ትናንት አልጀሪያ፣ ዛሬ ሊቢያ፣ ነገ ግብጽ፣ ከነገ ወዲያ ሞሮኮና ቱኒዚያ…
በጣም የሚረብሽ ነገር ነው!
ቪዲዮው ላይ የስፔን አዳኝ ቡድኖች ከሞት የተረፈችውን ሌላ ሕፃን ሜዲተራንያን ባሕር ላይ ሊቢያኖች ከደረመሱት ጀልባ ፈልፍለው ሲያወጧት ይታያል።
እነዚህ አረመኔዎች የእግዚአብሔርን ፍጡር የመጫወቻ ኳስ አድርገውታል፤ ባሕር ላይ በአፍሪቃውያኖች ሕይወት ይጫወታሉ፤ ምን ዓይነት እርኩሶች ቢሆኑ ነው ? አገራችን ከእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ጋር እንዴት ለመተባበር “ተገደደች”? “ኦይል ሊቢያ” አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? ምነው በቃ! የሚል ወገን ጠፋ? እንደ አባቶቻችን “አረብ አረቡን በለው ወገቡን!“ እያልን አሁኑኑ በቁጣ መዘመሩን ካልጀመረን ውርደታችን እንዲህ ይቀጥላል!