Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ምጽአት’

የዛሬው የቅዱስ ዑራኤል ዕለት ድንቅ ተዓምር ፳፪ ሰኔ ፳፻፲፬ | አምላካችን ምልክቶቹን አሳይቶናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ክፍል ፩

ጸሎት ቤት ውስጥ፤ ፳፪ ሰኔ ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ቅዱስ ዑራኤል ይህን የጌታችን መታሰቢያ ከ፭ ዓመታት በፊት አሳይቼው ነበር ዛሬ ከበታቹ ያሉት የሻማ ብርሃናት የጽዮንን ቀለማት/ የማርያም መቀነትን ሠርተው ይታያሉ።

በጽዮን ቀለማት የደመቀው የእናታችን የቅድስት ማርያም ስዕል ዛሬ ከበታቹ ያሉት የሻማ ብርሃናት የጽዮንን ቀለማት/ የማርያም መቀነትን ሠርተው ይታያሉ። ኢትዮጵያዊ ገጽታ ያለውን ስዕል

በጥሞና እንመልከተው!

ክፍል ፪

ጌታችን የተገኘበት የ፪ሺ፱ ዓ.ም መስቀል ደመራ በመስቀል ዓደባባይ” በሚል ከ፭ ዓመታት በፊት፤ ገና አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ መኖሩንም ሳናውቅ አቅርቤው የነበረው ድንቅ ቪዲዮ ነው፤ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ለጅሃዳቸው በደብረዘይት (ቢሸፍቱ-ሆራ) ዝግጅት ላይ ነበሩ።

✞ አምላካችን ምልክቶቹን አሳይቶናል ፥ ዳግም ምጽአት / ደብረ ዘይት ✞

እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፣ ወአምላክነሂ ኢያረምም፣ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። እግዚአብሔር በግልጽ ይመጣል፤ አምላካችን ዝምም አይልም ከፊቱም እሳት ይነዳል”

✞ የምጽአት ምልክቶች ✞

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሳለ ደቀመዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው የዳግም ምጽአት ምልክትን ጠይቀውታል። እርሱም አስቀድሞ «ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ» ካለ በኋላ የሚከተሉትን ምልክቶች ገልጾላቸዋል።

💭 አስቀድሞ በነቢያት የተነገሩትም ምልክቶች ተጨምረዋል፤

  • ☆ ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ፣
  • ☆ ብዙ ሀሰተኛ ክርስቶሶች ይነሳሉ ፣
  • ☆ ታላቅ ክሕደት ይሆናል ፣
  • ☆ በብዙዎች ዘንድ ፍቅር ይቀዘቅዛል ፣
  • ☆ የጦርነት ፣ የርኃብ ፣ የቸነፈር የምድር መናወጥ ወሬ መሰማት፣
  • ☆ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥት በመንግሥት ላይ መነሳሳት፣
  • ☆ ክርስቲያኖች በአሕዛብ የተጠሉ መሆን፣
  • ☆ የብዙዎች ለሞት ተላልፈው መሰጠት ፣
  • ☆ የብዙዎች ከእውነት መንገድ መሰናከል ፣
  • ☆ የጥፋት ርኲሰት በተቀደሰችው ስፍራ መታየት፣
  • ☆ የተመረጡት እስኪስቱ ድረስ ድንቅ ተአምራት መደረግ ፣ (ማቴ ፳፬ የመከራ ዘመን ይሆናል)
  • ☆ «ስለ ሕዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ ሚካኤል ይነሳል።» (ዳን ፲፪ ፥ ፩ )
  • ☆ የአመጽ ሰው የክርስቶስ ተቃዋሚ መነሳት ፣ (፪ ተሰ ፪ ፥ ፫ )
  • ☆ የአውሬው የስድብ አፍ በገልጽ በብዙዎች ላይ መገለጽ (ራእይ ፲፫፥ ፭ ) ፣ ወዘተ

ከላይ የተገለጹት ምልክቶች በአሁኑ ዘመን በአብዛኛው የታዩ እና እየታዩ ያሉ ናቸው። ትንቢቱን የተናገረው ባለቤቱ ወልደ አምላክ ክርስቶስ በመሆኑ የበለጠ ትኩረት እንድናደርግበት ግድ ይለናል። ከዚህም ተነስተን የክፋት ትንቢት መፈጸሚያ እንዳንሆን መጠንቀቅ ይገባናል። ከምልክቶቹ ፍጻሜ አንጻር ግን እራሳችንን መታዘዝ በማስተማር ሕይወታችንን በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ ብቸኛ መፍትሄ ነው።

✞ ምጽአት ✞

ከብዙ የምጽአት ምልክቶች በኋላ የክርስቶስ ዳግም ምጽአት ይሆናል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ እንዳረገ እንዲሁ ተመልሶ ይመጣል።

በአጠቃላይ ደብረ ዘይት ሁለት ተቃራኒ ነገሮች የሚፈጽሙበትን የነገረ ዳግም ምጽአት ሁኔታን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምንማርበት የዓቢይ ጾም ሳምንት ነው። ይኸውም ትንሣኤ ዘለክብር እና ትንሳኤ ዘለሀሳር ነው። አንዱ ከእግዚአብሔር ጋር የሚሆንበት ሌላው ከሰይጣን ጋር ኑሮው የሚወሰንበትአንዱ መንግሥተ ሰማያትን የሚወርስበት ሌላው ገሀነመ እሳት የሚገባበት፣ አንዱ የሚደሰትበት ፣ ሌላው ዋይታ የሚያሰማበት፣ የበረከትና የመርገም ቀን፣ የተስፋና ተስፋ የመቁረጥ ቀን፣ የደስታና የጭንቅ ቀን፣ የእልልታና የዋይታ ቀን፣ አንዱ ሌላውን የማያድንበት፣ እናት ልጄን የማትልበት፣ ልጅ እናቴን የማይልበት፣ ባልና ሚስት የሚለያዩበት፣ ጓደኞች ዳግም የማይገናኙበት፣ ኃጥእ ከጻድቅ መተያየት የሚያበቁበት የመጨረሻ እለት ዳግም ምጽአት ናት።

ሰሚ ከሆንን የደብረ ዘይትን ጩኸት ልንሰማ ይገባናል። የምትነግረንን የምጽአትን ምልክቶች፣ የምጽአትን ትንቢቶች፥ «እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፣ ወአምላክነሂ ኢያረምም፣ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። እግዚአብሔር በግልጽ ይመጣል፤ አምላካችን ዝምም አይልም ከፊቱም እሳት ይነዳል» ፣ ወዘተ የሚለውን ፣ ጌታ በወንጌሉ በፍርድ ቀን ለእያንዳንዱ እከፍለው ዘንድ በቁጣ እመጣለሁ ያለውን ፣.. ከደብረ ዘይት ልንማር ይገባናል። ያለዚያ ግን በመጨረሻው ቀን ዕጣ ፈንታችን ከዲያብሎስ ጋር እሳቱ በማይጠፋ እና ትሉ በማያንቀላፋ በገሃነመ እሳት ሥቃይ ይሆናል ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን !

💭 ክርስቶስ በደመራ ታየ – እኛን “አትፍሩ” – ጠላቶቻችንን “ተጠንቀቁ”! ይላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 28, 2016

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Powerful Earthquake in Afghanistan Leaves Thousands Dead | በአፍጋኒስታን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2022

💭 Search and rescue operations are underway after a powerful earthquake struck eastern Afghanistan, killing at least 1,000 people. Around 1,500 more have been injured as the tremors were felt across the border in Pakistan.

😢 መጽናናቱን ለተጎጂዎቹ! Condolences to family and friends!

💭 የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት ላይ ከአንድ ትሁት የአፍጋኒስታን ተወላጅ ጋር ስለ አፍጋኒስታንና ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ ያህል ስናወራ ነበር። በአንድ ወቅት ላይ፤ “በመላው ዓለም እየካሄደ ያለው የሃይማኖት ጦርነት ነው፤ ‘ጀላል’ ይመጣና ከዚያ ኢሳ’ ይከተላል…ዛሬ ታሊባኖች ካቡል ከገቡ በኋላ ሁሉም ነገር እየተሻለ ነው፤ የፓሽቶ ጎሣ የሆኑት የአፍጋኒስታን አብዛኛዎቹ ነዋሪዎች ከፓኪስታን ፓሽቱዎች ጋር እየሠሩ ነው፤ በቅርቡ “ፓኪስታን ኬኛ!” እንላለን፤ ካሁን በኋላ ምዕራባውያኑ አንድ የቤተ ሰቤን አባል የሚገድሉ ከሆነ እኔም እዚህ ብዙዎችን ይዤ እጠፋለሁ!” ሲለኝ፤ “ኡ! ኡ! በአንድ ዓመት ብቻ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን በአረቦችና ቱርኮች የተጨፈጨፉብን እኛ ኢትዮጵያውያን ወይ ግድየለሾች ነን አልያ ደግሞ ሁሉን ነገር ለበቀል አምላክ እግዚአብሔር ትተንለታል! ማለት ነው” ነበር ያልኩት።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring;

Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

❖❖❖[Lukas 21:25-26]❖❖❖

Und es werden Zeichen geschehen an Sonne und Mond und Sternen; und auf Erden wird den Leuten bange sein, und sie werden zagen, und das Meer und die Wassermengen werden brausen, und Menschen werden verschmachten vor Furcht und vor Warten der Dinge, die kommen sollen auf Erden; denn auch der Himmel Kräfte werden sich bewegen.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Former Russian President Issues Chilling Warning About Four Horsemen of the Apocalypse

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2022

💭 የቀድሞ የሩስያ ፕሬዝዳንት ስለ አራቱ ምጽአት ፈረሰኞች አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል

ዲሚትሪ ሜድቬድየቭ አራቱ የምጽአት ፈረሰኞች ቀድሞውኑ በዓለም ዙሪያ እየጋለቡ ነው፤ ተስፋችን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው” ብለዋል።

በአሁኑ ሰዓት በኔቶ ኤዶማውያን ምዕራባውያን ፍዬሎችና በሩሲያ በጎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት እንዲሁም በአህዛብ የዋቄዮአላህ የምስራቅ እስማኤላውያን ፍዬሎች በሰሜናውያኑ የኢትዮጵያ ጽዮናውያን በጎች ላይ እየፈጸሙት ያለውን የዘር ማጥፋት ጦርነትን አስመልክቶ፤ ትሑቱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚደንት (የፕሬዚደንት ፑቲን አማካሪ) ዲሚትሪ ሚድቬዲዬቭ ሰሞኑን ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዲ ብለዋል፤

አራቱ ምጽአት ፈረሰኞች እየጋለቡ በመምጣት ላይ ናቸው፤ ተስፋችን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው።” ብለዋል።

እንደዚህ ዓይነት አስተዋይነት የምጠብቀው ከጽዮናውያን ነበር። አዲስ አበባስ ዛሬ ፍዬሎች ነው የነገሱት፣ ግን ትንሽም ቢሆን እንዲህ እንዲናገሩ የምጠብቀ በተለይ “ተምለስው ይሆናል” በሚል ተስፋ ትግራይን እናስተዳድራለን ከሚሉት ኢአማንያን ነበር። እነ ፕሬዚደንት ሚድቬድየቭ ተለውጠው ተስፋቸውን በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ብቻ ጥለዋል፤ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ግን ዛሬም ስለ “ብሔር ብሔረሰብ እኩልነት” ተረተረት እየቀበጣጠሩ በጎቻቸውን ለአህዛብ ኦሮሞ ተኩላ አሳልፈው ሰጥተዋቸዋል።

የፕሬዚደንት ሚድቬድየቭ ከዚህ ቀደም ያየሁት ኃይለኛ ሕልም እውን እየሆነ የመጣ ይመስላል፤ እግዚኦ! እኔ የምሰጋው እንደ እስከዛሬው በግድየለሽነት በሕይወታቸው ላይ እየቀለዱ ባሉት ትዕቢተኞች ፈርዖናዊ ቧልተኞች፣ ለንሰሐ ባልበቁትና የድኽነቱን መንገድ ላልተከተሉት፣ ገና ላልዳኑት ነው። እግዚአብሔርና ቅዱሳኑ፤ “አስጠንቅቁ!” ካሉን ብዙ ዓመታት አሳልፈዋል፤ አብዛኛው ግን ባልሆነ ቦታ ላይ ጊዜውን፣ ጉልብቱንና ገንዘቡን ብሎም ነፍሱን በማጥፋት ላይ ይገኛል። ሁሉም የሚያየው ነው። በየቀኑ በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖች በኢቲቪ፣ ፋና፣ ኢሳት፣ ኢትዮ360፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ ቋቅና ሳቅ፣ ደረጀ ዲቺታል ወያኔ፣ ደሩ ዘሐረሩ እንዲሁም ሌሎች ብዙ አራተኛው የምንሊክ ትውልድ ባፈራቸው ከንቱ የዋቄዮአላህ ባሪያ ሜዲያዎች ጊዜውን ሲያባክን ሳይ እጅግ አዝናለሁ። “ምን የሚጠቅም ነገር አገኘሁ?” ብሎ በመጠየቅ ሕይወቱን ለመለወጥ የማይችል ትውልድ ሳይ በጣም ይከፋኛል።

🔥 ለማንኛውም ፤ በሁለቱ ኦርቶዶክስ ወንድማማች፤ በሩሲያና ዩክሬን ሕዝቦች መካከል ዛሬ የተከፈተው ጦርነት ከመጀመሩ ከሁለት ወራት በፊት ይህን አስገራሚ ሕልም ማየቴን ከዚህ ቪዲዮ ጋር በተያያዘ አውስቼው ነበር።

💭”ሰሞኑን በህልሜ በተደጋጋሚ በሰማይ አስር ኪሎሜትር ርቀት ላይ ግዙፋትና ነጫጭ የሆኑ አውሮፕላኖች በየደቂቃው ሲበርሩ ታይቶኛል፤ በዛሬው ሕልሜ ጨምሮ። ምን ሊሆን ይችላል? ከዩክሬይን ጋር በተያያዘ በአውሮፓ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይሆን? ሕገ-ወጧ ቱርክ ልትጨፈጨፍ ይሆን?”

💭”በአማራ-ኦሮሚያ ልዩ ዞን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ወርዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ ተሰቀለ”

💭 Once again, a high-ranking Russian official issued a chilling warning that World War III has started and the world is racing toward a nuclear war. Former Russian President Dmitry Medvedev said the four horsemen of the Apocalypse are already riding across the world. He also said our only hope is Almighty God.

We can consider that the Horsemen of the Apocalypse are already on their way, and the only hope stays in the Lord Almighty”

A close ally of Vladimir Putin, Dmitry Medvedev, has warned that the Kremlin could target USA if Ukraine uses rockets supplied by the US to carry out strikes on Russia.

President Joe Biden announced this week that his administration was sending long-range missiles to Ukraine,

Dmitry Medvedev, a former prime minister under Putin and current chairman of the national security council, warned there would be consequences if these were used on Russian soil.

He told Al Jazeera: ‘If, God forbid, these weapons are used against Russian territory then our armed forces will have no other choice but to strike decision-making centres. He warned that fighting in Ukraine was pushing the world dangerously close to nuclear Armageddon

Dmitry Medvedev, ex-president of Russia, member of the Security Council, in a recent interview to Al Jazeera: We can consider that the Horsemen of the Apocalypse are already on their way, and the only hope stays in the Lord Almighty.

💭 Why Egyptians Painted Their Flag at Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem | THE 4 HORSEMEN

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

🐎 በእየሩሳሌም በሚገኘው በዴር ኤል ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳም ግብፆች ባንዲራቸውን ለምን ግርግዳው ላይ እንደቀቡትና አራቱ የምጽአት ፈረሶች

በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተገለጹት አራቱ የምጽአት ፈረሶች 🐎 እና ቀለማቸው (ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁርና አረንጓዴ) እነዚህ ቀለማት የአብዛኛዎቹ እስላም ሃገራትና ኦሮሞዎች የመረጡት ባንዲራ ቀለማት ናቸው፤

  • የኦሮሚያ፣ ሶማሌና ሌሎች ክልሎች
  • የግብጽ(ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁር)
  • የቱርክ (ነጭና ቀይ)
  • የሱዳን
  • የሊቢያ
  • የቱኒሲያ (ነጭና ቀይ)
  • የምዕራብ ሰሃራ
  • የፍልስጤም
  • የዮርዳኖስ
  • የሶሪያ
  • የኢራቅ
  • የኩዌት
  • የሳውዲ አረቢያ (ነጭና አረንጓዴ)
  • የየመን
  • የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
  • የኢራን
  • የፓኪስታን (ነጭና አረንጓዴ)
  • የአፍጋኒስታን
  • የእስልምና 666 ሸሃዳ(ነጭና አረንጓዴ)
  • የአይሲስ (ነጭና ጥቁር)

🐎 በተጨማሪ ታች ያለው ቪዲዮ ላይ ያከልኩበትና በመጨረሻው ክፍል ላይ ገብተን ማየት ያለብን አስደናቂ ክስተት፤የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞች መሀመድና ሦስቱ ካሊፎቹ መሆናቸውን የሚያወሳ ነው ፥ ድንቅ ነው፤

  • መሀመድ (ነጭ ፈረስ)
  • 😡 አቡባከር (ቀይ ፈረስ)
  • 🌚 ኦማር (ጥቁር ፈረስ)
  • 🤢 ኡትማን/ኡስማን(አረንጓዴ ፈረስ)

እንግዲህ ቅዱስ ዮሐንስ እንደጠቆመን ከምድር በአራተኛው ላይ ሥልጣን የተሰጣቸው የእስላማውያኑ ካሊፎች ናቸው።

የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ በጽዮናውያን ላይ ይፈጽም ዘንድ የተሰጠውን ሥልጣን እየተገበረ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው፤ የኦሮሞ እስላሞችና መናፍቃን ጥንታውያኑን የአክሱም ጽዮናውያንን በሰይፈና በራብም በሞትም እየገደሏቸው ነው። ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና ገንዘባቸውን ሁሉ እየነጠቋቸውና እያወደሙባቸው ነው። ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት እነ አቡባከር በስደት ወደ ውቅሮ አካባቢ ሲመጡ እስልምናንና የዋቄዮአላህ መንፈሱን ለማሰራጨት/ለማስፋፋት ነበር ተል ዕኳቸው። ነገር ግን የአስኩም ጽዮናውያን መሀመዳውያኑን በእግድነት እጃቸውን ዘርግተው ከማስተናገድ ውጭ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ናቸውና እስልምናን ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም፤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳንም አልተቀበሉ፤ በተቃራኒው፤ የእስልምና ነቢይ መሀመድ እና የአሊ የመጀመሪያ የአጎት ልጅ ኡበይድአላህ ኢብኑ ጃህሽእስልምናን ትቶ ክርስትናን የተቀበለው ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ነበር። ክርስትናን የተቀበለ የመጀመሪያው ሙስሊም። ይህ በጣም ያስቆጣው የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ ዛሬ ጽዮናውያንን በመበቀል ላይ ይገኛል!ለአጭር ጊዜ ቢሆንም። መከራው ሲያበቃ ጽዮናውያን የቀረውን “አል ነጃሺ” የተሰኘ የሰይጣን ማደሪያ ማጥፋት ግድ ይሆንባቸዋል። መቻቻል የሚባል ነገር የለም፤ እንዳለፈው መኖር አክትሞለታል!

እንግዲህ ይህን የመሰለ መስተንግዶ የተደረገላቸው መሀመዳውያን አረቦች ግን እስልምናቸውን ሲያስፋፉም ሆነ ሲገድሉ፣ በመሬት ንጥቂያም ላይ ሲሰማሩ ርኅራኄ ያደረገችላቸውን ኢትዮጵያ በርኅራኄ አይን አይተዋት አያውቁም። ብዙ አረቦች “ኢትዮጵያ ስላስጠጋቻችሁ እሷን አትንኩ” ብሎ መሀመድ ተናግሯል ሲሉ ይደመጣሉ። ይሁንና ከእስልምና በኋላ አረቦች ኢትዮጵያን ሳይነኩ የሰነበቱበት ዘመን የለም። ከእስልምና ማንሰራራት በኋላ ኢትዮጵያ በእስልምና የደረሰባትን ውድቀት ሲመለከቱ ንጉሠ ነገሥቱ ለነዛ ለተሰደዱ አረቦች ያደረጉላቸው መስተንግዶ ከደግነትም አልፎ የየዋህነት/የሞኝነት/አጠንቅቆ ያለማወቅ እንደነበር አዙሮ ለሚያይ ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል። ንጉሠ ነገሥቱ እጃቸውን ዘርግተው አረቦቹን መቀበላቸው ለኢትዮጵያ ተናዳፊ እባብን እጅ ዘርግቶ እንደመቀበል ነው የሆነባት።

😈 ልብ እንበል፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጂኒ ጃዋርን ወደ መካ ልኮታል። ለሚያልሙላትና፤ ግራኝ ተልዕኮውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ ቢወገድ…” በሚል እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራቶችይመራ ዘንድ ዝግጅት ለማድረግና በባቢሎን ሳውዲ ቃልቻዎች እንዲቀባ ነው የተላከው። ድንጋይና ወራዳ ትውልድ እነዚህ አውሬዎች እየተቀባበሉና እያምታቱ እንዲህ ተጫወቱብህ! 😠😠😠

👉 ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች (እባብ ገንዳዎች) ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ

ልክ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸለት፤

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፥፰]❖❖❖

“አየሁም፥ እነሆም፥ ሐመር ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።”

🛑 በሌላ በኩል፤ ፬/ 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤

  • ☠ ነጭ ሽብር እና ጦርነት
  • 😡 ቀይ-ግርግር እና ግድያ
  • 🌚 ጥቁር – ረሃብ እና በሽታ
  • 🤢 የመጨረሻው የታመመ ፈዛዛ አረንጓዴ – ሞት እና ሲኦል ነው።

💭 This past Easter, Egyptians painted the Egyptian flag at the historic Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem

😈 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE & Colored Flags of Islamic Countries & Oromos of Ethiopia

🐎 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE (Revelation Chapter 6)

  • ☠ White – Mohammed
  • 😡 Red – Abu Bakar
  • 🌚 Black – Umar
  • 🤢 Pale Green – Uthman

🔥 4 stands for judgment of men and their sins.

  • ☠ White – terror and war
  • 😡 Red – chaos and murder
  • 🌚 Black – famine and disease
  • 🤢 Pale sickly green is DEATH and HELL

This is exactly what’s taking place in Northern Ethiopia. The Islamic Oromos of Abiy Ahmed Ali starving ancient Christians of Tigray, Ethiopia to death.

❖❖❖ [Revelation Chapter 6:8] ❖❖❖

“And I looked, and behold a pale horse: and his name that sat on him was Death, and Hell followed with him. And power was given unto them over the fourth part of the earth, to kill with sword, and with hunger, and with death, and with the beasts of the earth.”

😇 Come to Jesus, Pray for Peace and Justice. TRUTH, JUSTICE, LOVE, FREEDOM and PEACE are core Christian values.

✞✞✞[Isaiah 1:23]✞✞✞

Your princes are rebels and companions of thieves. Everyone loves a bribe and runs after gifts. They do not bring justice to the fatherless, and the widow’s cause does not come to them.

✞✞✞[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩፥፳፫]✞✞✞

“አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Why Egyptians Painted Their Flag at Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem | THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2022

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

🐎 በእየሩሳሌም በሚገኘው በዴር ኤል ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳም ግብፆች ባንዲራቸውን ለምን ግርግዳው ላይ እንደቀቡትና አራቱ የምጽአት ፈረሶች

❖ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተገለጹት አራቱ የምጽአት ፈረሶች 🐎 እና ቀለማቸው (ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁርና አረንጓዴ) እነዚህ ቀለማት የአብዛኛዎቹ እስላም ሃገራትና ኦሮሞዎች የመረጡት ባንዲራ ቀለማት ናቸው፤

  • የኦሮሚያ፣ ሶማሌና ሌሎች ክልሎች
  • የግብጽ(ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁር)
  • የቱርክ (ነጭና ቀይ)
  • የሱዳን
  • የሊቢያ
  • የቱኒሲያ (ነጭና ቀይ)
  • የምዕራብ ሰሃራ
  • የፍልስጤም
  • የዮርዳኖስ
  • የሶሪያ
  • የኢራቅ
  • የኩዌት
  • የሳውዲ አረቢያ (ነጭና አረንጓዴ)
  • የየመን
  • የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
  • የኢራን
  • የፓኪስታን (ነጭና አረንጓዴ)
  • የአፍጋኒስታን
  • የእስልምና 666 ሸሃዳ(ነጭና አረንጓዴ)
  • የአይሲስ (ነጭና ጥቁር)

🐎 በተጨማሪ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያከልኩበትና በመጨረሻው ክፍል ላይ ገብተን ማየት ያለብን አስደናቂ ክስተት፤ የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞች መሀመድና ሦስቱ ካሊፎቹ መሆናቸውን የሚያወሳ ነው ፥ ድንቅ ነው፤

  • መሀመድ (ነጭ ፈረስ)
  • 😡 አቡባከር (ቀይ ፈረስ)
  • 🌚 ኦማር (ጥቁር ፈረስ)
  • 🤢 ኡትማን/ኡስማን(አረንጓዴ ፈረስ)

እንግዲህ ቅዱስ ዮሐንስ እንደጠቆመን ከምድር በአራተኛው ላይ ሥልጣን የተሰጣቸው የእስላማውያኑ ካሊፎች ናቸው።

የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ በጽዮናውያን ላይ ይፈጽም ዘንድ የተሰጠውን ሥልጣን እየተገበረ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው፤ የኦሮሞ እስላሞችና መናፍቃን ጥንታውያኑን የአክሱም ጽዮናውያንን በሰይፈና በራብም በሞትም እየገደሏቸው ነው። ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና ገንዘባቸውን ሁሉ እየነጠቋቸውና እያወደሙባቸው ነው። ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት እነ አቡባከር በስደት ወደ ውቅሮ አካባቢ ሲመጡ እስልምናንና የዋቄዮአላህ መንፈሱን ለማሰራጨት/ለማስፋፋት ነበር ተል ዕኳቸው። ነገር ግን የአስኩም ጽዮናውያን መሀመዳውያኑን በእግድነት እጃቸውን ዘርግተው ከማስተናገድ ውጭ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ናቸውና እስልምናን ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም፤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳንም አልተቀበሉ፤ በተቃራኒው፤ የእስልምና ነቢይ መሀመድ እና የአሊ የመጀመሪያ የአጎት ልጅ ኡበይድአላህ ኢብኑ ጃህሽእስልምናን ትቶ ክርስትናን የተቀበለው ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ነበር። ክርስትናን የተቀበለ የመጀመሪያው ሙስሊም። ይህ በጣም ያስቆጣው የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ ዛሬ ጽዮናውያንን በመበቀል ላይ ይገኛል!ለአጭር ጊዜ ቢሆንም። መከራው ሲያበቃ ጽዮናውያን የቀረውን “አል ነጃሺ” የተሰኘ የሰይጣን ማደሪያ ማጥፋት ግድ ይሆንባቸዋል። መቻቻል የሚባል ነገር የለም፤ እንዳለፈው መኖር አክትሞለታል!

እንግዲህ ይህን የመሰለ መስተንግዶ የተደረገላቸው መሀመዳውያን አረቦች ግን እስልምናቸውን ሲያስፋፉም ሆነ ሲገድሉ፣ በመሬት ንጥቂያም ላይ ሲሰማሩ ርኅራኄ ያደረገችላቸውን ኢትዮጵያ በርኅራኄ አይን አይተዋት አያውቁም። ብዙ አረቦች “ኢትዮጵያ ስላስጠጋቻችሁ እሷን አትንኩ” ብሎ መሀመድ ተናግሯል ሲሉ ይደመጣሉ። ይሁንና ከእስልምና በኋላ አረቦች ኢትዮጵያን ሳይነኩ የሰነበቱበት ዘመን የለም። ከእስልምና ማንሰራራት በኋላ ኢትዮጵያ በእስልምና የደረሰባትን ውድቀት ሲመለከቱ ንጉሠ ነገሥቱ ለነዛ ለተሰደዱ አረቦች ያደረጉላቸው መስተንግዶ ከደግነትም አልፎ የየዋህነት/የሞኝነት/አጠንቅቆ ያለማወቅ እንደነበር አዙሮ ለሚያይ ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል። ንጉሠ ነገሥቱ እጃቸውን ዘርግተው አረቦቹን መቀበላቸው ለኢትዮጵያ ተናዳፊ እባብን እጅ ዘርግቶ እንደመቀበል ነው የሆነባት።

😈 ልብ እንበል፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጂኒ ጃዋርን ወደ መካ ልኮታል። ለሚያልሙላትና፤ “ግራኝ ተልዕኮውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ ቢወገድ…” በሚል “እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራቶች” ይመራ ዘንድ ዝግጅት ለማድረግና በባቢሎን ሳውዲ ቃልቻዎች እንዲቀባ ነው የተላከው። ድንጋይና ወራዳ ትውልድ እነዚህ አውሬዎች እየተቀባበሉና እያምታቱ እንዲህ ተጫወቱብህ!😠

👉 ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች (እባብ ገንዳዎች) ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ

ልክ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸለት፤

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፥፰]❖❖❖

አየሁም፥ እነሆም፥ ሐመር ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።”

🛑 በሌላ በኩል፤ ፬/ 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤

  • ነጭ ሽብር እና ጦርነት
  • 😡 ቀይ-ግርግር እና ግድያ
  • 🌚 ጥቁር – ረሃብ እና በሽታ
  • 🤢 የመጨረሻው የታመመ ፈዛዛ አረንጓዴ – ሞት እና ሲኦል ነው።

💭 A week ago, Egyptians painted the Egyptian flag on the walls of the historic Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem

😈 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE & Colored Flags of Islamic Countries & Oromos of Ethiopia

🐎 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE (Revelation Chapter 6)

  • WhiteMohammed
  • 😡 RedAbu Bakar
  • 🌚 BlackUmar
  • 🤢 Pale GreenUthman

👉 4 stands for judgment of men and their sins.

  • White terror and war
  • 😡 Red – chaos and murder
  • 🌚 Black – famine and disease
  • 🤢 Pale sickly green is DEATH and HELL

This is exactly what’s taking place in Northern Ethiopia. The Islamic Oromos of Abiy Ahmed Ali starving ancient Christians of Tigray, Ethiopia to death.

❖❖❖ [Revelation Chapter 6:8] ❖❖❖

And I looked, and behold a pale horse: and his name that sat on him was Death, and Hell followed with him. And power was given unto them over the fourth part of the earth, to kill with sword, and with hunger, and with death, and with the beasts of the earth.”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰው ልጅ (ክርስቶስ) በማታስቡበት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2017

መዝሙር ዘደብረ ዘይትእንዘ ይነብር እግዚእነ

ምስባክ፦ እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፤ ወአምላክነሂ

ኢያረምም፤ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ (መዝ. 492-3)

‹‹ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በይትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ፤››

(ማቴ 2442)

‹‹የሰው ልጅ(ክርስቶስ) በማታስቡበት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤›› (ማቴ 2444)

ይህ ዓለም ኃላፊ፣ ረጋፊ፣ ጠፊ መሆኑን ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ታስተምረናለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችንም ይህ ዓለም ዘለዓለማዊ አለመሆኑን፤ አንድ ጊዜ የሚያልፍና የሚጠፋ መሆኑን ቢያንስ በዓመት ሁለት ጌዜ ለምእመናን ልጆችዋ

1/ በደብረ ዘይት (በግማሽ ጾም ላይ)

2/ በዓመቱ የመጨረሻው እሑድ ላይ አጽንኦት ታሳስባለች

ዓለም ስንል መላውን የዓለምን ሕዝብ ጭምር ነው። ታዲያ ሁላችንም ለመጨረሻው ቀን ሁልጊዜ ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ቅደስት ቤተ ክርስቲያናችን ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በይትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ፤›› (ማቴ.2442) እያለች ዘወትር ታሳስበናለች።

ደብረ ዘይት ይህ የዛሬው ሰንበት ደብረ ዘይት ይባላል። ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም ከተማ ባሻገር በስተምሥራቅ በኩል የሚገኝ ኮረብታማ ቦታ ነው። በመካከሉ የቄድሮስ ወንዝና ሸለቆ ይገኛሉ። ቦታው የወይራ ዘይት ዛፍ በብዛት የሚገኝበት ስለሆነ ደብረ ዘይት ተባለ። የዘይት ዛፍ የሞላበት ተራራ ማለት ነው። ጌታ የጸለየበትና እመቤታችን የተቀበረችበት ጌቴሴማኒ የተባለውም የአትክልት ቦታ በዚሁ ኮረብታ ስር ነው የሚገኘው። ደብረ ዘይት የሚያስታውሰን ጌታ ስለ ዳግም ምጽአቱ በቦታው ያስተማረው ትምህርት ነው።

አንድ ቀን የጌታ ደቀ መዛሙርትና ፈረሳውያን ስለ ጌታ መምጣትና የዓለም መጨረሻ መቼ እንደሚሆን በዚሁ ኮረብታማ ስፍራ (ደብረ ዘይት) ጌታችንን ጠየቁት። የጌታም መልስ ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግተቃችሁ ጠብቁ›› እንዲሁም ‹‹የሰው ልጅ በማታስቡት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችህ ኑሩ፤›› (ማቴ 242444) የሚል ነበር።

ዳግም ምጽአት፦ ምጽአት ምንድን ነው? ምጽአት ሲባል እጅግ ያስደነግጣል፣ ያስፈራልም። ምጽአት ማለት ጌታችን ወደዚህ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ማለት ነው። ይኸውም አንደኛ የጌታ ምጽአትሁለተኛ የጌታ ምጽአት በመባል ይታወቃል። ‹‹ወአውሥአ ወይቤሎሙ ዑቁ ኢያስሕቱክሙ» ኤፌ 56 ያንጊዜ ክርስቶስ ከወዲህ አለ ከወዲያ የለም ቢላችሁ አትመኑ እነሆ አስቀድሜ ነገርኳችሁ ከቤተ አለ ከበርሐ አለ ቢላችሁ አትውጡ እነሆ በምኩራብ ይስተምራል ቢላችሁ በጀ አትበሉ ›› ማቴ. 25-23

የመጀመሪያው የጌታ ምጽአት፦ ነቢያትና የጥንት አባቶች በተነበዩትና ተስፋ በአደረጉት መሠረት ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅዱስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እኛ ሕዝቦቹን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድኖናል። ጌታ ቀድሞ የመጣው ለምሕረት፣ ለቸርነት፣ ለይቅርታና ሰውን ለማዳን፣ ሰውን ይቅር ለማለት፣ ለማስተማር ትሑት ሆኖ፣ በፈቃዱ ክብሩን ዝቅ አድርጎ፣ የሰውን ሥጋ ለብሶ ነው የመጣው። ይህንንም ፈጽሞ እኛ በረከተ ሥጋንና በረከተ ነፍስን የምንገኝበትን ቤተ ክርስቲያንን መሥርቶልናል። ይህ የጌታችን የመጀመሪያው ምጽአት ይባላል።

ሁለተኛው ምጽአት፦ ወደፊት ክርስቶስ የሚመጣበት ሁለተኛው ምጽአት ይባላል። ክርስቶስ ወደፊት የሚመጣው ከፍ ባለ ግርማና በታላቅ ክብር፣ በአስፈሪነት፣ በእምላክነቱ ክብርና በግርማ መለኮቱ በመላእክት ታጅቦ ነው። ዛሬ በቅዳሴ ጌዜ የተነበበው የማቴዎስ ወንጌል ‹‹የሰው ልጅም በኃይልና በታላቅ ክብር በደመና ላይ ሆኖ ይመጣል፤›› (ማቴ. 2430) ሲል አስረድቶናል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻ የሚመጣው ለምሕረትና ለይቅርታ ሳይሆን ለእያንዳንዱ ሰው በዚህ ዓለም እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ታላቅ ዕለተ ዕለት (የክብር ዕለት) ወይንም ዕለተ ፍዳ ወደይን (የፍዳና የመከራ ዕለት) ትባላለች። ዕለተ ክብር (የክብር ዕለት) የምትባልበትም ምክንያት ጌታ ጌትነቱን፣ ከብሩን የሚገልጥባት፣ ለወዳጆቹ ለጻድቃን፣ ለሰማዕታትና በአጠቃላይ ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና ፈጽመው ለኖሩት ለተቀደሱት ምእምናን ክርስቲያኖች ዋጋቸውንና የሚገባቸውን ክብር የሚሰጥባተ ዕልት ስለሆነች ነው። እነዚህ ቅዱሳን በዚህ ጊዜ ታልፋልች የምትባለውን መንግሥተ ሰማያት የሚወርሱባት ቀን ስልሆነች ነው።

ስለ ሰው ልጅ ትንሣኤ፦ ሰው ከሞተ በኋላ አንድ እንስሳትና እንደ አራዊት ፈርሶ በስብሶ አፈር ትብያ ሆኖ የሚቀር ፍጥረት አይደለም ነገር ግን ሰዎች ቢሞቱም በመጨረሻው ጊዜ በዕለተ ምጽአት ሕይውትን አግኝተው ለዘለዓልም ለመኖር በሥጋ ይነሣሉ። የሰው ልጅ ትንሣኤ ሁለት ዓይነት ነው፦

(). የከብር ትንሣኤ

(). የሐሳር (የመከራ) ትንሣኤ

ይባላል።

የክብር ትንሣኤ የሚባለው ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩአቸው መልካም ሥራ ሁሉ እንዲሁም ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና መፈጽመው ስለኖሩ ከልዑል እግዚአብሔር የክብር ዋጋ ጽድቅን መንግሥተ ሰማያትን የሚያገኙበት ስለሆነ ነው። የመከራ ትንሣኤ የሚባለው ደግሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩተ ክፉ ሥራ ሁሉ በጌታ ዘንድ ፍዳና መከራ፤ ሐሳርና ኵነኔ የሚያገኙበትና ወደ ገሃነመ እሳት የሚወርዱበት ስለሆነ ነው።

የሰው ልጀ በምድር ላይ ሲኖር በሚሠራው ሥራ ሁሉ ከሞተ በኋላ ክልዑል እግዚበሔር ዘንድ ተገቢውን ፍርድ ያገኛል። የሚሰጠውም ፍርድ በሁለት ይከፈላል፤

1/ ጊዜያዊ ፍርድ

2/ የመጨረሻ ፍርድ ይባላሉ

ጊዜያዊ ፍርድ፦ ሰው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ በሠራው ሥራ መሠረት ጊዜያዊ ፍርድ አግኝቶ ወደ ጊዜያዊ ማረፊያወደ ገነት ወይም ወይም ሲኦል ይገባል።

የመጨረሻው ፍርድ፦ የመጨረሻው ፍርድ የሚባለው ደገሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው መልክም ሥራ የሠሩ፤ የእግዚብሔርን ሕግን ትእዛዝ ጠብቀው የኖሩ በመጨረሻው ጊዜ በሥጋ ተነሥተው ዓለም ሲፈጠር ጀምቶ የተዘጋጀውን መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ የሚሰጣቸው ፍርድ ነው። ማቴ. 2541-46 ያለውን አንብብ።

ገሀነመ እሳት፦ ገሃነመ እሳት የሚባለው ደግሞ ሰዎች በዚህ ዓለም ሕይወታቸው ክፉ ሥራ ሲሠሩ የቆዩ፦ ሕጉንና ትእዛዙን ሳይፈጽሙ የኖሩ ሁሉ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ እነሱም በሥጋ ሥቃይና መከራ ቦታ ገሀነመ እሳት ይገባሉ። ማቴ 2541 -46 ያለውን አንብብ ።

ምስጋና ወቀሳ፦ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ ጌታ ለጻድቃን የሚሰጠው ምስጋናና ኃጥአንን የሚወቅስበት የተግሣጽ ቃን የማኀበራዊ አገለግሎትን የሚመለከት ነው።

ቀጥለው ያንብቡ

ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

የዓለም ፍጻሜ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2013

በ ማ/ቅዱሳን

የሰው ልጅ ከሥነ ፍጥረት መነሻ ጀምሮ ስለ ራሱ መጨረሻና ስለ ዓለም ፍጻሜ ምንነት ማወቅን እንደሚሻ ቅዱሳት መጻሕፍት ያስረዱናል፡፡ ከነዚህም በተለይ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ዘይት እለት የምታስተምረው፤ ቅዱሳን ሐዋርያት’ የዓለሙ ፍሳሜስ ምልክቱ ምንድነው?/ማቴ. 243/’ በማለት የጠየቁት ጥያቄ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያት ከመለሰላቸው ዋናውና ቀዳሚው የምጽአቱ ምልክት የሐሳዊ መሲህ መምጣት ነው፡፡ ሐሳዊ መሲሕ ማለት በቀጥታ ትርጉሙ ሐሰተኛ የሆነ በስሙ ማለትም በኢየሱስ፣ በክርስቶስ፣ በአምላክ ስም የሚመጣ የክርስቶስ ተቃዋሚ ማለት ነው፡፡ ትርጉሙን አስፍተን ስናየው፣ ደግሞ ከሃይማኖት ጋር ተያያዥ የሆኑና ያልሆኑ በዓለም እየተካሄዱ ያሉ ሐሰተኛ ጉዳዮችንና የጥፋት መንገዶችን ያጠቃልላል፡፡ የሐሳዊ መሲሕ የጥፋት ሥራዎች ሳያውቁም ሆነ በተለይ ሆን ብለው በዓለማውያንና በክፉ መናፍስት ተከታዮች እየተፈለሰፉ በሚከሰቱ ሁኔታዎች የሚካሄዱ ናቸው፡፡ ከእግዚአብሔር የተገኙ የሃይማኖት የሥነ ተፈጥሮ የጋብቻና የመሳሰሉ ድንበሮች ማፍለስን ዓላማ ያደረጉ፤ እንዲሁም መንፈሳዊ ባህል፣ ሰብአዊ ክብርና የእድሜ፣ የቅደም ተከተል ትስስርና ክብር እንዲጠፋ የሚሠሩ ሁሉ ከሐሳዊ መሲሕ መደብና ከዓለም ፍጻሜ ምልክትአንጻር የሚታዩ ናቸው፡፡ በዝርዝር ለማየት የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት፣

  1. የሃይማኖት ድንበርን ማፍለስ
  2. የሥነ ተፈጥሮ ሕግ ድንበር መጣስ
  3. በጋብቻ ላይ የሚደረግ ርኩሰት
  4. መንፈሳዊ ባህል፣ የክህነት ክብር፣ ሰብአዊ ክብርና የእድሜ፣ የቅደም ተከተል ትስስርና ክብር ማጥፋት

1. የሃይማኖት ድንበርን ማፍለስ– ”አባቶችህ ያኖሩትን /የሠሩትን/ የቀድሞውን የድንበር ምልክት አትፍልስ” ምሳ.22282310 አፈጻጸሙ ሰዎች የእግዚአብሔርን ማንነት እንዳያውቁ ከማድረግ ይጀምራል፡፡ከዚህም አንዱ ሐሳዊ መሲሕ በእግዚአብሔር ስም በተለያየ ሁኔታና መንገድ መገለጥ ነው፡፡ ”እስመ ብዙሃን ይመጽኡ በስምየ እንዘ ይብሉ አነ ውእቱ ክርስቶስ፤ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ብዙ ሰዎች በኔ ስም ይነሣሉና” /ማቴ. 245/፡፡ ይህም እንደ መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርትና የቅዱሳን ሐዋርያት ስብከት መሠረት፣ ከክርስቶስ ወደ ሰማይ ማረግ በኋላ የሚመጣ፣ ክርስቶስን የእግዚአብሔር የባሕርይ ልጁ ነው ብሎ የማይሰብክ ሁሉ፤ ሌላ አምላክን የሚሰብክ ሁሉ መደቡ ከሐሳዊ መሲሕ ትምህርት ይመደባል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በፊት ያለፉ፣ አምላክ ነን ብለው የተነሡ እንደ ቴዎዳስ ዘግብጽና ይሁዳ ዘገሊላ /ሐዋ. ሥራ. 536-37/ የመሰሉ ሁሉ ከዚያም በኋላ በየጊዜው የተነሡና በዚህም ወቅት የዋሁን ሕዝብ ”ኢየሱስ ነኝ፣ ኢየሱስ በኛ ዘንድ አለ” እያሉ የሚያጭበረብሩ ሁሉ ሐሳውያነ መሲሖች ናቸው፡፡ ከዚህም ሌላ ክርስቶስን ከአብ የሚያሳንሱ፣ ”ሎቱ ስብሐት” ነቢይ ነው ብለው የሚያምኑ፣ በመናፍስት አሠራር የሚጠነቁሉ፣ በማቴሪያሊስት /ቁሳውያን/ ወይም በኢቮሉሽን /በዝግመተ ለውጥ/ ትምህርት አምነው አምላክ የለም የሚሉ ሁሉ፣ ወዘተ የሐሳዊው መሲሕ አካላት ናቸው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ በመልእክቱ ”ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንደማመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።” /1ዮሐ. 43/ በማለት ይመሰክርባቸዋል፡፡

YalemFtsame2ቅዱስ ዮሐንስ አሁንም በመልእክቱ ”ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።” /1ዮሐ. 218/ ይለናል፡፡ ከዚህ የምንረዳው የክርስቶስ ተቃዋሚ መምጣት የምጽአት ጊዜው መቃረብ ምልክት መሆኑን የማያሻማ ሀሳብ ያደርገዋል፡፡ በተጨማሪም የምጽአትን መቅረብ የሚያመለክቱ፣ ስለ ሐሳዊው መሲሕ እና ከርሱ ጋር ተያያዥ ስለሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ተዛማጅ የሆኑትን የሚከተሉትን ትንቢቶች እንመልከት፣

. ”የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው። ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።” /ራእ. ዮሐ. 1316-18/ የሚለው የቅዱስ ዮሐንስ ራእይን ሊፈታ ከሚችልበት ትርጉም አንዲት ቅንጣት ብቻ ከዘመኑ አንጻር ብናይ ’የሚናገር የአውሬው ምስል’ ማለትም ለሱ ያልተገዙትን ወይም ቁጥሩን ያልያዙትን የሚናገርባቸው፤ ምልክቱን ያልተቀበሉትን ሊገዙና ሊሸጡ እንዳይችሉ ያደርግል ማለት መኖር፣ መሥራት፣ መሸጥ፣ መለወጥ ወዘተ የሚያግዳቸው ሲል አሁን ባለን ወቅታዊ የዚህ ዓለም አኗኗር አንጻር ሲታይ ተመሳሳይ ጉዳዮች አሉ፡፡ ለምሳሌ፣ መታወቂያ ወረቀት፣ ፓስፖርት፣ ቪዛ፣ የመኖሪያ ፈቃድ ወዘተ በዓለም አጠቃላይ አሠራር እና ባንድ ሰው የመኖር ማንነት ሚና ላይ ተጽእኖ የሚያደርጉ ነገሮች ናቸው፡፡ እነዚህ መታወቂያ ወረቀቶች የሌሉት ሰው ካለበት የትም መንቀሳቀስ አይችልም፡፡ ከዚህም በላይ ጉዳዩን ስናሰፋው በሰለጠኑት ዓለማት አሠራር የእያንዳንዱ ሰው የጣት አሻራ ኮምፒውተራይዝድ በሆነ መንገድ የተደራጀ በመሆኑ፣ እዚያ አደረጃጀት ውስጥ ካልተካተተ በቀር እዚያ ሀገር ሊኖር፣ ሊዘዋወር፣ ሊሠራ፣ ሊነግድ ወዘተ አይችልም፡፡ ለምሳሌ፣ አንድ እዚህ የኮምፒውተር ድር አደረጃጀት ውስጥ ያለ ሰው የትም ዓለም ቢሄድ በጣቱ አሻራ ይታውቃል፡፡ በትንቢቱ” አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።” የሚለው ይህን የሚያደራጀው ጉዳዩን የሚያስተሳስረው ሌላ አካል ሳይሆን ሰው መሆኑን የሚያመለክት ነው፡፡ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት የሚለው ቁጥር የሰው ልጅ የጅማት ቁጥር ነውና፡፡

. ሌላው የምጽአት መቃረብ ምልክት የሐሳዊው መሲሕ ዘመቻን አውቀው በድፍረት፣ ላላወቁት በረቀቀ መንገድ እግዚአብሔርን ያመለኩ አስመስሎ የእግዚአብሔርን ስም፣ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን፣ ቅዱሳንን፣ ባጠቃላይ በሰማይ የሚያድሩትን መስደብ ነው፡፡ እነዚህም ተግባራት በተለያዩ ዘመናት ሲፈጸሙ የቆዩ ናቸው ዛሬም ተጠናክረው እየተፈጸሙ ይገኛሉ፡፡ ለምሳሌ፣ ሩቅ ሳንሔድ ዛሬ ቤተ ክርስቲያናችንን እየተፈታተነ ያለው የተሐድሶ ሤራ ዋናው ተቃውሞው የወልድን አምላክነት፣ የድንግል ማርያምን ክብርና አማላጅነት፣ የታቦትንና የመስቀልን ክብር፣ የቅዱሳንን ክብርና አማላጅነት ነው፡፡ በመሆኑም ተሐድሶ በሥራው የአውሬው መንፈስ አራማጅና መንገድ ጠራጊ መሆኑን ቅዱስ ዮሐንስ በራእዩ እንዲህ በማለት ያረጋግጥልናል፡፡ ”ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም፡አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት። ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው። እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ። ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው። ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።” /ራእ. ዮሐ. 134.8/ እንዲል፡፡

. ሌላው በዓለም ላይ የሚታየው በሰዎች ዘንድ ክብር፣ ዝናና ታዋቂነትን ለማግኘት ሲባል ራስን ከፍ ማድረግና እንደ አማልክት መቁጠር ከሐሳዊው መሲሕ ያስመድባል፡፡ ከዚህ በተመሳሳይ ሊቀ ነቢያት ሙሴ እንደገለጸው የሰናዖር ሰዎችን ኀጢአት ስናሰተውል የተነሡበት ዋናው ነጥብ ’ስማችንን እናስጠራ’ የሚለው ነበር፡፡” ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስማችንን እናስጠራው አሉ።” /ዘፍ. 114/ ነው የሚለን፣ በዚህ እኩይ አሳብ ምክንያት እግዚአብሔር ቋንቋቸውን ደባለቀባቸው፡፡ የሰናዖር ሰዎች ያሰቡትናየተመኙት ትውልዱ እግዚአብሔርን ማድነቅ ትቶ፣ ለዘለዓለም ስማቸውን ሲጠራቸው፣ ሲያደንቃቸው መኖርን ነበር፡፡ ዛሬም ብዙዎቹ ይህንን የሰናዖርን ኀጢአትና የጥፋት ጉዞ እንደ ዓላማ ይዘው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡

2. የሥነ ተፈጥሮ ሕግ ድንበር መጣስ አንዱ የጊዜው መቃረብ ምልክት ነው፡፡ እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት ፍጹም በመሆኑ፣ ይህ ቀረህ፣ ይህ ይጨመርልህ የሚባል አይደለም፡፡ ነገር ግን በዚህ ወቅት፣ ሰው ለተለያየ ጥቅም በሚል ሰበብ ዝርያቸው የተለያዩ የሆኑትን ፍጥረታት ማዳቀልንና ማደበላለቅን ተያይዞታል፡፡እንስሳትና ተክሎችን ለማባዛት የማያደርገው ጥረትና የማዳቀል ዘዴ የለም፡፡ በተቃራኒውም የሰውን ቁጥር ለመቀነስ የማያደርገው ሩጫ የለም፡፡ በመሆኑም ውጤቱ የሰውን ቁጥር ለመቀነስ ሲባል በሚደረጉ ሕክምናዎች ሰዎች ለተለያዩ በሽታዎች ተዳርገዋል፡፡ በሚደረገውም ማበረታታት በሠለጠኑት ዓለም ብዙዎቹ የግብረ ሰዶም ፈጻሚና አስፈጻሚ ሆነዋል፡፡ ይህ አሠራር አምላክ የሠራውን የፍጥረት ሕግ በማጣጣል ሰው ላሻሽል ወደሚል ያዘነበለ በመሆኑ የሰውን ልጅ ቅጥ ያጣ ድፍረት ያሳያል፡፡ እግዚአብሔር ግን ሥነ ፍጥረቱን እንዲያደባልቁበት አይፈልግም፡፡እግዚአብሔር ለሊቀ ነቢያት ሙሴ ”ሥርዓቴን ጠብቁ። እንስሳህ ከሌላ ዓይነት ጋር አይደባለቅ፤ በእርሻህም ሁለት ዓይነት ዘር አትዝራ” /ዘሌ. 1919/ ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው።” /ዘሌ 2013/ በማለት ያሰተምረናል፡፡

3. በጋብቻ ላይ የሚደረግ ርኩሰትንስንመለከትም በየትኛውም ዓለም የፍርድ ቤቶች ትልቁ ሥራ ማፋታት ሆኗል፡፡ ምክንያቱም ተጋቢዎች ባንድ ላይ እንዳይኖሩ አውሬው /አስማንድዮስ/ የጋብቻ ጠላት በመሆን ስለነገሠ ፈተናውን መቋቋም አልቻሉምና ነው፡፡ ስለዚህ አስማንድዮስ ከዛ ይልቅ ግብረ ሰዶምን እያበረታታ በአንዳንድ ሀገሮች እንደሚታየው ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር እያቆራኘ በቤተ ክርስቲያኖቻቸው” ጋብቻ እስከ መፈጸም አድርሷቸዋል፡፡ ስለዚህም ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይላል፣” ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵሰት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን። ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤ እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።” /ሮሜ.124-ፍጻሜ

Continue reading…

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: