Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሥልጣን’

China Calls for Xi Jinping to Resign as Rare COVID Rule Protests Spread Across Major Cities

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ጥብቅ የሆኑትን የኮቪድ ህግጋትን በመጻረር በቻይና ዋና ዋና ከተሞች ላይ ያልተለመደ ተቃውሞ በመስፋፋቱ ፕሬዚድንት’ዢ ጂንፒንግ’ ስልጣን እንዲለቁ እየተጠየቀ ነው።

የምዕራቧ ባቢሎን አሜሪካ ከባንዲራዋ አንዷን የሉሲፈር ኮከብና ሦስቱን ቀለማት ለላይቤሪያ ቆርሳ እንደሰጣች ፤ የምስራቋ ባቢሎን ቻይናም ለሕወሓት አንዷን የሉሲፈር ኮከብና ሁለቱን ቀለማት ቆርሳ ሰጥታዋለች። አሁን ሌላዋ የግራኝ ሞግዚት ባቢሎን ቻይናም መታመስ ጀምራለች።

👉 የሚቀጥሉትን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!

ሁሉም አንድ በአንድ መውደቃቸው የማይቀር ነው። አይናችን እያየ መሆኑ ድንቅ ነው። አክሱም ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን የደፈሩትና ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ መሳሪያ ያቀበሉ፣ የዲፕሎማሲና የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉት የሚከተሉት ሃገራት ከፍተኛ ቀውስ እየገጠማቸው ነው፤

  • ቱርክ
  • ኢራን
  • ሳውዲ አረቢያ
  • የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
  • ፓኪስታን
  • ሱዳን
  • ሶማሊያ
  • ኬኒያ
  • ቻድ
  • ዩ ኤስ አሜሪካ
  • አውሮፓ
  • ሩሲያ
  • ዩክሬይን
  • እስራኤል
  • ቻይና

💭 Protesters pushed to the brink by China’s strict COVID measures in Shanghai called for the removal of the country’s all-powerful leader and clashed with police Sunday as crowds took to the streets in several cities in an astounding challenge to the government.

Police forcibly cleared the demonstrators in China’s financial capital who called for Xi Jinping’s resignation and the end of the Chinese Communist Party’s rule — but hours later people rallied again in the same spot, and social media reports indicated protests also spread to at least seven other cities, including the capital of Beijing, and dozens of university campuses.

Largescale protests are exceedingly rare in China, where public expressions of dissent are routinely stifled — but a direct rebuke of Xi, the country’s most powerful leader in decades, is extraordinary.

Three years after the virus first emerged, China is the only major country still trying to stop transmission of COVID-19 — a “zero COVID” policy that regularly sees millions of people confined to their homes for weeks at a time and requires near-constant testing. The measures were originally widely accepted for minimizing deaths while other countries suffered devastating wavs of infections, but that consensus has begun to fray in recent weeks.

Then on Friday,10 people died in a fire in an apartment building, and many believe their rescue was delayed because of excessive lockdown measures. That sparked a weekend of protests, as the Chinese public’s ability to tolerate the harsh measures has apparently reached breaking point.

Source

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር አበባ |ዐቢይ አህመድና ሽብርተኛ ቡድኑ ባፋጣኝ ከሥልጣን መወገድ አለባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2020

ለኢትዮጵያና ሕዝቧ ጠንቅ ስለሆኑ!

👉 እኛ ኢትዮጵያውያን አሁን እንዳለፈው መጃጃልና ውዥንብር ውስጥ መግባት የለብንም፤ በኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ላይ የራሳችንን አጀንዳ ሠርተን የዐቢይን ሽብርተኛ የቄሮ መንግስት መገርሰስ አለብን

👉 ዐቢይ የአሸባሪዎቹ ኦነግ ወኪል ነው፤ ይህን እራሱ ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል። ኢትዮጵያዊው እያንዳንዱ እራሱን ይጠብቅ፤ እኔና ልዩ ኃይሌ አንጠብቃችሁም” እኮ ብሎናል፤ ከዚህ በላይ መስማት ምን ትፈልጋላችሁ

100% ትክክል!ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ሽብርተኛው ቡድን እና ጠላቶቿ ናቸው! ተቃዋሚ፣ ምሁር፣ ተንታኝ እየተባባሉ በተደጋጋሚ የሚወሻክቱት ወገኖች መናገር ወይም ማለት የሚገባቸውንና ለመናገር ወይም ለማለት ያልደፈሩትን እህታችን በግልጽና በቀጥተኛ መልክ እውነቱን አስቀምጠውታል፤ መደመጥ ያለበት ጠቃሚ መልዕክት ነው፤ ለእህታችን ምስጋና ይድረሳቸው!

ገና ከጅምሩ ከሁለት ዓመት በፊት ይህ መነገር የሚኖርበት ነገር ነበር፤ ሁሉም ነገር ግልጽ ነበርና። ከእኅተ ማርያም ውጭ ሌላ ማንም ለመናገር የደፈረ የለም። እርሷንም ሽብርተኛው አገዛዝ በሰበባ ሰበቡ አግቷታል። በተለይ እንደ አቡነ ማትያስ ወይም አቡነ መርቆርዮስ ያሉ የቤተ ክህነት አባቶች በአደባባይ ወጥተው ለዐቢይ፤ “አንተ የዲያብሎስ አሽከር ሥልጣኑን አስረክብ!” ይሉት ይሆናል የሚል ትንሽ ተስፋ ነበረኝ፤ ግን ሁሉም ገንፎውን አብረው የሚያቦኩ ይመስላሉ።

ሽብርተኛው ዐቢይ አህመድ በደካማ አምሐራዎች ላይ ሊኩራራባቸውና ሊሳለቅባቸው ብሎም የእነ ጄነራል አሳምነውን አንደኛ የግድያ ዓመት “ለማክበር” ወደ ባሕር ዳር አምርቷል። 100% እርግጠኛ ነኝ ዛሬ አፄ ቴዎድሮስ ባሕር ዳር ቢገኙ ኖሮ ወይ ባግቱት አልያ ደግሞ ግንባሩን ብለው በደፉት ነበር።

የቤተ ክህነት አባላት ሕዝቡን ተገቢ በሆነ መልክ ለመቀስቀስ፣ ለማነሳሳትና ለመብታቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ባለመሥራታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂዎች ይሆናሉ።

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጄነራል ሰዓረን የገደሏቸው ግራኝ አብዮት አህመድና ጁላ ናቸው |100%| ለአረቦች ሲሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2020

እህቶቻችንን ወደ አረብ ሃገራት መላኩ አልበቃ ስላላቸው አሁን ኢትዮጵያን እና100 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች ለመሸጥ ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው። ስለዚህ አገርወዳድ የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን አንድ ባንድ ይገድላሉ። እነዚህ ወንጀለኞች ለፍርድ በመቅረብ ፈንታ እስካሁን ድረስ በዚህች ትልቅ አገር መንግስት ሥልጣን ላይ መቆየታቸው እጅግ በጣም የሚያሳፍር፣ የሚረብሽና የሚያስቆጣም ነው። ሕዝቤንና ሃገሬን ከእነዚህ አውሬዎች ለማዳን ምናለ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባል ሆኜ ብሆን ኖሮ!?

ጄነራሎልቹ አህመድ መሀመድና ብርሃኑ ጁላ በጂሃድ ጄነራሉ በሳሞራ የኑስ የተሾሙት ከ፲፪ ዓመታት በፊት ልክ በሚሌኒየም መግቢያ በመስከረም ፪ሺ ዓ.ም ላይ ነበር። በደንብ የታሰበበት ቁልፍ ወቅት! “ሚሌኒየም አዳራሽ” ብሎ ሰየመው ሸህ መሀመድ አላሙዲንየ፪ሺ፲፪ቱ ዓመት ብዙ ነገሮችን የምናይበት ዓመት ነው።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሲ.አይ.ኤ’ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ እየሞከረ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2019

ኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ እንድትከተል ያደረገችው አሜሪካ እራሷ በፖለቲካ ዘውገኝነት እየተፈረካከሰች ነው። የፖለቲካ ዘውገኝነት የአሜሪካን ውድቀት እያስከተለ ነው። ኢትዮጵያ መውጫና መግቢያ በር እንዳይኖራት ያደረገችውና 361 የባሕር በሮች ያሏት አሜሪካ ከ19 ዓመታት በፊት ስትደግፋቸው የነበሩት መሀመዳውያን ባደረሱባት የሽብር ጥቃት ልክ እንደ ኢትዮጵያ አንድም የባሕር በር እንደሌላት ሃገር ሆና ነበር። ዛሬ ደግሞ ኦሮሞ ሽብር ፈጣሪዎችንና ግብጽን እሹሩሩ በማለት ላይ የምትገኘዋና “አንድ ሕዝብ፣ ሁለት ፓርቲዎች” እያለች የምትመጻደቀው አሜሪካ መቶ ጎሳዎችና መቶ የፖለቲካ ፓርቲዎች ካሏት ኢትዮጵያ በከፋ የፖለቲካ ዘውገኝነት ቀውስ ውስጥ ገብታ ትታያለች።

ፕሬዚደንት ትረምፕ ሥልጣናቸውን ያለአግባብ ተጠቅመዋል በሚል ክስ በዲሞክራት ፓርቲ አባላት የሚመራው የተወካዮች ምክር ቤት / ኮንግረስ ፕሬዚደንት ትራምፕ ከሥልጣን እንዲወርዱ ትዕዛዝ ሰጠ። ትራምፕ በአሜሪካ ኮንግረስ የተከሰሱ ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዋል ማለት ነው።

አሁን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሴኔት ፊት ቀርበው የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ይገደዳሉ ማለት ነው።

በጣም የሚገርም ነው፤ በፕሬዝደንት ትራምፕ የምትመራዋ አሜሪካ ፕሬዚደንቶች ከሊንተን፣ ቡሽና ኦባማ ካመጡባት በሽታ በማገገም ላይ ነበረች፤ ነገር ግን በሁለት ፓርቲ ብቻ የምትመራዋ አሜሪካ በምርጫ በተሸነፈው በዲሞክራቲክ ፓርቲው በኩል በጣም አሳፋሪ የሆነ የጥላቻ ዘመቻ በፕሬዚደንቱ ላይ ላለፉት ሁለት ዓመታት ካካሄደ በኋላ ሥልጣኑን ያለምርጫ በአቋራጭ በእጁ ለማስገባት ይሞክራል። ይህ አካሄዳቸው አሜሪካ የውድቀቷ ገደል አፋፍ ላይ እንድትገኝ እያደረጋት ነው።

የሚገርመው ደግሞ እነርሱ ወደ እኛ መጥተው የሃገራችን ፈላጭ ቆራጮች ሲሆኑና፡ የእኛዎቹም እየሞተች ያለችውን ሃያል ሃገር ለእርዳታና ድጋፍ ደጅ ሲጠኑ ማየቱ ነው። ሲ.አይ. / ኤፍ..አይ እና ሌሎቹ የድብቁ ሉሲፈራዊ መንግስት ተቋማት ፈራርሰው የሚወድቁበት ጊዜ ተቃርቦ እያለ እኛ ታዲያ በእግዚአብሔር ፈንታ እነርሱን መለማመጥና መፍራት ይገባናልን?

እስኪ ይህን ቅሌት በጥሞና እናነፃፅረው፤ ለሃገራቸው ብዙ በጎ የሆኑ ሥራዎችን በሁለት ዓመታት ብቻ የሠሩትን ሃገር ወዳዱን ፕሬዚደንት ትራምፕን ያለምንም ማስረጃ ከሥልጣናቸው እንዲወገዱ ለማድረግ እየተሞከረ ነው፤ በሃገራችን ኢትዮጵያ በተመሳሳይ ጊዜ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ታይቶ የማይታወቅ ችግርና ሰቆቃ ያመጣው፣ ከሃዲው፣ ሌባው፣ ቀጣፊው፣ ገዳዩ፣ ሥልጣኑን ያላግባብ በመጠቀም ላይ ያለው ወሮበላው አብዮት አህመድ አሊ በቂ ማስረጃዎች እያሉን ከሥልጣን እንዲወገድ በማድረግ ፈንታ ሽልማቶች ይሰጠዋል። የተገለባበጠች ዓለም!

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፒኖኪዮ አህመድ | ስለ ኢትዮጵያ መዋሸት ሱስ የሆነበት ቀጣፊው ጠ/ ሚንስትር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2019

አፍንጮ” ወይም “ፒኖኪዮ” በመባል የሚታወቀው ጣልያናዊ የልጆች መጽሐፍ ምስል ከአሻንጉሊትነት ወደ ሰውነት(ወንድ ልጅ)መለወጥ ይመኛል – ግን ውሸት ሁሌ ሱስ ስለሆነበት በዋሸ ቁጥር አፍንጫው ያድግበታል፤ ይህም ሰለሚያሳፍረው ለመማርና ከውሸት ለመራቅ ይታገላል።

ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” ይላል። በእስልምና ሙስሊሞች ለአላሃቸው ሲሉ መዋሸት እንደሚችሉ (ታኪያ) ፈቃዱን ሰጥቷቸዋል። ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ማታለል፣ መስረቅ፣ መዋሸትና መግደል ይፈቀድላቸዋል። “ከዘመድህ ውለድ፣ ዋሽ፣ አታል፣ አምታታ፣ ስረቅ፣ ግደል!” የሚል ብቸኛ የዓለማችን ብልሹ ሃይማኖት ቢኖር እስልምና ብቻ ነው።

አብዮት አህመድም ያው ይገድላል፣ ያምታታል፣ ያታልላል፣ ይሰርቃል፣ ኡ! ! እስከሚያሰኝ ድረስ ደግሞ ደጋግሞ ሐሰት ይናገራል። ሰውዬው ልክ እንደ ፒኖኪዮ(አፍንጮ)ወደ ሰውነት ለመለወጥ የሚሻ የሉሲፈራውያኑ አሻንጉሊት ነው። ፒኖኪዮ ከስህተቱ ለመማር ሲሞክር ፥ “አልማርባዩ” አብዮት ግን ሐሰት፣ ሐሰትና ሐሰት ብቻ ነው የሚያውቀው፡ ስለዚህ ሁሌ አሻንጉሊት ሆኖ ይቀራል።

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፵፥፬ ]

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“አኖሌ” የተሰኘውን የፍየል ጡት ሃውልት አብዮት አህመድ እንዳስተከለው አንድ የዓይን ምስክር ተናገሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2019

መሀመድ6 + ግራኝ አህመድ6+ አባ ጂፋር6 + ባራክ ሁሴን ኦባማ6 + ጃዋር መሀመድ6 + አብዮት አህመድ6 = 666ቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች

ወገን በብዛት እየነቃ መምጣቱ በጣም የሚያበረታታና የሚያስደስትም ነው። እስካሁን ያልነቁት ቶሎ ብለው በመንቃት አውሬውን ከመመገብና እድሜውን ከማራዘም እንዲቆጠቡ የቅድስቲቷ ኢትዮጵያ ምኞት ነው።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: