/5 ብር እና ፩/1 ነሀስ በድምሩ ፲፪/12 ሜዳልያዎችን አግኝታለች። በአጠቃላይ ከአሜሪካና ጃሜይካ ቀጥሎ ከዓለም ፫/3ኛ ከአፍሪካ ደሞ አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች።
በነገራችን ላይ፤ በዚህችዋ በኮሎምቢያ ጥቁሯ ሴት ፖለቲከኛ ‘ፍራንሲያ ማርኬዝ’ የሃገሪቷ ምክትል ፕሬዚደንት ለመሆን በቅታለች። በደቡብ አሜሪካ ታሪክ አንዲት ጥቁር/አንድ ጥቁር ለከፍተኛ ሥልጣን ሲበቃ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ወይዘሮ ፍራንሲያ ማርኬዝና ደጋፊዎቿ ለምርጫ ቅስቀሳቸው ይዘውት የወጡት ባንዲራ፤ ‘ቢጫ-ሰማያዊ-ቀይ’ ቀለማት ያረፉበትን የኮሎምቢያን ባንዲራ ሳይሆን ፥ ፎቶው ላይ እንደሚታየው፤ ‘ቀይ-ቢጫ-አረንጓዴ’ ቀለማት የሚያበሩበትን የጽዮንን ሰንደቅ ነበር።
በአሜሪካዋ ኦሬጎን ግዛት ባለፈው ወር ላይ እና ትናንትና ደግሞ በኮሎምቢያዋ ካሊ በዓለም አትሌቲክ ቻምፒዮና በጽዮናውያን አማካኝነት የተመዘገበው ድል ማንን/ምንን ይጠቁመናል?
❖ የእግዚአብሔር አምላክ የበላይነትን ❖ የጽዮን ማርያም ፍቅር አሸናፊነትን ❖ የጽላተ ሙሴን ኃያልነትን ❖ በዚህ ከባድና አስከፊ ጊዜ እንኳን ለኢትዮጵያ ደማቸውንና ላባቸውን እያፈሰሱ ብዙ መስዋዕት የሚከፍሉት ብሎም ኢትዮጵያንም ታላቅ የሚያደርጓት ጽዮናውያን መሆናቸውን ❖ የጽዮናውያን ድል የተመዘገበውና በኢትዮጵያም አንፃራዊ ሰላም የሰፈነው የሞትና ባርነት መል ዕክተኛው እርኩስ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በተሰወረባቸው ሳምንታት መሆኑን
😈 የጠላታችን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርና ጭፍሮቹን መፍረክሰክን
እንደተለመደው አልማር-ባይ ግብዞቹ ሁሉ በእነ ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ፣ ጎይተቶምና ሰዮም በኩል የተመዘገበውን ድል በመንጠቅ ለ’ደራርቱ ቱሉ’ ለመስጠት ምን ያህል እንደጣሩ ተመልክተናል። ግብዞች!(የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከመውጣቱ በፊት አድናቂዋ ነበርኩ። በቅርብም አውቃታለሁ፤ በጎ ሰው ናት፤ ሆኖም የዲቃላ ማንነቷና ምንነቷ እንደ ምኒልክ፣ አቴቴ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱና ግራኝ አብዮት አህመድ ጸረ-ጽዮናዊና ጸረ-ኢትዮጵያ የሆነ ሥራ ሊያሠራት እንደሚችል ታሪክ አስተምሮናል።
ልብ እንበል፤ እነ ደራርቱ ቱሉ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ቀነኒሳ ወዘተ ያን ሁሉ ድል ያስመዘገቡት ጽዮናውያን አዲስ አበባን በተቆጣጠሩበት ወቅት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም። የሕወሓትን ምኒልካዊ አገዛዝ ማለቴ አይደለም! ያኔ እነ ደራርቱን ስናደንቅና ከፍ ስናደረጋቸው የነበረው በቀጥታ ስማቸውን እያነሳን እንጂ በአሰልጣኞቻቸው በኩል አልነበረም።
👉 ታዲያ ዛሬ ምን ተፈጠረ ? ደራርቱን ወደፊት ለማምጣት ለምን ተፈለገ ?
አዎ! ጽዮናውያን ድላቸውንም ሆነ ሽንፈታቸውን፣ ጸጋቸውንም ሆነ ውርደታቸውን፣ ደስታቸውንም ሆነ ሃዘናቸውን ጮክ ብለው የማሰማት ልምዱ የላቸውም። የሚገባቸውን ነገር ሁሉ በተገቢ መልክ ደፍረው የመጠየቅና የማስከበርም ባሕል አላዳበሩም። ስለዚህ ዓይን አውጣዎቹ ጠላቶቻቸው የጽዮናውያን የሆነውን ነገር ሁሉ የራሳቸው ለማድረግ በድፍረት ተግተው ይሠራሉ።
➡ ጋላ-ኦሮሞዋ አቴቴ ጽዮናዊቷን መከዳ ንግሥተ ሣባን ለመውረስ ታግላለች፣ ➡ የንግሥት ሣባን ልጅ የንጉሥ ‘ምኒልክ’ን ስምና ክብር ዲቃላው አፄ ‘ምኒልክ’ ለመውረስ ሞከረ፣ ➡ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን አፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ ከገደሏቸው በኋላ እስከ ዛሬዋ ዕለት ➡ ድረስ ለአራት ትውልድ ያህል በዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች የሚመሩ አገዛዞች በአዲስ አበባ ነግሰዋል፣ ➡ ይህን ሁሉ ዘመን ተበዳዮች የነበሩት/የሆኑት ጽዮናውያን ሆነው ሳለ ዛሬም ከቀድሞው በከፋ መልክ እየበደሉ “ተበዳይ” ሆነው የሚያለቃቅሱት ግን ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው። ልክ እንደ መሀመዳውያኑ! ➡ ጽዮናውያን የገነቧትን ኢትዮጵያን መጤው ፍዬል ጋላ-ኦሮሞ ለመውረስ አልሟል፣ ➡ ጽዮናዊው መለስ ዜናዊ የገነቡትን የሕዳሴውን ግድብ ጋላ-ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ የራሱ ለማድረግ እየሠራ ነው፣ ➡ ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ያስመዘገቡትን ድል ለአቴቴ ደራርቱ ቱሉ ለማሻገር ተሞክሯል፤ (ደራርቱ አጸያፊዋንና ጨምላቃዋን የአዲስ አበባ ከንቲባን፤ “ጀግኒት አዳነች አቤቤ” እያለች ስታመሰግናት/ስታወድሳት ሰማናት እኮ!) ሌላው ሁሉ ድራማ ነው! በቅርቡ በእሳት የሚጠረገውም ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም፤ “ለተራበው የትግራይ ሕዝብ ምግብ እንላክለት… ቅብርጥሴ” እያለ ሲሳለቅ እኮ ነበር።
💭 የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ሲሉን ፤ “የፀረ-ጽዮናውያኑ ጋላ-ኦሮሞዎች ታሪክ መቶ ሃምሳ ዓመታትን አስቆጥሯል” ማለታቸው ነው። አዎ! ክፉዎቹና አረመኔዎቹ መጤ ጋላ-ኦሮሞዎች የተቆጣጠሯት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የመቶ ሃምሳ ዓመት እድሜ ታሪክ ነው ያላት። ስደት ላይ ያለቸው ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ግን የአምስት ሺህ ዓመታት ታሪክ ባለቤት ናት።
ከአደዋው ጽዮናዊ /ኢትዮጵያዊው ድል በኋላ የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የተሸከመውን ብኵርናቸውን በምስር ወጥ ለውጠው የስጋዊ ማንነትንና ምንነትን እንዲሁም ዓለማዊ የሆነውን ነገር ሁሉ ለመውረስ የወሰኑት የምኒልክ ‘ኢትዮጵያ ዘ -ስጋ ‘ አራት ትውልዶች፤
☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ ☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ ☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ ☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት የእነዚህ አራት ትውልዶች የበላይነት ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዛሬ በማክተም ላይ ነው። እነ ለተሰንበት ግደይ በአቴቴ ሲልፋን ሃሰን ላይ ያሳዩት ድልም በጣም አስገራሚ የሆነ አመላካች ክስተት ነው! በአሜሪካዋ ኦሬጎን መታየቱም ያለምክኒያት አይደለም። አታላዩ፣ ክፉውና አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አብቅቶለታል።
ጀግኖቹ ለተሰንበት፣ ጎተይቶም፣ ጉዳፍና ስዮም ድል የተቀዳጁት ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እንጅ ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ላረፈበት ሰንደቅ እንዲሁም ዛሬ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ለሚያሳድዳት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋና ለምኒልክ / ሕወሓት ትግራይ አይደለም።
ብዙዎቹ “ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ግብዞች እግዚአብሔር አምላክ ያሳየንን ተዓምር ለማራከስ ሲሉ የእነ ጉዳፍን ድል ለደራርቱ ቱሉ ለመስጠት ሞክረዋል። የእነ ጎይተቶምን ስም በመጥራት ፈንታ የደራርቱን ስም መቶ ጊዜ ደግመው ደጋግመው ሲጠሩ ተሰምተዋል። ለምሳሌ፤ በጽዮናውያን ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎች ከሆኑት ወሸከቲያሞች “ከወርቁ ጀርባ ያለው ወርቅ” የሚል ርዕስ ሰጥተው በጽዮንና በጽላተ ሙሴ ፈንታ ደራርቱ ቱሉን የዚህ ድል ባለቤት እንደሆነች አድርገው በማቅረብ ሲወሻክቱ ይሰማሉ።
ከአምስት ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አንድ ከትግራይ የመጣ ወንድማችን ወደኔ መጥቶ ብዙ የግል ታሪኮቹን ያጫውተኝ ነበር። በወያኔ ትግል ወቅት እንደቆሰለ፣ በኋላም ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ጦር ኃይሎች አካባቢ በአንድ ባለኃብት ተቋም ተቀጥሮ እንደሠራና ቀጣሪውም ለህክምና ተገቢውን እርዳታ ስለማያደርግለት ወደ ትግራይ ለመመለስ እንደወሰነ አሳዛኝ በሆነ መልክ አጫወተኝ። ታሪኩን ሙሉ በሙሉ ስለተቀበልኩት በጣም ረበሸኝና ያለኝን ገንዘብ አውጥቼ ሰጠሁት። ወንድማችንም ደንዘዝ/ፈዘዝ ብሎ እግሬን ለመሳም ሲወድቅ፤ “ኧረ በጭራሽ! ይህማ አይሆንም፤ እኔ ኃብታም ሆኜ አይደለም፤ ግን ካለኝ እንካፈል ብዬ ነው፤ ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰጠህ ቅዱስ ሚካኤል በዕለቱ እንጅ እኔ አይደለሁም… እኔን አታመስግነኝ!” አልኩት።
አዎ ! እግዚአብሔርና ቅዱስ ሚካኤል ነበር የሰጡት።
የእነ ለተሰንበት ድል ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፤ በተለይም ላለፉት አራት ዓመታት በጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ላይ ለዘመቱት ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያን፣ ኤዶማውያንና ይሁዳዎች ጽዮናውያንን ይቅርታ ጠይቀው በንስሐ ይመለሱ ዘንድ ሌላ ዕድል ያገኙበትና የመጨረሻው ምልክትም የታየበት ድል ነው።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ ሉሲፈራዊው ሲ.አይ.ኤ ለሚያካሂደው የአዕምሮ ቁጥጥር ቤተ ሙከራ ሰለባ የሆኑት ሕወሓቶች የቻይናን/ሉሲፈርን ባንዲራ በማውለብለብ የጽዮንን ልጆች ድል ለመንጠቅ መሞከራቸው ከባድ ስህተት ነው። ሕወሓቶች ከአረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር በማበር በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የከፈቱት ይህን የሞትና ባርነት ባንዲራ ለማስተዋወቅ ብሎም አንድ ሚሊየን ዲያስፐራ ኢ-አማኒያን ብቻ የሚኖሩባትን “ትግራይ” የተባለች ሲዖል ለመመስረት መሆኑን በግልጽ እያየነው ነው። ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸውም የሚፈልጉትም ይህን ነው። የሕወሓትን አስቀያሚ ባንዲራ ይዞ ወደ ስታዲዮሙ የገባው ምስኪኑ ወገናችን ‘መዓረግ መኮንን’ ከ”ቴክሳስ” ግዛት መሆኑን እናስታውስ! “ኦሬጎን – ቴክሳስ!”
👉 ለኢትዮጵያ ወርቁን አስገኙላት። እንግዲህ ‘ ወርቅ፣ እጣንና ከርቤ ‘ ብዙ የሚጠቁሙን ነገሮች አሉ። ቀደም ሲል የሚከተሉትን መረጃዎች አቅርበን ነበር፤
💭 Cricket Apocalypse: ‘Biblical’ Swarms of Giant Mormon Crickets Destroying Crops in US West + Texas
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
የፍጻሜ ዘመን ፌንጣ ወረራ፤ ‘ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ‘ የግዙፉ የሞርሞን ፌንጣ መንጋ በአሜሪካ ምዕራብ + ቴክሳስ ሰብሎችን እያወደመ ነው።
በተለይ በኦሬጎን ግዛት ፌንጣዎቹ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት ሊያደርሱ ይችላሉ የሚሉ ስጋት አለ።
ዛሬ ኦሬጎን፣ ቴክሳስ፣ ካሊፎርኒያ፣ ኒቫዳና አይዳሆ የኢትዮጵያን “ ጤፍ ” በብዛት የሚያመርቱ ግዛቶች ለመሆን በቅተዋል። ስለጤፍ በሚያወሳው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ላይ በተለይ “ ትግራይ ” ላይ ማተኮሩ ያለምክኒያት አይደለም።
💭 የኢትዮጵያ ቍ . ፩ ጠላት ኦሮሞ መሠረቷን አክሱምን ለማናጋት ዘመተ፣ የውሃዋን ምንጭም በከለባት
VIDEO
💭 Biblical swarms of giant Crickets are turning US farms to dust
Northern Oregon rangeland, Jordan Maley and April Aamodt are on the lookout for Mormon crickets, giant insects that can ravage crops.
🔥 አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዓላማዎች፤
❖ ጥንታዊውን የአዳም ዘር ለማጥፋት ❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት ❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም ❖ ግዕዛዊውን ቋንቋና ፊደል አጥፍቶ የሮማውያኑን ቋንቋና ፊደል ለማስፋፋት ❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ’ሰው’ዘር ለመፍጠር) ❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና ክትባትን እንዳይፎካከሩ) ❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው) ❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው) ❖ ውሃዎቹን(ጠበሎቹን)ለመበከል ብሎም ለማድረቅ። “የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።
አዎ! ዛሬ ከጽዮናውያን ጤፉን፣ ገብሡን፣ ሰሊጡን ፣ ስጋውን፣ ውሃውን፣ ማሩንና ወተቱን ሁሉ ሲነጥቁ፤ ጽዮናውያንን ግን በእርዳታ ስም፤ ምንነቱና ጥራቱ ለማይታወቅ የ’ዩ.ኤስ.አይ.ኤይድ’ ዱቄት ተገዥ ለማድረግ እየሠሩ ነው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ለዚህ ከባድ ወንጀል ተባባሪ ለመሆን መብቃቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ግን በመጨረሻ አይሳካላቸውም፤ ሁሉም ይወገዳሉ፤ ጥቂቶቹ የምንተርፈው ተፈጥሯዊ ህጉን እንደገና ለመከተል የምንበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።
💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ
👉 ክፍል ፬
💭 Ancient Grain – G luten-free “ S uper F ood „ – TEFF Takes Root on US Plains
❖ Teff Hotspots in the US:
☆ Texas ☆ Idaho ☆ Oregon ☆ California ☆ Nevada ☆ TExas ☆ TEgray (Tigray) ☆ TEdros (Tigray Native) ☆ TEff ☆ Anagram: OREGON = NEGRO
👉 Continue reading / ሙሉውን ለማንበብ
💭 “ከ፳፭ ዓመታት በፊት ሁቱዎች ልክ እንደ ኦሮማራዎች በቱሲዎች ላይ ፤ ለመጨረሻው ክተት ሲዘጋጁ”
👉 Rwanda/ሩዋንዳ ፥ ጽዮናውያን ልብ እንበል
የጽዮን ልጅ ለተሰንበት ግደይ ሩጫዋን ከመጀመሯ በፊት ይህን ልበል፦ ከዚህ በፊት ሶማሌውን መሀመድ ፋራን (ሞ ፋራ) ለኢትዮጵያውያን እንዳዘጋጁት በቶክዮ ኦሎምፒክስም የዋቄዮ-አላህ ባሪያዋንና ከሃዲዋን ሲፋን ሃሰንን ‘በሚገባ’ ለጽዮን ልጆች አዘጋጅትዋታል። ቁንጥንጥ ሁኔታዋን በሚገባ እንከታተለው!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Sports - ስፖርት | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ለተሰንበት ግደይ , መጽሐፍ ቅዱስ , ረሃብ , ሩጫ , ሰብል , ስዮም ዳዊት , ትግራይ , አራቱ የምጽአት ፈረሶች , አትሌቲክስ , አዲስ አበባ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሬጎን , ኦሮሞ , ካሊ , ኮሎምቢያ , ወርቅ , ወንጀል , የዓለም ቻምፒዮና , የጦር ወንጀል , ድል , ጉዳፍ ፀጋዬ , ግራኝ አህመድ , ጎተይቶም ገብረ ሥላሴ , ጠላት , ጤፍ , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፌንጣ , Bible , Cali , Colombia , Eugene , Famine , Genocide , Gidey , Gold , Goteyotom , Gudaf , Massacre , Oregon , Seyoum , Teff , Texas , The Four Horsemen , Tigray , War Crimes , World Athletics | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2022
VIDEO
🏃 በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች
❖ Axumite Ethiopia Beats Babylon America / አክሱማዊት ኢትዮጵያ ባቢሎን አሜሪካን ቀጣቻት
💭 ማን ለማን እንደሚሮጥና ምን እንዳመጣ እንታዘብ፤
👉 ‘ዳንኤል’ ለኤርትራ (የአባቷ ስም)
👉 ‘ተፈሪ’ ለእስራኤል
💭 እኅቶቻችን የሚሮጡት እስራኤል ዘ-ነፍስ ለሆነችው ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እንጂ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለጊዜው ለታገተችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ አይደለም። ለመፍረድ የምትቸኩሉ ተጠንቀቁ! እዚህ ላይ ትልቅ መለኮታዊ ምስጢር አለ። የቃል ኪዳኑ ታቦት ሥራውን እየሠራ ነው፣ ማንም ምንም ሊያደርገው አይችልም!
የውድድሩን ውጤት አስመልክቶ በጽዮናውያኑ ሴታማነት ቀንታ ( ከምኒልክ ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ በጽዮናውያኑ ላይ የሚካሄዱት የዘር ማጥፋት ጦርነቶች ሁሉ መንስዔያቸው ‘ ቅናት ‘ ነው ) እየተቃጠለች ያለችው ‘ ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ ‘( የሜዲያውን ትኩረት አልባነት እንመልከት ) እንዲሁም የተለያዩ ሃገራት ሜዲያዎችን ተከታትዬ ነበር፤ ሁሉም ተገርመዋል ! ተደናግጠዋል ! ብዙዎቹ ይህን በሁላችንም ዘንድ ያልተጠበቀውንና በጣም አስገራሚ የሆነውን ክስተት የሚያበሥረውን ዜና ደብቀውታል ! ይህ ሁሉ ጀነሳይድ የሚካሄድባትና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ የተጋረጡባት ሃገር እንዴት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምን አንደኛ ለመሆን በቃች ? ብለው እራሳቸውን እየጠየቁና እያቁነጠነጡ ነው።
የሉሲፈረን / ቻይናን ባንዲራ በምዕራባውያኑ ከተሞች አደባባዮች ላይ ማውለቡ ምንም ነገር አላመጣም፣ ሊያመጣም አይችልም። ቀደም ሲልም፤ “ጽላተ ሙሴን ተሽክመንና ጽዩናዊ በሆነው ነጭ በነጭ አለባበስ አሸብርቀን ለሰልፍ እንውጣ፤ ብዙም ድምጽ ሳናሰማ እንዲያውም ጸጥ ብለን እንደ አክሱም ምሕላ የዓለም ከተማዎችን ጎዳናዎች እናጥለቅልቃቸው፣ ዓለም ይህን እንጂ ቋቅ ! የሚያሰኘውን የቻይናን ባንዲራ አይፈራውም ለጉዳያችን ትኩራት አይሰጠውም” በማለት አውስተን ነበር። ይህ የዛሬው የእኅቶቻችን ድል ግን ዓለምን ስውር በሆነ መንገድ በማንቀጥቀጥ ላይ እንደሚገኝ እንታዘበው።
ጽላተ ሙሴን የተሸከመ፣ የጽዮን ቀለማትን የያዘና ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን የጠራ በመጨረሻ አሸናፊ ነውና ድልበድል ይቀናዋል። አክሱም ጽዮን በባዕዳውያኑ እምብዛም ያልተገዛቸው ይህን አጥብቃ በመያዟ ነበር፣ እነ ታላቁ አበበ ቢቂላ ( በሮም ኦሎምፒኮች ልክ ሮም ከተማ አደባባይ ላይ ቆሞ የነበረው የአክሱም ኃውልት ላይ ሲደርስ ጫማውን አሽቅንጥሮ በመጣል በባዶ እግሩ ድል የተቀዳጀ ጀግና ) ፣ ማርሽ ቀያሪውና ሞስኮን ያርበደበደው ምሩጽ ይፍጠር እንዲሁም የዋቄዮ – አላህ – አቴቴ መንፈስ ያልበከላት ድንቋ ደራርቱ ቱሉ ድል የተቀዳጁት እኮ ኢትዮጵያ ዘ – ስጋን ሳይሆን ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን በመውደዳቸውና የጽዮንን ቀለማትም በፍቅር ከፍ ከፍ ለማድረግ በመፈለጋቸው ነበር። ያውም በኋላ ላይ በሰንደቁ ላይ የተለጠፈው የሉሲፈር ኮከብ ወደኋላ እየጎተታቸው እንኳን። መለኮታዊ ኃይል ከበስተጀርባው እንዳለ ሆኖ ስለተሰማኝ አሁን ደግሜ ደጋግሜ በመደነቅ ነው የማየው የትናንት ወዲያው 800 ሜትር ውድድር፤ ጽዮናዊቷ እኅታችን ፍሬወይኒ እንደ ሮኬት የተተኮሰችው የጽዮን እርዳታ፣ የጽላተ ሙሴ ኃይል ስላለ ነው።
👉 በውድድሩ እንዳትሳተፍ የታገደችው ሩሲያ ከዛሬዋ ኢትዮጵያ ጎን የቆመችው “ኢትዮጵያ” ለሚለው ስም ክብርና ‘ ፍርሃት ‘ ስላላት ነው። በሩሲያው የሥነ ጽሑፍ ዓለም እንደ አምላክ በሚቆጠረው በአሌክሳንደር ሰርጊየቪች ፑሽኪን ከኢትዮጵያ ጋር በደም፣ በታሪክና በሃይማኖት የተሳሰረችው የሩሲያ / ሶቬየት ሕብረት መሪ አንዴም እንኳን ኢትዮጵያን ጎብኝቶ አያውቅም፤ ለዚህም የምጠረጥረው መለኮታዊ ፍራቻ ስላላቸው ነው።
💭 Russia’s Transport of Ethiopia’s Mysterious “Ark of Gabriel” from Saudi Arabia to Antarctica
💭 ሚስጢራዊ ው የኢትዮጵያ “ታቦተ ገብርኤል” ከሳውዲ አረቢያ ወደ አንታርክቲካ በ ሩሲያ መጓጓ ዝ
VIDEO
🏃 በሰርቢያ ቤልግሬድ የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር
ውድድሩ የተካሄደባት የቤልግራድ ከተማ የኦርቶዶክስ ሰርቢያ ዋና ከተማ ናት። እ.አ.አ በአፕሪል 11/1999 – ሚያዝያ ፫/፲፱፻፺፩/1991ዓ.ም እሑድ በኦርቶዶክስ የትንሳኤ በዓል ዕለት የያኔው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ እዚህ ያንብቡ።
ከሃያ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኗ ሰርቢያ ( የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ) የጀመረው የሉሲፈራውያኑ “ የቀለም አብዮት ” ጥንታውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑት ሕዝቦች ዘንድ እንዲቀጣጠል ነው እየተደረገ ያለው። ከኦርቶዶክስ ሰርቢያ ወደ ኦርቶዶክስ ጆርጂያ፣ ዩክሬይን እና ሩሲያ እንዲቀጥል ተደርጓል።
አዎ ! የሳጥናኤል ግብ ኢትዮጵያ ነው። ዲያብሎስ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ሰንደቅ ዓላማችን በጣም ይጠላቸዋል፣ ይፈራቸዋል። ይህን በሃገራችን እያየን አይደለም ?! የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ እንኳን የኩርድ ሕዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ያለቸው ኩርዶች የኢትዮጵያን ቀለማት በመያዛቸው ነው።
👉 የኢትዮጵያን ቀለማት በመረጠችው ቦሊቪያ በአ’ማራ ዜጎች ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው።
ቦሊቪያ የሉሲፈራውያኑ ኮከብ ያላረፈበትን ቀለማችንን ስለመረጠች ጥንታውያኑ አ ‘ ይ ‘ ማራ ነዋሪዎቿ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ስቃይ በመጋራት ላይ ናቸው።
በጥንታዊው ክርስትና፣ በጥንታውያን ሕዝቦች እና በኢትዮጵያ የማርያም መቀነት ቀለማት ላይ የሚካሄድ የቀለም አብዮት
💭 የሩሲያው መሪ ጥምቀትን በኦርቶዶክሷ ሰርቢያ ሲያከብሩ፡ የኛዎቹ ደግሞ የኢትዮጵያን በር ለአረቦች ከፈቱ
ኦርቶዶክሱ ፕሬዚደንት ፑቲን ለጉብኝት እህት አገር ወደ ሆነችው ወደ ሰርቢያ አምርተዋል። በሚሊየን የሚቆጠሩ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዝነኛው የቅዱስ ሳቫ ( የሰርቢያ ቅዱስ ) ቤተክርስቲያን የሞቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሉሲፈራዊያኑ የቱርክ፣ የናዚዎች እና፡ በቅርቡም፡ የኔቶ ሠራዊት፡ በታሪኳ ብዙ ጥቃት የደረሰባት ኦርቶዶክስ ሰርቢያ፡ መጀመሪያ በእርሷ እርዳታ ኃያል ለመሆን የበቃችውን ዩጎዛላቪያን በታትነው አደከሟት፤ ከዚያም፡ በቅርቡ፡ የክርስትና ስልጣኔዋ ታሪካዊ ቦታ የሆነችውን ኮሶቮን ገንጥለው ወሰዱባት።
💭 እ . አ . አ በአፕሪል 11/1999 – ሚያዝያ ፫ / ፲፱፻፺፩ /1991 ዓ . ም እሑድ በኦርቶዶክስ የ ትንሳኤ በዓል ዕለት የያኔው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ እዚህ ያንብቡ ።
❖ War on Christians: FOUR Orthodox Churches Burn — All on Orthodox Easter
❖ የአድዋ ድል ከእግዚአብሔር የተገኘ ድል ነው
❖ የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ
❖ ቅዱስ ጸበላችን የጽላተ ጽዮን ተዓምር ነው
❖ The Crimea: Luciferian Conspiracy Against Orthodox Christians
❖ Axumite Tigray is the Motor that Runs Ethiopia
Ethiopia topped the table with four gold medals, three silver and two bronze. United States finished second with three golds, seven silver and nine bronze, with third spot going to Belgium with two gold medals.
😇 በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው፣ ዓለም ሁሉ ሊመስክርበት የሚገደድበት የቃልኪዳኑ ታቦት ተዓምር ነውና ነው።
❖❖❖ [ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፵፥፳፱ ] ❖❖❖
“ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”
❖❖❖[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲ ]❖❖❖
“በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።”
😈 አሁን ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን ማስወጣት አለብን ! 🏃 ግራኝ፤ መጣንልህ !
🏃 በኢትዮጵያ የበላይነት የተጠናቀቀው ፲፰/18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 🏃
በአክሱማውያኑ ጽዮናውያን የተመራችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የበላይነትን ይዛ ያጠናቀቀችው በአራት ወርቅ፣ በሦስት ብር እና በሁለት ነሐስ በድምሩ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው።
በውድድሩ ከ 2008 እስከ 2018 በነበሩት ተከታታይ ውድድሮች ሰንጠረዥ በአንደኝነት ስትመራው የነበረችው አሜሪካ ስትሆን፣ ዘንድሮ ይህንን የበላይነት በኢትዮጵያ ተነጥቃለች።
በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች።
በዘንድሮ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አሜሪካ፣ ቤልጂየም፣ ሲዊትዘርላንድ እና ስዊዲን ኢትዮጵያን ተከትለው በውድድሩ ሰንጠረዥ ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
የኢትዮጵያ የዘወትር ተፎካካሪ የሆነችው ኬንያ 1 ብር እና 1 ነሐስ በማግኘት በረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ መካተት ከቻሉት 29 አገራት በ 22 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሌላኛው አፍሪካዊት አገር ኡጋንዳ ደግሞ አንድ ነሐስ ማግኘት ችላለች።
680 አትሌቶች [308 ቱ ሴቶች ] የተወደደሩበት የዘንድሮ 18 ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 136 አገራት ተሳትፈውበታል።
ከተለያዩ አገራት የተወጣጡ ስድተኞችን የያዘው ቡድንም የውድድሩ ተሳታፊ ነበር።
ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከ 800 እስከ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ የሚሳተፉ 5 ወንድ እና 9 ሴት አትሌቶችን የላከች ሲሆን በወንዶች 2 ወርቅ እና 1 ብር ስታገኝ የተቀረው 6 ሜዳሊያ በሴቶች የተመዘገበ ነው።
ጉዳፍ ጸጋዬ እና ሳሙኤል ተፈራ በ 1 ሺህ 500 ሜትር ለሀገራቸው ወርቅ ያመጡ ሲሆን፤ ሰለሞን ባረጋ እና ለምለም ሃይሉ ደግሞ በ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቀዋል። ሳሙኤል ተፈራ በርቀቱ የውድድሩን ክበረወሰን አሻሽሏል።
ሰለሞን ባረጋ 1 ኛ በወጣበት 3 ሺህ ሜትር ለሜቻ ግርማ 2 ኛ መሆን የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። የተቀረውን የብር ሜዳሊያ ደግሞ ፍሬወይኒ ሃይሉ በ 800 ሜትር እና አክሱማይት እምባዬ በ 1 ሺህ 500 ሜትር ያስመዘገቡበት ነው።
ሒሩት መሸሻ በ 1 ሺህ አምስት መቶ ሜትር እና እጅግአየሁ ታዬ 3 ሺህ ሜትር የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። በሶስት ሺህ ሜትር የሴቶች አትሌቲክስ ውድድር ከ 1 ኛ እስከ 3 ኛ ያለው ደረጃ ኢትዮጵያውያኑ የተቆጠጠሩት ሲሆን አንደኛ የወጣችው ለምለም ሃይሉ በርቀቱ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራለች።
💭 ኢትዮጵያ በ፲፰ /18 ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና
🏃 የተሳታፊዎች ብዛት : ፲፬ /14 [ ፭ /5 ወንድ እና ፱ /9 ሴት ]
የተወዳደሩባቸው ርቀቶች : 800 ፣ 1 ሺህ 500 እና 3 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ብዛት : 9 [4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ ] የሜዳሊያ ብዛት በጾታ : 6 በሴቶች [2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 2 ነሐስ ] 3 በወንዶች [2 ወርቅ፣ 1 ብር ]
የሜዳሊያ ብዛት በርቀት : 2 ወርቅ በ 3 ሺህ ሜትር፣ 2 ወርቅ በ 1 ሺህ 500 ሜትር፣ 1 ብር በ 800 ሜትር፣ 1 ብር በ 1 ሺህ 500 እና 1 ብር በ 3000 ሜትር እንዲሁም 1 ነሃስ፣ በ 1 ሺህ 500 ሜትር እና 1 ነሃስ በ 3000 ሜትር
🏃 ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች
🥇 ወርቅ
ሰለሞን ባረጋ : በ 3,000 ሜትር ለምለም ሃይሉ : በ 3,000 ሜትር ጉዳፍ ጸጋዬ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር ሳሙኤል ተፈራ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር
🥈 ብር
ለሜቻ ግርማ : በ 3,000 ሜትር ፍሬወይኒ ሃይሉ : 800 ሜትር አክሱማይት እምባዬ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር
🥉 ነሐስ
ሂሩት መሸሻ: በ1 ሺህ 500 ሜትር እጅግአየሁ ታዬ: በ3,000 ሜትር
_________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Sports - ስፖርት , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Ark Of The Covenant , Axum , Axumites , ለምለም ሃይሉ , ሜዳሊያ , ረሃብ , ሩሲያ , ሩጫ , ሰለሞን ባረጋ , ሰርቢያ , ሰንደቅ , ሳሙኤል ተፈራ , ቅዱስ ሳቫ , ቤልግሬድ , ቭላዲሚር ፑቲን , ተሾመ መኮንን , ትግራይ , ኒውዮርክ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የቃልኪዳኑ ታቦት , የዓለም ቻምፒዮን , የጦር ወንጀል , የጽዮን ቀለማት , ጉዳፍ ጸጋዬ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጥምቀት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍሬወይኒ ሃይሉ , Belgrade , Ethiopia , Famine , Freweyni , Genocide , Gudaf Tsegay , Hailu , Indoors , Lemlem Hailu , Massacre , Orthodox Church , Rape , Russia , Samuel Tefera , Serbia , Solomon Barega , Teshome Mekonnen , Tigray , War Crimes , World Athletics | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022
VIDEO
💭 ኒውዮርክ – ኢትዮጵያዊው ማራቶን ሯጭ ተሾመ መኮንን በትግራይ የሚፈጸመውን ግፍ ተከትሎ ተቃውሞ አሰማ – የአፍሪካ ወንድሞች ግን ህመሙን ችላ ብለውታል፤ ወስላቶች!
👉 ግዴለሽነት በጣም አጥፊው ኃጢአት ነው!
👉 Indifference is The Most Destructive Sin
💭 An Ethnic Tigrayan Ethiopian marathon runner Teshome Mekonen Marks Third-Place Finish by staging a daring protest against atrocities in Ethiopia’s northern Tigray region when he crossed the line at the New York City half-marathon on Sunday,
💭 መጭዎቹን ቀናት ልብ ብለን እንከታተላቸው! ብዙ ተዓምራትን እናያለን! ጽዮናውያን፤ በአፍሪቃ የሉሲፈራውያኑ መናኽሪያ ለሆነችው ወስላታው ኬኒያ ትኩረት እንስጣት።
☆ ኬኒያ የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ በድጋሚ ገብታለች ☆ የትግራይን ጉዳይ አስመልክቶ የማታለየውና ጊዜ መግዢያው “ድርድር ቅብርጥሴ” በኬኒያ ነው የሚካሄደው ☆ ሙሰኛው የኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ እንደ ናይጄሪያው ፕሬዚደንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ለጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ምንም በጎ ነገር የሌላቸው የኤዶማውያኑ ቅኝ ገዥዎቻቸው ጭፍሮች ናቸው። ☆ በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶችን የሚያጣራው ኮሚሽን አባላት ሆነው ከተሾሙት ሦስት ሰዎች መካከል ኬኒያዊቷ ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ካሪ ቤቲ ሙሩንጊ አንዷ ናት ☆ ኬኒያ የወንጀለኛውን የዩናይትድ ስቴትስ መድሃኒት አምራች ፋብሪካ የ “ሞደርና” ክክክክትባትን የማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት ተሰማማች፤ በአፍሪቃ አንጋፋው “መርዛማ” ክክክትባቶችን አምራች ፋብሪካ ይሆናል።
❖ በአክሱም ስጽዮን ላይ የዘመትሽ ትውልድ ወዮልሽ! ንሠሐ ለመግባት አሻፈረኝ ስላልሽ ትውልድ አልባ የምትሆኝበት መንገድ እየተመቻቸልሽ ነው!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , Sports - ስፖርት , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , Axumites , ረሃብ , ሩጫ , ተሾመ መኮንን , ትግራይ , ኒውዮርክ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግማሽ ማራቶን , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Famine , Genocide , Half-Mathon , Massacre , New York , Protest , Rape , Teshome Mekonnen , Tigray , War Crimes , Worl Athletics | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2022
VIDEO
🏃 በ ዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የበላይነ ቱን ተቀዳጀች ፥ አክሱማዊት ትግራይ ኢትዮጵያን የሚመራ ሞተር ነው።
🏃 በሰርቢያ ቤልግሬድ የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር በ፰፻ /800 ሜትር የሴቶች ሩጫ በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች አስደናቂ በሆነ መልክ የበረረችው ፍሬወይኒ ኃይሉ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች። ፍሬወይኒ በዚሁ ውድድር የራሷን ምርጥ ሰዓትም አሻሽላለች።
❖ Axumite Ethiopia Beats America / አክሱማዊት ኢትዮጵያ አሜሪካን ቀጣች
ይህን አስመልክቶ የተለያዩ ሃገራት ሜዲያዎችን ተከታትዬ ነበር፤ ሁሉም ተገርመዋል ! ተደናግጠዋል ! ብዙዎቹ ይህን አስገራሚ ክስተት የሚያበሥረውን ዜና ደብቀውታል ! ይህ ሁሉ ጀነሳይድ የሚካሄድባትና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ የተጋረጡባት ሃገር እንዴት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት አንደኛ ለመሆን በቃች ? ብለው እራሳቸውን እየጠየቁ ነው። በየዓደባባዩ የሉሲፈረን / ቻይናን ባንዲራ በም ዕራባውያኑ ከተሞች አደባባዮች ላይ ማውለቡ ምንም ነገር አላመጣም ፥ ይህ የእኅቶቻችን ድል ግን ዓለምን ስውር በሆነ መንገድ በማንቀጥቀጥ ላይ ይገኛል።
😇 በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው፣ ዓለም ሊመስክር የሚገደድበት የቃልኪዳኑ ታቦት ተዓምር ነውና ነው።
❖❖❖ [ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፵፥፳፱ ] ❖❖❖
“ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”
❖❖❖[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲ ]❖❖❖
“በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።”
😈 አሁን ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን ማስወጣት አለብን! 🏃 ግራኝ፤ መጣንልህ!
🏃 በኢትዮጵያ የበላይነት የተጠናቀቀው ፲፰ /18 ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 🏃
በአክሱማውያኑ ጽዮናውያን የተመራችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የበላይነትን ይዛ ያጠናቀቀችው በአራት ወርቅ፣ በሦስት ብር እና በሁለት ነሐስ በድምሩ ዘጠኝ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ነው።
በውድድሩ ከ 2008 እስከ 2018 በነበሩት ተከታታይ ውድድሮች ሰንጠረዥ በአንደኝነት ስትመራው የነበረችው አሜሪካ ስትሆን፣ ዘንድሮ ይህንን የበላይነት በኢትዮጵያ ተነጥቃለች።
በውድድሩ ታሪክም በሰንጠረዡ አናት በመቀመጥ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ የአፍሪካ አገር ነች።
በዘንድሮ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አሜሪካ፣ ቤልጂየም፣ ሲዊትዘርላንድ እና ስዊዲን ኢትዮጵያን ተከትለው በውድድሩ ሰንጠረዥ ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
የኢትዮጵያ የዘወትር ተፎካካሪ የሆነችው ኬንያ 1 ብር እና 1 ነሐስ በማግኘት በረጃ ሰንጠረዡ ውስጥ መካተት ከቻሉት 29 አገራት በ 22 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሌላኛው አፍሪካዊት አገር ኡጋንዳ ደግሞ አንድ ነሐስ ማግኘት ችላለች።
680 አትሌቶች [308 ቱ ሴቶች ] የተወደደሩበት የዘንድሮ 18 ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 136 አገራት ተሳትፈውበታል።
ከተለያዩ አገራት የተወጣጡ ስድተኞችን የያዘው ቡድንም የውድድሩ ተሳታፊ ነበር።
ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከ 800 እስከ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ የሚሳተፉ 5 ወንድ እና 9 ሴት አትሌቶችን የላከች ሲሆን በወንዶች 2 ወርቅ እና 1 ብር ስታገኝ የተቀረው 6 ሜዳሊያ በሴቶች የተመዘገበ ነው።
ጉዳፍ ጸጋዬ እና ሳሙኤል ተፈራ በ 1 ሺህ 500 ሜትር ለሀገራቸው ወርቅ ያመጡ ሲሆን፤ ሰለሞን ባረጋ እና ለምለም ሃይሉ ደግሞ በ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቀዋል። ሳሙኤል ተፈራ በርቀቱ የውድድሩን ክበረወሰን አሻሽሏል።
ሰለሞን ባረጋ 1 ኛ በወጣበት 3 ሺህ ሜትር ለሜቻ ግርማ 2 ኛ መሆን የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። የተቀረውን የብር ሜዳሊያ ደግሞ ፍሬወይኒ ሃይሉ በ 800 ሜትር እና አክሱማይት እምባዬ በ 1 ሺህ 500 ሜትር ያስመዘገቡበት ነው።
ሒሩት መሸሻ በ 1 ሺህ አምስት መቶ ሜትር እና እጅግአየሁ ታዬ 3 ሺህ ሜትር የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። በሶስት ሺህ ሜትር የሴቶች አትሌቲክስ ውድድር ከ 1 ኛ እስከ 3 ኛ ያለው ደረጃ ኢትዮጵያውያኑ የተቆጠጠሩት ሲሆን አንደኛ የወጣችው ለምለም ሃይሉ በርቀቱ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራለች።
💭 ኢትዮጵያ በ 18 ኛው የዓለም ቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና
🏃 የተሳታፊዎች ብዛት : ፲፬ /14 [ ፭ /5 ወንድ እና ፱ /9 ሴት ]
የተወዳደሩባቸው ርቀቶች : 800 ፣ 1 ሺህ 500 እና 3 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ብዛት : 9 [4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ ] የሜዳሊያ ብዛት በጾታ : 6 በሴቶች [2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 2 ነሐስ ] 3 በወንዶች [2 ወርቅ፣ 1 ብር ]
የሜዳሊያ ብዛት በርቀት : 2 ወርቅ በ 3 ሺህ ሜትር፣ 2 ወርቅ በ 1 ሺህ 500 ሜትር፣ 1 ብር በ 800 ሜትር፣ 1 ብር በ 1 ሺህ 500 እና 1 ብር በ 3000 ሜትር እንዲሁም 1 ነሃስ፣ በ 1 ሺህ 500 ሜትር እና 1 ነሃስ በ 3000 ሜትር
🏃 ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች
🥇 ወርቅ
ሰለሞን ባረጋ : በ 3,000 ሜትር ለምለም ሃይሉ : በ 3,000 ሜትር ጉዳፍ ጸጋዬ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር ሳሙኤል ተፈራ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር
🥈 ብር
ለሜቻ ግርማ : በ 3,000 ሜትር ፍሬወይኒ ሃይሉ : 800 ሜትር አክሱማይት እምባዬ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር
🥉 ነሐስ
ሂሩት መሸሻ : በ 1 ሺህ 500 ሜትር እጅግአየሁ ታዬ : በ 3,000 ሜትር
የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደ አውሮፓውያኑ በ 1985 የቤት ውስጥ ጨዋታዎች በሚል በፈረንሳይ ፓሪስ የተጀመረ ሲሆን በ 1987 የመጀመሪያው ስያሜ ተቀይሮ አሁን ያለውን መጠሪያ ይዟል።
🏃 ውድድሩ በየሁለት ዓመቱ ይካሄዳል።
❖ Axumite Tigray is the Motor that Runs Ethiopia
Ethiopia topped the table with four gold medals, three silver and two bronze. United States finished second with three golds, seven silver and nine bronze, with third spot going to Belgium with two gold medals.
💭 Women’s 800m Ajee Wilson Gold and Freweyni Hailu Silver || ፍሬወይኒ ኃይሉ የወርቅ ሜዳሊያ ወሰደች
Ethiopia’s Freweyni Hailu was second with her season’s best 2:00.54 second
Barega, Tefera and Wilson bag gold medals on Day 3 of the world Indoor championships Inbox
The final day had three middle distance finals, the women’s 800 meters, the men’s 3000 meters, and the men’s 1,500 meters. This column was written by Justin Lagat on day 3 of the World Indoor Championships in Belgrade, Serbia.
The morning session of Day 3 of the world indoor championships in Belgrade belonged to the Ethiopians as they finished 1-2 in the men’s 3000m placing their nation at the top of the medal table after a third gold medal. The two protagonists who have always been chasing each other down to finish in the top two positions in a number of the world indoor tour events leading up to the world indoor championships showed that they have all along been in their own class.
The race that had appeared to be a battle between the Ethiopians and the Kenyans mid-way as runners from the two nations occupied the first four places quickly turned into a familiar scene of a single file where Selemon Barega takes the lead and Lamecha Girma follows in hot pursuit.
Barega held off Girma to win the race in 7:41.38 against 7:41.63. Marc Scott of Great Britain finished strongly overtaking the two Kenyans and taking the bronze medal in 7:42.02.
During the afternoon session, Samuel Tefera added another fourth gold medal for Ethiopia in the men’s 1500m event. During the race, Kenya’s Abel Kipsang had taken to the lead for the first part of the race before moving a little to the outside lane and letting Jakob Ingebrigtsen of Norway overtake on the inside to continue the lead.
With less than two laps to go, Tefera placed himself on the heels of Ingebrigtsen and the pace quickened a little bit as the latter seemed to be aiming to shake off the competition before the final bend.
Tefera stuck behind Ingebrigtsen and then moved to overtake at the last bend before he sprinted to win the race in a new championship record of 3:32.77. Ingebrigtsen was second in 3:33.02 as Abel Kipsang came strongly to finish third in 3:33.36.
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , Sports - ስፖርት , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , Axumites , ለምለም ሃይሉ , ረሃብ , ሩጫ , ሰለሞን ባረጋ , ሰርቢያ , ሳሙኤል ተፈራ , ቤልግሬድ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የዓለም ቻምፒዮን , የጦር ወንጀል , ጉዳፍ ጸጋዬ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍሬወይኒ ሃይሉ , Belgrade , Famine , Freweyni , Genocide , Gudaf Tsegay , Hailu , Indoors , Lemlem Hailu , Massacre , Rape , Samuel Tefera , Solomon Barega , Tigray , War Crimes , Worl Athletics | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2022
VIDEO
VIDEO
💭 የጉዳፍ ጸጋዬ እህቶች፤ አክሱማዊት እምባዬ እና ሂሩት መሸሻ የብር 🥈 እና ነሐስ ሜዳሊያዎችን 🥉 በማምጣት በሰርቢያ ቤልግሬድ በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ከማርች 18 እስከ 20 ቀን 2022ዓ.ም በታሪክ የመጀመርያውን የሜዳሊያ ድል አስመዝግበዋል።
👉 አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የ 1500 ሜትሩን ውድድር ታሪካዊ ፩ኛ፣ ፪ኛ እና ፫ኛ ሆነው ድሉን አጠናቅቀውታል። ድንቅ ነው !
👉 በትናንትናው እለት ሌላዋ አክሱማዊት ለምለም 🥇 በሴቶች 3000ሜ ወርቅ ስታሸንፍ ታደሰ ለሚ በተመሳሳይ በ1500ሜ ድል ቀንቶታል።
VIDEO
☆ በሩጫው ዓለም ላለፉት ሦስት ዓመታት እያየነው ያለነው ምልክት ቀላል አይደለም! ፀረ-አክሱም ጽዮናውያን የነበሩት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የምንሊክ አራት ትውልዶች የማክተሚያቸው ጊዜ መቃረቡን ነው እየጠቆመን ያለው። ኦሮሞዎቹ እነ ግራኝ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጽዮናውያን ላይ የሚፈጽሙት መጨረሻቸው እንደተቃረበ ውስጣቸው ስለሚነግራቸው ነው።
❖ ግን ይገርማል፤ ጽዮናውያን ደማቸውን አፍስሰው፣ ላባቸውን አንጠብጥበው ለኢትዮጵያ ሁሌ ድልና ዝና እንዳመጡላት ነው። 😈 ይህ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መንፈስ የተጠናወተው ሰነፍ፣ ምቀኛ፣ ቀናተኛና ምስጋና ቢስ ትውልድ ግን “አብረን እንጥፋ፣ ሁላችንም እንሙት!” እያለ ለሃገሪቱ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ አገር ሊያሳጣን ነው። 😠😠😠 😢😢😢
💭 Gudaf Tsegay’s compatriots Axumawit Embaye and Hirut Meshesha bring home 🥈 and 🥉 to deliver the first ever medal sweep in any event at the 18th World Athletics Indoor Championships held from 18 to 20 March 2022 in Belgrade, Serbia.
👉 Axumite Ethiopia Completed Historic 1500m World Championship Sweep.
Yesterday, another Axumite, Lemlem won 🥇 Gold in the women’s 3,000m. 😲
CONGRATULATIONS! 👏 👏 👏
______ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Sports - ስፖርት , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , Axumites , ረሃብ , ሩጫ , ሰርቢያ , ቤልግሬድ , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የዓለም ቻምፒዮን , የጦር ወንጀል , ጉዳፍ ጸጋዬ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Belgrade , Famine , Genocide , Gudaf Tsegay , Indoors , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes , Worl Athletics | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021
VIDEO
💭 Letesenbet Gidey Sets New Women’s 10,000m World Record
💭 ለተሰንበት ግደይ አዲስ የሴቶች የ 10,000 ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበች
___________ _________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , News/ዜና | Tagged: 10ሺ ሜትር , 5k , Athletics , ሄንገሎች , ለተሰንበት ግደይ , ሩጫ , ኔዘርላንድስ , አትሌቲክስ , የረጅም ርቀት , ፲ሺ , Letesenbet Gidey , Long Distance , Spain , Valencia , World Record | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020
VIDEO
በስፔና ቫሌንሲያ ከተማ የሴቶችን የ፭ ሺህ ሜትር ክብረወሰንን ባስደናቂ መልክ የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኢትዮጵያ ላይ አሳዛኝ ድራማ በመስራት ላይ ላሉት የብልጽግና እና ህውሀት የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀዩን ካርድ አሳይታቸዋለች። በዚህ ድንቅ ሩጫዋ ኮሮና የተባለው ጋኔን እነ አብዮት አህመድ አሊ በአውሮፕላን እና በሻንጣ ወደ ሃገራችን ካላስገቡት በቀር ኢትዮጵያውያኑን እንደማይዛቸውም ነው በግልጽ ያሳየችን። እስኪ ይታየን የመላው ዓለም ነዋሪዎች የኦክስጅን እጥረት በሚፈጥረው የኮሮና ቫይረስ እየተሰቃየ ባጭሩ ሲቀጠፍ እህታችን የረጅም ርቀት የዓለም ክብረወሰን ሰበረች። እግዚአብሔር ከአውሬዎቹ ይጠብቅሽ!
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Health , Infotainment | Tagged: 5k , Athletics , ለተሰንበት ግደይ , ሩጫ , ስፔይን , ቫሌንሲያ , አትሌቲክስ , የረጅም ርቀት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፭ሺ , Letesenbet Gidey , Long Distance , Spain , Valencia , World Record | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2020
VIDEO
ኢትዮጵያን ለታሪካዊ ጠላቶቿ እንዳሻው አሳልፎ በመስጠት ላይ ባለው የ አብዮት አህመድ መንግስት እጅ የታገቱትን፡ ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን እያስታወሰን !
በዛሬው ዕለት በለንደን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ የቀድሞውን አጭበርባሪ የብርታኒያ ሶማሌ ሬከርድ (61:14) ነበር 60 ድቂቃ ከ 22 ሰከንድ በማስቆጠር የሰበረው። ባለፈው ሳምንት አባቤል የሻነህ ለታገቱት እህቶቿ ሮጣ የግማሽ ማራቶን የ ዓለም ሬከረድን መስበሯን እናስታውሳለን።
ይህ የኢትዮጵያ የድል ወር ነው፤ የኢትዮጵያ ጠላቶች ድል መመታት የጀምሩበት ወር ነው፤ ከኢትዮጵያና እግዚአብሔር አምላኳ ጋር የሚሰለፍ ፈጠነም ዘገየም ሁሌ ድል ይቀዳጃል፤ ስለዚህ በኢትዮጵያ ላይ የተነሱት ጠላቶቿ ሁሉ አንድ ባንድ በቅርቡ መምበርከካቸው የማይቀር ነው። ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ነን ወይም ደግሞ አጥብታ ያሳደገቻቸውን ጡቷን ከሚነክሷት ከይሲ ከሃዲዎች ጋር ነን።
___________ ____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos | Tagged: ለንደን , ማራቶን , ሩጫ , ቀነኒሳ በቀለ , አባቤል የሻነህ , ኢትዮጵያዊነት , የታገቱት እህቶች , የዓለም ሬከርድ , ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ , ግማሽ ማራቶን | Leave a Comment »