👉 “ፓቻማማ + አቴቴ + ሺቫ“
ይህ የጣልያን አሳዛኝ ሁኔታ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር ከተመሳሳይ መቅሰፍት ለመዳን መስቀል አደባባይ ላይ የተተከሉትን የኢሬቻ ዛፎች ዛሬውኑ ቁረጡ። አዲስ አበባ፣ ደብረዘይት፣ ናዝሬት መላዋ ኢትዮጵያ ከዋቄዮ አላህ፣ ከኢሬቻ ቃልቻ ቆሽሻ መንፈስ በፍጥነት መጽዳት እንዳለባቸውና መመለክና መፈራት ያለበት ብቸኛ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ነው። በመሰቀል–ደመራ ወቅት በመስቀል አደባባይ ሲፈረግጥ የነበረው በሬ እኮ እንደ አንድ ምልክት ሊሆነን በተገባ ነበር።
ዋቄዮ–አላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ “አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ “ፓቻማማ” በህንድ “ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫ፣ ራጃስ፣ ታማስ“። ሁሉም የአል–ላት፣ አል–ኡዛ እና አል–ማናት አቻዎች መሆናቸው ነው።
የጨረቃው አምላክ አላህ–ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦
👉 አል–ላት፤
👉 አል–ኡዛ
👉 አል–መናት
ነበር፡፡
👉 እ.አ.አ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም. – ጣዖት አምልኮ ሥነ–ስርዓት በቫቲካን
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ እና ሌሎች ቀሳውስት በቫቲካን የአትክልት ስፍራዎች ላይ ያካሄዱት የዛፍ ተከላ ሥነ–ስርዓት።
***በዓላቱ – መስከረም/ጥቅምት ላይ ተከታትለው ይውላሉ***
(ኢሬቻ + ሺቫ(ሙሩጋን) + ዱርጋ (ሴት የዛፍ አምላክ) + ፓቻማማ + ሃሎዊን)
በአምልኮ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከአማዞን የመጡ ሰዎች ሁለት ከእንጨት የተሠሩ የእርጉዝ ሴቶች ሐውልቶችን(ፓቻማማ)ጳጳሱ ፊት ተንበርክከው ሲያመልኩ ይታያሉ።
በዛፍ ተከላ ሥነ ስርዓት ላይ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የጣዖቷን ፓቻማም ሐውልት ባረኳት
👉 ካርዲናል በርክ ጳጳስ ፍራንሲስኮን ወቀሱ፦
ታዋቂው የአሜሪካ ካርዲናልና የቫቲካን ከፍተኛ ዳኛ ሬይመንድ በርክ፦ “የደቡብ አሜሪካው የአማዞን ሲኖድ ያመጣት ጣዖት “ፓቻማማ“፣ እና የዛፍ ተከላ ሥነ–ስርዓቱ አጋንንታዊ ኃይልን በቫቲካን አስገብተውብናል፤ ከፓቻማማ ጋር ሰይጣን ቤተ ክርስቲያን ገባ፤ ብቸኛዋ ወላዲተ አማልክ ድንግል ማርያም ናት። ከዚህች ጣዖት ጋር የመጣው የሰይጣን መንፈስ ከቫቲካን ይወገድ ዘንድ በክርስቶስ ስም መጸለይ ያስፈልጋል፤ የቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ከእነዚህ የክፋት ኃይሎች መጽዳት አለበት።” ሲሉ ብሶታቸውን ገና ኮሮና ከመታወቋ በፊት አሰሙ።
👉 የእስልምና ጣዖት አምልኮ በቫቲካን
ሮማን ካቶሊኮች እ.አ.አ በ1960ዎቹ በ ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ ላይ ለአንድ ዓለም ሃይማኖት ምስረታ መሰረቱን ከጣሉበት ዕለት አንስቶ በተቻላቸው መጠን “ክርእስላም”/ “Chrislam” የተሰኘ የእነርሱን ክርስትና እና እስልምናን ያጣመረ አዲስ ሉሲፈራዊ ሃይማኖት ለመመስረት እየታገሉ ነው።
👉 ይህ በቫቲካን ታይቶ አይታወቅም፦
አንድ የቱርክ ኢማም ንግግር አድርግ ተብሎ ሲጋበዝ፤ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን የሚረግመውንና “አል–ፋቲሃ” የተሰኘውን የእስልምና “ፀሎት” ክፍል “ እንደ እባብ እየነዘረ ለቀቀው።
👉 ሁለተኛው የፊሊፒንስ ካቶሊክ ቄስ፦
ጣዖታቱ “ፓቻማማ” + “አቴቴ” + “ዮጋ” + “ሃሪ ፖተር” + “አላህ” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመግባታቸው ሰይጣን ዛሬ ብዙ ክርስቲያኖችን በአጋንንቱ ሊበክላቸውና ሊለክፋቸው በቅቷል።
“እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ፡፡[ዘጸ ፳፥፪፡፫፟]
የሚለውን ትዕዛዝ በመሻራችን ነው “ኮሮና” የመጣችብን።
ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዋቄዮ–አላህ መንፈስ እና ከታዘዘው መቅሰፍት ሁሉ ይጠብቅልን! ለዘለዓለሙ አሜን!
👉 ገነ ማስተዋሌ ነው፦
ቪዲዮው ልክ የ22፡00 ደቂቃዎች እርዝመት አለው። ፳፪ / 22 ማክሰኞ ይውላል– ኡራኤል
በዚህ ዕለት ምን ይከሰት ይሆን?