Posts Tagged ‘ሜክሲኮ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
🛑 Two weeks ago we had powerful Earthquakes in MEXICO Baja CaliFornia + IDNONESIA + TURKEY (MIT – IMF)
🛑 Massachusetts Institute of Technology in Boston-Cambridge MA interested in the The Biblical Ark of The Covenant? Boston is the cradle of modern America. There is even ‘The Ark of The Covenant Spiritual Baptist Church’ in Boston.
🛑 International Monetary Fund finances the Turkey friendly Antichrist fascist Oromo regime of Ethiopia to wage a genocidal Jihad on the Keepers of the powerful biblical Ark of The Covenant in Axum, Ethiopia.
🛑 The leaders of MEXICO, INDONESIA, TURKEY, plus USA attended the 17th G20 Summit in Bali, Indonesia a week ago. ETHIOPIA is Satnael’s goal.
🛑 A few weeks ago President Biden Pardons Two Thanksgiving Turkeys Which ones? MEXICO & INDONESIA?
👉 Let’s connect the dots… ነጥቦቹን እናገናኝ …
💭 Indonesian President Saves Tripping Joe Biden | Babylon Falling?
💭 የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት የተደናበሩትን የአሜሪካን ፕሬዚደንትን ጆ ባይደንን ከመውደቅ አዳኗቸው | ባቢሎን እየወደቀች ነውን?
🔥 Volcano Alert: Indonesia’s Semeru Volcano Eruption Triggers Mass Evacuations
🔥 የእሳተ ገሞራ ማንቂያ፤ የኢንዶኔዢያ ‘ ሰመሩ ‘ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የጅምላ መፈናቀልን አነሳሳ
💭 President Xi Jinping Humiliates PM Justin Trudeau i n Devastating Public Dressing Down a t G20 Summit
💭 የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በ G20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ ወስላታውን የግራኝ ሞግዚት የሆነውን የካናዳውን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶን አዋረዱት
💭 China Calls for Xi Jinping to Resign as Rare COVID Rule Protests Spread Across Major Cities
💭 ጥብቅ የሆኑትን የኮቪድ ህግጋትን በመጻረር በቻይና ዋና ዋና ከተሞች ላይ ያልተለመደ ተቃውሞ በመስፋፋቱ ፕሬዚድንት ‘ ዢ ጂንፒንግ ‘ ስልጣን እንዲለቁ እየተጠየቀ ነው።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: 666 , Addis Ababa , America , Anti-Ethiopia , Antichrist , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ሜክሲኮ , ሤራ , ረሃብ , ባሊ , ተጠያቂነት , ቱርክ , ትግራይ , አሜሪካ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኢንዶኔዥያ , ወንጀል , የክርስቶስ ተቃዋሚ , ጂ20 , ጆ ባይደን , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Bali , Blockade , Ethnic Cleansing , Famine , G20 , Genocide , HumanRights , Indonesia , Joe Biden , Justice , Mexico , Quake , Starvation , Tigray , Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 19, 2022
VIDEO
🔥🔥🔥 ሜክሲኮ: 7.6-ብርታት ያለው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ | ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ በመስከረም ፲፱/19 ቀን ሲከሰት ያለፉት ፶/50 ዓመታት በተከታታይ ለ ፫/3ኛው ዓመት መሆኑ ነው። ይገርማል!
👉 Attention: at 0፡10 we can see Colors of Zion / የማርያም መቀንት
🛑 A 7.6-magnitude earthquake struck off the coast of central Mexico Monday, according to the U.S. Geological Survey.
🔥🔥🔥 The quake came exactly five years after a tremor killed 370 people and caused extensive damage across the center and south of the country. A previous quake on the same day in 1985 killed about 5,000 people.
“It’s this date, there’s something about the 19th,” said Ernesto Lanzetta, a business owner in the Cuauhtémoc borough of the capital. “The 19th is a day to be feared.”
Alarms for the new quake came less than an hour after a nationwide earthquake simulation marking the 1985 and 2017 quakes.
👉 Source: Guardian
👉 በአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 19 ዕለትን እናስታውሳት፤ ፲፱ /19 በእኛ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።
💭 Nine million people Told to Evacuate in Japan due to ‘Monster’ Typhoon
VIDEO
💭 “ናንማዶል” በተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ምክንያት ዘጠኝ ሚሊዮን ሰዎች በጃፓን ለቀው እንዲወጡ ተነገራቸው
አይይ … የዚህች ዓለም ነገር ከንቱ ነው። በቃ ለዘመናት የደከሙለት ነገር ሁሉ በሰዓታት ውስጥ ጥርግርግ ብሎ ሄደ። የዓለማችን ነዋሪዎች ልብ ንሰሐ አልገባ ብሏልና ሁሉም በየአህጉሩ የመከራን ጽዋ ይቀምሳል።
☆ ይገርማል፤ ዛሬ ነፃ ግንበኛዋ የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ ከሳምንት በላይ ከወሰደው ከንቱ የሃዘን – መግለጫ ድራማ በኋላ ትቀበራለች። የጃፓን ንጉሳውያን ጥንዶችም ዛሬ በለንደን ተገኝተዋል።
☆ እንደው ሰው፤ “ ሰለጠነ ” ተባለ አልተባለ በሁሉም አገራት ግብዝና በሜዲያዎቹ በቀላሉ እንደሚታለል / እንደሚጭበረበር በግልጽ አይተነዋል። ለአንዲት የዘጠና ስድስት ዓመት ሴት ይህን ያህል ትኩረትና ለሰዓታትና ለቀናት እየተንበረከኩ ተገቢ ያልሆነ ‘ አምላካዊ ‘ ክብር መስጠት ብሪታኒያውያኑ ከሰሜን ኮሪያ ሕዝብ ባልተናነሰ አዕምሯቸውን ምን ያህል እንዳሳጠቡ ይጠቁመናል። ይህችን በአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 19 ዕለትን እናስታውሳት፤ ፲፱ /19 በእኛ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።
☆ በዶ / ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ነጋሪነት የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ ወረርሽኙን ካወጀ ልክ ከ ፱፻፲፩ /911 ( እንቍጣጣሽ ) ቀናት በፊት ነው ንግስቲቷ የሞተችው። ኮሮና ማለት አክሊል ማለት ነው። ልትሞት ቀናት ሲቀራት፤ ይዟት የነበረው ኮቪድ ወረርሽኝ “ በጣም አደከመኝ፣ አደቀቀኝ ” ስትል ተናግራ ነበር ።
☆ ባለፈው ሳምንት መስከረም ፬ /4 ፤ ንግሥቲቷ በተሰናበተች ልክ በሳምንቱ፤ ዶ / ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ “ የኮቪድ -19 ወረርሽኝ መጨረሻ ተቃርቧል። ” አሉን።
☆ በትናንትናው እሑድ ዕለት ደግሞ፤ ለንግስቲቷ ቀብር ዛሬ ለንደን የሚገኙት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይድን፤ “ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አብቅቷል። ” አሉን !
… ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው … ጉድ ነው !
🔥 ሮም + ለንደን + በርሊን + ኒውዮርክ + ቶኪዮ + መካ + ዱባይ + ቴህራን + ኢስታንቡል ይወድቃሉ – እየሩሳሌም እንዳደረገችው።
✞የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ በሚወስደው መንገድ ላይ ምልክት እያስተላለፈ ነው። ጃፓን፣ ቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢራን እና አረቢያ የኢትዮጵያን የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ክፉውን አብዮት አህመድ አሊን መደገፉን ያቆሙ። አውሬው ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል። ይህ አረመኔ አገዛዝ ከሁለት አመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆችን በጅምላ ጨፍጭፎ በረሃብ ገድሏል።
❖❖❖[ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮ ]❖❖❖
“ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም
አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሜክሲኮ , አዲስ አበባ , ኦሮሞ , የማርያም መቀነት , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , Colors , Erthquake , Genocide , Massacre , Mexico , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2022
VIDEO
💭 ቴክሳስን ከሜክሲኮ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ “የስደተኞች ወረራ” መኖሩን የቴክሳስ ፖለቲከኞች በይፋ አወጁ። 💭 Texas Border County Officially Declares ‘Invasion,’ Urges Governor to Follow
Kinney County, Texas, declared the “existence of an ‘invasion’” along the Texas border with Mexico. The declaration calls on Texas Governor Greg Abbott to also “acknowledge the existence of an invasion on our border with Mexico.” Five other counties spoke in support of Kinney County’s declaration.
💭 Tragedy in Texas: 50 Migrants Found Dead Inside A Semi-Truck | በቴክሳስ ፶ /50 ስደተኞች መኪና ውስጥ ሞተው ተገኙ
VIDEO
💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ
VIDEO
👉 Continue reading/ ሙሉውን ለማንበብ
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Axum , ሜክሲኮ , ሞት , ስደተኞች , ቴክሳስ , ትግራይ , አሜሪካ , አዲስ አበባ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ወንጀል , ድንበር , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Border , Death , Genocide , Massacre , Mexico , Migrants , Texas , Tigray , USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2019
VIDEO
ጃንዋሪ 21 ን በጣም የሚፈልጋት ኃይል ባለፉት ቀናት ብዙ የግድያ መስዋዕቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል ፦
ኬኒያ፥ ጃንዋሪ 15 /2019
ሆቴል ውስጥ 21 ሰዎች ተሰው፥ ከመስከረም ፩ ጥቃት የዳነውን አሜሪካዊ ጨምሮ
ኮሎምቢያ፥ ጃንዋሪ 17 / 2019
ሜክሲኮ፥ ጃንዋሪ 18 / 2019
ኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ በመቀስቀሱ፤
መጀመሪያ፦ 66 ሰዎች ሞቱ
ቀጥሎ፦ 73 ሆኑ ፤ 7×3 = 21
ቀጥሎ፦ 79 ሆኑ፤ 7+9 = 16
666
የጨረቃ ግርዶሽ፡ ጃንዋሪ 21/2019
ጨረቃዋ በመሬት እና በፀሐይ መካከል ትሆናለች፦ ቀይ ደም የለበሰችው ጨረቃ በተለይ በአሜሪካ ላይ ስትሽከረከር ትታያለች።
አስገራሚ የሆነውን የእሳት ገጽታ እንመልከት፦
ዔሳውያኑ አሜሪካ እና አውሮፓ ኢትዮጵያን መተናኮል ከጀመሩ ቆይተዋል፤ በየጊዜው ምልክትና ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶዋቸዋል ግን እንደ እስማኤላውያኑ አጋራቾቻቸው በፈረዖናዊ ትዕቢት ስለተወጠሩ እጆቻቸውን ከአገራችን ላይ ማንሳት ተስኗቸዋል።
በዚህ የፈረንጆች ዓመት ሉሲፈራውያኑ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ ምናልባት አስከፊ ጥቃት ሊፈጽሙ ይሆናል፤ ሥልጣኑን ሙሉ በሙል ለመቆጠጠር። ስለዚህ የአገራችን ጠላቶች ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ሚነሶታ ውስጥ የጠነሱስትን ተንኮል ይገፉበት ይሆናል። በዚህም በአሜሪካ ላይ ከመስከረም ፩ ከበድ ያለ ፍርድ ይመጣል !!!
____ _____
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: 21 , መስዋዕት , ሜክሲኮ , ቃጠሎ , ቍጥር ፳፩ , አሜሪካ , አውሮፓ , እሳት , ኬኒያ , ኮሎምቢያ , ደም ጨረቃ , ግድያዎች , Blood Moon , Eclipse , Fire , Full Moon , Sacrifice | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2018
VIDEO
– በዛሬው ዕለት፡ እ . አ . አ ጥቅምት 29 / 2018 ፦
189 መንገደኞችን የያዘው የኢንዶኔዢያ አውሮፕላን ከመከስከሱና ሁሉም ተሳፋሪዎች ከመሞታቸው በፊት እንዴት እንደሚጮሁና አላሃቸውንም እንደሚማጸኑ ቪዲዮው ያሳየናል።
+ ማክሰኞ ዕለት፡ እ . አ . አ . ነሐሴ 31 / 2018 ዓ . ም ፦
103 ተሳፋሪዎችን ይዞ የነበረው የሜክሲኮ አውሮፕላን ተመሳሳይ አደገኛ ሁኔታ ላይ ነበር፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ላይም መንገደኞቹ አንዱን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲማጸኑ ይሰማሉ። ሁሉም ተሳፋሪዎች በተዓምሩ ተርፈዋል።
ተዓምሩን በከፊልም ቢሆን በቪዲዮ የቀረጸው አብሮ ይጓዝ የነበረውና፡ እስልምናን በመተው ወደ ክርስትና የመጣው ኢራናዊ ነው።
ሁለት ደቂቃ በሚወስደው ቪዲዮው ላይ፡ አውሮፕላኑ ከመነሳቱ በፊት እና ከአደጋውም በኋላ ከበስተጀርባ ሴቶች፣ ወንዶች እና ሕፃናት ሲጯጯሁ ይሰማል፤ የ እግዚአብሔር ን ስም ጮክ ብለው ሲጠሩ እና “ ኢየሱስ ክርስቶስ ባክህ በሩን ክፈተው ” በማለት ሲማፀኑ ይሰማሉ።
የቪዲዮው አንሺ ኢራናዊ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦
“ በእግዚአብሔር ጸጋ ደህና ነኝ፡ እርሱ ይመስገን በህይወት አለን፣ ይህ ሌላ ነገር አይደለም ትልቅ የእግዚአብሔር ተዓምር ነው፣ ሕይወት ስላለሁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብድር አለበኝ፣ ዲያቢሎስ ሕይወቴን ሊወስድ እችላለሁ ብሎ አስቦ ነበር፡ ነገር ግን አሁን እንዲያውም ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሴን በይበልጥ እንደሰጥ ረድቶኛል”
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሙስሊሞች , ሜክሲኮ , ተዓምር , አላህ , ኢንዶኔዥያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤሮ ሜክሲኮ , ክርስቲያኖች , ክርስትና የአውሮፕላን አደጋ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2018
VIDEO
ባለፈው ማክሰኞ በነበረው የ ሜክሲኮ የአውሮፕላን አደጋ መንገደኞች ‘ እየሱስ ክርስቶስ በሩን ክፈትልን እያሉ ሲማፀኑ የሚያሳይ አስደናቂ ቪዲዮ ነው።
አውሮፕላኑ ከዱጋንጎ አለምአቀፋዊ አውሮፕላን ማረፊያ በ 3 ፡ 45 ፒኤም፡ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ በነበረበት የአየር ጠባይ ላይ አሽኮብክቦ ለመብረር ሙከራ አድርጓል። ይህ ወደ ሜክሲኮ ከተማ ለመብረር አቅዶ የነበረው አውሮፕላን እንደተነሳ ከፍታውን ለመያዝ ሲሞክር፡ እንደገና በመውረድ ማሽኮብኮቢያውን መንገድ ስቶ በመወርወር በ 460 ሜትር ርቀት በሚገኘው ሜዳው ላይ ተከሰክሷል።
የተዓምር ነገር ሆኖ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት በአጠቃላዩ 103 ሰዎች፡ ቀሳውስትን ጨምሮ፤ በሕይወት ተርፈዋል። አውሮፕላኑ በድህረ– ፍርስራሽ የ እሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
ሁለተኛው ክፍል ላይ እንደሚታየው ተዓምሩን በከፊልም ቢሆን በቪዲዮ የቀረጸው አብሮ ይጓዝ የነበረውና፡ እስልምናን በመተው ክርስቶስን የተቀበለው ኢራናዊ ነው።
ሁለት ደቂቃ በሚወስደው ቪዲዮው ላይ፡ አውሮፕላኑ ከመነሳቱ በፊት እና ከአደጋውም በኋላ ከበስተጀርባ ሴቶች፣ ወንዶች እና ሕፃናት ሲጯጯሁ ይሰማል፤ የ እግዚአብሔርን ስም ጮክ ብለው ሲጠሩ እና “ ኢየሱስ ክርስቶስ ባክህ በሩን ክፈተው ” በማለት ሲማፀኑ ይሰማሉ።
የቪዲዮው አንሺ ኢራናዊ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን ተናግሯል፦
“ በእግዚአብሔር ጸጋ ደህና ነኝ፡ እርሱ ይመስገን በህይወት አለን፣ ይህ ሌላ ነገር አይደለም ትልቅ የእግዚአብሔር ተዓምር ነው፣ ሕይወት ስላለሁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብድር አለበኝ፣ ዲያቢሎስ ሕይወቴን ሊወስድ እችላለሁ ብሎ አስቦ ነበር፡ ነገር ግን አሁን እንዲያውም ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሴን በይበልጥ እንደሰጥ ረድቶኛል ”
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Life | Tagged: ሜክሲኮ , ተዓምር , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤሮ ሜክሲኮ , ክርስቲያኖች , ክርስትና የአውሮፕላን አደጋ | Leave a Comment »