💭 ይህን አስደናቂ ክስተት ዓምና ልክ በዚህ ወቅት ነበር ያቀረብኩት፤
❖❖❖ ዛሬ ያጋጠመኝን ነገር ሁሉ ለመግለጽ ቃላት የሉኝም!❖❖❖
👉 ፀሐይ 👉 ብርሃን 👉 የኢትዮጵያ ቀለማት 👉 መስቀል 👉 የኢትዮጵያ ካርታ 👉 እርግብ 👉 ግራር 👉 ገብስ 👉 እጣን
ቀለማቱን አስመልክቶ ከሳምንታት በፊት ካቀረብኩት ቪዲዮ ጋር የተያያዘ ነው።
👉 ❖❖❖የጸሎት ቤቴ መስኮት ብርሃን❖❖❖
❖ ጽዮናውያኑ የሰንደቃችን ቀለማት
👉 ዛሬ ደግሞ መንገዱ ላይ ቀለማታችን
❖❖❖ክቡር መስቀሉን ሠርተውልናል❖❖❖
👉 ወደ ቤቴ ስመለስ መንገድ ላይ እርግቧ ሞታ አገኘኋት
❖❖❖ እየተጨፈጨፉ ያሉትን ወገኖቼን አስታወስኩ ❖❖❖
ግራር? አይደለም! ጽድ ነው።
👉 ቃሪያ (ቀለማታችን) እና ፍራፍሬ ገዝቼ ቤት ገባሁ፤
እጣን ማጨሻ አሉ ወረቀቱን እንዲሁ ስቦጭቀው
❖❖❖ የሰራልኝ ተዓምር ይህን ይመስላል❖❖❖
👉 ከዚያም የገብሱ ቡናየ ላይ ❖❖❖ሌላ ተዓምር❖❖❖
ኢትዮጵያ ሃገሬን አይተዋትም! ይብላኝ ጦርነት ለከፈቱባት ጠላቶቿ! ወዮላቸው!
+++ ባለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት (ይገርማል፤ በማግስቱ ነበር ምቀኛው አውሬ ያኛውን ቻነሌን ያዘጋብኝ) በሃገራችን ታይታ የነበረችውን የማርያም መቀነት እናስታውሳለን? በጊዜው የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
👉 “አውሬው ቤተክርስቲያንን ለጌታ ቍርባን ዘግቶ በ666የተከተቡትን ዶሮዎች እንድትገዙ ገበያዎችን ፈቀደ”
👉 እርግብ እና በግ ታሥረዋል
“የቤተ ክርስቲያናችንን እንቅስቃሴ በደንብ ነው የሚከታተሉት፤ በዕለተ ስቅለት የተነሳው ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ብርቱ የሆነ የእምነት ፍቅርና ጽናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ብቻ እንደሚታይ የአውሬው ዓለም እያየው ነው። እናት፣ አባት፣ ህፃናት ከጥዋት እስከ ማታ ለጌታቸው ሲሰግዱ፣ ካህናትና ቀሳውስትም ሌሊቱን ሙሉ ቆመው የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ በሥርዓተ ጸሎትና ቅዳሴ ሲያሳልፉ የሚታዩባት ብቸኛ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት። ለመሆኑ በፕሮቴስታንቶች በተለይም በእስላሞች ዘንድ ሕፃናት ወደ አምልኮ ቦታዎች ሲሄዱ አይታችሁ ታውቃላችሁን? እኔ አልገጠመኝም።
አውሬው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጣም ይቀናል! ለዚህም ነው ልክ ፪ሺ፲፪/ 2012 ዓመተ ምሕረትን ጠብቆ፣ ልክ የሑዳዴ ጾም ሲገባ የኮሮና ቫይረስን ዓየር ላይ የለቀቀው። የአውሬው አምላኪዎች የሆኑት መሀመድውያንም ልክ ፋሲካ ሲገባደድ ረመዳናቸውን መጀመራችውም አውሬው ይህችን ዓመተ ምሕረት በጉጉት ሲጠብቅት እንደነበር ይጠቁመናል።
የአውሬው ተቀዳሚ ዓላማው ሕዝበ ክርስቲያኑን ከክርስቶስ ደም እና ስጋ እንዲሁም ከጥምቀት ማራቅ ነው። ይህንም በግልጽ እያየነው ነው። የተዋሕዶ ልጆች ስጋና ደሙን “በነጻ” እንዳይቀበሉ ቤተ ክርስቲያንን በሠራዊቱ አሳጠረ ፤ ፋሲካ ሲቃረብ ገበያዎቹን ከፍቶና የ”አበሻ” ዶሮዎችንና እንቁላሎችን አጥፍቶ በአውሬው መንፈስ የተበከሉትን የአላሙዲን ኤልፎራ ዶሮዎች ክርስቲያኑ ሺህ ብር እየከፈለ እንዲገዛና ለአውሬው የደም መስዋዕት እንዲያደርግለት ፣ እግረ መንገዱንም የዶሮውን ስጋና እንቁላል ተመግቦ በአጋንንት እንዲታሠር ያደርጋል። ይህ ግልጽ የሆነ የዲያብሎስ አካሄድ አይደለምን? በደንብ እንጅ!
_____________________