Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሜጋን ሜርከል’

የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ጨምሮ የሁሉም ሤራ ምንጭ ወደ ብሪታኒያዋ ‘ኢትዮጵያዊት’ ንግሥት ነው የሚወስደን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2021

👉 ሜጋን ማርክል ከልጇ የቆዳ ቀለም ጋር በተያያዘ የብሪታኒያውያኑን ዘውዳዊያን “ዘረኞች ሳይሆኑ አይቀሩም” የሚል ከባድ ክስ አቅርባባቸዋለች፡፡

ልዑል ሃሪ እና ሜጋን ሚርክል የንግሥት ኤልዛቤጥ ፪ኛ ልዑላውያን ቤተሰብ በልጅ አርቺ የቆዳ ቀለም ላይ ሥጋት ነበራቸው ይላሉ። ልጇን ከመወለዱ በፊት ነጭ አድርገውላት አረፉታ!(*ሜጋን ማርክል ከጀርመኗ የኢሉሚናቲዎች ወኪል ከአንጌላ ሜርከል ጋር በጣም ተመሳሳይ የሆነ ስም ነው ያላት)

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲው ፍሰሐ ያዜም በመጨረሻ ጭንብሉን ገልጦ ትረካውን ወደ “የሳጥናኤል ጎል አምሃራ” በሂደት መለወጡ እሱንም እንድጠራጠረው አድርጎኛል። ቀጣዩ “ቍ. ፭ “የሳጥናኤል ጎል በጌምድር” ይሆን?። ኢትዮጵያውያንን ሊጠቅም የሚችል መጽሐፍ ቢሆን ኖሮማ በአዲስ አበባ የመጻሕፍት መደብራት ለገባያ ባልዋለ ነበር። በቃ ሁሉም እየተዝለገለገ ወደ ጎሳው ይሸጎጣል!? ምናልባት ለእርሱም፤ ልክ ለእነ እኅተ ማርያም፣ ዘመድኩን በቀለ(ዳንኤል ክብረት) እና ለሌሎችም፤ በተለይ በአንግሎሳክሰኑ ዓለም (አሜሪካ እና ብሪታኒያ)ለሚገኙ የለቀቁ ድንክዬ “ኢትዮጵያውያን” ልሂቃን ሁሉ ከንግሥቲቱና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው አስቀድሞ የተሰጣቸውና በጽላተ ሙሴ ላይ ያነጣጠረ የፀረ አክሱምጽዮን ስክሪፕት/ Scriptይሆን? መቼስ ሁሉም ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉልን እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው።

ጽዮንን የደፈረ እንቅልፍ የለውም፤ በክሱም ጽዮን ላይ እጅግ በጣም ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ጠላቶቿ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፦

🔥 “የአክሱም ጽዮን አንዱ ጠላትና የግራኝ ሞግዚት ኢሉሚናቲው ሮትሺልድ ሞተ”

በአክሱም ጽዮን ፯፻፶፰/758 ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላላችሁ ስውር የጽዮን ጠላቶች፡ ጽላተ ሙሴ በስውር የእያንዳንዳችሁንም ልብ ቀጥ የማድረግ ኃይል እንዳለው በስውር ማሕበረሰባት ዓባላት ላይ በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት የሚፈጥረውን ትልቅ ትርምስ አይታችሁ ተማሩ። ይህ አንዱ ነው።

በትናንትናው ዕለት እንኳን፦

🔥 በአሜሪካ መፈንቅለ መንግስት ተካሂዷል (ትራምፕ ሳይሆን ባይደን ነው ያደረገው)

🔥 የኔዘርላንድ መንግስት ስልጣኑን ለቋል

🔥 የኢስቶኒያ መንግስት ስልጣኑን ለቋል

🔥 የጣሊያን መንግሥት በመፈረካከስ ላይ ነው

🔥 በኡጋንዳ አምባገነኑ ሙሴቬኒ በድጋሚ “ተመርጧል”

🔥 የደቡብ አሜሪካዋ ፔሩ ፍርድ ቤት ቢል ጌትስን ፣ ጆርጅ ሶሮስንና ሮክፌለርን ኮሮናቫይረስን በመፍጠር ከሰሳቸው

🔥 ኦባማን የሚያጋልጡ ተጨማሪ የ “Russiagate” ሰነዶች ለሴኔት እንዲለቀቁ ተዘጋጅተዋል

🔥 የሩሲያ መንግስት ስልጣኑን ከዓመት በፊት ልክ በዚሁ ዕለት ለቋል

🔥 የግራኝ አህዛብ ቄሮ ፋሺስት መንግስትስ?

የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ ከሆኑት ኃይለኛ ቤተሰቦች አንዱ ዓባል የነበረው ባሮን ቢንያም/ ቤንጃሚን ዴ ሮትሺልድ (፶፯/57) ፣ በልብ ህመም ሞተ !!! የአውሮፓ ገዢዎች የሆኑት ሉሲፈራውያኑ የሮትሺልድ/ሮትሻይልድ ቤተሰብ ለብዙ መቶ ዓመታት በዓለም በጣም ኃብታም የሆነ ቤተሰብ እንደሆነ እና ዛሬ ስውር ያልሆነው ስውሩ የነፃ ግንበኞችቹ ኢሉሚናቲ ማህበረሰብ ቁንጮ ቤተሰብ ነው። ይህ “አይሁድ ነኝ” የሚለው የእንሽላሊት ቤተሰብ ጽላተ ሙሴን ለማደን ከተነሳሱት ስውር አካላት መካከል አንዱ ነው።

አረመኔውን ሰባተኛ ንጉሥ ግራኝ አብዮት አህመድን በእነ ኦባማ እና ጆርጅ ሶሮስ በኩል ስልጣን ላይ ያስቀመጠው ይህ ቤተሰብ ሲሆን ዛሬ “በዘመቻ አክሱም ጽዮን” የብሪታኒያ ወኪል የሆነውን ሌላውን አህመድን ለኢትዮጵያ የመደበልንም ይሄው ቤተሰብ ነው።

“የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬|በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፍት የታዘዘው ግራኝ የሲ.አይ.ኤ ምልምል ነው”

👉❖ እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦

እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት! እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።

👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?

👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው። አቤት መብዛታቸው!

👉ጌቶቻችንበኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል

👉“የዋቄዮአላህአቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”

British Airways (BA) / የብሪታኒያ አየር መንገድ *(የብሪታኒያ ንግሥት የኤልሳቤጥ ፪ኛ ቅድመ አያት ኢትዮጵያዊ ዝርያ እንዳለበት ይነገራል – የንግሥቲቱ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቷ ለምጻም ነበረች ይባላል። አቴቴ?

የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”

💭 ክፍል ፬

☆“እኅተ ማርያም” በ22.10.2020

፺፭/95% ነፍሰ ጡሮች ልጃችሁን አታቅፉም!

ባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ያነሳኋቸውን አቴቴን እና የብሪታኒያን ንግሥት እናስታውስ። እኅታችን ያገኘችው መልዕክት ከእናታችን ቅድስት ማርያም ሳይሆን በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ከብሪታኒያ ንግሥት ነው። የታቀደው ለአማራ እና ትግሬ ሴቶች ነው፤ ትግሬዎች ይድናሉ፤ አማራስ? በዜጎቻቸው ላይ በዘር ወይም በጎሳና በሃይማኖት ለይተው ጥቃት ለመፈጸም በጣም አመቺ ከሆኑት ጥቂት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ይገኙበታል።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: