Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሜሪላንድ’

Hate Crime Being Investigated after The Flag of Sodom & Gomorrah Torn Outside a Baltimore Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2023

💭 በአሜሪካዋ ሜሪላንድ (ሐገረ ሜሪ) ግዛት ከባልቲሞር ከተማ ቤተክርስቲያን ውጪ ተሰቅሎ የነበረው የሰዶም እና የገሞራ ባንዲራ ተቀድዶ ከተገኘ በኋላ ፖሊስ ‘የጥላቻ ወንጀል ነው!’በሚል ሰዶማዊ ውሳኔ ምርመራ እያካሄደ ነው።

ቤተ ክርስቲያን ላይ የሰዶማውያን ባንዲራ! ይህን ባንዲራ ከቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ ላይ አውርዶ የቀደደው ጎበዝና ጀግና ክርስቲያን ለመውጣት ተደጋጋሚ ሙከራዎችን አድርጎ፣ በመጨረሻም የባንዲራው አናት ላይ ደርሶና ቢላዋ አውጥቶ ግማሹን ጨርቅ እንደቀደድው ባካባቢው የነበሩ የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል። የዓይን ምስክሩ ግለሰብ፤ “ምን እየሰራ እንደሆነ ጠየኩት እና በቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ባንዲራ በጣም አስጸያፊና እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ነው” ሲል ተናግሯል፤ “ስለዚህ መቅደድ ጀመረ። ክርስቲያኑ “የጌታን ስራ እየሰራ ነበር” ብሎ እንደመለሰለት አውስቷል።”

ጎበዝ! የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዚህ ዓይነት ቀላል ግን ብዙ ጥቅም ያለው ተግባር ነበር መፈጸም የሚገባቸው። አሁንም ወደ አራት ኪሎ ቤተ ፒኮክ አምርተው እነዚያን የሰዶም ፒኮኮች ካላፈራረሷቸው፣ ወይንም በእንቁላል እና ቀለማ ቀለማት ካላበላሿቸውና እነ ግራኝን ባፋጣኝ በእሳት ካልጠረጓቸው ከተማቸው የሰዶምና ገሞራ እጣ ፈንታ ነው የሚደርሳት። ይህን ማድረጉ እጅግ በጣም ቀላሉ ተግባር ነው!

🔥 The Days of Noah Have Come የኖህ ዘመን መጥቷል 🔥

Baltimore police are investigating a hate crime after a man reportedly tried to rip off a pride flag from a church in Federal Hill.

Officers were called to the church around 4 p.m. on Monday to investigate a destruction-of-property report.

Someone saw an unknown man climbing the outside wall of the church, according to authorities. That man was hanging from the pride flag in an attempt to rip it from the wall.

A picture shows the flag torn down the middle, still hanging from the church.

The remains of a ripped LGBT flag still hang outside of the Light Street Presbyterian Church in Federal Hill on Tuesday night.

A witness to the crime told WJZ that the person responsible used the flag to climb to the top and then pulled out a knife to slice it in half before hopping into a getaway car.

“Halfway down the block, I see a guy on a potted plant and he starts climbing up the flag,” neighborhood resident and witness Ben Luster told WJZ.

The man made multiple attempts to climb and eventually reached the top of the flag. That’s when he pulled out a knife and ripped in half, Luster said.

“I asked him what he was doing and he mentioned the flag in front of the church is an abomination,” he said. “So, he started ripping it.”

The man responded by saying “he was doing the lord’s work,” Luster said.

Pastor Tim Hughes Williams said the 10-foot flag was a symbol of inclusion.

“I think it’s ironic that people who are coming from a position of faith are acting with so much hostility and hatred,” he said.

Williams said the church—with the support of the community—is raising funds to buy a new flag. The church has been a safe space for LGTBQ members for nearly three decades.

“To me, the violence against the flag . . . reinforces how important it is that there are places like this,” he said.

👉 Source: CBS

👉 Selected Comments from CBS:

  • – It’s not a hate crime, it’s called cleaning up vandalism.
  • – It’s okay to burn bibles and break things in churches though.
  • – The “Lord” works in “mysterious” ways

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Four Children and One Adult Killed in Mississippi Car Crash

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2023

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

R.I.P✞

🚗 በሚሲሲፒ የመኪና አደጋ አራት ልጆች እና አንድ ጎልማሳ ሞቱ። ነፍሳቸውን ይማርላቸው።

ሁሉም በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ!? ➡ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈፀም ሴራ?

All of them in just a week!? ➡ Conspiracy against Women and Children?

🚗 Five people, ages 12 to 19, were killed in Batesville, Mississippi, after their car hit a bridge and fell into a creek Tuesday night, 22 mar 2023.

The crash happened on a rural road in Batesville just before 10 p.m. Tuesday. The Panola County Sheriff’s Office said there were no other vehicles involved in the crash. Deputies have not said what might have precipitated the crash or who was driving, but they said all the victims were related.

In a statement posted to social media, the South Panola School District said all five of the people killed were current or former students.

“South Panola School District is heartbroken and saddened by the tragic passing of five of our current and former students. Our thoughts and prayers are with the families, friends, faculty and staff, and classmates,” the statement reads.

🛑 Apocalypse: Powerful Tornadoes Strike Mississippi + Alabama Leaving at Least 26 Dead

🛑 አፖካሊፕስ፤ ኃይለኛ አውሎ ነፋሶች ሚሲሲፒን + አላባማን መቷቸው፤ በትንሹ ፳፮/ 26 ሰዎች ሞተዋል፤ ፕሬዚደንት ባይድን የአደጋ ጊዜ አዋጅ ዛሬ ጠዋት አስታወቁ

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

6 Killed after Car Crashes into Highway Work Zone in Maryland

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2023

✞R.I.P✞

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🚗 በአሜሪካዋ ሜሪላንድ ከአንድ የአውራ ጎዳና የሥራ ዞን ጋር መኪና ተላትሞ ስድስት ሰዎች ተገደሉ

👉 ሰዶም እና ግብፅ 👈

🔥 ትግሉ መንፈሳዊ ነው። ዲያብሎስ ሰይጣን በክርስቶስና ቤተሰቦቹ ልያ የሚያካሄደው ጥቃት ነው። ግጭቱ በበግ ብሔሮች እና በፍዬል ብሄሮች መካከል ነው፣ ፍልሚያው የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የእግዚአብሔር ሕዝቦች እና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የሉሲፈር ሕዝቦች መካከል ነው።

✞ ሚሪላንድ (ሀገረ ማርያም) ፥ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየሩሳሌም ተሰቅሏል

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፩፥፰]❖❖❖

በድናቸውም በታላቂቱ ከተማ አደባባይ ይተኛል እርስዋም በመንፈሳዊ ምሳሌ ሰዶምና ግብጽ የተባለች ደግሞ ጌታቸው የተሰቀለባት ናት።

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የኢየሩሳሌምን ችግር በገላትያ ቤተ ክርስቲያን በላከው መልእክቱ እንዲህ ሲል ተናግሯል፤

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬]❖❖❖

  • ፳፪ አንዱ ከባሪያይቱ አንዱም ከጨዋይቱ የሆኑ ሁለት ልጆች ለአብርሃም እንደ ነበሩት ተጽፎአልና።
  • ፳፫ ነገር ግን የባሪያይቱ ልጅ እንደ ሥጋ ተወልዶአል፥ የጨዋይቱ ግን በተስፋው ቃል ተወልዶአል።
  • ፳፬ ይህም ነገር ምሳሌ ነው፤ እነዚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ኪዳኖች ናቸውና። ከደብረ ሲና የሆነችው አንዲቱ ለባርነት ልጆችን ትወልዳለች፥ እርስዋም አጋር ናት።
  • ፳፭ ይህችም አጋር በዓረብ ምድር ያለችው ደብረ ሲና ናት፤ አሁንም ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፥ ከልጆችዋ ጋር በባርነት ናትና።
  • ፳፮ ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት።

🚗 Drivers identified after Beltway crash leaves 6 dead in Woodlawn Wednesday 22 mar 2023

Maryland State Police have identified two drivers involved in the fatal crash that killed six people Wednesday. Police identified the driver of the Acura involved in the crash as Lisa Adrienna Lea, 54, of Randallstown. She was taken Shock Trauma. Police did not have an update on her condition. Police said the second vehicle involved in the crash was a Volkswagen. The driver was identified as Melachi Brown, 20, of Windsor Mill. Brown stopped his vehicle north of the scene on I-695 when it became disabled. He was not injured, according to police.

👉 SODOM and EGYPT 👈

MARY Land – The CHILD of Our Holy Mother MARY, Our Lord and Savior Jesus Christ was crucified in JERUSALEM

❖❖❖[Revelation 11:8]❖❖❖

“And their dead bodies shall lie in the street of the great city, which spiritually is called Sodom and Egypt, where also our Lord was crucified.”

Apostle St. Paul summed up the problem with Jerusalem in his epistle to the church of Galatia:

“For it is written, that Abraham had two sons, the one by a bondmaid, the other by a freewoman. But he who was of the bondwoman was born after the flesh; but he of the freewoman was by promise. Which things are an allegory: for these are the two covenants; the one from the mount Sinai, which gendereth to bondage, which is Agar. For this Agar is mount Sinai in Arabia, and answereth to Jerusalem which now is, and is in bondage with her children. But Jerusalem which is above is free, which is the mother of us all,” (Galatians 4:22-26).

It is why Jerusalem on earth is a city of bondage that corresponds to pagan Egypt and Sodom.

🛑 Nashville Christian School Shooting Leaves 3 Children, 3 Adults Dead | Shooter Confirmed to be Transgender

🛑 በናሽቪል ከተማ የክርስቲያን ትምህርት ቤት በተከፈተ ተኩስ ሦስት ልጆችን እና ሦስት ጎልማሶች ሞተዋል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

5 Children Killed in Car Crash in New York

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2023

✞R.I.P✞

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🚗 በኒውዮርክ በተከሰተ የመኪና አደጋ አምስት ሕፃናት ሞቱ። ሁሉም ከአንድ ቤተሰብ ነበሩ። ነፍሳቸውን ይማርላቸው።

በሴቶች እና ህጻናት ላይ ሴራ? አዎ! ከሰሜን ኢትዮጵያ እስከ አውሮፓና አሜሪካ በመላው ዓለም ውጊያው የተከፈተው በቅድሚያ በሴቶች እና ሕፃናት ላይ ነው። ምስጢሩ ግልጽ ነው!

Conspiracy against Women and Children?

💭 Five children were killed in an unimaginable tragedy in Westchester County early Sunday 20 mar 2023.

  • The children were all from the same family – aged 8 to 17 – are killed in a fiery crash after their SUV driven by 16-year-old without a license smashed into a tree
  • The children were all siblings and cousins. A nine-year-old boy who was in the trunk survived the crash, according to police
  • The car was driven by 16-year-old Malik Smith who veered off the road and struck a tree which caused the car to burst into flames

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Unknown White Dust / Particles Falling Out of The Sky in West Virginia And Maryland

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2023

💭 Reports are coming that a “small airplane” dropped “white dust” in parts of West Virginia tonight.

The weather was warm,and it was not snow,but locals described it similar to a snow squall.

It is unknown what it is. Appears similar to pollen but is white.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

2022 US Midterm: America Elects Jihadists Who Hate Orthodox Christians & Jews

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2022

💭 “First they came for the socialists, and I did not speak out—because I was not a socialist. Then they came for the trade unionists, and I did not speak out—because I was not a trade unionist. Then they came for the Jews, and I did not speak out—because I was not a Jew. Then they came for me—and there was no one left to speak for me.”—Martin Niemöller

💭 ‘Bolshevist’ Congressman Jamie Raskin Calls to Destroy ‘Orthodox Christian’ Russia by Jihad

💭 Anti-Orthodox Conspiracy: NATO ‘Ready to Act’ in KOSOVO if Tensions with SERBIA Escalate

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘Bolshevist’ Congressman Jamie Raskin Calls to Destroy ‘Orthodox Christian’ Russia by Jihad

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 9, 2022

🐺 Congressman Jamie Raskin: „Russia is an Orthodox Country That is Why It Must Be Destroyed„

💭 የግራ-አክራሪው የሜሪላንድ ግዛት ቦለሸቪክ ኮንግረስማን ጄሚ ራስኪን፤ “ሩሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ናት ለዚህ ነው መጥፋት ያለበት” ይላል።

♰ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ-ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ ጂሃድ በማካሄድ ላይ እንዳለው እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ጂሚ ራስኪንም የሩሲያ ዝርያ ያለው አይሁዳዊ ነው።

👉 በትናንትናው ጽሑፌ፤

“በዚህ ወቅት ፀረ-አይሁድ ጽዮናውያን እና ፀረ-ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ ዘመቻ እንደገና በመቀስቀሱ ፀረ-አይሁድ አቋም እንዳንይዝ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። ሙዚቀኛ ካንዬ (ዬ) ዌስት ሰሞኑን ተገቢ ያልሆኑ ፀረ-አይሁድ ቅስቀሳዎችን እያደረገ በመቀበጣጠር ላይ ይገኛል። ካንዬ እንደ አብዛኛዎቹ የሆሊውድና ሞታውን ኤሊቶች የአእምሮ ቁጥጥር ሰለባ መሆኑ በግልጽ ይታያል። ሆኖም ግን በግለሰብ ደረጃ እንደ የፓትራያርክ አባታችን ከይስሐቅ መንገድ ይልቅ የእስማኤልን የእስራኤል ዘ-ስጋ መንገድ የመረጡ ብዙ አይሁዳውያን ልሂቃን አሉ። ከእነዚህም ዋናዎቹ እነዚህ የሮትሺልድ ቤተሰቦች ናቸው። የሚበቀላቸው እግዚአብሔር ብቻ ነው!”

እንዳልኩት፤ ሁሉንም አይሁዳውያን እንደ እስማኤላውያኑ በጅምላ ከመወንጀል መቆጠብ አለብን፤ ነገር ግን ወስላታው ሌኒን + ስታሊን + ትሮትስኪ እየተፈራረቁ ሲመራ የነበረው የሩሲያው “ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና” ቦልሸቪክ አብዮት (1917 – 1923) በአብዛኛው እንደ ጂሚ ራስኪን ባሉ ግራኝ ፀረ-ጽዮናውያን አይሁዶች ነበር። በአክሱም ጽዮን ላይ የተካሄደው ጂሃድ እንዳሳየው፤ የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና ሤራ እንዲህ ግልጽ እየሆነ ይመጣል። ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ የሚል ግን አክሱም ጽዮንን ዛሬም በያለበት ካልተከላከለ እንደእነ ፕሮፌሰር ጄሚ ራስኪን እና አንቶኒ ብሊንከን ተፈርዶባቸዋል። ወዮላቸው! በፍሬሜሰኖቹ/ነፃ ግንበኞቹ ማዕከል በሜሪላንድ + ዋሽንግተን + ቪርጂኒያ ዙሪያ ያላችሁ ሁሉ በጣም ተጠንቀቁ! እላለሁ።

💭 Tucker Carlson accuses America of declaring “a jihad” on Russia because it’s “an orthodox Christian country with traditional values”

Carlson: “Russia is an orthodox Christian country with traditional social values and for that reason, it must be destroyed, no matter what the cost to us. So this is not a conventional war, this is a jihad”

TUCKER CARLSON (HOST): The Biden administration is doubling down on the self-destructive mistakes that are destroying the European Union. The White House banned Russian oil, natural gas and coal. It was our moral duty. And then at the same time, the Biden administration crushed domestic oil production here by canceling oil and gas leases. And then, as if that wasn’t enough, the Biden administration sold a piece of our Strategic Petroleum Reserve–maybe this country’s important resource–to China. None of this hurt Putin in any way. All of it impoverishes the United States.

So what could possibly be the justification for doing that? We’ve wondered. Anyone who’s paying attention has had to have wondered that. Well this week, Congressman Jamie Raskin of Maryland–of Bethesda–answered that question. Russia is an orthodox Christian country with traditional social values and for that reason, it must be destroyed, no matter what the cost to us. So this is not a conventional war, this is a jihad.

💭 Anti-Orthodox Conspiracy: NATO ‘Ready to Act’ in KOSOVO if Tensions with SERBIA Escalate

________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታላቅ ድል | በማርያም ግዛት ያለው ግዙፍ መስቀል እንዳይነሳ የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2019

የአንደኛው የዓለም ጦርነት የመታሰቢያ ምልክት በሆነውና በተለምዶ የሰላም መስቀልተብሎ የሚጠራው ይህ አስራ ሁለት ሜትር ከፍታ ያለው አንጋፋ የሲሚንቶ መስቀል ከመቶ ዓመታት በፊት ነበር በ ሜሪላንድ (ማርያም) ግዛት የተሠራው። የብላንድበርግ የአንደኛው የዓለም ጦርነት መታሰቢያ በመባል ይታወቃል።

ባለፉት ወራት ግን የዲያብሎስ አርበኞች የሆኑት ኢአማንያን መስቀሉን እዚህ ቦታ ላይ ማየት አንፈለግም መነሳት አለበት በማለት ተቃውሞዋቸውን ሲያሰሙ ቆይተው ነበር። በመጨረሻም ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውታል። በዚህ ሳምን የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኢአማንያኑን ተቃውሞ ውድቅ በማድረግ መስቀሉ ከቆመበት ቦታ እንዳይነካ ወስኗል። ይህ ትልቅ ድል ቢሆኑም፡ ግን ጉዳዩ ይህን ያህል እና እዚህ ደረጃ ላይ መድረሱ፡(ያውም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ድረስ) የአሜሪካ ማህበረሰብ ምን ያህል እየወደቀ መምጣቱን ይጠቁመናል።

የሜሪላንድ ግዛት፡ ስሟ ሄነሪታ ማሪያ (1609-1669)ተብላ በምትታወቀዋ የእንግሊዝ ንግሥት ነው የተሰየመችው። ሜሪላንድ በዋሽንግተን ከተማ የመኖሪያ ክልል ሥር የምትገኝ ሲሆን በውስጧ እስከ ሁለት መቶ ሺህ የሚሆኑ ትውልደኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ከጥቂት ዓመታት በፊት በእዚህ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለወስላታው ኦባማ ከፍተኛ ድጋፍ ለመስጠት መንገድ ላይ ሲወጡ ታይተው ነበር፤ ለዚህ መስቀል ድጋፍ ለመስጠት ቪዲዮው ላይ ከሚታዩት ጎበዝ ሕፃናት ጋር በብዛት መውጣት ነበረባቸው ባይ ነኝ።

መስቀል የሰላም ምልክታችን በመሆኑ እናከብረዋለን። ጠላታችን ድል የተነሳበት ነውና እንሸከመዋለን። ምክንያቱም ጠላቶቻችን አጋንንትን እንወጋበት ዘንድ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶናል።

የመስቀል ጠላቶች ከእለተ ዓርብ ጀምሮ የምላስ ጦራቸውን ስለው፣የቅናት እና የምቀኝነት ምላሳቸውን አጠንከረው፣ መስቀልን ከምእመናን ልቡና ለማጥፋት መላ ጊዜያቸውን አጥፍተዋል፤ ሊያጠፉት ግን አልቻሉም ኃይል አለውና። አይሁድ መስቀሉን ለሦስት መቶ ዓመታት ጥራጊ ደፍተውበታል። እነርሱ የሉም መስቀሉ ግን አለ። ዛሬም የመስቀሉ ጠላቶች ይጠፋሉ እንጂ መስቀሉ እየጎላ ነው የሚሔደው። ቅዱስ ጳውሎስ፡ “ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኳችሁ፤ አሁንም እያለቀስኩ እላለሁ መጨረሻቸው ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነው አሳባቸው ምድራዊ ነው” እንዳለ።[ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕራፍ ፫፥፲፱]

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: