Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሞጣ ቀራኒዮ’

የፀሐይ ግርዶሽ ፥ ጋኔን ፀሐይን በላት | የዋቄዮ አላህ እና የሰው አጋንንት አሁን ለማጥፋትና ለማሳት ተዘጋጅተዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2019

ተጠንቀቁ!!! ዲያብሎስ ሰይጣን ብርሃንን እየተዋጋ ነው።

ባለፈው ጊዜ ሊሲፈራውያኑ አሽከራቸውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የሸለሙት ሙሉ ጨረቃ እስክትወጣ ድረስ በመጠበቅ ነበር፤ አሁን ደግሞ የፀሐይ ግርዶሽ ተከስቶ ጨለማ በሚሰፍንበት ወቅት በህዝበ ክርስቲያን ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ከአጋንንት መናኸሪያ ከሳውዲ መካ ትዕዛዝ ተላልፏል። በትናንትናው ዕለት የአክሱም ኃውልትን የሚመለከት ቪዲዮ ያቀረብኩት በምክኒያት ነበር ማለት ነው፤ በጊዜው አላወቅኩትም ነበር። እንደሚታወቀው ጣዖት አምላኪዎቹ፡ የአክሱም ኃውልትን ጫፍ/ራስ ለሳባውያን አምላክ አልማቃህየግማሽ ጨረቃ ቅርጽ እንዲኖረው ተደርጓል። ይላሉ። እንግዲህ የጨረቃ አምላክ “አልማቃህ” የሙስሊሞች አምላክ ነው ማለት ነው። በአክሱም መስጊድ የመሥራት ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው አንዱ ምክኒያት ይህ ነው።

[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፰፡፱]

በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፪፥፯፡፰]

ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ ነው። ስለዚህ ነገር ከእኔ እንዲለይ ሦስት ጊዜ ጌታን ለመንሁ።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥ ፩፡ ፱]

ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።

እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።

ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥

ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።

አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።

ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።

በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።

ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ አብዮት አህመድ እንደተለመደው የጂሃዱን እሳት ለኩሶ ከሃገር ወጣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 23, 2019

የጠፉት ተከታዮቹ ይህን እንኳን ማየት እስከማይችሉ ድረስ ዲያብሎስ ዓይናቸውን ጋርዶባቸዋል!

ከወር በፊት የሚከተለውን አቅርቤ ነበር፦

እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች አሥር ዓብያተክርስቲያናትን ካቃጠሉ በኋላ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማስተኛት፣ ላለማራቅ እና ለበዓላቸውም “እንኳን አደረሳችሁ!” እንዲባሉ አንድ ቤተሰይጣን መስጊድ በማውደም የጥፋቱን ውጤት አቻ ያደርጉታል። ከዚያም ሁኔታውን በደንብ ካጠኑና ከቃኙ በኋላ፡ ቆየት ብለው ደግሞ ሌላ ጂሃዳዊ የጥፋት ዘመቻ ይጀምራሉ…. እነዚህ እርኩሶች በመላው ዓለም ሁልጊዜ የሚጠቀሙት እባባዊ ዘዴ ይህ ነው!

በቃጠሎው ታሪካዊ የሚባሉ ዓብያተክርስቲያናት ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። ወደ ቁልቢ እየተጠጉ ነው።

ኦሮምያ = ሲዖልያ

ጂሃድ አብዮት አህመድ አሊን የቁልቢው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣለው!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: