Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ምኒሊክ’

ተወዳጁ የኮምፒውተር ጨዋታ ‘ሥልጣኔ ፮’ | ኢትዮጵያ በሚኒልክ መሪነት ዓለምን ትገዛለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2020

ጨዋታው Civilization VI ((CIV6) / ሥልጣኔ ፮ – የኢትዮጵያ ጥቅል ብሎ ተብሎ ይጠራል።

የዚህ በጣም ተወዳጅ የሆነውና በትናንትናው ዕለት ለገበያ የወጣው የኮምፒውተር ጨዋታ ጥቅል ይዘት ዳግማዊ አፄ ምኒልክን እንደ ኢትዮጵያ መሪ ያስተዋውቃል። ኢትዮጵያ ሳይንስ እና ባህሏን ለማሳደግ እምነቷን በማመንጨት እና የምኒልክን “የሚኒስትሮች ምክር ቤት” ችሎታ በመጠቀም ኢትዮጵያ በተራራማ ቦታዎች ላይ በተገነቡ ከተሞች ላይ ታተኩራረች።

ይህ ጨዋታ ጨዋታብቻ አይደለም፤ ዛሬ መውጣቱም በአጋጣሚ አይደለም! ጊዜው መገጣጠሙ በጣም አስገራሚ ነው። እንግዲህ ለኢትዮጵያ አንገዛም ያሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ያብዳሉ! ይቃጠላሉ! የጨዋታውን ባለቤት ካልገደልን በማለት እየተንፈራፈሩ ወደ ጥልቁ ይገባሉ!

ለተጨማሪ መረጃhttps://www.epicgames.com/store/en-US/product/sid-meiers-civilization-vi/ethiopia-pack

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: